ዶ/ር አብይን ያስደነገጣቸው የአማራው ክልል ወጣት ጥያቄ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 615

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 9 месяцев назад +9

    እውነተኛ ፉኖ ጀግና ነህ አማራ ሆኜ በመፍጠር በጣም ደስተኛ ነኝ የኔ ጀግና ፈጣሪ ያሳድግህ ይጠብቅህ

  • @MelakuMoges-t5n
    @MelakuMoges-t5n 6 месяцев назад +16

    የኔ ጀግና የአማራ ደም እዲ ነው ❤❤❤❤

  • @AlemuWanaw
    @AlemuWanaw 4 месяца назад +16

    አማራነቴን እኮራበት አለሁ ጅግናው ወድሜ ቀጥልበት 💪💪💪

  • @Mulu-o8j
    @Mulu-o8j 10 месяцев назад +11

    ቀጣዮ የአማራ ተመስገን ጥሩነህ
    አያሳድግህ

  • @Nefisawurgesa908
    @Nefisawurgesa908 7 месяцев назад +23

    ፍትህ ለተገፋው ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢

  • @getachewalemu5918
    @getachewalemu5918 2 года назад +12

    ተባረክ ወጣቱ ላይ የስራ አጥነት ችግር ተባብሷል አብቹ ግን ከህልም ውጡ ያለ ለምን ይሆን

  • @MatherAbiye
    @MatherAbiye 7 месяцев назад +9

    ትባረክ ። የኔ ውድልጅ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kokebeseid
    @kokebeseid 7 месяцев назад +4

    በርታ የሚያዋጣን እውነቱን መመስከር ጥፋቱን መኮነን ነው ሁሌም ማልቀስ ወይንም መፎከር ለውጥ አያመጣም ።

  • @asdadf8839
    @asdadf8839 2 года назад +22

    አማራ መቸነው እምንነቃው ሳይገባን ማጨብጨብ ሳንረዳ ማድነቅ ዋጋ እያስከፈለንነው

    • @Tamiratanase
      @Tamiratanase 6 месяцев назад

      በሰዉ ሀገሪ ቁጭ ብለሽ አታለቅልቅ አለቅላቅ ወጣቱ ስያልቅ ብቻሽን ልትኖሪበት ነዉ መተሽ ተዋግህ እንይሽ እስትህ?

    • @FelekechTamen
      @FelekechTamen 3 месяца назад

      ሰቀ😘?🙄@🙄?@😁¡!!¡')

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x 7 месяцев назад +3

    አማራ ማለት ይሂነው እውነታው እኮንም አማራ ሆንኩ😢💚💛♥🐅💪

  • @mustafayasin8146
    @mustafayasin8146 2 года назад +41

    አማራ ማለት እሄነው እንኳንም አማራ ሆንኩ ያሳድግህ

  • @alex13ethiotube91
    @alex13ethiotube91 2 года назад +13

    ወጣት እያቸው ተሻለ ክልብ እናመስግናለን

    • @makdis4094
      @makdis4094 2 года назад

      Ygermal abrn new yetmarnew kirakir brtu beteseb

  • @gogamezalaleme3723
    @gogamezalaleme3723 2 года назад +20

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክህ ያቆይህ ጀግናው የአማራልጅ

    • @wdyohtsuwb7992
      @wdyohtsuwb7992 10 месяцев назад

      አንች ጂልፊት😅😅😅😅

  • @g.d2239
    @g.d2239 2 года назад +17

    የሚያድግ ጥጃ ከማሰርያው ያስታውቃል ይላል ያገሬ ሰው። አቦ ደበርከኝ ያብይ ስራ አልገባህም ወይም ተከፍሎሀል ።

    • @zd.mhemeddi5667
      @zd.mhemeddi5667 2 года назад +2

      ተከፍሎትነው ጥርሳም እናያብይ ሴራጠፍቶትነው ደሞ አማራ አደለም ድቃላነው

    • @g.d2239
      @g.d2239 2 года назад +1

      @@zd.mhemeddi5667 ወዳጀ በአሁኑ ግዜ እኳን ዲቃላው ተወላጁም ሆዳም ለሆዱ አዳሪ ከሆነ ሰበትበት ብለዋል

    • @redyahammed5697
      @redyahammed5697 2 года назад +1

      አቤት አምላኬ ሆይ ምን አይነት ምግሰት ነው ኢትዮጵያ ምሬ አጣች 👆👆👆👆👆😢😪😢😪😪😢😢😢😪😢😪😢😪😢😢😢😪😢😪😢😪😢😢😪😢😢😢😢😢😢😪

    • @g.d2239
      @g.d2239 2 года назад

      @@redyahammed5697 አዎ መሪ ድሮ ቀረ የአሁኑማ ማጅካም ሆነብን ጭራቅ ሆነ ወይ ጉድ አጨብጭበን ሰቅለን አልቅሰን በምን ይውረድ

    • @ejigayehu-cq5bi
      @ejigayehu-cq5bi 7 месяцев назад

      አባቱ ሚኒሻነው😂አጎቱ አድማብተና😂የበአዴንየልጅልጅነው በጥቅሉ😂😂😂

  • @hanaabay3439
    @hanaabay3439 2 года назад +25

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ሰላምህን የብዛልህ አማራ አማራ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ 😘💚💛❤️

  • @BantayehuAdigo-s1f
    @BantayehuAdigo-s1f Месяц назад +1

    እያቸው ተሻለ አንተንም ወሰዱህ አንተን ሳውቅህ ደፋርና ጎበዝ እንጂ በታምር እንዲህ አልጠብቅህም ነበር ውሽክሽክ እማትረባ ነህ ዳግም ተመስገን ጥሩነህ ነህ።

  • @مدينهمدينه-ت7ش
    @مدينهمدينه-ت7ش 7 месяцев назад +2

    አብይ አህመድ ወረ አታብዛ የአማራን ሀዝብ መጨቆን ይብቃህ

  • @selemontade
    @selemontade 10 месяцев назад +2

    ጀግና ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ZeybaTesfaye
    @ZeybaTesfaye 4 месяца назад +3

    አማራለዘላለምትኑርልን

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 10 месяцев назад +1

    ወንድሜ. ኤግዚሃበርይ. ይጠብቂይ. ❤️❤️❤️❤️

  • @RFFR-q5o
    @RFFR-q5o 3 месяца назад +1

    ጀግናውየአማራልጅበርታልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ATGC-yr7jj
    @ATGC-yr7jj 2 года назад +10

    ሲጀመር ጥያቄና መልስ ብሎ ነገር የለም ቁማር ነው። የአማራ ወጣት እዚህ የለም የትርፍ አንጀት ተላላኪ እንጂ። አቢይ እና ቁማሩ ይቀበራል።

  • @ፋፊነኝህልሜናፋቂ
    @ፋፊነኝህልሜናፋቂ 2 года назад +5

    እደዉ እዳይገድሉህ የኔቆንጆ አላህ ይጠብቅህ

  • @amanuelasefa-w5r
    @amanuelasefa-w5r 3 месяца назад

    God bless you. It is wonderful training.

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤ወድም 😢😢አብዮእጅ እዳገባይከሰወየእባብነዉተጠቀቁአላህይይልህአተእባብ

  • @مونا-ع7ز
    @مونا-ع7ز 7 месяцев назад +3

    ፈትህ ለአማራ ህዝብ ያረብ❤

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 10 месяцев назад

    ጂግና ነህ መንታ ቢትሆን ደሥይላል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @sebelebekele8841
    @sebelebekele8841 2 года назад +14

    ወይኔ ጀግናዬ ወይኔ ውድድድድ

  • @bertukantakele9167
    @bertukantakele9167 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን ወድሜ

  • @amehatesfaye7803
    @amehatesfaye7803 2 года назад +1

    Docter abiy እድሜክ ይጠር

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 10 месяцев назад

      😂😂😂አዉነት. ያስብላል.

  • @mehmadselmana
    @mehmadselmana 4 месяца назад

    አማራጀግናነዉ❤❤

  • @mahitemkelemu8958
    @mahitemkelemu8958 2 года назад +5

    ጀግና ወጣት የሀገር አለይታ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 года назад +7

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️
    ፍትህ ለሚገደሉ ንፁሐን💚💚💚💛💛💛❤️❤️
    ፍትህ ለሚገደሉ ንፁሐን💚💚💚💛💛💛❤️❤️
    ፍትህ ለሚገደሉ ንፁሐን💚💚💚💛💛💛❤️❤️
    ፍትህ ለሚገደሉ ንፁሐን💚💚💚💛💛💛❤️❤️
    ፍትህ ለሚገደሉ ንፁሐን💚💚💚💛💛💛❤️❤️
    ፍትህ ለሚገደሉ ንፁሐን

    • @mulinedi3848
      @mulinedi3848 2 года назад

      እድገደሉ ዬፈቀደችው ፋኖ ነው

  • @MdenaSead
    @MdenaSead 26 дней назад

    ጂግናነህ።የኔዉዲም።አለህየጠብቅህ🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BertukanMitaw
    @BertukanMitaw 6 месяцев назад +1

    ❤❤ጎበዝ🎉🎉የኔ ጀግና🎉

  • @مدينهمدينه-ت7ش
    @مدينهمدينه-ت7ش 7 месяцев назад

    ማሻ አላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ👍👍

  • @mdeeeeassa4775
    @mdeeeeassa4775 8 месяцев назад +1

    አላህ ይናቅልህ ድፍት ያርግህ መድሀኒአለም

  • @omaromar-i9q1g
    @omaromar-i9q1g 3 месяца назад

    አማራነትይህነው💪

  • @GirmaGizaw-o5o
    @GirmaGizaw-o5o 10 месяцев назад +3

    የእነ ሽመልስ የመሰሉ ከፋፋይ አሳብ ያሉ ይዞ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 2 года назад +1

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️
    በመላው ኢትትዮጵያ የም ትገኙ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ
    ይህን ዘረኛ የገዳይ ቡድን በጊዜው ባለመቃወማችን እየገደለ :_እያፈነ _እየዘረፈ ሸኔ የሚል ገዳይ ሠራዊት በማደራጀት በማስታጠቅ እያስጨፈጨፈ እያፈናቀለ ይገኛል ለዚህም የድል አድራጊነትየኢትዮጵያ ምልክት የሆነውን ባንዲራችንን አውርዶ የፓርቲውን ባንዲራ ለመተካት ሲታትር ተማሪዎች ተቃውመዋል ይህን በጊዜው መቃወምና ማስቆም አለብን ነገ ከዚህ ይብሳል.. አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠላት መሆኑን ልንረዳ ይገባል ..

  • @EmiyamrewHebtamu
    @EmiyamrewHebtamu Месяц назад

    ፈጣር እድሜህን ያሳጥርህ

  • @ImroImro-vy9bo
    @ImroImro-vy9bo 5 месяцев назад +1

    ሀይ ሰለም ለኢትዮጵያ የጎጀሜው ልጅ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 10 месяцев назад

    💪💪💪💪💪💪ጀግናዬ.

  • @AndargAwlew
    @AndargAwlew 3 дня назад

    የኔ ጀግና እድሜ ይስጥሕ

  • @MedhanitMesfin-w9i
    @MedhanitMesfin-w9i 4 месяца назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ደሜነህ ወድመ

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 6 месяцев назад

    ማንበብ ለማንበብ እየሞከርክ ነው።በርታ ሰነ አዳሪው።

  • @NasserHamadse
    @NasserHamadse 7 месяцев назад

    ጀግና ይኸነው አማራ እደግ አግዚአብሔር ይጥቅህ

  • @AlexanderNega
    @AlexanderNega 6 месяцев назад

    ምን ሰላም ኑሮ ነው ኢትዮጵያን ዙረን ምነውቃት ።ከቤታችን እንኳን እየተገደልን

  • @NuredinSultan-x7g
    @NuredinSultan-x7g 7 месяцев назад

    You are examplry youth for all Ethiopians!!thankyou bro!! I have no nation but have nationality!!

  • @tigist-o2r
    @tigist-o2r 5 месяцев назад

    እግዚያብሔር ሰላምህን ያብዛልን

  • @zedagimeshetu2822
    @zedagimeshetu2822 2 года назад +11

    ጠየቂዎቹም ተሳታፊወቹም ጥያቄውም ቀድሞ የተመረጠ ነው!!! አስደንጋጭና አስገራሚ ቀርቶ የአማራ የሚሆን ምንም የተጠየቀ ነገር የለም!

  • @abu-n9b
    @abu-n9b 2 года назад +10

    የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @FousiyaFousiya-e2q
    @FousiyaFousiya-e2q 8 месяцев назад

    የኔአንበሳእንኳንምአማራሆንክውሰጤነህ❤❤❤❤👍

  • @meseleoke9577
    @meseleoke9577 2 года назад

    በወጣቱ አዕምሮ ኢትዮጵያነት እንድኖር እያደረጉት መሆንዎ ደስ ይለናል፡፡

  • @AbnetMelke-p4g
    @AbnetMelke-p4g 13 дней назад

    እንዲህ ስንወያይ ሲያምርብን

  • @nigestbekele7271
    @nigestbekele7271 2 года назад +6

    እኔስ ገረመኝ 🙏🙏🙏በኢ/ት ትርጉሙን ንገሩኝ?

  • @AhmedYimam-s6n
    @AhmedYimam-s6n 5 месяцев назад +1

    ፍትህ ለተጨቆነው ለአማራህዝብ

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ያሳህ ፋኖን ነው ፀፈኛ የምትለዉ ዲቋላ ቀንህ ጠብቅ ፅፈኛ ነው የምትለው ፍኖን😮

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 7 месяцев назад

    የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ፤ እግዚአብሔር ያሳድግህ አንተ ልጅ ።

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 2 года назад

    ይገርማል ጩኼታችውን ለቅሶአችውን ንግግራችውን ሁሉ አሰደንጋጭ መሬት አንቀጥቅጥ እንደሆነ ደጋግማችው እገለጻችው ሌላውን የማንኳሰሲ አባዜ የሚለቃችው መቼ ይሆን አሁን የቀራችው ቢኖር ፈሳችው ከመጥፎ ሸታነት ወደ መሬት አንቀጥቅጥ አሰደንጋጭ እንደሆነ መግለጽ ቢሆንም በዚህ ጩኼት አትራፍ መሆንግን አይቻልም

  • @KoyooWeliso
    @KoyooWeliso 7 месяцев назад

    አማራ ብቻ ነዉ አገር የሚወደው ሌላስ አይወድም ማለት መዉደድ ማለት ጮኹትና በመሣሪያ ሕዝብ መረበሽ አይደለም ጉራኛ አትሁኑ ቀረርቶ አታብዙ አገር መውደድ በሥራና በልማት ነዉ

  • @Yismawamsalu
    @Yismawamsalu 6 месяцев назад

    ተመችተህኛል ጀግናው እያቸው

  • @zenebewerw
    @zenebewerw 3 месяца назад

    ማሪያምትጠብቅልን❤

  • @MekdesAlemnew-i5d
    @MekdesAlemnew-i5d 3 месяца назад

    እዉነትነዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulugetaEshetu-i1l
    @MulugetaEshetu-i1l 6 месяцев назад

    ይመችህ ወጣት እዳተ ነዉ ❤❤❤❤

  • @ነቢያትአደምይመር
    @ነቢያትአደምይመር 7 месяцев назад

    ጀግናውያማራልጅ❤❤❤❤❤

  • @tsehaynehatnaf9246
    @tsehaynehatnaf9246 2 года назад +5

    አርስቱን አይቼ ተታለልኩ

  • @abebedenekew9851
    @abebedenekew9851 2 года назад +3

    Very good comment

  • @HamudiJemil
    @HamudiJemil 3 месяца назад

    አማራ አማራ ምንም ትርጉምየለውም ሰርተህና ሁነህተገኙእስኪ

  • @HatyHaty-d4l
    @HatyHaty-d4l Месяц назад

    ጀግናየአማራልጅነኝ

  • @SshaHajah
    @SshaHajah 9 месяцев назад

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏

  • @CalmJasmine-hj8ix
    @CalmJasmine-hj8ix 8 месяцев назад

    ጎበዝ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 9 месяцев назад

    እንካንም አማራ ሆንክ የኔ ጀግና

  • @abebe7532
    @abebe7532 10 месяцев назад +2

    Yehe Amara aydelem ‼️
    Banda ‼️

  • @eexx8265
    @eexx8265 9 месяцев назад

    የማትረባ ደግሞ እኛ ያማራ ወጣቶች ይላል የሚገርመኝ ጀግና ጀግና የምትሉ አማራ ነን የምትሉ አፈር ብሉ እኛ ያማራ ልጆች ያብይ ነብሰ በላ ደጋፊ አይደለንም ይሄ ግን ገበሬ ይልቅ አድቦ ከብቶቹን አይጠብቅም ጅላፎ

  • @Seadaseada-e7s
    @Seadaseada-e7s 4 месяца назад

    አፈር ብላና እያመሠገንከዉ ነዉ አማራ ይጥፋ ብሎ በአማራ ላይጣቱን የቀሠረዉ ማን ሔኖ ነዉ?አረ አማራ ተዉ ንቁ ተነሡ አታሺቃብጡ .ትንሽ አበል ሽንኩርት እማይገዛ ሥሠጥሕ እውነት መሠለሕ ትንሺ ቆይቶ በጀርባሕ ያሣርደሐል በየዋሕነት እሥካሑን ሞተን አሑን እንኳን አንነቃም😢😢😢😢

  • @fafitube6702
    @fafitube6702 2 года назад +1

    ብልጽግና ጽፎ የሰጠውን ነዉ ያነበበው አይ አማራዬ

  • @TafesaRoba
    @TafesaRoba 6 месяцев назад

    ጥሩ መልስ ነው፡

  • @Mekdesasmamaw-r7e
    @Mekdesasmamaw-r7e 5 месяцев назад

    ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ጀግና

  • @FulldayDerejaw-ch3kd
    @FulldayDerejaw-ch3kd 9 месяцев назад +1

    ቀጥልበት

  • @Wende-l3o
    @Wende-l3o 5 месяцев назад

    በርታልን ወድማችን

  • @workedabbas6547
    @workedabbas6547 2 года назад +2

    የኔ ጊታ ጎበዝ

  • @comceil5329
    @comceil5329 2 года назад +5

    የኔ ጀግና ነህ

  • @getnetYenabat
    @getnetYenabat 3 месяца назад

    እኛ የአማራ ወጣቶች.......

  • @BeyaMobile-w5l
    @BeyaMobile-w5l 4 месяца назад

    ጠብቅ ፋኖ simarkh መልሱ endayitfabh

  • @SisayGessese-fo2nd
    @SisayGessese-fo2nd 6 месяцев назад

    እንደዚህ አይነት ቆሼ በየዘመኑ ይቀጥላል።

  • @balkawubasazn1509
    @balkawubasazn1509 2 года назад +1

    ጀግና የኔ ወንድም።

  • @aw0kealtaseb741
    @aw0kealtaseb741 2 года назад

    Bertalgn Amhara !! Abiy fetari yinkelh__-

  • @walelignkindie7242
    @walelignkindie7242 5 месяцев назад

    ወይ ጉድ አልሰማውትም ነበር አሻም ቲቪ ላይ ግን ሀሣቡን ሰምቼው ነበር እና አዋቂ ነኝ ለማለት መሞከሩ ገርሞኝ ነበር ጭራሽ ከአብይ ፊትም አሽቃብጦልኛል

  • @fsehadesalegn
    @fsehadesalegn Год назад

    ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር

  • @EkramSeid1994
    @EkramSeid1994 6 месяцев назад

    ሥራ እድል ቀርቶ መሞቱ በቀረልን ህዝብ ሠላም ዉሎ በገባ የተከበረዉ የሰዉ ልጅ እንደተራ ነገር እየረገፈ ስለ ስራ ትጠይቃላችሁ

  • @FikaduAmare-wt2ep
    @FikaduAmare-wt2ep 9 месяцев назад

    እያቸው ተሻለ በጣም አኮራሃኝ እንኳን የኔ ሆንክ

  • @danilignmekonnen9364
    @danilignmekonnen9364 2 года назад +14

    ብልጽግና ጽፎ የሰጠው ነው።

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 10 месяцев назад

    ለአማራወች የተከለከለውን ማዳበሪያ በወቅቱ ስጧቸው ለህዚህ ረሀብ ያደረጋችውት የለን በመከልከል ነው ተጠያቂው ማነው

  • @SamrawitKassa-jc2zb
    @SamrawitKassa-jc2zb 9 месяцев назад

    Fethi lmemotu hetenate fitehi💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️

  • @HatyHaty-d4l
    @HatyHaty-d4l Месяц назад

    ሀያትይማምአማራነኝበአማራነቴአልደራደርም

  • @Amani-n8j
    @Amani-n8j 8 месяцев назад

    ❤❤❤የኔ ጆግናናኔናኔ

  • @abdumohamed2978
    @abdumohamed2978 2 года назад +2

    ሰላም በመጀመሪያ እንዳይገለው

    • @HikmaAhmed-c8o
      @HikmaAhmed-c8o 8 месяцев назад

      እኔራሱእያልኩነው

  • @haiktown5040
    @haiktown5040 2 года назад +3

    ጀግናነክ

  • @fun-loving7625
    @fun-loving7625 2 года назад +4

    ማነኝ ማነኝ አጨብጫቢ ነኝ 😂😂😂😂