📌አሁንስ ወስኛለው ይሄንን ስመለከት ምንም ቢሆን በሃገሬ ብያለው‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 дек 2023
  • የብዙዎች ምርጫ የሆነውን አሚባራ ፕሮፐርቲን ለማግኘት👇
    s.imoim.net/gRCTK9
    @smuna
    Message Modern Homes on WhatsApp. wa.me/message/4U2R6QHJBVV5A1
    +251903747978 +251985811585
    0903747978
    0985811585

Комментарии • 31

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  7 месяцев назад +5

    የብዙዎች ምርጫ የሆነውን አሚባራ ፕሮፐርቲን ለማግኘት👇
    s.imoim.net/gRCTK9
    @smuna
    Message Modern Homes on WhatsApp. wa.me/message/4U2R6QHJBVV5A1
    +251903747978 +251985811585

  • @peace3791
    @peace3791 7 месяцев назад +11

    ዞሮ ዞሮ መግቢያ ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን ታክስ ለመክፈል እንኩዋን የትኛውም ቢሮ ሲኬድ መቶ ሺህ ሁለት መቶ ሺክ ኪሴ ክተት እያለ ለሚፎክረው ሁሉ ከፍዬ እንዴት እኖራለሁ : በዚህ ላይ ነገ በመቀማት እንጂ መስራት የማያውቁ እንሰሶች ዱላቸውን ይዘው የኔነው እንደማይሉኝ እንዴት ልመን!!!

  • @danielgm2071
    @danielgm2071 7 месяцев назад +8

    ለእረፍት ቤተሰብ አይቶ የገዛ አገርን ጎብኝቶ መመለስ የማይቻልበት አገር ላይ ቤት መግዛት ምን ይጠቅመናል?

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 7 месяцев назад +6

    ምን ዋጋ አለው አሁን ባለው ሁኔታ ምንም አይጋብዝም አገራችን ከባድ ነው

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 7 месяцев назад +1

    ዉይ ኪድየ ባሁኑ ሁኔታ እኳን አገር ልንናፍቅ ቤተሠቦቻቺነን ወደየት ባሸሸናቸዉ እያልነ ነዉ የሠማዩ ጌታ በምረቱ ይየንጂ ወጣቱ ወቶ መግቢያ አቷን

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 7 месяцев назад +4

    ኪድዬ የሚገርም ትልቅ ድርጅት ነው ግን በካሬ ስንት እንደሚሸጥ አልነገርሽንም ቆንጆ ስራ ነው contact እናረጋቸዋለን በርቺ ኪዲ🙏🙏

  • @ejesera
    @ejesera 7 месяцев назад +2

    እንኩዋን ስላም መጣሽ ኪዱ

  • @yabetsmelese669
    @yabetsmelese669 7 месяцев назад +1

    Wow kidiye thanks more explaining
    Amibara properties የሁላችን ምርጫ 💪💪💪❤❤😘

  • @nomore8101
    @nomore8101 7 месяцев назад +1

    Waw ይመቻችሁ በጣም ደስ ይላል 👍👍👍👍👍👍👍

  • @nonofanta9528
    @nonofanta9528 7 месяцев назад +3

    ኪዲዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @sarontamirat7296
    @sarontamirat7296 7 месяцев назад +2

    Yemigerm bota nw endezi aynet ayiche alawkm👍be kare gn sint nw?

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg 7 месяцев назад +1

    እቦሳ እሠሩ ይባላል ኪድየ🥰

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 7 месяцев назад +1

    Senite naw axaqalaye hisabe

  • @alextelahun4779
    @alextelahun4779 7 месяцев назад +1

    Kidi በጣም እናመሰግናለን!!

  • @mandemanye
    @mandemanye 7 месяцев назад +3

    Konjoye ethiowe kidi bexam newu temiwedishe ❤❤❤❤❤❤ berichilgn

  • @edilutsegaye5288
    @edilutsegaye5288 6 месяцев назад

    I know this company ,,it is a big company .

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 7 месяцев назад +1

    ኪዲዬ❤❤❤❤❤❤❤ በርቺ💪💪💪💪

  • @balechewlameboro552
    @balechewlameboro552 7 месяцев назад +1

    Kide salmi lanichi ywhuni

  • @user-ix8ug7jq6q
    @user-ix8ug7jq6q 7 месяцев назад

    Hi kidi ur programme is very good but the new or this programme is bad b/se u know the country's condition not good.

  • @user-oj1cf4mm4c
    @user-oj1cf4mm4c 7 месяцев назад

    በ ካሬ ስንት ነው ?
    ቢሮአቺሁ የት ነው ?

  • @kidistmenaassefa1960
    @kidistmenaassefa1960 7 месяцев назад +4

    First ❤always

  • @saadayassin1486
    @saadayassin1486 7 месяцев назад

    ዳያስፖራውን አታሳስች ኢትዮጺያ ቤት ገዝቶ ለመኖር ምንም ዋስትና የሌለባት አገር ከሆነች ቆየች። እድሜ ለብልፅግና!

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i 7 месяцев назад +1

    ኬሚካል በመርጨት ሽልማት ያገኘ!? ኬሚካል እኮ የ ካንሰር በሺታን እንደሚያስይዝስ ምን ያክል እናውቃለን!? ዘይቱ ና ኩኪውስ ለበሽታው መባባስ ግብአት መሆኑንስ ምን ያክል ተረድተናል!? እውቀትን እንፈልግ ለገንዘብ ብቻ አንሩጥ::አፈሩንና አየሩን እንዲሁም የ ውሃ ሀብቶቻችንን ከብክለት እንከላከል::ትልቁ ደህነት ገንዘብ ማጣት ሳይሆን እውቀት ማጣት ስለሆነ ለማወቅ ጥረት እናድርግ::