በቀላሉ በየቤታችን ወይም በእርሻችን እንዴት ከ20 ሜትር - 30 ሜትር የውሀ ጉድጉአድ በአንድ ሜትር ብረት በመጠቀም መቆፈር ይቻላል ለመስኖ ስራ.....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 63

  • @alemukoyobusawa4758
    @alemukoyobusawa4758 5 месяцев назад +4

    አሰራሩን እና አስፈላጊ የዕቃ አይነት በዝርዝር እና በአስተማሪ መልክ ብታሳዩን ሀገር የሚያለማ ተግባር ነው በርቱ

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax Месяц назад +1

    በቀላሉ ስትል የ፭ ድብቅ ጉልበት ያልፈሰሰቡት ታስመስለዋለህ። አሰራሩ ክልል ቢሆንም የድንጋይ ዘመን ዘዴ ነው።፥በዚህ መንገድ የሚቆፈር ስፋት የሆነ መሬት ባለበት አካባቢ ነው። እግረ መንገድህ የሚፈጀውን ግዜ ንገረን ቀላል መሆኑን እንድናይ😎

  • @YonatanMulusew-yq6qp
    @YonatanMulusew-yq6qp Год назад +7

    አድራሻና ሥልክ ቁጥር ይለጠፍ

    • @DevaDawit-if4hg
      @DevaDawit-if4hg 3 месяца назад +1

      የት ነው ስልክአቹ ፃፉልን እፈልጋለሁ እባካችሁ አድራሻም ንገሩኝ

  • @yabsirasibeat2727
    @yabsirasibeat2727 Год назад +3

    አድራሻና የስ/ቁጥር አስቀምጡልን ማግኘት እንፈልጋለን

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 Год назад

      Slkachewun eko ale bedenb teketatel

  • @HsfwWgwg
    @HsfwWgwg 3 месяца назад +2

    አድራሻ እናየሰልክ ቁጥርአሰቀምጡልን

  • @amienyemam7327
    @amienyemam7327 4 дня назад

    በስት ትልልቅ ማዋጫ ያልተገኘ በዝች አይመስለኝም ከበሀር ስር መሰለኝ ሂደው አወጣንእሚሉ😅😅😂😂

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Месяц назад +1

    እረበእግዚሃብሄርስልክአስቀምጡልን

  • @balagermengistie6612
    @balagermengistie6612 Месяц назад

    የሚበረታታ ሥራ ነው።ህንድ እና ፓኪሥታን በሥፋት ለግብርና ይጠቀሙበታል።እዚጋ ግን ተለጣጥቆ PVC pipe የገባ አይመሥለኝም ።

  • @AbdoAbdualgadeer
    @AbdoAbdualgadeer 7 дней назад

    ኣመሰግናለዉ

  • @hamsesaeeed1564
    @hamsesaeeed1564 16 дней назад

    How many metres you dig? And how many hours you spend? Thanks

  • @GlobalUpdates-lw8yh
    @GlobalUpdates-lw8yh 2 месяца назад +1

    እባካችሁ ስልክ አስቀምጡ

  • @bekelemulualem1080
    @bekelemulualem1080 Год назад +2

    አድራሻ ላኩልንና እናግኛችሁ

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Месяц назад

    የት ናቼሁ አድራሻ ተናገሩ ወሬቤቻ ምን ጠቀመ በጎነት ለራሥ ው

  • @selomon6565
    @selomon6565 8 месяцев назад +3

    እኔ በጣም ፈልጌ ነበር ምን ትመክረኛለክ ኣድራሻህን ላክልኝ እና ኣንዳንድ ጥያቄዎች ልጠይቅህ

  • @user-qb1yi6ij6r
    @user-qb1yi6ij6r 2 месяца назад

    Awsome

  • @DawideSmart-jb7dh
    @DawideSmart-jb7dh Год назад +1

    ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን

  • @staman519
    @staman519 7 месяцев назад +1

    እንዴትነው ምትቆፈሩት በሜትር ነዉ

  • @alihassen1242
    @alihassen1242 5 месяцев назад +1

    ለምንአድራሻህንአታሳውቅም እናስራብትሰራጥሩነው

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ Месяц назад

    ወስጡ ዲጋ እየሆነ እቢላቸው ቤተሰብ ወላሂ ሶስቲ ለፎ እነሱም ተስፍ አለቆርጡ ሀያ ሜትር ሂደው አለተ ተነጠፎ በየት ይቀሳቀስ ብሩ ሳይሆን ጉልበታቸው ያአላህ😢

  • @staman519
    @staman519 7 месяцев назад +1

    በሜትር ከሆነ ስንት ነዉ

  • @habtew1212
    @habtew1212 3 месяца назад +1

    ጎጃም ነኝ እንዲሠራልኝ እፈልጋለው

  • @aschalewalemu4041
    @aschalewalemu4041 Год назад +2

    ለመቆፈሪያ የተጠቀማችሁበት ቱቦ የት ይገኛል 3ሜትር ላይ ጉድጓድ አስቆፍሬ ውሀ ወቶታል ግን አነስተኛ ነው በጣም መቆፈሪያውን ቱቦ ከየት ማግኘት ይቻላል

    • @ethiogarden3731
      @ethiogarden3731  Год назад +1

      ባለ 110mm ቡአንቡአ

    • @ethiogarden3731
      @ethiogarden3731  Год назад +1

      እኛ ልናዘጋጅልህ እንችላለን

    • @user-qj2jg8oe3l
      @user-qj2jg8oe3l Год назад

      ምናይል ያሶጣል አዘጋጅተህ ለመስጠት

    • @SusuResinart
      @SusuResinart 9 месяцев назад

      ​@@ethiogarden3731 አድራሻችሁን አስቀምጡልን

    • @24officialtube
      @24officialtube 3 месяца назад

      normal ብረት ነው

  • @aleyasmekonnen852
    @aleyasmekonnen852 Год назад +1

    ባሌ ሮቤ ይመችሀል

  • @NesredinGekir
    @NesredinGekir Месяц назад

    የት ነው ያላችሁት ለኔ አውጡልኝ አስር ሺህ እከፍላችሀለሁኝ

  • @haileyesusyilhal
    @haileyesusyilhal Год назад +1

    በጣም አሪፍ ስራ ነው እኔ ጎጃም ነው ያለሁት ልትሰሩልኝ ትችላላችሁ? ክፍያውስ ስንት ነው

    • @miskirf
      @miskirf Год назад +2

      ጎጃም እኛ ካለንበት እሩቅ ነው ለምን በራስክ አትሞክርም ምንም አይነት ሞያ አይጠይቅም

    • @miskirf
      @miskirf Год назад +2

      የሚቸግርክ ነገር ካለ ደውልልን በቻልነው እንረዳካለን

    • @user-eu9ib2gv9r
      @user-eu9ib2gv9r Год назад +1

      @@miskirf የታለ ስልኩ እኔም እፈልጋለሁ ከጎንደር ከ10 ጉድጓድ በላይ

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 Год назад

      @@miskirf : Good Job brother please share this valuable information for all Ethiopians 👍

  • @JemilaHussen-jg9te
    @JemilaHussen-jg9te 6 месяцев назад

    በጣም የምመኘው መቆፈሪያዋ የት ነው የምትገኝ

  • @qatardoha5256
    @qatardoha5256 Год назад +1

    እኔ ቦራና ነኝ ትችላላችሁ

  • @natzeru9707
    @natzeru9707 Месяц назад

    Big!!!!!!!

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Год назад +1

    ስለቸሩ መድኃኔዓለም ስልክ አድራሻችሁን ንገሩኝ

  • @user-ng9zh1wx2m
    @user-ng9zh1wx2m Месяц назад

    ስልክ

  • @EfremYilma
    @EfremYilma 2 месяца назад

    Aresi huruta negn manegnawem bota bimoker weha yegegnal ende

  • @abdideas1007
    @abdideas1007 Год назад

    Men aynet pump new yemtstkemut wehawn lemsab

  • @free-tz7zf
    @free-tz7zf Год назад +1

    ቀኑን ሁሉ ብንጠቀመዉ ዉሀዉ አያልቅም ወይ ?

  • @AmenMidea
    @AmenMidea 2 месяца назад

    ስልክ ቁጥር

  • @TemesgenAschale
    @TemesgenAschale 4 месяца назад

    So bulky

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Месяц назад

    እግዚሃብህርይመስገንዝናብብቻጠብቆከመኖርየተሻልነገርመምጣቱለቻለውሰውሁሉማስቆፈርይችላልእድሉጥሩነው

  • @monegoncco
    @monegoncco 2 месяца назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏👏👏👍👌💪🏻

  • @hayatgood4675
    @hayatgood4675 Год назад

    የትነው

    • @ethiogarden3731
      @ethiogarden3731  Год назад

      የትኛውም ቦታ ይሆናል

    • @hekmakh2624
      @hekmakh2624 Год назад +1

      ​@@ethiogarden3731 agaro layi tehedalachu

  • @user-vd2hm2ok1l
    @user-vd2hm2ok1l Месяц назад

    ሀይቅ ዳር ሁናችሁ እቃቃ ትጫወታላችሁ

  • @user-qe5oy8re1e
    @user-qe5oy8re1e 5 месяцев назад

    Adrashahin siten

  • @khalidnasir2407
    @khalidnasir2407 4 месяца назад

    እባካቹ አሰልጥኑኝ አ አ ነኝ

  • @hekmakh2624
    @hekmakh2624 Год назад

    Selki kuter

  • @balagermengistie6612
    @balagermengistie6612 Месяц назад

    የሚበረታታ ሥራ ነው።ህንድ እና ፓኪሥታን በሥፋት ለግብርና ይጠቀሙበታል።እዚጋ ግን ተለጣጥቆ PVC pipe የገባ አይመሥለኝም ።