Ethiopia [ታሪክ] ሻምበል መንግሥቱ ገመቹ - ፪ Mengistu Gemechu | Mengistu Haile Mariam | Fasika Sidelil

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 14

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 7 месяцев назад +3

    መንግስቱ ገመቹ በደርግ ላይ ተንጠላጥሎ የነበረ እና የመንግስቱ ሀ/ማሪያም ጠባቂ የነበረ ግለሠብ ነበር።የ1981 መፍንቅለ መንግሥት እሱ ባያከሽፈው ኖሮ፣ ዛሬ አገራችን እዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ አትገባም ነበር።ነገሮች ካለፉ በኋላ እንዲህ አስበን ነበር አይሰራም።ከንቱ ውዳሴ ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤

    • @alemubelay3124
      @alemubelay3124 7 месяцев назад

      መንግሥቱ ገመቹ የመንግሥቱ ሃ/ማሪያም ጠባቂ አልነበረም የማታውቀውን አትናገር።
      መፈንቅለ መንግሥቱ ቢሳካም ምንም የሚመጣ ነገር የለም።ወያኔም መጥቶ ምንም አልፈየደም።አሁንም ፋኖ በለው ሸኔ ወዘተ በጦርነት ምንም አይለውጥም።ብልፅግና ከሥልጣን ማንሳት ይችሉ ይሆናል።ግን ለኢትዮጵያና ለዚህ መከረኛ ሕዝብ አንዳች የሚተክረው ነገር አይኖርም።ባጭሩ በጦርነት የሚመጣ መፍትሔም ሰላምም የለም።

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 3 месяца назад +2

      yematakiwoun atekebateri dedeb shermuta

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k 7 месяцев назад +3

    ሰው ካለ ቀኑ አይሞትም

  • @balewsimeshaw9646
    @balewsimeshaw9646 7 месяцев назад

    በቀጣይ እንዲሁ እንዳማረብን ተመልሰን እንገናኝ

  • @HamidHamid-pe1wf
    @HamidHamid-pe1wf 7 месяцев назад

    ኣጥፊ ሰው ነው። ሁሉም የደርግ ኣባላት በደም የታጠቡ ዎንጀለኞች ናቸው

  • @HamidHamid-pe1wf
    @HamidHamid-pe1wf 7 месяцев назад

    ጥያቄው የኣብይ መንግስቱ ገመቹ ማን ነው? ኢትዮጵያ ሰልጣን ጠባቂ ኣንድ ሰው ነው።

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 7 месяцев назад

    ፩) መንግስቱ ተሳደበ ... አንጓጠጠ ... ከራሱ ሌላ የሚሰብ ሰው ያለ አይመስለውም ነበር ... ታሪክ እራሱን ይደግማል .... የሚባለው እንዲሁ አይደለም ::
    ፪) ፋሲካ ሲደልል... ሰምን መልኣክ ያወጣዋል አሉ ... ከመንግስቱ ኃይለማርያም በላይ ይህን አገር ለወደቀት ያደረገ - ተስፋዬ ወ/ ስላሴ አይደለም ?!
    ፫) የደሕንነት ዋና ሐላፊ የነበሩት ሰዉ ... ለመንግስቱም ... ለሕዝቡም ... ለራሳቸውም ሳይሆኑ ... አሲረው አሲራው ሴራቸው ሰዉ ከመብላት በላይ አንድ አላማ ሳይዝ ... እንደጨው ምምተው መጥፋታቸው ... እውር ቢፈርድ - እውር ይወልድ ... እንደሚባለው ሆነባቸው

  • @Badema1991
    @Badema1991 7 месяцев назад +2

    መንግስቱ የሚሞተው ገና አብይ ከሞተ በውኋላ ነው በ96 አመቱ እመኑኝ

    • @bisratzewdie9081
      @bisratzewdie9081 7 месяцев назад

      አንተስ መቼ እንደምትሞት ታውቃለህ?

    • @Badema1991
      @Badema1991 7 месяцев назад

      @@bisratzewdie9081 እበት ነገር ነህ ካንተ በውኋላ

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 3 месяца назад +1

      @@bisratzewdie9081 tebeji shermuta dedeb

    • @linamartine7578
      @linamartine7578 21 день назад

      😂😂