Water Pump youtube ውሃን ከጓሮ Ibrahim Ali Tel 0911834102

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 15

  • @KedusBeserat
    @KedusBeserat Месяц назад

    ኢብራይም በርታልን

  • @AMANUElFiqaaduu
    @AMANUElFiqaaduu 18 дней назад

    የውሃው ምንጭ እስክትደርሱ ድረስ አፈሩ ከጉድጓዱ ውስጥ እንዴት ይወጣል ወይንስ የተንቀሳቀሰውን የአፈር ቁሳቁስ የሚያነሳ ጥንቸል አለ? ሁለተኛ፡ በሹል ብረት የምታስቀምጡት ብረት ነው ወይስ ምን እባካችሁ መልሱልኝ

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 25 дней назад

    ረ ቁጥርህን ተባበረኝ ወድማለም ከላይ አላገኝሁትም

  • @HappyBirdNest-pp3jq
    @HappyBirdNest-pp3jq Месяц назад +2

    ኢብራሃም መሰልጠን እፈልጋለሁ አድራሻህን ?

  • @eshetumekbib786
    @eshetumekbib786 Месяц назад

    በርታልን ኢብራሂም ወንድሜ ግን ደግሞ እኔ መሰልጠን እፈልጋለሁኝ ተመርቂ ስራ ካጣሁ 3አመት ሆኖኛል::

  • @KedusBeserat
    @KedusBeserat Месяц назад

    አ አ ወደ ዳር አካባቢ ያለው እዝብ በውሀ የተቸገሩትን ለመርዳት ነው

  • @destawogaso6643
    @destawogaso6643 2 месяца назад +1

    betaam desi yemil sira newu . meselten ifeligalehu yet magignet icjilalehu?

    • @Areaya
      @Areaya  2 месяца назад

      ስልክ ቁጥሩ ከላይ የተለጠፈው ነው ደውለህ ማናገር ትችላለህ። ቻናላችንን ስለተቀላቀልክ ከልብ እናመሰግናለን ሃሳብ አስተያየትህ አይለየን

    • @RabiaRabiti
      @RabiaRabiti Месяц назад

      እኔ ማስቆፈር እፈልጋለዉ 100ሜትር ሰንት ነዉ

    • @Areaya
      @Areaya  Месяц назад

      @@RabiaRabiti በስልክ ቁትሩ ደውልለት

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 25 дней назад

    ስልጠናዉ ላይ ክፍያ አለዉ

  • @KedusBeserat
    @KedusBeserat Месяц назад

    ኢብራይም አኔ የምገኘው ውሀ ከተቸገሩት አካባቢ ነኝ ሰፈሩ በዉሀ የተቸገሩ ስለወነ መቆፈርያውን በተመጣጣኝ ዋጋ የመ

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Месяц назад

    የት ነው ሥልጠናው የሚሠጠው