Sami-Dan x Beth ( kalesh Anchi ) | ሳሚ-ዳን x ቤተል ( ካለሽ አንቺ ) | Rooftop Music | የሰገነት ሙዚቃ 2016/2024 #1
HTML-код
- Опубликовано: 27 июн 2024
- ካለሽ አንቺ
ከፍቅር ጸበል ስንቴ አጠጣሽኝ
ከጥንካሬሽ ስንቴ አካፈልሽኝ
ተስፋ እንዳልቆርጥ ስንቴ አጠነከርሽኝ
ስበረታም አይዞህ አለሁ እያልሽኝ
እንዳልደክምብሽ ሁል ጊዜ ትፈልጊያለሽ
ያለሽን ጊዜ በሙላ እኔ ላይ ታጠፊዋለሽ
ካለሽ አንቺ ለኔ ካለሽ አንቺ ሚከብደኝም ይቀላል ያሰብኩትም ይቃናል
ግን ደግሞ አለሽ አንቺ ለኔ አለሽ አንቺ ብርታቴንም ጨምረሽ ድካሜንም አጥፍተሸ
ኦሆ ኦሆ ኦሆ አለሽ አንቺ
ኦሆ ኦሆ ኦሆ አለሽ አንቺ
አይኔ ላይ ልቤም ላይ ከልቤም ላይ አለሽ አንቺ
ሀሳቤም ላይ ቃሌም ላይ የማየውም ላይ አለሽ አንቺ
በደንብ እኔን ስላወቅሽኝ ነፃ ሰው አርገሽኛል
ለቤት ለፍቅራችን እንዴት እንምሆን አስተምረሽኛል
እንዳልደክምብሽ ሁል ጊዜ ትፈልጊያለሽ
ያለሽን ጊዜ በሙላ እኔ ላይ ታጠፊዋለሽ
ካለሽ አንቺ ለኔ ካለሽ አንቺ ሚከብደኝም ይቀላል ያሰብኩትም ይቃናል
ግን ደግሞ አለሽ አንቺ ለኔ አለሽ አንቺ ብርታቴንም ጨምረሽ ድካሜንም አጥፍተሽ
ሳቄም ላይ ደስታዬም ላይ ስኬቴም ላይ አለሽ አንቺ
ጭንቀቴም ላይ ሀዘኔም ላይ እምባዬም ላይ አለሽ አንቺ
የኔ ቆንጆ ባታውቀው ነው እንጂ አንተም ለኔም ያው ነህ
ቃል ያጥረኛል አንተን ምጠራበት ምን ብዬ ልግለፅህ
ካንተ ጋር ሁሌም መኖር ነው የኔም ፍላጎቴ
ሀዘኔም ላይ ደስታዬም ላይ ሳቄም ላይ አለህ
ሰው በምድር ላይ ሲኖር አጋር ይሻልእና
ለኔም አንችን ሰጠኝ ልመናዬን ሰምቷልና
ካለሽ አንቺ ለኔ ካለሽ አንቺ ሚከብደኝም ይቀላል ያሰብኩትም ይቃናል
ግን ደግሞ አለሽ አንቺ ለኔ አለሽ አንቺ ብርታቴንም ጨምረሽ ድካሜንም አጥፍተሽ
ፊውቸሪንግ ቤተል መንበሩ
ግጥምና ዜማ ሳሚ-ዳን
ቅንብር ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ ኤንዲ ቤተ ዜማ Развлечения
ከወቸው ጉድ ነዉ የመጣውት የአንዲ ቤተ ዜማ ባለቤት እንደሆንሽ ሰማን.... We got much love an respect for you guys
ወቸው ጉድ የምወደው ፖድካስት ነው በርቱ ቀጥሉበት ግን የክፍለ ሀገር ልጆችን አሳትፋ
ሳሚ የዘመናችን ድንቅ❤❤❤❤
I single and seeking, but I can't stop listening this hit❤️❤️🫶🫶🫶🫶
um from ወቸው ጉድ
much love fo Sami&Bethel😘🔥🔥
No one can't understand what a lovely feelings that I hv in zis music from a time it realize 2008
የሚጠጣ ዘፈን 😍😘🥰
የሀገራችንን ሙዚቃ ካዘመኑት መሀል የኔ1ኛ ነክ ፈጣሪ ጤናክን ይስጥክ ገና ብዙ ትሰራለክ
ነክ አይባልም ነህ ጤናክን ይስጥክ አይባልም ጤናህን ይስጥህ አማርኛውን እባካቹ አታጥፉት
የልጅቷ ድምፅ ያበደ ነው👌👌🔥🔥
BETH
Kedemeshig
ሊዲ ላንቺ ነው
😊@@birukadane8022
ፍንጭቷንስ? አላያችሁትም።
Wechew gud digami enditay adrgotal... 👍
ሳሚ ዳን ለኔ አንደኛ ነክ👌👌👌👌👌🔥🔥🔥🔥🔥
❤❤❤
Am here from ወቸዉGood
አሪፍ አዲስ ቅንብር👍👍በድሮ ቅንብር ይበልጥ ጥርት ያለ ቤዝ እና የድራም ሞት ሰሞንተናል ያ ደሞ የበለጠ ለልብ ሞት የቀረበ ሬጌ ሙዚቃ አድርጐታል ብዬ አስባለው, በርታልን ስሚያችን
I have a lot of good memories with this song...I love all ur songs but this one is my favorite
ሁሌም ታስገርመኛለህ❤❤❤❤
I was a high school student when this album was dropped ... I'm now a univ sudent ... i recapped a lot of memories when I listened to this song of sami ... I still remember each verse line by line ... sami dan u really made my day
ለሚስቴ ይሁንልኝ ❤❤❤
ላክላት እድታየው 😎
I have unforgettable memories when I heard this track ❤❤❤
ሙዚቃችን እረቀቅ እያለ በሜሄዱ ለትውልዱ ደስ የሚል ነው ከ90ዎቹ እንድዋ❤
Sami..I have big respect for you ..ma men❤❤❤
Sami you gifted with a special vocal voice that melts our hearts for good, cause I had never heard such a unique voice from Ethiopian singers so far. What a talent? Bravo Sami 👏.
አለሽ የምር እኔ የምገኝባቸዉ ቦታ ሁሉ አለሽ የምር ዉድ❤❤❤
endati endamewdawe eko❤❤
@Bethel 'there she'd go My Celebrity Crush 🤦♂ 😍 🔥 🔥
ma boy is back with dop hit 🔥🔥🔥🔥
This duo was amazing then and still amazing now…this is nostalgic ❤
Amazing melody SAM as always, l Loved it!! ❤❤❤🎉🎉🎉
ምርጥ ስራ ነው
One of ma favorite🤝🙏 Thank you Sam for such a gift
My ልዩ ምርጫ🎼🎤👍
I FEEL RELEIF WHEN I HEAR THIS MUSIC❤❤
sami this is my favourite music ❤❤❤❤❤
PEACE & LOVE one of the best music that makes my heart young again. God bless you and your beloved family. Cheers
Her ...... Was ...... Why. Sami Dan I have no words❤
Ma best singer ❤ keep it up 💯
Best performance sami dan
አንተ ሰው በጣም ነው የምወድህ❤
❤በጣም ነው የምወደው ትለያለ ❤
ምርጥ ስራ ነው ጎቤ ❤
Thank you 🎉I love this music and the maseg
I love Sami only bc he came from the humble soils of Addis, has a nice voice and an engineering student...😜 He reminds of myself, living a dream. Samiye brother tinish ayer kenshi, gitim ena zema lesew aseri, beterefe hulem kanchi ga negn🤙
በጣም ተሻሽሏል
Wowwwwwww ❤️❤️
I remember this song and the album. Fresh man year ASTU
An Ethiopian Davido! Samisha😍
What keeps u behind all dis yrs girl....pls wake up u ve z talent eko when is ur time to shine❤❤❤
ይሄ ስራ ስማርት ነው !! ወድጄዋለሁ ❤
Way to go Samiye👍♥️👍!!
ሳሚዬ ስወድህ💋💋 💌
obsessed with this music ❤
🔥🔥🔥እሳት የሆነ ሙዚቃ ✌️
That sounds wonderful! Sharing your love for music lyrics and music videos can be so personal and heartfelt. It's a great way to connect with others who appreciate the same emotions and creativity that music brings.
ሞክሼ እሳት......❤
sami wow you are best.
❤❤❤ ዋው ነዉ misaya
Nice performance both off you ✌🏽✌🏽✌🏽
I love ❤️ it
❤❤❤😍😍😍👌👌👌👌sami sewdh eko
sami 1ja yamer yelyall telyalachu ❤❤❤❤❤
ሳሚ ዳን ጌታን ትለያለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
Sami dan🎉
Sami king❤❤❤❤❤❤❤❤
WOw nice music
ሳሜይ ሰወደህ ወንድሜ❤
Samiye 🥰
Wow 😊
Samiye the goat ❤
She was good at that time msmm........ time flys
የማይጠገብ ዘፈን
Wow😍😍👌
ምርጥ ናቹ
Lene 1gn nw yene mrt zefagn❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😩👍🏾👐🏾)master piece
❤❤❤
Next....
Legend
My always choice Sami ❤❤❤
Best ever music ❤
I love this music
sami respect abo
Back to 2009 ec unforgettable memories
I like this song ❤
sami sami enamesegnalen betam
Best song 👌
Ufff❤❤❤❤
Sami is the goat 🐐
❤❤❤❤❤ wow
memory full
ሳሚbest
Wow
amazing🤩🤩🤩
Sew bemidir senor!! samiye
Good job👍
Nice song
ማፊ ከላም Narr Narr 🔥🔥🔥
Nurelg sami bro ewedkalwu❤❤😞
❤
Swedew yhe zefen ❤
🎉🎉🎉wow
sami❤
ምረጥ ሬጌ ቦታውን አገኘ