#አባ_ገብረ_ኪዳን_በጭራ_ላይ_ያስደገሙት_ድግምት_አለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • #EOTC:-
    #My_Media_ማይ_ሚዲያgizetubeጊዜቲዩጊዜቲዩብAxumTubeLalibelaTubeSEBEZTUBESEBATSTUDIOAhaz #HaletaTvMahberMediaMahtotTubeETARTMEDIASaddisTvEthiopMehreteabAsefa #YenetaTubeTewahedoMediaLijBiniTubeMikiZeMichaelAhaduDailysolomonteshome

Комментарии • 592

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 3 месяца назад +12

    አባታችንን አትንኩብን አኛ ማንን እደምንሰማ እናውቃለን ምድረ ምቀኛ ልቦና ይስጣችሁ አባታችን ፀጋውን ያብዛላቸው በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @SifrashSisay
    @SifrashSisay 2 месяца назад

    አባ ገብረ ኪዳንን የድንግል ማርያም ልጅ የሰጠን ስጦታ ናቸው ይህ ሰውየ የሚናገረውን አትፍረዱበት ድሮም እኮ ሐዋርያት በሚሰብኩበት ሰይጣን/ሀሰተኛ መምህራይ/ አይጠፉም ነበር

  • @AwayneshAdamneh
    @AwayneshAdamneh Месяц назад

    አባ ገብረ ኪዳንን ሳልሰማ ከዋልኩ ያመኛል ❤❤❤❤❤

  • @TayechZeynu
    @TayechZeynu 3 месяца назад +144

    በዚ ዘመን አባታችንን አባ ገብረ ኪዳንን የላከልን የድንግል ማርያም ልጅ ይኽበር ይመስገን

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 3 месяца назад +7

    አቤት ቅሌት እንደ መምህር ተስፋየ አበራን መሰሎቹን አስሮ ነበር መግረፍ፣ እኔ አባ ገ/ኪዳን በደንብ አውቃቸዋለሁ እግዚአብሔር ልዩ አድርጎ የፈጠራቸው ገራሚ አባት ናቸው ፣ እነ ተስፋየ አበራ ቅናት ነው እንዲህ የሚያደርጋቸው ።

  • @emutilahun1119
    @emutilahun1119 2 месяца назад

    amen kalehiwot yasemalin

  • @EsayasTesema
    @EsayasTesema 3 месяца назад

    አባታችን ምን ክፋት ቢያገኝባቸው ነው በዚህ ደረጃ ስለ አባ እንዲህ የሚያወራው? ጠይቁልን።

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 3 месяца назад

    ሲጀመር አባገብረኪዳንን መተቸት ማለት ሰይጣንነት ነው የማይውዴችቸው ሰይጥን ስለሆነ ለኛ በረከታቸው ይደርብን

  • @LijMaki-e5o
    @LijMaki-e5o Месяц назад

    ጌታ ልብ ይስጥ እኔ ካቶልክ ሆኜ እንኳን በሰቸው ትምህርት ብዙ ተለዉጬዋለሁ ያንተ እዉቀት ሰይሆን ቅንአት ነወ?

  • @EmebetWorku-h3r
    @EmebetWorku-h3r 2 месяца назад

    Gud new eferu bizu teketay silalachew kinat new

  • @KOmobieK
    @KOmobieK 2 месяца назад

    Lebonayezetachew
    Labatachen.kLe
    Heywete
    YSemalen

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 3 месяца назад +51

    የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርት ሳልሰማ አልውልም አባታችን ፀጋውን ያብዛላቸው የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 3 месяца назад +49

    አባታችን ፡ አባ ፡ ገብረ ፡ ኪዳንን ፡ የሰጠን ፡ የድንግል ፡ ልጅ ፡ ይከበር ፡ ይመስገን ፡ 🙏🙏🙏በሞገስ ፡ በፀጋው ፡ ይጠብቅልን ፡ እኝህ ፡ ሰው ፡ ማን ፡ እንደሆኑ፡ የማውቀው ፡ ነገር ፡ የለም ፡ እግዚአብሔር ፡ ልቦና ፡ ይስጣቸው ፡ አባታችን ፡ የት ፡ እንደተማሩ ፡ ይታወሳል ፡ ክርስቲያኖች ፡ ባላቹበት ፡ ፀንታቹ ፡ ቁሙ ፡ አሰተኞች ፡ ነብያት ፡ ይነሳሉ ፡ ይላል ፡ የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ያባታችንን ፡ በረከት ፡ ይደርብን ፡ አሜን ፡ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️ ፡

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye2305 3 месяца назад +46

    እኛ በ አባ ኪዳን ነው ብዙ ትምህርት ያገኘነው ::

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ8ኰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሸ8ኰ 3 месяца назад +118

    የአባ ገብረኪዳን ትምህርታቸዉ ለክርስቲያኖች ተስፋ ሰጪ ነዉ በረከታቸዉ ይደርብን

    • @enataleme375
      @enataleme375 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @ቡዜ-ነ5ወ
      @ቡዜ-ነ5ወ 3 месяца назад

      amne

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Martha-y4p
      @Martha-y4p 2 месяца назад

      Egzheber yxebkiln aba gebre kdan kal hyweti yasemaln ❤❤❤

  • @samarr1112
    @samarr1112 3 месяца назад +26

    በነገራችን ላይ ስለ አባ ገብረ ኪዳን ሚናገረው ሰውዬ የራሱን ነው ሚያወራው ቴሌግራም ላይ ምን እደሚሰራ እናውቀዋለን

  • @hirutseyfu6944
    @hirutseyfu6944 3 месяца назад +89

    የአባ ገብረ ኪዳን ስብከት የተዋህዶ ልጆችን ልብ ሲያረሰርስ የእሱን ልብ እያፈረሰው ነውና አትፍረዱበት ልቦና ይስጠው

    • @wesenebeyene196
      @wesenebeyene196 3 месяца назад

      እውነት ነው ባያልቅ ያሰኛል

    • @enataleme375
      @enataleme375 3 месяца назад

      አሜን

    • @yaekob
      @yaekob 3 месяца назад

      ኧረ ወዴት እንክን ሲያጡባቸው በዚህ ሃሃሃሃሃሃ አትወረዱ በሉ ቀቻናሉ አላጽፈኝ ስላለ ነው በዚህ የጻፍኩኝ ይቅርታ

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @moktad6722
      @moktad6722 3 месяца назад

      ግዜው አጋንንት ቤተ ክርስቲያንን የሚከፍልበት ጊዜ ነው ተቀራርበን እንስራ የትምህርት ግጭት በሁለቱ ጉሩፖች የለም ሁለቱም ትምህርት ለኛ ይጠቅመናል .....አጋንንትን ሁላችን በየቤታችን ስቃያችንን ሲያበላን ስላየነው ንቁ መሆን አለብን ...በትምህርት እጦት ወደ ጠማማ እንዳንሔድ ደሞ አባታችን ያስፈልጉናል ሳይገባን አንሳደብ ጸጋ ልዩ ልዩ ነው መንፈስ ግን አንድ ነው

  • @nardosbekele3026
    @nardosbekele3026 3 месяца назад +38

    እሳቸዉን ጉልበታቸዉን ለመሳም ያብቃኝ የአባ ገብረኪዳን ጥጋቸዉን የሚደርስ መ ምህር ይኖር ይሆን እስቲ መጀመሪያ በላያቹ ያለዉን ሰይጣን ተዋጉ ከቻላቹ ዘላቹ ስም አታጥፋ ለነገሩ በእናንተ የሜጠፋ ስም የላቸዉም ስማቸዉ በሰማይ በምድር የተወደደ ለዉ እግዚአብሔ እድሜ እና ለአባ ገብርኪዳን።

    • @AllamJio
      @AllamJio 2 месяца назад

      ፈጣሬየ የራሴን ሀፂያት ትቸ የሰው ሀፂያት ከመከታተል አተ ጠብቀኝ

  • @SaremyemaryamSaremyeamanuel
    @SaremyemaryamSaremyeamanuel 2 месяца назад +7

    ጽሮም የሰይጣን ልብ እውነትን አይወድም
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልኝ
    አባ ገብረ ኪዳን የእውነት አባት ናቸው
    የሳቸው አንደበት ከማር የጣፈጠ :ከብረት የጠነከረ ነው
    ዘመናቸው ይባረክ

  • @MestewetGeremew
    @MestewetGeremew 3 месяца назад +16

    አባ ገብረ ኪዳን ትምህርት ማድመጥ የነፍስ ምግብ ነው ❤❤❤❤❤

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 месяца назад

      እንዲህ አርጎም የለ!!😂😂😂😂😂😂

  • @HehxgHdgrd
    @HehxgHdgrd 3 месяца назад +23

    አባታችን አባ ገ/ክዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የዕድሜ የጤና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን ያአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን 💖
    🙏በእውነት በህፃን አንደበት ከማር ከወተት የጣፈጠ ቃለ እግዝአብሔርን መስማት ምንኛ ደስ ያሰኛል እግዝአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ እንደጅማሬው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኛ እንቁ💖 🙏

  • @bezawit1148
    @bezawit1148 3 месяца назад +103

    እረ እኛ የሳቸው ትምህርት በጣም ነው የምገባን ለሱ ነው የማይገባው አጋንንት ሰለተፀናወተው እነደ አባ ገብረኪዳን ሰብከት ልብን የምያረሰርሰ የለም እኛማ ለይተናል ማንን መሰማት እንዳለብን ገና ገለባውና ፊሬው ይለያል ዘንድሮ

    • @ወለተኪሮስየድንግልልጂ
      @ወለተኪሮስየድንግልልጂ 3 месяца назад +7

      ለምን ተነካን ብለው ነውኮ እንደዚህ እሳቸው ላይ የዘንደው አፍ እመጮኸው

    • @bezawit1148
      @bezawit1148 3 месяца назад

      @@ወለተኪሮስየድንግልልጂ ብሆንማ ነው እንደዝህ የምንጫጩት ሰጀመረ ከነሱ ትምህርተ የተማርነው ብዙ የአጋንነት ሰሞችንና እርሰ በራሳችን እንድንጠራጠርና እድንፈራራ ጎሮቤት ሄዶ ቡና መጠጣት ምግብ መብላት እንድንፈራ ባጠቃላይ አላማቸው ሰው ከሰው ጋ እንዳይገናኝ ነው ፊላጎታቸው ከ ኢትዮዽያዊ መንነት መለየት ነው አላማቸው ቶሎ ህዝቡ ካልነቃ አባ ገብረኪዳን ግን እድሜ ይሳጣቸው ቃለ እግዚአብሔርን እንድያሰተምሩን

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 3 месяца назад

      ብዙው የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች ጥበብ እያሉ በመንፈስ የተዋረሱ ናቸው ምን አዲስ ነገር አለ

    • @tesfayekebede9839
      @tesfayekebede9839 3 месяца назад

      አንድ ነገር ልንገራችሁ ማን ትክክል እንደሆነ እግዚአብር እራሱ መልስ ይሰጣችዋል ይኸውም እጃችን ተመልከቱ። ሁለት እጅ የሙሴ ፅላት ፣አስሩ ጣት እግዚአብሔር አስሩ ህግጋት ለሙሴ የሰጠው፣አምስቱ ጣት አምስቱ መ እነሱም መፆም፣ መፀለይ፣ መስጠት፣ መስገድ ፣መቁረብ ናቸው። እነዚህን የፈፀመ ሁሉነገር እግዚአብሔር ይገልፃል።
      አቅራቢው አትሳሳት ቅባ ሜሮኑን ካህን ብቻ የሚነካው ።ቅባቅዱስ ግን በካህን ተባርኩ ወንድ ምዕመና መንካት ይችላል አንብ ወይንም 5መ ፈፅምና እግዚአብሔር ይገልፅልሃል አማኔ።

    • @AxmawitEthiopia
      @AxmawitEthiopia 3 месяца назад +2

      አንተስ ማን እንበልህ ወንድሜ አባን ለመንቀፍ ምጀመሪያ እንት ሰው መሆን እለብ ወይ ጉድ መቸም ሰይጣን ተኝቶ አያድር

  • @ወለተኪሮስየድንግልልጂ
    @ወለተኪሮስየድንግልልጂ 3 месяца назад +24

    እነዚህን አጥማቂ እሚባሉ ሰወች የኔ መድኃኔዓለም ልቦና ሰጥቶ ወደራሳቸው ይመልስልን እረ አበዙት አሁንስ😢😢😢😢

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 3 месяца назад +2

      ሁሉን አትጨፍልቂ

    • @MersieLakew-bj4vt
      @MersieLakew-bj4vt 3 месяца назад

      Eneman yileyu​@@ituneethiopia8427

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 3 месяца назад

      @@ituneethiopia8427ሁሉም መተተኛ ነው፡

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 2 месяца назад

      @@ituneethiopia8427 አይደል? ግርማን አትንኩብኝ ነው?

  • @AyahlushWondmagegn
    @AyahlushWondmagegn 3 месяца назад +13

    እረ እባክህ ወንድሜ ወደ እራስህ ተመለስ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ትክክለኛ መምህር ናቸው አምላክ ይጠብቃቼዋል

  • @WoiniWoldeyohannes
    @WoiniWoldeyohannes 3 месяца назад +37

    አባ ገብረኪዳን ስራ ጠፍቶባቸው ከእናንተ ጋር ሲመላለሱ
    እኔ እንደሚመስለኝ አንተን የሚያስለፈልፍህ
    እላይህ ላይ ያለው መንፈስ ብቅ ሲሉ አንደበታቸው በክርስቶስ የተሞላ ስለሆነ አቁነጥንጦት ነው

    • @dinsiriiwaqwoyya
      @dinsiriiwaqwoyya 3 месяца назад +2

      አባ ገብረኪዳን ወንጌልን አስተማሩ እንጂ ሌላ ምን አረጉ?አድናለሁ እፈውሳለሁ አላሉ፣ ስገዱልኝ እኔ የተለየሁ ነኝ አላሉ ??? ወይ ጉድ

    • @WoiniWoldeyohannes
      @WoiniWoldeyohannes 3 месяца назад +1

      @@dinsiriiwaqwoyya እንደሳቸው አይነቱን ያብዛልን ይሄንን ሁሉ እውቀት ተሸክመው እኔ ምንም አላውቅም የሚሉ ትሁት አባት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

    • @Aster-g7h
      @Aster-g7h 2 месяца назад

      በትክክል

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 месяца назад

      ​@@dinsiriiwaqwoyyaገ/ኪዳን ጠንቛይ መታች ደብተራ ነዉ።

    • @Hayat-s6l
      @Hayat-s6l 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂​@@Zeritu-r8o

  • @hanaethiotube5312
    @hanaethiotube5312 3 месяца назад +39

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው የሰይጣን ሰባኪዎች በቤተክርስቲያን ላይ እንዳላገጣችሁ ፍርዱን አግኙት አባታችን ተውልን አባቴ አባ ገብረ ኪዳን አረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 3 месяца назад

      ሰይጣን አባራለሁ ብለዉ ግን የሰይጣን ማደሪያ የሆኑትን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸዉ

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 месяца назад

      ይሄ መታች ደብተራ ለፍላፊ ጌታ ይንቀልልን።

    • @Hayat-s6l
      @Hayat-s6l 2 месяца назад

      ሥንትቀንመተትሠሩልሺላንቺ???????

  • @Hanna12930
    @Hanna12930 3 месяца назад +11

    እግዚአብሔር ቢያድለኝ አባ ገብረ ኪዳን እግር ስር ቁጭ ብዬ ብባረክ አምላኬ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ምን ይሳንሃል።

  • @13EmeyeEthiopia21
    @13EmeyeEthiopia21 3 месяца назад +20

    ለአባታችን አባ ገብረ ኪዳን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን!
    ወንድማችን የውስጥ የመሳሪያ ቅንብር ድምፁን ቀንሰው በጣም ይረብሻል!
    የትኛውን እንስማ!

    • @mulugetahadush4847
      @mulugetahadush4847 3 месяца назад +3

      ewnet new background yemesariya qinberun qensew weyim atefaw

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 3 месяца назад +3

      ትክክል

    • @haniasmare6130
      @haniasmare6130 3 месяца назад +1

      Enam yehen malet felega nbr tebareki

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 месяца назад

      ጌታ እድሜዉን ያሳጥረዉ ይሄ መታች ደብተራ።

    • @Hayat-s6l
      @Hayat-s6l 2 месяца назад

      ሐይማኖትሺምንድነዉ.ከሰድብእናከመግደልዉጪየማያሥተምረ......በደምተጨማልቀሺእንዳታጨማልቂኝ.......???????😂😂😂😂😂😂 ማፈረያ

  • @ZenuAbebe
    @ZenuAbebe 3 месяца назад +9

    አባታችንን አባገብረኪዳንን የሚቃወም ሰይጣን ነው እኚህ አባት የማናቀውን ትምህርት ያሳወቁ ትልቅ አባት ናቸው

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 3 месяца назад +9

    እረ አሁንስ በዛ ይህን ያህል አባቶቻችንን በድፍረት አትናገሩ እባካችሁን ጥሩ አይደለም እናስተውል❤🎉❤ ከክፉ አንደበት የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን አሜን❤🎉

  • @memerel6732
    @memerel6732 3 месяца назад +9

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እዳባታችን አባ ገብረኪዳን በዚህ ዘመን የተሰጡን ድንቅ እንቁ ስጦታችን ናቸው ደግዋ ባሳቸው መጣችሁ እግዞ ምን ይሻላችኃል ምህረቱን ያውርድላችሁ አባታችን አባ ገብረኪዳን ፀጋ በረከትዋት ይብዛልን እንወድዋታለን እድሜ ይስጥልን

  • @nahomdejenetamiru973
    @nahomdejenetamiru973 3 месяца назад +5

    መስቀል ስለያዙ ካህን ናቸው ብዬ አላምንም አባ ገብረ ኪዳን መንፈስ ቅዱስን ያደረባቸው አባታችን ናቸው በረከታቸው ይደርብን

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 3 месяца назад +5

    ሲኖዶሱ በነዚ አጋንንት ጎታቾች ጉዳይ አንድ መፍትሔ ለምን አያመጣም ከነተከታዮቻቸው አንድ ሊባሉ ይገባል

  • @hannaandu7037
    @hannaandu7037 3 месяца назад +6

    ስማ ስለ አባ ገብረኪዳን አንተ ማነህ ዲያቆን ነኝ እያልክ እንዴት ነው ሳምንቱ አሸወይና የምትለዉ አሸወይና ማለት ምን ማለት ነው ስማቸዉን እንዳታነሳ እግዚአብሔር ይገስጽልህ አንተ ላይ ሆኖ አባቶቻችን የሚዘልፈዉን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጽልህ።

  • @beleteargachew5574
    @beleteargachew5574 3 месяца назад +12

    በእውነት አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
    እንዲሁም ይህች ህፃን በመንፈስ ቅዱስ እድታድግ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ አድገሽ ለማየት ያብቃን በሏት።

  • @BrhanuSolomon-g6s
    @BrhanuSolomon-g6s 3 месяца назад +4

    አባ ገብረ ኪዳን የእግዚአብሔር ስጦታችን ናቸው 😢😢😢😢

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 3 месяца назад +2

    በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀር እሳቸም የአባታችንን የመምህር ግርማን ስም ሲያጠፉና ሲወነጅሉ ሲያሳድሙ ነበር። እግዚአብሔር እዉነትን በራሱ ጊዜ ይገልፃል።

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 3 месяца назад +6

    በዚህ ተስፋ በሚያስቆርጥ ዘመን አባታችንን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🏼

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 3 месяца назад +5

    እኔምለው አባገብረኪዳን ጠንቋይናቸው እያላችሁ ነው እግዚአብሔርመዓቱን አይንሣችሁ ምድረ ሣየይጣናም

  • @GenetWeso
    @GenetWeso 2 месяца назад +3

    እኛ አባገብረ ኪዳንን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር ልባና ይስጣችሁ የቅዱሳን አምላክ
    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ሺአመት ነሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraArsemalove
    @SaraArsemalove 3 месяца назад +3

    ቆይ ወዴት እየሄድን ነው ምን አይነነት ቀስ ነቸው በስው ላይ ጣታችን ከመቀሰር እራሳችንን ብናይ አባ ገብረኪዳን ምን ሲሉ ሰምተህ ነው የለን ያህል ልትናገር የቻልክ እኔ ሲመስለኝ እረሶ የሚያስተምሩት መእመን የአባገብረኪዳጋ ትምህረተ ተጋጨቦት ወደረሶት ተመለሱ ልቦና ይስጠልን

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx 3 месяца назад +3

    ምእመኑን እንዲ በሁለት ሀሳብ የሚከፍለው,ለቤተክርስቲያን ለአባቶች የማይታዘዙ መምህራን ናቸው,በግል አስተምሮ በግል ቻናል በግል አዳራሽ እየሔዱ አሁን አዳኑ ወይስ?መታዘዝ ከሰነፍ መስዋዕት ይበልጣል!መታዘዝ ከትህትና ከፍቅር የሚመጣ ነው ፍቅር ከሌለ ደሞ የወደቀ አጋንንት ቀርቶ ፀሐይ እንኳ ብትታዘዘዝ ፍቅር ከሌለ ከንቱ ነው,እኛ መንጎች ነን አባቶች ካህናት ጠባቂ ቤተክርስቲያን ደሞ እናት ናት እንታዘዛት🙏

  • @bekelealemu9382
    @bekelealemu9382 2 месяца назад +2

    ይህ ካለመብሠል እና ለምን እንበለጣለን ከማለት የመነጨ አስተያየት ነው አባን የሠጠን የድንግል ልጅ የተመሠገነ ይሁን።

  • @weineshetassefa8998
    @weineshetassefa8998 3 месяца назад +5

    አቅራቢው እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ ለአባታችን አባ ገብረኪዳን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት መምህር ወመገሥፅ ትምህርታቸው እውነት ስለሆነ ጠላት ዲያብሎስ ሰውዬውን መሳሪያ አንደበት አደረገው ይህ የሚጠበቅ ነው ። እግዚአብሔር ለአባ ፅናት ብርታት ይሁንልን አሜን ።

  • @meseretgebrehiwot6882
    @meseretgebrehiwot6882 3 месяца назад +3

    የአባ ገ/ኪዳን ትምህርትማ መሠረቱ የጌታችን የመዳኒታችን ወንጌል ነዉ

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 3 месяца назад +2

    እየቆራረጥክ በሰው ስብከት ሼር ላይክ እያልክ ሳንቲም ማሰባሰቡ ብዙም አይጥምም አቁሙ😏

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 3 месяца назад +2

    እውነትም ዝንብ 😂😂 አባ እራሳቸው ገልፀዋቸዋል ዝንቦች ናቸው 🤗🤗 እረጅም እድሜ ለአባታችን :: አባ ገብረኪዳን እንኩአን በኔ ዘመን ኖሩ

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 2 месяца назад +1

      ሰለአባ ገ/ኪዳን ያወራው ሬሱ ዝንብ ነው ያውም መደበኛው ዝንብ ቆሻሻ ላዮኔ ሥጋ ላይ የሚያርፈዎ ሳይሆኑ ግራ ነገባው ዝንብ በሏቸው እኔ እኝደውም ያለዛሬ አላየኋቸውም ዳግም እንዳሌያቸው የሚያደርግ ንግግር ነው ዬሉት/አጅሬም ተቀላቅሎ+አነ ቅናትም ቤ/ክ ላይ አይጠፋም።

  • @MmM-go7sw
    @MmM-go7sw 2 месяца назад +3

    የኔ ሕይወት የተለወጠው በአባታችን አባ ገብረ ኪዳን ስብከት ነው በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልንንንንንን❤❤❤❤እንደናተ ያሉትን ያብዛልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 месяца назад

      መተቱንም ጎን ለጎን ያስኬዱታል😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 3 месяца назад +2

    አጋንት ተጫጫ አባ ገብረ ኪዳን ገናታብዳላችሁ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 месяца назад +3

    ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ያድልልን ፀጋውን ያብዛልዎት ለልጃችን እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ በማስተዋል ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ከድፍረት ኃጢያት ይሰውረን❤

  • @DaweitLsanwork
    @DaweitLsanwork 3 месяца назад +2

    የስደት አባቴ ብላቸው ይቀለኛል ዛሬ ሳይሆን ትናት አመጣጣቸውን በትንሹም ቢሆን አዉቃቸዋለሁ የምሳሳላቸው አባቴ እግዚአብሄር ይጠብቅልን አባ

  • @luhhh8942
    @luhhh8942 3 месяца назад +2

    Aአቤቱ አምላኬ ሆይ ክፋታችን በዝቷል ና ከዚህ ከመጥፎ ዘመን ሰውረን

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 3 месяца назад +3

    ለአባ ገ\ኪዳን የኔ አባት እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 3 месяца назад +1

    ለተናገረበት አንደበቱ መድሃኒያለም ልቦና ይስጠው በጣም ያሳዝናል የማርያምን ስም እንኳን ሲጠሩ አነጀት ነው የሚያርሱት ምን እየሆኑ ነው ግን

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 3 месяца назад +1

    የድሮ አባቶች ዝብ ሰለሚኖርብቻነው ጭራ የሚይዙ ጭራነገርነህ አተ እራሱ

  • @ZaidZaid-fn8eo
    @ZaidZaid-fn8eo 3 месяца назад +1

    አረ በፈጣሪ ኣባ ገ/ኪዳንን ነው? አግዚአቢሔር ልጆቹ እንዳንጠፋበት የላከልን ሃዋርያችን ናቸው

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 3 месяца назад +1

    ጀመረቹ ደግሞ የዩቱበር ነጋዴዎች ስራ ፈቶች ባለጌዎች ጥሩ የሚያስተምሩትን እኚህ አባትላይ ይሕንቃል ማስተላለፍ የፈለከው ዳቢሎስ ነሕ የሚሰማ የለም ሒድ መምርግርማ በመቆጥሪያ ይግረፍሕ።

  • @elsango7292
    @elsango7292 2 месяца назад +1

    እኔ እኮ የሚገርመኝ እደው ትንሽ እፍረት የለሞ እግዚአብሔር ለሁላችንም የተሰጠን ፀጋ አለ ምንሞ ማዶረግ አይቻልም ቅናት ደሞ ጥሩ አደለም እኔስ እየሩሳለም መተው አይቻቸው ትትናቸው በጣም ግሩም ነው ለምቶትሳደቡ ልቦና ይስጣችው በውነት እና መጀመሪያ መርጌታ ተብየወች በየ ሰርግበት ጠላ እየጠጡ መዝለላችሁን አቁሙ ደሞ እኮ ትምህሮት እዳለሁ በየሚዲያው መለቀቁ ምን ለማግኘት ነው

  • @nekatibebshiferaw6397
    @nekatibebshiferaw6397 2 месяца назад +1

    ምእመናን አባ ገብረ ኪዳንን ለመተቸት የሚቀላውጥ የባለ መቁጠሪያወች የንዋይ ተካፋይ የመላኩ ሳጥናኤል ካድሪ ስለሆ እግዚአብሔር ይገስጸው ።
    እኛ የወንጌን ትምህ ከነፍስ አባታችን ከ አባ ጋር በተመስጦ ላይ ነን እና ፈጣሪ ቅዱስ መንፈ በህሌናችን ያስርጽ። አሜን።

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 3 месяца назад +1

    አንተ ቅናተኛ እንደሳቸው ተቀባይነት ስለሌለህ በቅናት ተቃጠልክ እንዳንተ አይነቱ የቤተክርስቲያን ጠላት ተሰግስጎ ወይ እግዚአብሔር እውቀት አይሰጣችሁ የሰው ፍቅሩንም ነፍጎአችሁ እንዲሁ ቅናተኛ ሆነህ እደሜህን ትገፋለህ ሰው ጥራ ቢሉት አለ መምህር ተስፋዬ ያንተን ቢጤ ፊትህ እራሱ ማን እንደሆንክ ይመሰክራል አቤት መድሀኔአለም ይፍረድብህ

  • @kirostasfu
    @kirostasfu 3 месяца назад +1

    ማን ስለሆንክ አባታችን የምትሰደብ ማን ያዉቀዋል ቀዳዳ ጴንጠን ነህ የበግ ልብስ የለበስክ ዉሻ ነው ለእዉነተኛ አባት ተቆዋዉሞ አለ ለገንዘብ ማሰባሰቢያ የተመሠረተ ሚዲያ አባ ገብረ ኪዳን የመሠለ የለም ዝምብለህ መተህ አትከፈት እሺ

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 3 месяца назад +1

    ሁሉም በራሡ ትክክልነዉ አባቶችም የተሠጣቸዉ ፀጋ ይለያያል የማሥተማር ፀጋ የመፈወሥ ፀጋ የተለያየ ፀጋ አላቸዉ አባ ገብረኪዳን ትምህርታቸዉ ጥሩ ቢሆንም ሥለመናፍሥት ዘመኑንን የዋጀ እዉቀት የላቸዉም መሠበክማ ሥንት አመት ተሠበክን ገን መንፈሣዊ ለዉጥ ያመጣነዉ በሌሎቹ አሥተማሪዎች ነዉ ለምሣሌ እንደ መምህር ተሥፋዬ ያሉ መምህሮቻችን ለብዙሠዉ ቅዱሥ ቁርባን መቀበል ምክንያት ሆነዋል ለሁሉም እግዛብሄር እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @zewdewoldadwit3118
    @zewdewoldadwit3118 3 месяца назад +1

    እኔ እምለው ይህ ስለአባ ገብረኪዳን የተናገረው ሰውዬ እንደሳቸው ጸጋው ስለሌለው ቅናት ነው በቅናት እንደሳቸው መሆን አትችልም በሉት ንስሀ ግባ በሉት የያዝከውን መስቀል እትቀልድበት።

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 3 месяца назад +1

    እርዕሱ ገና ሳነበው ነው በጣም የደበረኝ መስማትም ማየትም አልፈለኩም ለምን የመናፍቅ ስራ ስለሆነ ?
    ሮሜ 16 ፥17-20 (፲፮፤፲፯-፳) ላይ ወንድሞቼ ሆይ እናንተ የተማራችሁትን ትምህርት የሚቃወሙትን ሠዎች ተመልከቱ ከእነርሱም ዘንድ ፈቀቅ በሉ እንደነዚህ ያሉ ሠዎች ለገዛ ሆዳቸው እንጂ ለጌታቸው ለኢየሱስ ክርስቶስ አይገዙምና ይላል ።
    ስለዚህ መናፍቆች ሮሜ ላይ የተፃፈውን 1 ጥቅስ እየጠቀሱ መፅሀፍ ቅዱስ የማያነቡትን ሠዎች ገደል እየከተቱ ለምን ይቺን ጥቅስ የዘለሏት መሠሏችሁ የሠው አይን ለመጋረድ ነው ?

  • @GenetTeshome-ci9tk
    @GenetTeshome-ci9tk 2 месяца назад +1

    ዲ/ን ከተቻለሕ እኒህ ሰውዬ ዝም አስብልን አባ ኪዳኔ ማለት ለእኛ ከእ/ር የተሰጡን ስጦታችን ናቸው

  • @etabezubaye7337
    @etabezubaye7337 2 месяца назад +1

    አባ ዕድሜ ከጤና ይስጥልን። ሴጣን ሥራው ስለሆነ ነው።

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 3 месяца назад +1

    ጭራ ህ ይቆረጥ ።አባ ገብረኪዳንን በምን አንደበትህ ትናገራለህ?

  • @NeHase16
    @NeHase16 3 месяца назад +2

    አባ ገብረኪዳንን ሳስብ "ዘመንን ያለ አንድ ሰው አይተዋትም" የሚለው ቃል ትዝ ይለኛል።

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 3 месяца назад +1

    አረ ደሞ ኣባ ገብረኪዳንን ተው በሳቸው ኣትምጡ😮😮😮😮😮😮

  • @Amejr27
    @Amejr27 3 месяца назад +2

    አዎ ወንድሜ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው የማይገባ ነገር እየተናገሩ ሰውን ያሰናክላሉ!!!

  • @AsayeAsterey
    @AsayeAsterey 3 месяца назад +6

    ተልኮ አላቸው እነዚህ ሰቦች አባን መንካት አይቺሉም አባታችን 100000000.. ዓመት ይኑሩልን 🙏🙏🙏🙏

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 3 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማይ ያዋርስልኝ አሜን፫
    ሰዎች እባካችሁ እናስተውል እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @BuskuteTaye
    @BuskuteTaye 3 месяца назад +2

    እዉነት እላችኋለሁ እኔ እልም ያለ ገጠር ዉስጥ ነዉ ያለሁት የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርት ባይኖር ጠፍቼ ነበር እሳቸዉ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸዉ እባካቹ ፈጣሪ ይታረቀነን።

  • @mekadr842
    @mekadr842 3 месяца назад +17

    ይህ ክፍ መንፈስ ያለበት ሰው ስንቱን አሳሳተው እግዚአብሔር ያፀፅትህ እንዳንተ አባ ገብረኪዳን ለሰይጣን ጊዜ የላቸውም

    • @enataleme375
      @enataleme375 3 месяца назад +1

      እዉነት ነዉ ግዜ የላቸዉም በእግዚአብሔር ኅይልጠላትን እየቀጠቀጡት ነዉ ረጅም እድሜ ለኣባ ገብረ ኪዳን!

  • @mekdessiyum3831
    @mekdessiyum3831 3 месяца назад +3

    መንግሦተ ሰማያአት ያውርስልን

  • @alametheupia9601
    @alametheupia9601 2 месяца назад +1

    ለምድነው ጥሩ አባታችን ለምንትነካላቹ ልቦና ይስጣቹ

  • @MeseretWoldeyes
    @MeseretWoldeyes 2 месяца назад

    አባ.ገብረኪዳን.በሚያሳዝን.በርሜል.ጊዮርጊስን.ጠበል.ተቹ.ማርያም.ገብርኤል.ታዩን.እያሉ.ይቀባጥሩሉ.እኔ.አድ.ቄስ.አይቼ.አላቅም.አሉ.በጣም.ያሳዝናል.ለሳቸዉ.ካልታየ.ለሌላ.አይታይም.እግዜር.ይቅሮ.ይቅር.ይበላቸዉ.ቨቸርነቱ.እኛ.ማንን.እንመን.

  • @geresugezahegn8390
    @geresugezahegn8390 3 месяца назад +3

    መድኃንዓለም ይስጥልን

  • @GenetG-f3s
    @GenetG-f3s 3 месяца назад +2

    በጣም እየሰማሁ ነው በሱላይ ያለወ አጋንት ነው የሚ ያስለፉል ፍቸዉ

  • @zenashbalcha6384
    @zenashbalcha6384 3 месяца назад +1

    እያስተማሩ ያሉት ቤተክርስቲያን ዉስጥ ነዉ አዉደ ምህረትና መድረክ መለየት የሰዉን ጉድፍ የሚያይ የራሱን ግድፍ አያዉቅም

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ጠፍተሃል ወንድማችን ❤❤❤

  • @NeHase16
    @NeHase16 3 месяца назад +1

    እኚህቢጫ የሚለብሱት ሰወዬ ናቸው ምዕመኑን እያጠፉ ያሉት። እግዚአብሔር ልባቸውን ይመልስላቸወ። ብዙ ቦታ ቀደም። ቀደም እያሉ መንገድ ስተው ያስታሉ። ምእመናን አስተውሉ።

    • @NatiNati-ks9bm
      @NatiNati-ks9bm 2 месяца назад

      Tendalewak yal tru neger endelil asawkng

  • @hana.6956
    @hana.6956 3 месяца назад +1

    ለአጋንት ነው እንዴ ግራና ቀኝ እየሰጠን የምንመታው?ጌታ ይገስጠው።ወደ የፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ ብሏል ጌታ። በእግዚአብሔር እፈተናለሁ አትበሉ እግዚአብሔርስ በክፉ አይፈትንም።ይላል። አባ ገብረ ኪዳን እራሳቸው እንደፈለጉ እየተናገሩ ሰውን መካሪ እና ጥሩ ተናጋሪ ይመስላሉ።ሁሉም የኦርቶዶክስ መምህራን ሁሉ ድብትርና ይማራሉ።ሌላው ነገር ደግሞ ይች ህጻን እራሷን እንድትሆን እግዚአብሔር ይርዳት።ወይ አለመታደል የቅባት ቅዱስ ገለመሌ የሚያድንበእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በኢየሱስ ስም ማመን ነው።

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 3 месяца назад

      ለመናፍቅ የአባገብረኪዳን ትምህርት አይገባዉም። ከታደልክ ትምህርታቸዉን ረጋ ብለህ አዳምጥ። እዉነተኛዉን ኢየሱስ ታዉቀዋለህ።

  • @mulutse4425
    @mulutse4425 2 месяца назад +1

    ኦርቶዶክስን እምነቷን መከተል እንጂ በውስጧ ያሉ አባቶች ግን ከባድ ናቸው።ለአባ ገብረ ኪዳን ጤና ከእድሜ ፈጣሪ...ያድሎት።

  • @ennanakassa6438
    @ennanakassa6438 3 месяца назад +2

    አባ ኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 😢አባ ገብር ኪዳን የእኞ አባት❤❤

  • @kflomdebessay646
    @kflomdebessay646 2 месяца назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @wodajoTebeje
    @wodajoTebeje 3 месяца назад +1

    ልቦና ይስጥህ የጨበጥከው መስቀል ይርዳህ

  • @rozinazerihun6595
    @rozinazerihun6595 3 месяца назад +1

    በትምህርታቸው ላይ ህጸጽ ሲያጡባቸው ምን ይበሉ ታዲያ
    ተሳዳቢው ሰው አጥማቂ ናቸው እኔ ድሮም አጥማቂ አሎድም ምጠላቸው በምክንያት ነው
    አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት መምህሬ

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn 4 дня назад

    አሜን ቃል ህይውት ያስማልን አባታችን አባ ገብር ኪዳን የሞት መድሀኔት ናቸው ።

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 3 месяца назад +1

    ጭራው ማንም የሚይዘው ነው ምሳሌ ሊሆን አይችልም ሁልቀን የሰው ታሪክ ማውራት ጌታን ስበኩ መዳን በላ የለም በእየሱስ እጂ ::

    • @derejenigusse1927
      @derejenigusse1927 3 месяца назад +1

      ይህ ሥርዐት በድንግል
      ማርያም በኢየሱስ ልጅ ለምናምነው ለኛ
      እንጂ
      ለጴንጤ ሀሰተኛውን ኢየሱስ ለምታምኑ ምናችሁም አይደለም
      ስለዚህ እባክሽ ( ህ) የእርጎ ዝንብ አትሁን (ኝ)

  • @KiyaTigest
    @KiyaTigest 2 месяца назад

    ደግሞኮ,መፀሐፍቅዱስ,ነግሮናልመጠንቀቅየኛፋንታነው,ከኚያሉነጣቂተኩላመጥንቀቅነውመሰማትምአስፈልግም

  • @KhalideSheek
    @KhalideSheek 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ለቦና ይስጣችሁ አባ ገብረኪዳን ድንቅ መምህር አባታችን ናቸው ቃለ ይወቴ ያሰማልን ለራሳችን በጣም ቦዙ ችግር እያለብኝ እስኪ ሰዎች ላይ ብዙ ችግር አንፍጠረካችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልኝ

  • @selamawithabtegeorgis8969
    @selamawithabtegeorgis8969 3 месяца назад +1

    ምን እንደምል ባላውቅም እግዚአብሔር ይገስፆት ብዙ ማለት ይቻላል ግን እግዚያብሔር መልስ አለው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 месяца назад +3

    እግዛብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ጠናይሥጥልን

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 3 месяца назад +3

    መንግስተሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 3 месяца назад +1

    ወንድማችን እናመሰግናለን ተባረክልን እድሜና ጤንነት እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @AlSaba-hb5hp
    @AlSaba-hb5hp 3 месяца назад

    ለአባገብረኪዳንስምየምታወጡየተሰቀለውአምላክልቦናይስጣችሁይቅርይበላችሁ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 месяца назад +1

    አቤት ምቀኝነትየስራችሁን ይስጣችሁ አንተም አሰደግም እንደሳቸው እንድትሆን አባ ገብረኪዳን ያንተን ቪዳዮ የሚያዩበት ጊዜ የላቸውም ጌታ ይገስጽህ