I agree! But there's something called TAX. Ethiopian tax is really higher than usual, it requires from 100%-150% which is more than the cost of the car. It's okay kezihm belay asalefenal. Yehenenem enalefewalen.
@@memekebede6408 your logical thinking is probably the level of a 3rd grader. $65,000 is equivalent to 6.5 million Ethiopian birr. What the heck are you talking about?
The interviewer needs help! Are you chewing gum?? Take this advice - stop looking away when he answers your lazy questions .. “minamin..” !?! Seriously!!?
የመኪናው ገለፃ ጥሩ ነው ዋጋው ግን ውሸት ነው ዛሬ ቦታው ድረስ ተገኝቼ እንደጠየኩት አንድ አይነት አይደለም ለምሣሌ ቢዋይዲ ሢጉል ከተናገሩት ዋጋ በላይ የ300,000ሺ ብር ጭማሪ አለው ይሄ አግባብ አይደለም RUclips ላይ የሚፖሠተውን ሁሉ ማመን አልተቻለም
He is good. Owner must give this guy a big raise. Very articulate and professional. Keep it up brother. Thousand 👍's.
Thanks a ton
ጥሩ ነው በርች እንዳዶቻችሁ ኮመታችሁ ያስደነግጣል ቀስ በቀስ እንቁላል በግሩ ይሄዳል ገና ጀማሪይ ናት አታስደግጣት አንችም እንዳድኮሜንት ቢስደነግጥም ምክር ነው እራስሽን ማስተካከያ ነው ተማሪበት
አሪፍ አገላልፅ ኑው 🙏 ጠያቂዋ ግን 1 የሰለቸሽና ሀሳብሽ ሌላ ቦታ የሆነ ትመስያለሽ ትኩረትሽ እሱ ጋ ይሁን
2 ማስቲካ ማኘክሽን ቀንሽው አመስግናለሁ 🙏
በጣም ይገርማል:: TOYOTA HIGHLANDER LIMITED (Hybrid) አዲሱ እኛ ጋር (USA) እይተሸጠ ያለው በ ዳላር $48,225 ነው:: የህም በአገራችን ገንዘብ ሲመነዘር ወደ 5,546,000 አካባቢ ነው:: የሚገርመው ኢትዮዽያ ምንም ሳታመርት: ምንም አሰተዋፅኦ ሳታደርግ 18,000,000 ይህን ምስኪን ህዝብ ትጠይቃለች። የሄ መርገምት ነው።
I agree! But there's something called TAX. Ethiopian tax is really higher than usual, it requires from 100%-150% which is more than the cost of the car. It's okay kezihm belay asalefenal. Yehenenem enalefewalen.
Add the government tax and transportation, plus profit of the dealer. Then you will come up to different numbers.
Toyota Highlander Platinum 2024 is about $65,000 including financing fee in USA. That is less than half of a price it is sold in Ethiopia.
Are you doing the math's backward? He said 13Mil. Not 3Mil
@@memekebede6408 your logical thinking is probably the level of a 3rd grader. $65,000 is equivalent to 6.5 million Ethiopian birr. What the heck are you talking about?
ማስቲካ እያኘክሽ አይጠየቅም ለላው ጥያቄ ጠይቀሽ እሱን ነው ማየት ያለብሽ በቀጣይ አስተካክይ በርች
this is also my opinion good sight bro
Ikram nw smesh mslgn aydl eht
Maraki lay aychsh nbr...ena wend batechbchi melkam nw eht❤
Thank you
አቀራረብ እና ገለፃው ጥሩ ነው በሩቱ!
It good keep it up
Abi you’re the best
Thank you😊😊
ድንቄም ገበያ ሎጅ።ማስቲካ እያኘኩ ፣ጋዜጠኛ ነኝ ማለት ለሙያው ኣክብሮት ያለመስጠት ነው።
የወረደ ስራ።😂😂😂😂
ጥሩ ገለፃ ነው። የመኪና ሰውነት አይባልም። አካል ነው ትክክሉ። በርቱ
Thanks for your comment
Kk😂
ለምሣሌ የኔባጃጅ ስትገዛ 120 ሺ ብር ነበር በ5 ባትሪ ነው የምትሽከረከረው አሁን ግን ባትሪ ባትሪ ለመግዛት ስንጠይቅ 1ባትሪ ከ14ሺ ብር _15ሺ ብር ይላሉ ወገን የባለሀብት ቀማንኛ
ጥያቄ ጠይቃ የት ነው የምታየው
እንኛም የኤሌትሪክ ባጃጅ ብለው ሸጠውልን የመለዋወጫውን ዕቃ እና ባትሪውን ግን ከባጃጇ በላይ አረጉት እንዳውም መለዋወጫ የለም ይላሉ
ተሰባስበን ችግሩን ለሚመለከተው አካል ብናሰማ የሚሰማን ብናገንኝ ጥሩ ነበር
ቀረጥን ጨሞሮ ነዉ ወይሥ ሣይጨምር ነዉ
13,000,000/125=$104000 that’s insane. Too much for Toyota.
በርቱ
Gexi keyet yegegnal bezih wud waga.
Begmash schgn ebaksh eieserahu lkfel?
Why not tell about price
አይሩፍ ፋይፍ ኤል ዶልፊን ም ዋጋቸውን ንገረን እባክን
The background music is very annoying
👌 🔥
❤❤❤
Did I know maybe this lady's voice at Maraki English?
ውይ ምንም አዲስ ብትሆንም እቺ ለጋዜጠኝነ ት አትሆንም።ደግሞ አይኗ ወደ ካሜራው ነው ቶሎ ብሎ የሚያየው ትደብራለች።
ኢኩቲ በእንግሊዝኛ ?
ስልካችሁ አስቀምጡልን
ወይኔ ምን አይነት የደከመች ጋዜጠኛ ነች በጌታ በዛ ላይ እየጠየቀች ይጠፋባታል በዛ ላይ ወሬ ታያለች አወራርዋ ምንም የጋዜጠኛ ነገር የላትም
Ekutii, 1. ማስቲካ
2. ከጠየቅሽ በዋላ ሀሳብሽን እሱ ጋር ብታደርጊ
Arif nw berchi
she is fresh
ኢኩ ናት እንዴ?
Wagawene tenagerhu
ዋጋ ለምን አትናገርም????
አንተና ሁለት የሽያጭ ሰራተኛ ሆነህ ' General Manager ' ነኝ ትላለህ 😂😂😂
የመጨረሻው ቅናሻቹ የመኪና ዋጋ ስትለው ዋጥ አረገው ዋጋውን ለምን እንደሆነ ባይታወቀም ዋጋው ከመናገር ጀርባ ችግር እንዳለ ድምፅ አወጣጡ ይመሰክራል የመጨረሻው መኪና ዋጋ ስንት እንዳለ ምንም አይሰማም ወንድሜም ከላይ እንደገለፀ እውነቱን ከሆነ ቦታ ድረስ ሄዶ በአንዱ መኪና የሦስት መቶ ሺ ጭማሪ ከሆነ በስልክ ደውሎ እንደ ቴክአዌ ማዘዝ ነው ለነገሩ በአገራችን ጠዋት ተጠይቆ ከሰዓታት ጭማሪ ይሆናል ለማንኛውም የመጨረሻውን ዋጋ ከሰማቹንገሩኝ
Are you Ekuty?maraki?
Yes
Eku sport siri ende lula keza .....😊
እገዛለሁ
እኔ እኮ እንዴት ነው ግን ምታስቡት አስራ ሶስት ሚሊየን ጉድ ዘመን ላይ ደረስን😢😮
Thanks for your comment
There must be a troop of hyanas behind her.
ምን ነካቺው ጎበዝ እረ ለገዢዎች እዘኑላቸው፡ እንዴ 😂😂😂😂😂😂
mtsm, people are still buying tho
Ekuti🤗
much love😊😊
የአንዱንም የመኪናውን ዋጋ እራሱ አልተናገራቹም ፤ ጊዜዬን ነው ያቃጠልኩት
Ethiopia ye aroge mekina waga ezi dehna addis mekina yegezal
ዘይት አላችሁ ጤፍ 2024ሞዴል ስንት ነው።ሽንኩርትስ አገርውስጥ የሚገጣጠም አሳውቁን
Ekuti❤❤❤
The world is not ready yet
እንዴ ኢኩኩኩኩኩኩ😂❤
የኤሌክትሪክ ባጃጅ ባትሪ አላቸው
I sum yerasu mic yizuwal atayim
ኢኩ በመኪና መጣሽ subscribe ተደርገሻል 👍
🎉
Silkishn lakilgne
ከነ ቀረጡ
አንቺ በጣም ቆንጆ ነሺ ታውቂያለሽ?
ባክግራውን ድምፅ በጣም ይረብሻል ቀፋፊ ክላሲካል
❤ ኦሮሞ መኪና አያስነዳም የኛ ነው ብለው ይወስዱታል ይልቅስ አንድ ዳቦ ስንት ገባ😂
አንቺ ልጅ ፣ ተደብቀሽ ነው እንዴ ግቢ ውስጥ የገባሽው? አስር ጊዜ ተጠያቂውን ትተሽ፣ እኔን ቆረጣ ምታዪኝ?😂😂
Ekkuuuutii
የምንበላው አጠን መኪና ወሬ
The interviewer needs help! Are you chewing gum?? Take this advice - stop looking away when he answers your lazy questions .. “minamin..” !?! Seriously!!?
Ere micun wedesu argiw teykesh lerasish tiyzhiwalesh mn endaykemash nw
Thanks for your comment
ለርሱ እኮ ማይክ ተሰጥቶታል። ቲሸርቱ ጫፍ ላይ።
ማይክ ተደርጎለታል
Screenu lay Eko new eyanebebech yalechiwu😂
Ekuti Pakistani 😂
Thanks for your comment
ማስቲካ እያኘከች የምትጠይቅ የመንደር ጋዜጠኛ😅
Thanks for your comment
ድፍት በሉ መክናው ጋ
Thanks for your comment
E
K
U
T
I