Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለምን ባለ1 /በለ2/በለ3 መኝታ የዋጋው ዝርዝር አትጠይቂም የቆመ ህንፃ ይሸጣል ብትልን ምን ዋጋ አለው
በጣም ቆንጃ ነው ወለድ የለውም አሪፍ ነው ❤
ለምን የአንድ ክፍልን መኝታ ቤት ዋጋ የሁለቱንም ክፍል የሶስቱንም ክፍል ዋጋ አታሳውቁንም
ባለ ሦሥት መኝታ ሙሉ ዋጋው ሥንት ነው? ወይም የካሬ ዋጋ ሥንት ነው?
በካሬ ስንትነው
ጠያቂዋ ግራ የገባሽ መላሽው ግራ የገባው
3 መኝታቤቱ ሙሉ ዋጋው ሰንት ነወ ?
እኔ ቤት ለመግዛት እፈልጋለሁ፣ እየኖርኩበት ለመክፈል ደግሞ በጣም አሪፍ ነበር። ግን ምን ዋጋ አለው ግልጽ ያልሆነ ዋጋ ነው የተናገረው።
በካሬ95,000ነው
@@hiwotengda6170 እና ያለቀ ቤት አላችሁ? አሁን ለመግባት ነው የሚፈልገው።
@@hiwotengda6170ባለ 1 መኝታ ከነ ሳሎኑ ከሽናውና ሽንት ቤት ከነ ሻወር ቤቱ ስንት ካሬ ይሆን?
@@hiwotengda6170ባለ አንድ መኝታ ኩሽና ሻወር ቤትና ሳሎን ስንት ካሬ ይሆናል?
@@hiwotengda6170ውድ ነው በሀያት ሪልስቴት በ80 ሺ ነው15 ሺ ጭማሪ አለው ያው ወለድ ማለት ነው ጭማሪው በዛቢቆይም ክፍየው
Great thanks from tigrayns USA EthiopiaTikidem Ethiopia forward. Do you payment plan. Keep up the good work thanks
It’s not clear information what is the price without percentage?
ሲልስማኑ (salesman) ትንሽ የኮሚዩኒኬሽን ችሎታህ ላይ መሰራት አለብህ ! ልጅቱዋ ብዙ ሚና ተጫውታልሃለች ( አንተ ማድረግ ወይም ማለት ያለብህን) እሱዋ በማለት ጥሩ ኢንተርቪው እንዲሆን አድርጋዋለች !
😂😂😂 are you trying to buy?
ገጠሬ ነው ለዛ ነው
ልትገዛ ያሰብከው ሰውዬውን ነው መሰለኝ
What is the price for 3 bedrooms apartment?
ትንሹ 12 ሚልዮን ከሆነ ትልቁ ካሬ ስንት ልሆን ነው ?
ፋ! ፈሸ😅 ገለቴ የት አካባቢ ነው
በወር በወር ሶስት ሺህ ብር ያስገባል ብትሰጡን ብድር ቆንጆ ነው ቤቱን
በካሬ 100,000 ነው 60% እስከ የካቲት 40% በአምስት አመት ከወለድ ነጻ ሆኖ
❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:55
አኔ የሚገርመኝ ይህን ሁሉ አውርተው አስካሁን የቤቱን ዋጋ አልተናገሩም ምን ዋጋ አለው informatin በትክክል ካልሰታቹ ወሬ ብቻ, ምን አስፈራው ዋጋን ለመናገር, ቤቱ ባጣም አሪፍ ነዉ ታታውን የጨረሰ እቃ አስገብተው ከሆነ የሚያስረክቡት ምርጥ ነዉ ግን ችግሩ ዋጋው ስንት ነዉ ?????
Can you keeping for me until fano coming 4kilo after the beshasha kid government will go. Thanks.
ቅድመ ክፍያው ስንት ነው
Where is the site
በካሬ ስንት እንደሆና ተረስቶል?
ተባረክ የነሱን አዝግ መሬ ከመስማት ስላዳንከኛ ቁም ነገሩን ተተው ወሬ ብቻ
How much is pr m2?
ባለ አንድ መኝታ ስንት ነው
ብድር ቢሰጡ በወር እንከፍላለን
ዋጋ አትናገሩም እንዴ😳
ዋጋ ተናገሩ መጀመሪያ
ዋጋ በካሬ ይነገረን
location?
ዋጋውን
100% በካሬ ስንት ነው ? በከፊል ያላለቀስ ስንት ነው ?
You did not tell us how much it costs. It is not smart to hide the price!!!!
Price ????????
Price price
eneko wagawun be zirzir matawerut ngr ygermal
Ststayeqe ulunem new atartesh metyeq yelebesh .bal 1 meneta,bal 2mangeta...be eyandandu mulu kesaw sent endhon and be Ethiopia berr or ...
ሁላችሁ ስለቤት የምታስታውቁ ሁሉምየተማላ ነው ብላችሁ ዋጋውን በትክክልመናገር ዝንብላችው ጌዜመጣል ነው አለምላይ የለውን ማስታዋውቄ ስትሰሩ ቶሎ ጨሩሱ
Location please
የሚፈርስ እይደለም
Amsgnash chrashe menwe
ዋጋው ስሜት ነው
About the price, almost all developers and their agents are shady!
Shger city
ዋጋውን :: ስንት ሚሊየን... በ%ስትሉ አይገባኝም 🙏
ዋጋ ለካሬ ሳትናገር ሌላ ላይ ጊዜህን አትጨርስ ምንም አትስቡ
12,000.000 bale 2 mgnta yanesew kfl alekerebkm
No price
ዋጋ በካሬ ተናገሩ
በሸገር ሲቲ መሆኑን መናገር አለባቹ
Be kare wagaw sent endhon lemen abrartachehu atnagrum
Wagawenem negeru gets argulen
ኧረባክሽ😂😂😂😂😅???
እየኖራችሁበት ክክክክክክ
12 ሚሊዮን 😂
Wegewn satnegrun😢
Unprofessional Sellers
ለምን ባለ1 /በለ2/በለ3 መኝታ የዋጋው ዝርዝር አትጠይቂም የቆመ ህንፃ ይሸጣል ብትልን ምን ዋጋ አለው
በጣም ቆንጃ ነው ወለድ የለውም አሪፍ ነው ❤
ለምን የአንድ ክፍልን መኝታ ቤት ዋጋ የሁለቱንም ክፍል የሶስቱንም ክፍል ዋጋ አታሳውቁንም
ባለ ሦሥት መኝታ ሙሉ ዋጋው ሥንት ነው? ወይም የካሬ ዋጋ ሥንት ነው?
በካሬ ስንትነው
ጠያቂዋ ግራ የገባሽ መላሽው ግራ የገባው
3 መኝታቤቱ ሙሉ ዋጋው ሰንት ነወ ?
እኔ ቤት ለመግዛት እፈልጋለሁ፣ እየኖርኩበት ለመክፈል ደግሞ በጣም አሪፍ ነበር። ግን ምን ዋጋ አለው ግልጽ ያልሆነ ዋጋ ነው የተናገረው።
በካሬ95,000ነው
@@hiwotengda6170 እና ያለቀ ቤት አላችሁ? አሁን ለመግባት ነው የሚፈልገው።
@@hiwotengda6170ባለ 1 መኝታ ከነ ሳሎኑ ከሽናውና ሽንት ቤት ከነ ሻወር ቤቱ ስንት ካሬ ይሆን?
@@hiwotengda6170ባለ አንድ መኝታ ኩሽና ሻወር ቤትና ሳሎን ስንት ካሬ ይሆናል?
@@hiwotengda6170
ውድ ነው በሀያት ሪልስቴት በ80 ሺ ነው
15 ሺ ጭማሪ አለው ያው ወለድ ማለት ነው ጭማሪው በዛቢቆይም ክፍየው
Great thanks from tigrayns USA Ethiopia
Tikidem Ethiopia forward. Do you payment plan. Keep up the good work thanks
It’s not clear information what is the price without percentage?
ሲልስማኑ (salesman) ትንሽ የኮሚዩኒኬሽን ችሎታህ ላይ መሰራት አለብህ ! ልጅቱዋ ብዙ ሚና ተጫውታልሃለች ( አንተ ማድረግ ወይም ማለት ያለብህን) እሱዋ በማለት ጥሩ ኢንተርቪው እንዲሆን አድርጋዋለች !
😂😂😂 are you trying to buy?
ገጠሬ ነው ለዛ ነው
ልትገዛ ያሰብከው ሰውዬውን ነው መሰለኝ
What is the price for 3 bedrooms apartment?
ትንሹ 12 ሚልዮን ከሆነ ትልቁ ካሬ ስንት ልሆን ነው ?
ፋ! ፈሸ😅 ገለቴ የት አካባቢ ነው
በወር በወር ሶስት ሺህ ብር ያስገባል ብትሰጡን ብድር ቆንጆ ነው ቤቱን
በካሬ 100,000 ነው
60% እስከ የካቲት
40% በአምስት አመት ከወለድ ነጻ ሆኖ