Did you follow the law when you bought the house? In the country that you're living now, can you just go outside build a house anywhere without legally obtaining the land???
Please do not lie as if the total price is 1.2 mill birr. Why don't you say it is 12 million birr from the begining. Do not cheat Ethiopian people please
እናመሰግናለን: ግንጠያቂዋ በደምብ ተዘጋጅታ ማስታወሻ ላይ ፅፉ በቅድመ ተከተል ብትጠይቅ ብትጠይቅ አሪፍ ነው
ፍትህ፡በአረብ፡ሀገር፡ተቃጥለን፡የሰራነውን፡ቤት፡አብይ፡አዳነች፡ሽመልስ፡አፍርሶብን፡ህወት፡ጨልሞብን፡አቅም፡የለንም፡ፍትህ፡ለቤት፡ለፈረሰብን!!!!!!!!!!!!!ፍትህ
Did you follow the law when you bought the house? In the country that you're living now, can you just go outside build a house anywhere without legally obtaining the land???
You need to edit the title. 600,000 Birr is only 5%. Not full cost
It is just a title
@@RomanRoman-vj5xz but deceptive title, nonetheless. Unethical.
Who this video is trying to fool . The price is 12million
ቤት የሚሰራው እሪል እስቴት ብዛተ ግን ምን ዋጋ አለው ለኛ ከባድ ነው አቅም ላላቸው ሰዎች በጣም አሪፍ ነው
በጣም ቆንጆ ነው
ፍትህ፡አቅም፡የሌለን፡ቤታችን፡ፈርሶ፡ለምንሰቃይ፡ዜጎች
This is misleading . The 5% of the unit price is $600000. Actually the price is 12 million .
ውዴ እስኪ ይሄንፕሮግራም አቅርቢልን ለኛመዳም ቅመሞች የባክቤት ቁጠባናብድር ቤትን ለመግዛት የመኪና ግዢ እና በ10አመት የሚከፈልነው የተባለውን አዋሽባክን ጠይቂልን ❤🤲🤲🤲
Best!!!!🎉🎉🎉🎉🎉
1.2 ሚሊዮን ጠቅላላ ዋጋው ነዉ ወይስ ሌላ በየወሩ ወይም ተጨማሪ ክፍያ ይቀጥላል? በአንድ ጊዜ 1.2 ሚሊዮን ለሚከፍልስ ቅናሽ አላችሁ ወይ?እናንተን እንዴት ማግኘት ይቻላል ስልክ፣አድራሻ፣e-mail . . . .
ለመኖሪያ ምቹ በሆነ ሰፈር ላይ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን❤❤❤
ደምበል/ያኮማድ ብራችንን በልቶ ቁጭ ብሏል አጣሩልን። ከደምበል ህንጻ ፊት ሆነን በስተቀኛችን ያለው ህንጻ ማለት ነው።
Volcano eruption area, near Floweha!!!
6000?ወይስሚሊዮን
በነፃ የምወስድህ ጠፋ መጀመሪያ አገር ሰላም ይሁን በማታወቅያ ህዝብን አታዶቁሩ
5% is 600,000. total payments 12,000,000. birr. Good god. extremely expensive.
12,000,000 Birr, for one-bedroom appartement!
Ethiopia became G7 country?
3 መኘታ ስንት ነዉ
25000000
በዚህ ዋጋ እየሸጣችሁ አይደለም እዝህ የምታወሩትና ቢሮአችሁ የምታወሩት ዋጋ በምንም አይገናኝም መነሻ ሰላሳ ሀያ አምስት ሚሊየን በላይ ነው ውድ ነው
Enamesegnalen❤
Gebeya media tenesh teshalalachu belen anasbem neber ahun gen sew masasat gemerqchu
Teriuenewr 6:16
1 bed 12 million ,አቡስኩ ጉቡርኩ አሉ ኡያቴ ይሄ ቅድም ታይቶዋቸው ነው
እሳር ቤት በአዲስ አበባ መስራት አይቻልም😅😅😅ይህን ያህል ብር ማነው እሚገዛው??እኔ አገሬን ብቻ ልግባ እንጅ እሳር ቤት ነው በደንብ አድርጌ እማሰራው ብቻ አምላካችን ሰላም ይስጠን።
እዴት ይታያል ህልም ነበረኝ
Gena be 1 million birr tishetalehe
Dhan aymetnem Allah alien legna ledhochiy
የሼራ ቤት ነው ?
አፍሽ ምንድነው ልጅ
It might be complicated in the next 50 + years…,
ምን አለ እደዚህ አይነት እድሎች በክልል ከተሞች ቢኖር ኡኡኡ ደሤና ኮበልቻ 😂😂
እኔ ቤት አለኝ ደሴ ትገዛለህ
ሠላም ወድም ጫላ የቁቡ ብር እደት ላስተላልፍ በቢሮ ቁጥር ስደውል አያነሡም የባክ ኮድ ካለው ብትልክልኝ ከይቅርታ ጋር የተመዘገባችሁ ከመዳም ቅመም የወጣላችሁ ካላችሁ ኮሜት ፃፉልኝ ደግሞ እስድስተኛው ወር ላይ እንገናኝ
እቁቡ እኔንም አስገቡኝ ውድቼ
አሁን ቁሞልደ ምዝገባው
Ere atifogeru....
አሁን የሌለዉ ከአንድ ወር ቦኃላ 600 መቶ ሸህ ከየት ይመጣል😂😂
Wehteamoh
አበደች አቤቤ ስምተሻል ያንች ተባባሪ ናቼው
ልክ ነህ ወንድሜ ድሆች በልማት መል እያፈናቀሎ ነው የዘገየ ቢመሰልም ግን የሚቀድመው የለም ይፈርዳል!!!
😂😂 lumux bandira sayi tizi milegn miqagninetachu nw qomcewach😅
❤
11:27 🎉😅@@hwhw1750
Stop reporting false information to your audience !
ሚዲያ አገኘው ብላቹ ተቦርተፉ
ብር፡የለንም፡ደሀ፡ነን
Arestu 1.2 yelal ...not good internally lela...
Be dolar new yemishetut
Adama magenyi anchilm indz ante chains
Ere atewahu setastelu
Please do not lie as if the total price is 1.2 mill birr. Why don't you say it is 12 million birr from the begining. Do not cheat Ethiopian people please
😅😅ኪራይነው ወይስ እንደባለፍው ኪሳራ
Alefalegeme lasu yatatakosa lana yetarefale😂😂😂😊
የማዳም ቅመሙች ያዊጣል ወይ
Be mejemeriya Yordanos setewan askemet ,betam ye mastenagued discipline yeguolehal,that's no good for bisuness and customers people
ሰርተው ሰርተው ግራ ገባቸው የድሮ እያሳዩ ገንዘብ ወስደው ሁሉም ማስታወቅያ ላይህ አንድ አይነት ውሸታም ብቻ
5%=600000
*100=30000000😅😅😅😅
I need phone #