Former Ethiopian leader Mengistu Hailemariam's speeches

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 мар 2016
  • Former Ethiopian leader Mengistu Hailemariam's speeches
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 441

  • @woldekirkoshabtemariam6949
    @woldekirkoshabtemariam6949 2 года назад +7

    እኛ የደርግ ተማሪዎቸ እውነትን ልንመሰክር እና እውነትን ለማያውቁ የማሳወቅም ግዴታ አለብን የማያውቅም ቢኖር እውነቱን ከኛ ከደርግ ተማሪዎች ጠይቆ የሃገር ፍቅርን መማር ይችላል የተማርነውም የሀገርን ፍቅር ብቻ ነው
    ጓድ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሀይለማርያም ከሰራቸው ዋና ስራዎች ውስጥ
    መሬትን ከመሬት ከበርቴ ቀምቶ መሬት ለሌለው ለመሬት ላራሹ አከፋፍሏል
    የፊውዳል ስርአትን ከምድረ ገጽ አጥፍታል
    የውጭ ወራሪን አሳፍሮ መልሳል ዳር ድንበሯንም አስከብሮ ኢትዮጵያ ባለችበት ሁኔታ አባቶቹ እንዳስረከቡት አስረክቧል
    ትርፍ ቤት ካላቸው ላይ ቤት ለሌለው የቀበሌ ቤት ባለቤት አድርጎታል አሁንም ድረስ ህዝቡ በቀበሌ ቤት ውስጥ ይኖራል ይህ ባይሆን ኖሮ ይህ ቤት የሌለው ድሀ ህዝብ የት ይኖር ነበር
    ያልተማረ ይማር የተማረ ያስተምር በማለት መሀይምነትን ለማጥፋት የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ከፍቶ ያልተማረውን ህዝብ በግዴታ በመሰረተ ትምህርት ዘመቻ አስተምሮታል እኛ የወቅቱ ተማሪዎች በፍላጎት የመሰረተ ትምህርት ዘመቻን ተሳትፈናል እኔ ራሴ የ 20 ውና የ 23 ኛው ዙር የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ዘማች አስተማሪ ነኝ
    በየቦታው ዘመናዊ የአገራችንን መከላከያ ገንብቷል
    በየትኛውም ሀገር የትም ቦታ የዜግነት ክብር ነበረ
    የውስጥ አገር አፍራሾችንም አንድ ቀን እፈፍት ሳይሰጡት አገር በአንድነት አንድትቀጥል ታግሏል
    ሰው ላይ አንድነትንና ሰላምን ፍቅርን እርስ በእርስ መዋደድን በህዝብ ላይ በትውልድ ላይ ፈቅርን ስርቷል
    አገርን በአንድነት ሳይከፋፍል ሳይሸራርፍ እንዳለች ሙሉ ኢትዮጵያን ለሀገር አፍራሾች አስረክቧል
    ከዚህ በላይ ጥሩ ነገር የሚባል ትልቅ ስራ የለም መነጋገር ካለብን ውጤቱ ላይ ነው
    እሺ ወያኔ መጥቶ ምን ሰራ ምንስ ጥቅም ለህዝብ አመጣ
    ወያኔ ሲመጣ ያጣናቸው ነገሮች አያሉ ቀይ ባህርን መጣት የዳህላክ ደሴቶችን መጣት የባህር በር ማጣት የኤርትራ ሀገራችን መገንጠል የኤርትራ ወንድሞቻችን መለየት ይህ ሁሉ ቁጭት እያለብን እያነገበገበን ወያኔዎች ምንቸገረኝ በማለት ከምንም ሳይቆትሩት ይባስ ብለው ለእኩይ አላማቸው የብሄር ፖለቲካ አምጥተው በልዩነት መከፋፈል ውጤቱም ብጥብጥ ረብሻ መጋደል ማፈናቀል ንብረት ማውደም ተወልዶ ባደገበት የክልሉ ቋንቋ በማለት ስራ መከልከል ከክልሌ ውጣልኝ ማለት የህዝብ ጦርነት ወዘተ
    አንግዲህ በወያኔ ዘመን ምን የመሰለ ታላቅ የፍቅር ስርአት ትተን ሳናውቅ ልዩነትና ጭቅጭቅ ያለበት ስርአት ውስጥ ነው የገባነው
    በመንግሰቱ ዘመን ይህ ሁሉ ጉድ ዘግናኝ ነገር በኢተዮጵያ የለም ስለዚህ መንግስቱ ተልቅ ስራ ለአገሩ ሰርቷል
    እውነተኛው መሪያችን ፕሬዚደንት መንግስቱ መላው ኢትዮጵያን የሚወክል ኢትዮጵያዊ እንጂ እንደ አሁኖቹ መሪ በሄርተኛ ዘረኛ ኢትዮጵያዊ አይደለም
    መንግስቱን የመሰለ እውነተኛ እና ሀቀኛ መሪ አይገኝም እንደሱ አይነት ሺ ይወለድ ለኢተዮጵያ አገራችን
    በተለይ ሁሉንም ሳይሆን እናንተ አህያ እያላችሁ መንግስቱን የምትሳደቡ ሳታውቁ ነው የምትሳደቡት የናንተ መሪዎች ግን መንገስቱን ያከብሩታል እውነተኛ የአገር ወዳድ መሪ እንደሆነ ያውቁታል ይመሰክራሉ እሱም መስራት ያለበትን ሰርቷል
    አናንተም በሱ ዘመን ብትሆኑ አገር እስካስተዳደራችሁ ድረስ እሱ የሰራውን ትሰራላችሁ ስለዚህ ስድብ አይገባውም
    መነጋገር ካለብን ኢትዮጵያ ወያኔ ሳይገባ ምን ትመስል ነበር
    ወያኔስ ገብቶ ምን መሰለች ነው መሆን ያለበት ጥያቄ
    ኢትዮጵያን ለሚወድ እና በደንብ ለማያውቃት ሁሉ ኢትዮጵያን ለማወቅ ከፈለገ ከሌላ ከማንም ምንም ተጨማሪ አያስፈልገውም የመንጌን ንግግር ብቻ ፈልጎ ቢያዳምጥ ይበቃዋል ወይም እኘኛን ከ 1983 አም በፊት የነበሩትን የደርግ ተማሪዎች ጠይቆ እውነቱን ይረዳ
    የመጨረሻው እውነተኛው ሀቀኛው የእድሜ ባለጸጋው መንጌ እንደምን ነህ አምላክ እድሜህን አሁንም በጣም ይጨምርልህ በወቅቱ ብቻህን ሆነህ ይህንን ብሄርተኛ ስርአት ሀገራችን እንዳይገባ ታግለሀል እኔ በዛን ጊዜ ገና ተማሪ ነበርኩ ምነው ደርሼልህ በነበር በወቅቱ ስለ ኢትዮጵያ ሲሉ በወያኔ ጦርነት የተሰዉ እንካን ይሄን ብሄርተኛ ስርአት አላዩ

    • @neguseberi3013
      @neguseberi3013 11 месяцев назад +1

      እናመሰግናለን ስለ ሙሉ መረጃው ኢህአዴግ ኢትዮጵያን ሲቆጣጠር የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩኝ ስለ መንጌ ብዙ ፖዘቲቭ ነው አስተሳሰቤ እድሜ ይጨምርለት ክፉ ቢሆን ኖሮ እስካሁን በሕይወት ይቆያል ብዬ አላስብም

    • @EphraimGrace-yx3bo
      @EphraimGrace-yx3bo 6 месяцев назад

      ትክክለኛ መረጃ ነው መንጌ እውነተኛ መሪ ነው።

  • @woldekirkoshabtemariam6949
    @woldekirkoshabtemariam6949 2 года назад +5

    የመጨረሻው እውነተኛው ሀቀኛው የእድሜ ባለጸጋው መንጌ እንደምን ነህ
    አምላክ እድሜህን አሁንም በጣም ይጨምርልህ
    በወቅቱ ብቻህን ሆነህ ይህንን ብሄርተኛ ስርአት ሀገራችን እንዳይገባ ታግለሀል
    እኔ በዛን ጊዜ ገና ተማሪ ነበርኩ ምነው ደርሼልህ በነበር
    በወቅቱ ስለ ኢትዮጵያ ሲሉ በወያኔ ጦርነት የተሰዉ
    እንካን ይሄን ብሄርተኛ ስርአት አላዩ

  • @samuelt8120
    @samuelt8120 2 года назад +44

    Mengistu is the perfect example of how a small knowledge can be very dangerous.

  • @meketawkegne1264
    @meketawkegne1264 5 лет назад +23

    my father was forcefully take to military and fought for 3 years but for me it is for Ethiopia .we love u col.menge .long live

    • @History_religion
      @History_religion 3 года назад

      He got his ass beat, plus he is dead

    • @eclipse4611
      @eclipse4611 2 года назад

      @@History_religion nope, he is still alive.

    • @hadnetchanel3485
      @hadnetchanel3485 6 месяцев назад

      U wish him long live and healthy but we eritrean never forget him what done in eritrea

  • @user-mo2ye3vj1z
    @user-mo2ye3vj1z 4 года назад +8

    መንጌ የኔ ልዩ የአማራው የኢትዮጵያ ጀግና የምመኘው ግዜ ቢኖር ያንተ ግዜ እድደገም

    • @seifugebremariam2967
      @seifugebremariam2967 4 года назад

      I think you are crazy

    • @seifugebremariam2967
      @seifugebremariam2967 4 года назад +1

      የወታደር ልብስ ስለለበሰ ነው ሁላችሁም መንግስቱን ጀግና የምትሉት። አገሩን ጥሎ የሄደ እኮ ነው።

    • @samsong6746
      @samsong6746 2 года назад

      @@seifugebremariam2967 ye somalin torr yedemesses Jegna neww

    • @debelaabayineh6936
      @debelaabayineh6936 2 года назад +1

      Amara aydelm

  • @zayetube3001
    @zayetube3001 3 года назад +9

    ዛሬ እንደኔ ይሄንን ድጋሚ የሚያይ

  • @emuram2441
    @emuram2441 4 года назад +1

    Papasu yena anbesa omg🙏
    Defar ! HaQega papas🙏 jegna beyachewalew👍

  • @dawiteewnetu1310
    @dawiteewnetu1310 6 лет назад +20

    Sometimes, we became emotional and don't take what others did for our country. One thing is that all our past leaders have failed us one way or another but all they did what they did for a reason. Yes, Mengistu wasn't a democratic leader but he was forced to be that way. He had to start ቀይ ሽብር to eliminate ነጭ ሽብር which were started by ኢሃፓ which are another party at the time (the way they were fighting a war against Mengistu is by using kids to kill any administrators at the time). Should he have handled it better? YES, but that didn't happen. And, it was difficult to know who is doing what so a lot of innocent people died because of ቀይ ሽብር because they found to be guilty of participating for ነጭ ሽብር, and ቀይ ሽብር became a well know thing which ultimately made Mengistu a bad guy. However, Mengistu didn't negotiate about putting Ethiopia first or its unity. Not to mention, we used to have a stronghold during his time. No African country would dare to touch us during hist time. We're more united and even if it is with force we had Eritrea and we're one people. Look what happened when he is gone. A lot more people killed and it just hidden instead of becoming public as it was during Mengistu's time. We've ethnic regions and false teachings that divide people, I am not saying Meles didn't do anything well. But he could have done better, but one thing Meles still fought for Ethiopia like defending Addis Ababa making the capital city for AU. That's not a big deal but he stands in the name of Ethiopia and represented it good. One bad quality of Meles is that he is smart and genius at talking but make fun of peoples sadness and humor his way all the time which is annoying. He can't even thank his wife straight which is just annoying. What makes Abiy our new PM different is he doesn't afraid to take a HIT or take accountability for what the government is doing wrong. Any good government starts with taking a responsibility when that something goes the right direction or not.

  • @ananeya6713
    @ananeya6713 3 года назад +10

    4:30 and 5:50 is a chilling moment like i started to think of what kind of gruesome death they wll have.

    • @ynat957
      @ynat957 3 года назад +1

      He is so brave. i wonder whether he got imprisoned for saying that.

    • @DumaM-ir7rk
      @DumaM-ir7rk 20 дней назад

      No translation of the language. What was his home language. If you are Eritrean or Etopians do you also hate him and for what .? What did he say to get arrested

  • @AbelBekele-ej9ue
    @AbelBekele-ej9ue 3 месяца назад +1

    Long live mengistu hailemariam...

    • @DumaM-ir7rk
      @DumaM-ir7rk 20 дней назад

      Are you Etopians ? Do you think he was a bad men and if not why? Do you believe in the way many historians wrote about him and I will answer you after

  • @marya4461
    @marya4461 5 лет назад +8

    መንጌ የኢትዬጵያ ጀግና እድሜህን ያብዛልህ እንዳንተ አይነት ሺ ይወለድ 💚💛💖

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 4 года назад +1

    አዞ አይኑን ሲገልጥ አይታችኌል ሁሌም እንደዛው መሆን አለብን ማጋለጥ ሁላችንም ወንድ ሁላችንም ሴት ለቅሶ ለጠላታችን ዲያቢሎስ።

  • @fetikebede4805
    @fetikebede4805 5 лет назад +9

    የወታደሩን ችግር የሚስማ ታች ወርዶ መንጌ እኮ ጀግና ነው ቆራጥ አገራቸውን የሽጡ በውሽት ዶላር እነ ለገስ አስፋው ናቸው እንጂ መንግስቱ አይደሉም አገራችንን የሽጡ የጃቸውን አገኙ የአሁኖቹም የጃቸውን ያገኛሉ ጊዜው እሩቅ አይሆንም

  • @user-wq5jm4fr9c
    @user-wq5jm4fr9c 5 лет назад +4

    መጌ አተ ጀግና መሪ ኮኔሌልም ነበርክ ወያኔ ጄኔራሮችህን በገዘብ እና በሸርሙጣ ሴት ሸወዶቸው በዛ ላይ ሱዳን ሊቢያ አሜሪካም የመሳሰሉ ሀገራት አተን ለመጣል ያልቆፈሩት ጉድጉዋድ የለም እጂ አዛ እደወያኔ መሪዎች ቤተመንግስት ተቀምጠህ ብቻ አታዝም ውጊያ ባለበት ሁሉ ትዋጋለህ ግን አስተሳሰብህም ሀይለኝነት አለብህ ህዝብን በፍቅር አሊያዝክም ግን 17 አመት ሀገር ስትመራ ወያኔንም ሱማሌንም እየተዋጋህ ሀገር ሳትቆራርስ ሙሉ ኢትዩጵያን አስረክበሀል

    • @seifugebremariam2967
      @seifugebremariam2967 4 года назад

      አገርህን የማታውቅ ወፈረራም ደደብ ነህ

  • @FikreBlet-oj9vc
    @FikreBlet-oj9vc 4 месяца назад +1

    je me demande vraiment se qu'il fait en Zimbabwe !?

  • @prouderitrean8695
    @prouderitrean8695 3 года назад +1

    አይይይይይ ምን ይደረጋል ታድያ፡ ደርግ የመሰለ ታላቅ የሚባል ስርዓት ኣሁን ታሪክ ብቻ ሆነ፡

  • @zdseed4880
    @zdseed4880 3 года назад +2

    ኪኪኪኪኪ኱ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
    መንጌ ጄግናመሪነበር

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 6 лет назад +10

    መንጌ ትክክለኛና ጀግና መሪ፣ታች ወርዶ እንደ አገር መሪ ሳይሆን እንደ አንድ ተራ ግለሰብ ዝቅ ብሎ የሕዝብን ችግር፣ጥያቄና አስተያየት ... ከልቡ የሚሰማና የሚያዳምጥ ታሪካዊ መንግስት፣አሜሪካ እንኳ የምትፈራው አፍሪካዊ መሪ ...ስለ አንተ ብዙ በጣም ብዙ መናገር ይቻላል ...
    መንጌው ...

  • @gashawderbie3001
    @gashawderbie3001 4 года назад +4

    ጀግና አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ🙏 ለዚች ምስኪን ሃገር መንጌ ብቻ ነበር የቁርጥ ቀን ልጇ። ምን ዋጋ አለው እሾሃማ መንገድ በዝቶበት በአጭር ቀረ እንጂ እሱ ቢኖር ኖሮ ዛሬ ኢትዮጵያ የማንም መፈንጫ ባልሆነች ነበር። አቦ የሱ አይነት ቢሊየን ይወለድ❤

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Год назад +1

    Guad Mengistu Hilemarm Ethio king.YeEthio Regna.

  • @yaredtegegn2912
    @yaredtegegn2912 6 лет назад +1

    Amazing yemenager Netsanet neber? Tenagariwochun adenkachewalehu!menge agerwedad meri

  • @amanaman3819
    @amanaman3819 6 лет назад +5

    yemenager nestanet nebre menge love you

    • @adnandirani6481
      @adnandirani6481 6 лет назад

      👹👹👹👹👹

    • @sabagebru2439
      @sabagebru2439 5 лет назад +4

      haha ya it comes with death after the meeting

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 5 лет назад

      Really?. When did you born.

    • @seifugebremariam2967
      @seifugebremariam2967 4 года назад

      I think you are foolish.

    • @DumaM-ir7rk
      @DumaM-ir7rk 20 дней назад

      @ amanaman3819 are you Etopians or Eritrean or Somalians? I it’s appears as if many Etopians and Eritrean hate him . I have read many stories about him and many paint him like a bad person but I see now young Etopians are changing the view about him. Please share what we may not be aware about him as outsiders . I am South African

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un Год назад +1

    I think this priest knew that the time will be over very soon for Colonel Mangistu Hilamarim. It very very surprised me that how this priest spoken to Colonel Mangistu Hilamarim without any fearless!!!! Nobody Nobody! wasn't spoken like him before of that time to Colonel Mangistu!!!!

  • @weredebrhanabrha7919
    @weredebrhanabrha7919 5 лет назад +5

    I would like to know what happen to the Ethiopian hero soldier who ashamed menge ?

    • @LeVunna
      @LeVunna 5 лет назад +1

      tewodros medhane no he let us fail we didn’t fail him

    • @sabagebru2439
      @sabagebru2439 5 лет назад +1

      dead

  • @okelloowiti8199
    @okelloowiti8199 6 лет назад +4

    Captain Kwot Omod, you are Ethiopian hero and we remember you always-------RIP.

    • @balewsimeshaw9646
      @balewsimeshaw9646 5 лет назад +1

      Okello Owiti Sorry to hear the death of this incredible captain . መቼ ነው የሞተው ? ታሞ ነው ? በጣም ደስ ይሚለኝ ሰው ነው ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነፍሱን ይማረው

    • @balewsimeshaw9646
      @balewsimeshaw9646 5 лет назад

      Mwaniki Mwaniki ይልቅ ያንተ ስም የኬንያ ይመስላል ማዋኒኪ

    • @DumaM-ir7rk
      @DumaM-ir7rk 20 дней назад

      Media portray mengistu otherwise but lately I hear different stories coming from Etopia and Somalia and Eritrea. It’s like media is lying to the world that he was hated by all Somalians ? What was his home language and tribe? Do you think people understand what he wanted to achieve?

  • @mamushdegu1975
    @mamushdegu1975 5 лет назад +9

    Mange is Hero

    • @SuperGreatSphinx
      @SuperGreatSphinx 4 года назад +1

      en.wikipedia.org/wiki/Hero

    • @tplfmember7681
      @tplfmember7681 Год назад

      He is wedi sharmota

    • @DumaM-ir7rk
      @DumaM-ir7rk 20 дней назад

      Hi sir I am South African and I know mainstream media report lies all over the world. Why do you love Mengistu? Are you Etopians or Somalian or Eritrean?

  • @Adis001
    @Adis001 5 лет назад

    Mr.Mengistu if you see social media your speech what do you filing?

  • @kiflubeyenegemariam5174
    @kiflubeyenegemariam5174 4 года назад +1

    lለኢትዮጵያ አንድነት የታገልክ ያታገልክ የባህር በራ እንደይደፈር መስዋት የሆናችሁ አባቶቻችን ወንድሞቻችን በአፋቤት በከረን በናቅፋ በባሬንቱ ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰዋችሁ አስቀድማችሁ የኢትዮጵያን መበታተን አስፈርቶችሁ የተዋደቃችሁ በውንት በተከሰከሰ ስለ እግዚሃብሔር ብላችሁ በተከሰከሰው አፅማችሁ ይቅር በሉን፡፡

    • @seifugebremariam2967
      @seifugebremariam2967 4 года назад

      የወታደር ልብስ ስለለበሰ ነው ሁላችሁም መንግስቱን ጀግና የምትሉት። አገሩን ጥሎ የሄደ እኮ ነው።

  • @a.h.a5416
    @a.h.a5416 4 года назад +6

    يعيش الرئيس القائد البطل الرفيق منجستو هايلي مارام 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @houzzeinegeh9725
    @houzzeinegeh9725 11 месяцев назад +1

    Hailemarian was hero but we need English subtitles translation

    • @DumaM-ir7rk
      @DumaM-ir7rk 20 дней назад

      It depend on who you ask about him. Are you Etopians or Somalian or Eritrean? Why do you love him

  • @shabatshalom693
    @shabatshalom693 6 месяцев назад +2

    😂😂😂😂😂 i am an Eritrean but love his speech am always laughing he looks comedian

  • @mahmudm7407
    @mahmudm7407 4 года назад

    ሠላም ዲሬዎች ይሄን ቪዲዮ ከናተ በማንሳት በድጋሜ እኔ ብጭነው አትቀየሙኝም አይደል ነው ወይስ...ቅር ይላችኋል?

  • @wedewaysiku6107
    @wedewaysiku6107 6 лет назад +32

    I can't stop laughing watching Menges facial expression.

  • @user-cn4bc1hu5m
    @user-cn4bc1hu5m 5 месяцев назад

    በእውነት ምስጋና ይገባዋል ኣንድቲ ኣደረገ ኢ/ያ ያከፋፍላሉ ግን ኣሉ

  • @semeretsewene5228
    @semeretsewene5228 6 лет назад +14

    ዓብይ አሕመድ አድላዊ አካሄዱን እንደዚህ ከቀጠለ መጨረሻው ይህ ነው.

    • @abebetsehayu5702
      @abebetsehayu5702 6 лет назад +1

      semere tsewene አዎ እሱም አገር ትቶ ወደ ኤርትራ ይሸሻል

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 4 года назад +1

      አልሙ ህልም አይከለከል እንደእናንተ አይነቱን የኃገር ነቀርሳ ሳያፀዳ አብይ ጀግናዉ ሁል ግዜ ጀግና ነዉ !!!!!

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 3 года назад +4

      Abiy Ahmed is worse then Mengistu Hailemariam....

    • @bk6572
      @bk6572 3 года назад

      Wow! Your prediction is coming true! Sadly

    • @mitslalkahsay2391
      @mitslalkahsay2391 2 года назад

      Arif gemach nek bakih

  • @user-gd4zv9cg5f
    @user-gd4zv9cg5f 6 лет назад +7

    jegenaw Ethiopia w💪

  • @drshalinisamson
    @drshalinisamson 4 года назад

    Ayi Col. Mengistu, Emperor Haile Selassei eko endersiwo aliferetetum, andi amet mulu kuch bilew tebekuwatchu

  • @antenehcoster9464
    @antenehcoster9464 5 лет назад +9

    ጀግናው መንጌ

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 4 года назад +5

    ወኔው ደስ ሲል ለኢትዬጲያ እንጂ ለዘር ያልሆነ

    • @seifugebremariam2967
      @seifugebremariam2967 4 года назад

      የወታደር ልብስ ስለለበሰ ነው ሁላችሁም መንግስቱን ጀግና የምትሉት። አገሩን ጥሎ የሄደ እኮ ነው።

  • @habibsalim4224
    @habibsalim4224 5 лет назад +4

    I hope you did pay money for the bullet that killed your father, brother or a close family, I bet you wont say.. I love Mengistu.. he is a war criminal and nothing else.. let's not forget the hundred of thousands of young people that was killed by him or his regime..

  • @mdabdu9467
    @mdabdu9467 4 года назад +5

    አባታቺኑርልን

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 6 лет назад +15

    watching this after Abiy become a prime minister

    • @fetawihaki3672
      @fetawihaki3672 4 года назад

      Fuck the worst Bullshit DICTATOR ever, We #ERITREANS 🇪🇷 🇪🇷 kick ur Fucking ass. 💪💪💪💪💪💪💪 💪

    • @eho6380
      @eho6380 3 года назад +4

      @@fetawihaki3672 Stfu

    • @user-qy6tu9ip9v
      @user-qy6tu9ip9v 2 года назад

      Just another butcher

  • @amanhailu9963
    @amanhailu9963 3 года назад +2

    We love u

    • @DumaM-ir7rk
      @DumaM-ir7rk 20 дней назад

      Are you Somalians or Etopians or Eritrean people? Why most Etopians and Eritrean hate him? Do you believe his history is correctly presented

  • @att7205
    @att7205 6 лет назад +10

    ጀግናው መጌ ኑርልን ለዘላለም በውነቱ አባቴ ወታደር በር በጣም አድናቂህ ነው

    • @ashergirmay7236
      @ashergirmay7236 6 лет назад +1

      በሬየሚያዞረውን ልጅአውቄው አለሁ አሌይመችህ በሮቹደሞ አትምታቸው እሺ att
      His soldiers were butcher and rapists

    • @pate840
      @pate840 6 лет назад +3

      ለዚህ ነዋ የወታደር ልጅ ።አባትሽ የስንት ሰው ደም ጠጣ።አብዬት ልጆቾን ትበላለች።

  • @MrHadush
    @MrHadush 4 года назад +2

    i am looking this to compare for Abyi's regime( Dagmawi Derg) now and the future time. We will see the future!

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela8939 5 лет назад +1

    Deki Mariam Asmera 3 Brothers: Rezene Afeworki Essayias....Meskel Jesus!

  • @user-qd5kc4qb9l
    @user-qd5kc4qb9l Год назад +2

    I love mengistu so much dude

    • @DumaM-ir7rk
      @DumaM-ir7rk 20 дней назад

      Are you Etopians or Somali or Eritrean and do you think main media did justice to give the world a balanced view of mengistu

  • @Youkidus
    @Youkidus 5 месяцев назад

    Everyone is voicing their opinions forcefully, my God, what a beauty😮

  • @user-jx1xu5zj3o
    @user-jx1xu5zj3o 5 лет назад +2

    እሞ ቀይ ሽብር ቅስቀሳ ምን ሆነ በመጨረሻ? ሻዕብያ ኸ እሞ ከመይ ረኺበሞ ይኾኑ? ኤርትራዊ ሕጂ ውን ካብዚ ንላዕሊ ብየእዱግ ኣምሓሩ ናይ ስነ ኣእምሮን ናይ ፖለቲካን ኩናት ከፊቶም ኤርትራን ኤርትራውን ንምብርካኽ ስለዚ ከምቲ ወፍሪ ቀይሕ ኾኮብ ዘበርዓንካ ሕጂ ውን ውሉድ ወለዶኦም ነበረያ ነበረ ክንገብሮም ይግባእ እዞም የእዱግ ኣምሓሩ

  • @mikekura
    @mikekura 5 лет назад +5

    it's is amazing to read a comment written by a person whose father was killed by meningitis/the butcher/

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 4 года назад +1

    ፊልሙን እንዴት እንዳኘው።

  • @zakirabdusamad9713
    @zakirabdusamad9713 4 года назад +1

    I wish i could be like you

    • @DumaM-ir7rk
      @DumaM-ir7rk 20 дней назад

      Are you Etopians or Somalians or Eritrean ? Please share why you want to be like him

  • @khhhjgghfuyyu7811
    @khhhjgghfuyyu7811 6 лет назад +2

    ህዝቡን ዝቅ በሎ ማውራት ግልፅነት ተጠያቂ ነት ባተ ግዜ ነበር መንጌ ምክንያትብሎ ስጠይቅ በነፃነት ስናገር እዩት

    • @Fila2112
      @Fila2112 4 года назад

      mogno generalu ante fit tenagro tasere eyale aydelem hasab sechiw....ahyaw

    • @seifugebremariam2967
      @seifugebremariam2967 4 года назад

      nonsense

  • @Ben-hm1te
    @Ben-hm1te Год назад

    Amen !

  • @Izinzogu
    @Izinzogu 10 месяцев назад

    I wish there was translation

  • @fireabyss5147
    @fireabyss5147 5 месяцев назад

    Never Surrender 👊 🇪🇹 🏹

    • @DumaM-ir7rk
      @DumaM-ir7rk 20 дней назад

      Do you also love him? What language did he speak ? Are you Etopian or Somalian or Eritrean ?

  • @allengreene9954
    @allengreene9954 4 года назад +10

    1:08: The blood of all the traitors and enemies of the DERG👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

    • @user-rw5bo5yn1w
      @user-rw5bo5yn1w 3 года назад +3

      That was the blood of innocent Eritreans sir

    • @allengreene9954
      @allengreene9954 2 года назад +2

      @ተውኅቦ ልቡና ለዳዊት Traitors are not innocent people.

    • @enochazmarino6905
      @enochazmarino6905 Год назад

      In due time, the massacres of so many villages will be brought to Ethiopian tvs and made clear of the blood chilling crimes that were commited under the Derg’s name.

  • @teshaygudissa4071
    @teshaygudissa4071 4 года назад +5

    መንጌ ጀግናነበርክ ግን ምን ያደርጋል

    • @robelaskehoge6716
      @robelaskehoge6716 4 года назад

      Feretete kkkkk mnyadergal

    • @seifugebremariam2967
      @seifugebremariam2967 4 года назад

      የወታደር ልብስ ስለለበሰ ነው ሁላችሁም መንግስቱን ጀግና የምትሉት። አገሩን ጥሎ የሄደ እኮ ነው።

  • @user-bl4hi2br4g
    @user-bl4hi2br4g 4 года назад +1

    darge awra 😈😈😈😈😈👹👹👹👹👹👹👹💀💀💀💀💀👾👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @ghirmayshuli6760
    @ghirmayshuli6760 3 года назад +5

    አገር ወዳድን እወዳልሁ ኝ

  • @ghirmayshuli6760
    @ghirmayshuli6760 3 года назад +2

    መንጌ አትዮፕያዊ ጀግና ነህ,.🇪🇷ነኝ

  • @user-ex2zh9nn3m
    @user-ex2zh9nn3m 5 месяцев назад

    አሁንኮ ለሃገራችን ምያስ ፈልገዉ እንዳንቴ ያለ አንበሣ ነዉ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 года назад

    WHAT YOU THINK DR ABIY AHMED ???

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan 5 месяцев назад

    ጀግና ነበረ።

  • @Gghagos2
    @Gghagos2 4 года назад +6

    ሞኝህን ፈልግ፡ እኔ ኣልሞቱም። ዝምባቤ የላኩት ንብረቴና ቤተሰቦቸስ? ኣንተ ቄስ እረፍ።

  • @ayinadismandefiro7159
    @ayinadismandefiro7159 6 лет назад +12

    ውይይ መንግስቱ እንዴት እንደምወድህ እግዚአብሔር ያውቃል !!

    • @theworldbreath620
      @theworldbreath620 6 лет назад

      Ayinadis Mandefiro eritreanoch benagenew neber ketfo argen le wesha new menesetew.ehe ye shermota lej.endet behiwet yenoral ??Aheya

  • @agmasdemowoz3125
    @agmasdemowoz3125 6 лет назад +4

    coming into ethiopia

  • @prisilaakilasbelay5932
    @prisilaakilasbelay5932 3 года назад

    ምክንያቱ ሞራላዊ ሕግ ከፈጸምኩ
    የሙሴ ህግ ይጠይቀኛል
    የክርስቶስ ሕግስ ምን ይለኛል
    ከትግራይ ህዝብ ጥያቄ?

  • @aschalewAschalew-sv3tt
    @aschalewAschalew-sv3tt Год назад

  • @balamfeker8279
    @balamfeker8279 5 лет назад +1

    Menga gegena neberek men waga alew jegena jegena jegena!!!!

  • @nativeabashawl6519
    @nativeabashawl6519 3 месяца назад +1

    Empty drum makes a lot of noise

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela8939 5 лет назад +2

    NEWS - Clerical Medical Deutschland
    www.clericalmedical.com/de/news/news.asp
    Diese Verträge wurden überwiegend in Deutschland, Österreich, Italien und Luxemburg veräußert und unter der Marke Clerical Medical geführt. Verträge des ...

  • @tajujemal132
    @tajujemal132 2 месяца назад

    Hager Wadad Mari *//////

  • @meharimihret5115
    @meharimihret5115 5 лет назад

    አየሁት ።።።።።።።።።።

  • @hadasgetnet3084
    @hadasgetnet3084 9 месяцев назад

    Ye tarik atella ante neh blood sacker menigistu assama

  • @Mn-yb4sh
    @Mn-yb4sh 5 лет назад

    Hezebon tmert dena mesken neber. Ante ensesa haselsela sew gedalsho. Yezare demo? Haftam nawe yminer. Bezenes bropgande ende fashen honawe. Model. Lesew metedader. ✋✋✋✋selman TEFA. ..

  • @Ehtio_neshida
    @Ehtio_neshida 6 месяцев назад

    ነሰሩ ኧተኸትንኸ ጎይታ ኧዎዳ አበቃናኸ

  • @adnandirani6481
    @adnandirani6481 6 лет назад +2

    mange yemitilut ulachum gedel gibu ehe yesetan qurach damo sew adergchu setinegeru atafirum ende???

  • @eritreanadeyadijeganu432
    @eritreanadeyadijeganu432 4 года назад +1

    Hadami abey dea alo ezi kulu gura rokrak adka gedifka hadimka hzbawi gnbar edu riekaya eka dhreka weyane mexien nsen kea way way chreen hizen tetewyen slezi etiopiya ab alem zehfr tarik zelekum futurat ekum duhulat

  • @zeryehshefrwe3866
    @zeryehshefrwe3866 4 года назад

    Ahune tasefalegilake la Ethiopia bawenat

  • @saneyamohammed5719
    @saneyamohammed5719 5 лет назад

    Yailh. Yarb. Eset. Hayr. Ysafn

  • @user-bm3nc8nk5r
    @user-bm3nc8nk5r 7 месяцев назад

    I think megitsu haile mariam is my neighbor

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 4 года назад

    የርስ በርስ ውጊያ የቀረባት የተባረከች ሀገር መልሰው እነርሱ በቃላት እኛኑ ወህኒ ቤት ያስገቡበት ነበር ኢጂብሺያን ግደለው ስቀለው ክርስቶስ ዋ መንግስቱማ ቀላል።ቴክኖሎጅው በደንብ መጠናት አለበት።

  • @zakiazionheart2370
    @zakiazionheart2370 4 года назад +1

    We human beings we will never happy or agreement with any leaders. Each leaders we have negative thoughts things to say about. Because everyone think to know or to doit better than others. We will always confused critically. Because we are so jealous and Europe USA are back ground to manipulate peoples for not supporting our leadership one others self hate selfish. Than to UNITED States of African in one Nation and stop tribalist and work together for make African Great. .

    • @josephochan3984
      @josephochan3984 4 года назад +1

      I like this guy very good man keep tell them good

  • @wayoowayyolamiikoocell6830
    @wayoowayyolamiikoocell6830 3 года назад +1

    🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

    • @DumaM-ir7rk
      @DumaM-ir7rk 20 дней назад

      It’s like you also support this guy when media is showing us a different picture of mengistu ? Are you Etopians , Somali or Eritrean?

  • @user-cr1or6ox7n
    @user-cr1or6ox7n 5 лет назад +4

    መንጌ ጀግና ነዉ ። አገር ወዳጅ ኢቲይጲያዊ ነዉ ዳር ድንበሯን አስከብሮ የኖረ ምርጥ መሪ

  • @allengreene9954
    @allengreene9954 4 года назад +12

    He looks like an older Eddie Murphy with hair.

    • @samsong6746
      @samsong6746 2 года назад +1

      😁 he is no joke though

    • @allengreene9954
      @allengreene9954 Год назад

      @@samsong6746 I wonder if Eddie does have Ethiopian in him😮😮😮😮

  • @yibeltalzeleke3014
    @yibeltalzeleke3014 4 года назад

    Hagerhn emtayibet emetgebabet kn nafekegne geta fekadu kehon ewn baderegew Belen entselelehaln wudachin

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 5 лет назад +4

    እኝህ ቄስ የት እንዳሉ የሚያውቅ ሰው አለ

  • @ethiopiafirst330
    @ethiopiafirst330 5 лет назад +1

    EWP WONDER party ,

  • @eriberhe5887
    @eriberhe5887 4 года назад +8

    Wedi shermuta

  • @mejiger
    @mejiger 6 лет назад +1

    ye min goma new yetenefesew?

    • @peaceandpeaceful4538
      @peaceandpeaceful4538 5 лет назад +1

      ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
      የሱዳን ነዋ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @zabadjama1341
    @zabadjama1341 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏🐅🐅🐅

  • @user-tg7vs9rv9r
    @user-tg7vs9rv9r 5 лет назад +1

    ጀግነየምትሉደምስላራጨከሰ80በላይአዛውንትሺማግሌየርሸነአበሻይህንንትፍልጋላችሁይገባችዋል

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 5 лет назад

      Yete yegebachuhal. Tlante bole teweldo bole yadegew chatune sigarawen, hashisune, setune alcoholune, endesew ynberekekewe.

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 5 лет назад

      Ere sentu Enateye, este kuche belene enenegager. Bekeye sheber Ke ande bete ye 4 legohahewen askerene lemewsed enatena abate yeteyetune kefelu tebelw tebederew kefelew wesdewal. Bekeye sheber yetegedele hulu beteseb yeteyetune yekefel neber. Zare yehe nefese bela diyabilose gegena tebale. Weye geza.

  • @EdiluAshango-gr4mj
    @EdiluAshango-gr4mj Год назад

    መንግሰቱ ሀይለማርያም

  • @user-zd3vn1wf7s
    @user-zd3vn1wf7s 4 месяца назад

    ትላንት የኢትዮጲያ እያንዳንድዋ እናት በቀይሽብር ጥቁር ያስለበሰ መሃን በሆንኩ ያስባለ አረመኔ ለስልጣን የማይገኙ ውድ ጀነራሎች የበላ ዕድሜ ይስጥህ የምትሉ ቀጥተኛ ገዳዮች ነበራችሁ ወይ የገዳይ ቤተሰቦች ናችሁ ለምንሰጣቸው ኮመንቶች በአጋጣሚ ብላክ ሊስት ውስጥ አስገብቶ ስለመብት ስብሰባዎች ቢኖሩ በዚህ ጊዜኮ እንዲህ ብለህ ነበር ብሎ እስከነመረጃ ነግሮህ እፈር ለመናገር ብሎ የተጎዱ ቤተሰብ ፊት ሊያዋርዱህ ይችላሉ ቀይ ሽብር ሬሳ በየአካባቢው ቀኑን ሙሉ ፀሃይ ላይ አስጥቶ የሚውል ማድነቅ አረመኔነት ነው

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 11 месяцев назад

    Weyana askesenew fessam barya. Kebtu

  • @ramzifearon6611
    @ramzifearon6611 4 года назад

    Babayewa balsasat ye Mengea lij neanig biye new mimlew BEWINET !!!

  • @eyob3855
    @eyob3855 6 лет назад +5

    menge abate nurlen ilove you

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 5 лет назад +1

    Mengitu hilemaryam adeharin keberten yetale jegina!!!!!