This is my favorite so far because it reminds me the time in 2014 I was in a toxic relationship and on top of that I lost my mom due to Covid it was a struggle to let go but tank god I finally did get out of it and I can say I’m recovering 🎉it’s a work in progress
ሙሉ አልበሙን ሠማሁት እጅግ ድንቅ ሥራ ነው❤❤❤❤
ይሄኛውማ በድሜዬ እኩሌታ የሙዚቃ እሳዳጅ አርጎኛል❤️🤷🏼♀️
ኪሩቤል ሙዚቃ ቅንብርህ በጣም ውብ እየሆነ ነው።ልዩ color ነው ያለህ brother.
ትለያለህ ሚኪየ ከቃል በላይ ነው ሥራወችህ አይጠገቡም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የፍቅር ቃላትን እራሱ ፍቅርን ያስተማራቸው ሚኪ ነው ::
የፍቅር ዘፈን አንተ ብቻ ዝፋን አቦ❤❤
ሁሉም ስራዎችህ ምርጥዬ ናቸው ይሄኛው ግን ❤❤❤እናመሰግናለን ሚኪዬ🥰
ለእረጅም ጊዜ የሙዚቃ ቃናዉ እርቆኝ ነበር ዛሬ ጥሜን ተወጣሁት እናመሰግናለን ሚኪ ❤❤❤
ሚካኤል ምርጡ ድምፃዊ በጣም ድንቅ ስራ ሰርተሀል ወድጄልሀለሁ።ተባረክ።
ሚኪ ዘፈን ትችላለህ አይገልፀውም🎉
This is my favorite so far because it reminds me the time in 2014 I was in a toxic relationship and on top of that I lost my mom due to Covid it was a struggle to let go but tank god I finally did get out of it and I can say I’m recovering 🎉it’s a work in progress
mnm belelebet eko beka be fikir labd nw....😍😍😍😍😍😍😍
እንደ የሚለው ከሁሉም ተመችቶኛል
የ ዘመናችን ምርጥ ድምፃዊ 🔥
ይሄ ግጥም ለእኔ የተዜመ እስኪመስለኝ ድረስ ብቻየን እየገለፈጥኩ አጣጣምኩት 😅
ከስድስት ዓመት በፊት የተለየሁት Ex ሰሞኑን "ናፍቀሽኛል" የሚል መልክት ሲልክልኝ ነበር ፍቅሩ በልቤ ተዳፍኖ እንድ እንዳልረሳሁት የተገነዘብኩት
በቃ አገረሸብኝ ከርሞ ከርሞ 😂
ሚኪ ኑርልን የልብ አዋቂያችን ❤
Like neh agatamiw enem endate new yadametkut aye agatami
ዋው ሙዚቃ ወደ ሙሉ ክብሯ ተመለሠች 10qw miki ❤❤❤❤❤
ማኪ የኔ#1
Awww🤗To be honest, I have no words! It's a very fantastic job! I Respect Michael Belaynhe!
ውስጠ ወይራ ❤
አንተነህ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ምርጥ ስራ ነዉ ያምራል
ሚኪ ሁሉም ዘፈኖቹ እና አልበሞቹ ፈሰታቸው ተመሳሳይ እንዲሆን ይፈልጋል። ተሳክቶለታል።
Nurlign
Love and Respect ....
Ye ewunet madneke lik negn tebarek nurilen zefeneh bechirash yemayselech new betam degagime semichew enkuan yebefitun album eyatatmku neber yemisemaw
Beeeetam lejoro tesmami yehone gitmna zema new ...e/r yanurln anten
you are a whole language🥰🔥
Until I saw it in the description, I thought this was produced by Micky Jano ❤❤.. Enjoying this Album so far
Thank u Micky,my favorite singer❤❤❤
Good luck mikye all songs on 🔥👏🏿👏🏿👏🏿🥰 we love you
ምርጥ ዘፈን ሙሉ ስሙት ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤
ኪሩቤል ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏የራስህ የሆነ ቀለም ነው ያሠማኸን
ene betam much nw emwedh mik ye ufffffff
እናመሰግናለን ❤
Thanks miki❤❤❤😊
Wow KERMO! this is Classic!
Miki, It is a joy to hear your voice again. I'm proud to tell people you were my classmate. Keep up the good work!
ይለያል!!
getami mesfin w/tinsa'e yichilal miky gin be zema ye lijun chilota awerdkibet zemaw temesasay nw. Yanadidal!!
ጉድ ይሄኛውማ በትዝታ ወደልጅነቴ በደስታ እየወስደኝ ነውውው❤❤❤❤🔥‼️
ይኽው ከርሞ ከርሞ 💚
ፍቅርሽ ጠራኝ ደግሞ💛
ወደ ልጅነቴ❤
ወደ ጥንቱ ቤቴ🎉
ሆሆ ነገር አለሙን በቃ ብዬ ትቼ ይሄንን ምትሀት 🎶 ልበበለው ሆኖብኛል ምን ይሻለኛል????
Woww 1 new
የኔ ወርቅ❤❤❤❤
mikuyee tleyaleh ❤🎉
This one is for you beautiful, after many years I'm still in love with you 💞
አንደኛ አልበም🎉🎉🎉🎉🎉
ናፍቀኧን ነበር የምር
Here we go!!
ድንቅ ነው
Well come back Mike king of music
❤❤❤🥰🥰🥰amazing
❤❤ 90s wooow
wow yabedeee 👏👏👏👏👏
Ke luel ga yehone knbru ymesaselal hodye kemilew ga kirubel touch big up mic
ሚኪ ተናፍቀ ነበር 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ሚኪ ተዘራ ኃ/ሚካኤልን አስታወስከን ምርጥ ዜማ ደራሲ ሆነሃል ጎበዝ
As expected..u did it Mickey.
ትችላለህ በቃ በአንድ ቃል🙏
አሪፍ ስራ
Good job my friend ❤
በጣም ነው የምወድ❤❤
I luv this song ❤
አንደኛ❤❤❤❤❤❤
የመዉደድሽ ግርሻ
He's back 😭❤️
Miki and kiru best music collab
10/10🙏🙏❤️❤️
እናመሰግናለን ደረስክለት ለክነጥበ
❤❤❤ wow
ደሞ ድጌ ላፈቅር ነው ❤🎉
ውይ ሙዚቃዎቹ እኮ
መልካም እድል
በትክክለኛው ግዜ መጣህ ድብርቱን እንግዲህ በንተ ዜማዎች ድረሹን መጥፋት ነው
❤❤❤
Telyalkhe yemachie bro 😎😎😎😎😎
eskahun slalsemawt getan kochegn
ሚኪ ከባድ ሚዛን ❤
8/10❤
🔥🔥🔥🔥🔥
ከርሞ
የፍቅርሽ እሳት ከልቤ ቀብሬ
እኔስ ሄጄ ነበር ካድማስ ተሻግሬ
ከራኩበት ቦታ
ፍቅርሽ ጠራኝ በድሜዬ እኩሌታ
ተለየሁሽ ብዬ እስከመጨረሻ
ተመልሶ ጠራኝ የመውደድሽ ግርሻ
በናፍቆት በትር ልቤን እየቀጣ
ፍቅርሽ ይዞኝ መጣ
በዘመን በርቀት ያልከሰመ ፍቅር
እንደአዲስ ሲጠራኝ እንዴት ብዬ ልቅር
ተስፋ ያጎበዛት ነፍሴን አንጠልጥዬ
ክንፍ አብቅዬ መጣሁ ባዛኝ ቀልቤን ጥዬ
ደረትሽ ላይ ውዬ መውደድሽን ባላገኝ
ፍቅርሽ አምጥቶኛል እንዳረገ ያረገኝ(2)
ይኸው ከርሞ ከርሞ ፍቅርሽ ጠራኝ ደግሞ
ወደልጅነቴ ወደቀድሞ ቤቴ (4)
.
.
.
wow
ላይክና ኮመንት ለብዙ ሰው እንዲደርስ
ሚኪ ከልቡ ዘፋኝ ነው። የሚገርም ድምፅ፣ ቅንብር..
❤❤❤❤
💣💣🔥❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
👏
Ewnte tenfke nebr 1 neke Lene telylke
❤❤🎉🎉🎉
❤😊
የድሮው vibe መጣብኝ
👍🥰♥️
❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🇪🇷
ከቴዲ አፍሮ በልጠህ መጣህ🫡🫡🫡❤️❤️❤️
Fikirsh teragn demo miki wesweskgn
w Smith
😅❤❤❤❤
በቃ ሙዚቃ !!!
Yanten zefen sideman fkr yiyizegnal
ደሞ ላፈቅር ነው 😂😂😂
ዜማው ትንሽ ተመሳሳይነት አለው ግጥም ጥንካሬው ትንሽ ወርዶብኛል የጠበኩት አልሆነው ግን እወድካለሁ
ዜማውንኮን የሚኪ መለያው ናቸው ብዙዎቹ ይመሳሰላሉ (የቀድሞቹም)ለክለብአልሆን አለ? ግጥሞቹ ግን ለኔም እንደዛነው የተሰማኝ ምንአልባት ደጋግመን ስንሰማው (እየቆየን)
people have the audacity to comment something like this within the first hours of an album being released 😢 ያሳዝናል።
A.
ግርሻ ማለት ምን ማለት ነው