#ድብቁ_ገዳም_እንዴት_ከሞት_ተነሳች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
    እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
    #ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
    / @mahbermedia #abuneabrham #abunesawiros #abuneteklehaymanot #mahbermedia #negashbedada #ሰበር_ዜና #pasterbinyam #ነጋሽበዳዳ #abunemathias #abunemathias #derejhnegash #ደረጀ_ነጋሽ #ድብቁ_ገዳም #እንዴት_ከሞት_ተነሳች?
    ሙት_አንሳ_ማር_ቅዱስ_ሚካኤል_አንድነት_ገዳም #mutansa_gedam #mutansa_mar_kidus_mikaeal_gedam #mahbere_kidusan

Комментарии • 307

  • @welansaali674
    @welansaali674 Год назад +48

    አቤተመታደል ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስሚካኤል አባቴ እኔንም ሀጢያትን ሁሉይቅርበለሁ ለደጂህ አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Год назад +6

    በረከታቸው ይድረሰን ሼርርር ላይክ እያረግን ለሌሎችም እናዳርስ

  • @ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ

    ይህን የተቀደስ ቦታ በማየተ እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል እኛ ስደተኞችን ጠብቀን አቤት መታደል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ
    @ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን ለእናተ የደረሰ እኛን ካለንበት ህመም ችግር ይማረን ያድንን ያውጣን አሜን

  • @AlenAlen-jh3rh
    @AlenAlen-jh3rh Год назад

    በውነት ቃለህይወትን ይረሰማልን አባታችን ይህ ገዳም በድጋሜ ሰወች ስለአዩት የሞለክሳኖች ባህት እደሚሰራ ተስፋ አለኝ ባካችሁ ባህታቸው እዲሰራ የሁላችን ሀሳብይሁን እነዝህ ሞለክሳኖች የሚፀልዩ ለሀገር ለወገን ነው ባካችሁ በተለይ ባለሀብቶች አምላክ ከሰጣችሁ ነገ ወደሱ መከዳችን አይቀርም መልካም ስራ የክፋ ቀን ስንቅናት እናስብ እንርዳ ባለን ነገር

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ Год назад

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @solyanahadera5632
    @solyanahadera5632 Год назад +1

    ቁድስ ሚኻኤል ይጠበቃቹ

  • @natinatnaeltilahu
    @natinatnaeltilahu Год назад +41

    እግዚአብሔር ይመስገን አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልንና ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ፍቃዱ ከሆነ ለደጁ ያብቃን አሜን።❤❤❤

  • @birtukan120
    @birtukan120 Год назад

    አሜን በረከታቾዉ ይድረሰን

  • @shugo-2123
    @shugo-2123 Год назад

    ለደጁ ያብቃን 🥰

  • @ራኬብ
    @ራኬብ Год назад

    ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንም በገዳም ስላሉት አባቶቻችን ይማረን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💛💛💛💛💛💛)💝💖💖💖💖💖💖💕💕💕💕💕💕💕💕❣️❣️❣️❣️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 Год назад

    በረከታቹ ይደርብን

  • @TensayaTensaya
    @TensayaTensaya Год назад

    የገርማል😔😔😔😰😰

  • @mihrettube7422
    @mihrettube7422 Год назад

    የተቀደሰው ገዳም ድረስ ሄደው አርቲስቶቹ ምንአይነት ተልካሻ ነገር ነው የሚያወሩት?? ገዳም ለስጋ ምቹ የሆነ ነገር አታገኝም ስለዚህ መፆምና መጥነህ መብላት ሌላው አማራጭ ነው።

  • @medi574
    @medi574 Год назад +18

    በረከታቹ ይደርብን ፀሎታቹ ትርዳን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መድኀኒዐለም 🤲ሁላችንም የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ቅዱስ ሚካኤል ይርዳን

  • @Japiii-jf4vu
    @Japiii-jf4vu Год назад +7

    የእቺን የተባረከች አገረ እግዚያብሄር የሆነች ሀገር በመፈጠሬ ደስተኛ ነኝ

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው Год назад +4

    ዛፎችን ቢተከሉ ፀሃዩ አያቃጥላቸውም ነበር

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Год назад +11

    አባቴ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሃጥያተኛም ብሆን ለበረከት ሥራ እንድሰራ ፍቃድህ ይሁንልኝ

  • @Rakb553
    @Rakb553 Год назад +18

    በእውነት ጀግኖች ናቸው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቸው ከክፉ ሁሉ ተጋድሎአቸው በጣም እፁብ ድንቅ ያስብላል አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው በረከታቸው ይድረሰን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒❤

  • @ወሎየዋ-መ7ቘ
    @ወሎየዋ-መ7ቘ Год назад +16

    አቤት መታደል በረከታችሁ ትድረሰን። አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ለደጀ ሰላሙ ያብቃን❤❤❤❤❤

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 Год назад +11

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄንንችገራቸውን ቀርፀፀህ በማሰየትህ በእውነት መርዳት አለብን በረከት እምናገኝበት ነገር ነውና 🙏

  • @-orthodoxtube2678
    @-orthodoxtube2678 Год назад +6

    ወድማችን ነጋሽ ስልክክን እና አካውትክን አስቀምጥልን እሽ

  • @YenurMangste
    @YenurMangste Год назад +5

    አባካችሁ ለታዋቂ ዩቱዩበሮች ሸር አድርጉላቸው እንደእነ ሸቱ አይነቶች

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 Год назад +14

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ብርታቱን እምነቱን ይጨምርላችሁ የምር የሚገርም ፅናት ነው

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይፍቀድልን እስኪ ለመርዳትም መመረጥ ያስፈልጋል 😢

  • @kidistweltselasy
    @kidistweltselasy Год назад +9

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቤተ ክርስቲያን ፍሬወች በእዉነት ደስስስ ስትሉ መላኩየ እኔንም ከስደት በሰላም መልሶ ለደጃፉ ያብቃኝ በረከታችሁ ይድረሰኝ ወድሞቸ እኛም ለበረከት ለመሳተፍ ያብቃን❤❤❤🙏

  • @Hiwotየማርያምልጅ
    @Hiwotየማርያምልጅ Год назад +10

    የእውነት ድንቅ ነው እደት መታደል ነው በረከታቸው ይደርብን እኛንም ለደጁ ያብቃን😢❤❤❤❤በነሱ ፀሎት አደል ያለነው በረከቱን እንሳተፋለን 🙏እናመሰግናለን በርቱልን❤❤

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si Год назад +13

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yesewzertamir4961
    @yesewzertamir4961 Год назад +3

    ነጋሽዬ የመናንያኑን አኗኗር ስላሳያችሁን በረከታቸው ይድረሠን።ይሁንና አሁን በከተማ ያሉትን በምዕመናን አስራት በኩራት እዬተፋጁ ለመኪናና ለፎቅ የሚባሉትን የሐይማኖት አባቶች ብሎ ለመጥራት የሚያሣፍሩትን እግዚአብሔር እንደስራቼው ይከፍላቼው ዘንድ ለእርሡ ትተን እንዲህ በተለያዬ አካባቢ የሚገኙ ቤተክርስቲያናት እናግዝ ዘንድ ይርዳን።

  • @alemhabeshawit3381
    @alemhabeshawit3381 Год назад +1

    መናፍቅ ወይ የውጭ ቱሪስት አይደለች ቃል ለምን ቀሚስ አለበሰችም በድንገት እንኳ የሚሄዱ ቀሚስ ከመንገድ ገዝትው ለብሰው ይገባሉ ሱሪ ከማረግሽ ኬፕ አድርገሽ እንድጎረምሳ በቤተ ክርስቲያ አካባቢ ዙሪ እደዛ ማድረግ የለብሽም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ምንም አይደለም እንዳይደገም ለተመልካችም አይን ውስጥ ትገቢያለሽ እግዚአብሔር ኡርዳቹ ሰላም ዋሉ እኔ ፍፁም ሆኜ አይደለም ይቅር በሉኝ ምክንያቱም እዛ ያሉት ምእመናን የወንድንልብስ በቃን እበአጠቃላይ ወጣቶቹ ከዩንቨርስቲ እናቶች ደግሞ ከስልጣን ቦታቸው ትተውይህ አለም በቃን ብለው የምመነኑ ስለሆነ ቢቻለን ለሌላ ጊዜ ለጉዞ የሚመች ቀሚስ ለብሶ መሄድ በረከቱን ታገኛላችሁ አብረዋቹ የሄዱ ልጆችዲያቆናት ዘማሪያን እንዴት ንዳልነገሯችሁአላውቅም በተረፈ የመናኙ በረከታቸውይደርብን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Год назад +12

    የነሱ አምላክ ይርዳን አሜን

  • @samsamara4003
    @samsamara4003 Год назад +2

    ይቅርታ አድርግልኝና የገዳም ህይወትኮ ድሎት አያስፈልግም እምነት ያለው ቢራብም በቸርነቱ ረድኤቱን ሰጥቶ ያኖራቸዋል እንኳን ተመቻችተን ተንገላተንም ምህረትን በላከልን አባቶቻችን ሳሩን ቅጠሉን በጥሰው ስለድህነት እንጂ ስለ ምግብ መጠጥም ሆነ ስለዘመናዊ ስራ ቤት ትዝ አይላቸውም ስለዚ በበረሀ ሲመንኑ አለምን ንቀው መሆን አለበት በፀሎት እንጂ በሠው እርዳታ አይኖሩም እስኪ ሡባዬ ይዛችሁ ፈጣሪን ለምኑት እናቶች

    • @appseth8007
      @appseth8007 Год назад +2

      ያላችሁት እውነት ነው ድሎት አያስፈልግም ግን እነሱ ለድሎት የሚሆን አልጠየቁም ሰርተን እራሳችንን እንቻል ነው ቅዱሳን አባቶቻችንም ይሰሩ ነበር ቅዱስ ጳውሎስ ሸራ ይሰፋ ነበር

    • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
      @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Год назад

      የድፍረት ሀፂያት አታውሪ አስተውይ

    • @appseth8007
      @appseth8007 Год назад

      @@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል የቱ ጋር ነው የድፍረት ሀጢያቱ ማለት ከጻፍኩት ጽፍ

    • @goitomabadimahari
      @goitomabadimahari 11 месяцев назад +1

      ቦታው የት ነው ሰጀምር ድሎት ምናምን የምትለው ኣንተ የድያብሎሰ ቆራጭ መቸ ድሎት ኣሉ ኣቅማቹ ኣጉዙኝ እንሰራ ነው ያለው

    • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
      @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 11 месяцев назад +1

      @@goitomabadimahari ገልብጠው ነውኮ እሚያወሩት

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 Год назад +16

    አቤቱ አምላካችን ሆይ እንዲህ አይነት ታሪክ የምታሳየን አምላክ ሀገራችንን ባርክልን አሜን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Год назад +7

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አመልማለ ወርቅ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @weynshetbelay1897
    @weynshetbelay1897 Год назад +2

    በእመብርሃን የት ነው ቦታው ከስደት መልስ ሂጄ ፀበል እጠመቃለሁኝ ንገሩኝ አድራሻውን

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Год назад +6

    አባቴ ለደጂህ አብቃኝ የኔ ድቅ አባት ሚካኤል ሁለ ነገሬ❤❤❤❤❤

  • @fmaryammitiku6790
    @fmaryammitiku6790 Год назад +2

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በእርሱ ያመኑትን ክርስቲያኖች ማቲዎስ 28 ላይ" ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ለፍጥረት ወንጌልን ስበኩ "አለ እንጁ ገዳም ግቡ አላለም

  • @BettyLove-m8k
    @BettyLove-m8k Год назад +6

    እባካቹ ሼር አድርጉ እሄ ታምር የእግዚአብሔር ድቅ ስራ ለሁሉም ተዋህዶ ይድረስ 🙏❤❤❤

  • @Yewubdar-l2q
    @Yewubdar-l2q Год назад +6

    እግዚአብሔር ያበርታቹ አባቶቼ እናቶች በረከታቹ ይደርብን እኛ በናንተ ፀሎት ነው ያለነው

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 Год назад +2

    ክብሩን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሐኒተ አለም ይውሰደው የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነት አይለየን

  • @eiscadaaa7451
    @eiscadaaa7451 Год назад +1

    እሰኪ ደግሞ በእግዚአብሔር ሰም ልጠይቃችሁ በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ከቀይመብራት በእግር 1 ሠአት ያሰኬዳል ድንገታ አቡነ ገብረመንፈሰ ቅዱስ የሚባል ጥንታዊ ገዳም አለ ሂዳችሁ ብትጓበኙት ምኞቴ ነበር

  • @mahi9508
    @mahi9508 Год назад +1

    ሰው ሊጎበኛቸው ሲሄድ የተለያየ ችግኝ ቢወስድላቸው እና ቢተክሉት ጥሩ ነው ::ከ ፍራፍሬም ለማገዶም ሚሆን በሙቀት ሰአትም ማይደርቁ የዛፍ ዝርያም ቢሄድላቸው ለመጠለያም ይሆናቸዋል ነገን ዛሬ እንትከል ቦታውም ዛፍ ሲኖር መሬቱ ለም ይሆናል ውሀም ምንጭም ማመንጨት ይጀምራል ክስሩም ድንች ጎመን በመትከል ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ::

  • @tizunetatn8803
    @tizunetatn8803 Год назад +1

    ወንድሞቼ መልካም ሃሳባችሁን በጣም እደግፋለሁ ግን እኒህ አለምን የከዱ መናንያን የዚህን አለም ድሎት ቢፈልጉ በአለም ይኖሩ ነበር! በአለም ያለውን ድሎት ሽንት ቤቱ በየእለት መታጠቡ... የሚያጠግብ መብላቱን ሁሉ ክደው ንቀው የወጡ ናቸው
    የሚያመርቱትን በመግዛት እንተባበር ወፍጮ ቤት ይሰራላቸው የእርሻ ግብአቶች ይገዙላቸው ከፀሎት ውጭ ህይወታቸው በትጋት መስራት መድከም ነውና😢 በረከታቸውን ያድለን😢🙏🏽

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት Год назад +2

    ዝክረ ቅዱሳን(ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ቸሩ መድኃኒያለም የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን🙏

  • @ባላገራአYouTube
    @ባላገራአYouTube Год назад +5

    አሜን በረከታቸው ይድረሰን አይዛችሁ አምስትም አስርም በቻልነው ሁላችንም እንድረሰላቸው 🙏

  • @jerusalem7994
    @jerusalem7994 Год назад +2

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ፡፡

  • @meherat938
    @meherat938 Год назад +4

    በረከታቹ ይደርብን

    • @marrym8213
      @marrym8213 Год назад

      በረከታችሁ ይጀርብን

  • @Ariana-n3g
    @Ariana-n3g Год назад +1

    አቤቱአምላኬከሠደትመልሰህለደጅህአብቃኝለሁላችንም

  • @zena4992
    @zena4992 Год назад +6

    ቅዱስ ሚካኤል ለንስሃ አብቅተከኝ ደጅህን እደርግጥ ፍቀድልኝ የበረከት ተካፋይ እድሆን ፈቃድህ ይሁን አንተ እሩሩሁ አባት ሚካኤል አገራችንን ሰላም አድርግ

  • @ErmiyasNigatu-pr3pn
    @ErmiyasNigatu-pr3pn Год назад +1

    ይህንን ቪዲዮ አይቶ የሀቅሙን ማይለግስ ሰው ጨካኝ ነው ሁላችሁም ምትችሉትን Transfer አድርጉ ያሉበት ሁኔታ ልብ ይነካል ፀሀይ ብርድ ረሀብ ስንቱ

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው Год назад +1

    ሽንት ቤትስ ቢሰራ ሲሞላ መጣጭ መኪና እንዴት ይገባል? ግን እግዚአብሔር የባርካቾሁ

  • @AAa-n6x5m
    @AAa-n6x5m Год назад +7

    በርቱልን❤❤❤በረከታቸው ይደርብን

    • @Aylanam
      @Aylanam Год назад +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ
    @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ Год назад +1

    የት ነዉ ስሞት ንገሩኝ

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Год назад +1

    በጣም ይቅርታ ይደረግልኝ መነኩሴ ማለት ይሄ የለኝም ያ የለኝም የሚል አይደለም ታዲያ ተራብን ካላችሁ ለምን አለም ላይ አትኖሩም አሁንም ፈረድሽ አትበሉ እውነት ነው መነኩሴ ቀርቶ ማንም ሳይሰራ አይብላ ይላል መስራት አለባቸው ምንም ሳንል ለማሳዘን ሳንሽለጠለጥ ይሄንን እናድርግ ይሄንን እናድርግ ብትሉ በጣም ጥሩ ነው ተው ተው ከተሜዎች የስንት ሺ አመት ገዳማችን ሚዲያው ተመቸን ብላችሁ አትዝረከረኩ ገዳም ይሄ ይሙዋላ አይባልም የነፍስ እንጂ የስጋ ፍላጎት አይታያቸውም ለምንድን ነው የመነኮሳት የነ አባ መቃርስ ጳኩሚስ እንጦስ ገብረመንፈስ ቅዱስ ተክለሐይማኖት ሕይወትን እዩ ሁፍፍፍፍፍ አንዱዋ ባለፈው ስንዝ ዘመን እራሳቸውን የቻሉ የሴት መንኮሳት ንፅህና መጠበቂያ ተቸገሩ ብላ ስትዘበዝበን ሰነበተች ተው ይሄንን መደፋፈር ተው ያለብን መቅሰፍት ይበቃናል ምንኩስናውን ለመነኮሳቱ ተውት ይሄ የለንም ተራብን ተጠማን የሚል ምንኩስናው አልተፈቀደለትም ይሄው ስልጣን ብለው የሚበጠብጡን ከእንደዚህ አይነት ሕይወት የመጡ እነ ስም አይጠሬ ናቸው

    • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
      @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል Год назад

      እግዚኦ ካች አይነቱ እኮ ሰይጣን ይሻላል ምክኒያቱም ከሰይጣን በላይነውክፋትሺ ሰይጣን ስታዢው ይታዘዛል ቃልሺድፍረትሺ ግን😢

  • @Eumy-zp8ft
    @Eumy-zp8ft Год назад +1

    ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሼ ነው ምስጋና ይድረስው

  • @enataleme375
    @enataleme375 Год назад +3

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ አባቶቼ እናቶቼ በረከታችሁ ይደርብን!

  • @weynshetzewde6960
    @weynshetzewde6960 Год назад +2

    ፈጣሪ ብሎ እጂ ይፈታልኝ ለበረክት ያረግኝ

  • @YenurMangste
    @YenurMangste Год назад +3

    እባካችሁ እንድረስላቸው

  • @joleasemew5970
    @joleasemew5970 Год назад +7

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ያሳደከኝ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 👏 በረከታችሁ ይደርብን አሜን ፫

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +1

    የህዝብ የህክምና ተቋማት ናቸው እኮ የጸበል ቦታዎች አብዛኛው ቦታቸዉ መገኛስፍራአቸዉ በጣም አደገኛና ለትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የማይመች ቦታ ነው መንገድ ዘመናዊ ሽንት ቤት ሻወር መሠረታዊ ነገር ነው ትኩረት በመስጠት መሠራት አለበት ጎበዝ ህዝቡ እንዲጠቀምበት።

  • @ብርቱካንአባይ-ገ2ዀ
    @ብርቱካንአባይ-ገ2ዀ Год назад +2

    በረከታችሁ ይድረሰን

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Год назад +3

    ማር ቅድስ ሚካኤል🤲🤲🤲✝️✝️✝️😭😭😭

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 11 месяцев назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ አምላካችን ሆይ ለሀገራችን ሠላም ላክልን በረከታችሁ ይድረሰን 🙏❤️❤️❤️

  • @ሜሮንደረጄ
    @ሜሮንደረጄ Год назад +2

    አቤት መታደል

  • @hanagola20
    @hanagola20 Год назад

    እግዚአብሄር ይባርካችዉ አባቶች እናቶች በርከታችዉ ይደርብን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @manahlosharagaw8077
    @manahlosharagaw8077 Год назад +1

    አሜን ::ያደለው ለዚህ ያበቃው:: የገዳሙን አካውንት ግልፁልን ያገኘነውን እንድናስገባ ለበረከት ያደርግናልና

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 Год назад

    የእ/ር ቃል ዋሻ በመቀመጥ ሳይሆን በአደባባይ በመስበክ ነው!!ለምን ገቡ ለምን ስለ ችግር ረሀብ ያወሬሉ ወገኖቼ ጸሎት በእንደዚ አይነት አይደለም አስተውሉ መርምሩ😅😅!!!

  • @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ወ5ፈ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @DebrieNigussie
    @DebrieNigussie Год назад

    እሄን ገዳም ከዚህ በፊት ለማስተዋወቅ ተሞክሮ ነበር አሁን በጣም በጥሩ ሁኔታ አሳዉቃችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ሌላዉ ኮሜን ት የምትጽ ወንድሞች እህቶች እባካችሁ ሠዉ እንዴይድን እንቅፋት አትሁኑ አማኙ የሚያድነዉን ያዉቃል እንደ ፖለቲካ ዉ እናዉቅላችሁለን አትበሉን

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ Год назад

    የናንተ ዎጋ ትልቅ ነው በእውነት እንደዚ ያሉ የተቸገሩ በሀገራችን ስንት ነገር የሚያስፈልጋቸው ለሀገር ለህዝብ የሚፀልዩ እያሉ ሳይረድ አሜሪካን መሪት ተገዝቶ ገዳመም መመስረት ቢያስፈልግም ግን የራስዎ አሮባት የሰው ታማስላለች ማለት ባያስችልም ያን ያክል ወጪ ሲደረግ ለነዚአይነቱ ግን የሚያስተውላቸው የለም ግን ይቻል ነበር እናንተ ግንዘራቹ ይባረክ

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ Год назад

    የናንተ ዎጋ ትልቅ ነው በእውነት እንደዚ ያሉ የተቸገሩ በሀገራችን ስንት ነገር የሚያስፈልጋቸው ለሀገር ለህዝብ የሚፀልዩ እያሉ ሳይረድ አሜሪካን መሪት ተገዝቶ ገዳመም መመስረት ቢያስፈልግም ግን የራስዎ አሮባት የሰው ታማስላለች ማለት ባያስችልም ያን ያክል ወጪ ሲደረግ ለነዚአይነቱ ግን የሚያስተውላቸው የለም ግን ይቻል ነበር እናንተ ግንዘራቹ ይባረክ

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ Год назад

    የናንተ ዎጋ ትልቅ ነው በእውነት እንደዚ ያሉ የተቸገሩ በሀገራችን ስንት ነገር የሚያስፈልጋቸው ለሀገር ለህዝብ የሚፀልዩ እያሉ ሳይረድ አሜሪካን መሪት ተገዝቶ ገዳመም መመስረት ቢያስፈልግም ግን የራስዎ አሮባት የሰው ታማስላለች ማለት ባያስችልም ያን ያክል ወጪ ሲደረግ ለነዚአይነቱ ግን የሚያስተውላቸው የለም ግን ይቻል ነበር እናንተ ግንዘራቹ ይባረክ

  • @birtukangola6531
    @birtukangola6531 Год назад

    አጎቴ ቄስ ካሳው ይርጋ መካሪዬ እድሜ እና ጤና ያድልልኝ የሆነ ጊዜ ሱሪ ለብሼ መስቀል አሳልሙኝ ስላቸው ኧረ ተይ ልጀ አሁን ወንድ ነህ ብዬ ነው ወይስ ሴት ነሽ ብዬ ልባርክሽ የዘመኑ ልጆች ማስተዋሉን ይስጣችሁ አሉኝ እውነት ነው አባቴ ማስተዋልን ያድለኝ🙏
    የድሮዋ ጓደኛዬ የአሁኗ እማሆይ እንደኛ በአለም አንዳትጠፊ የመረጠሽ አምላክ እኛንም ይምረጠን🙏

  • @zakealharithy9472
    @zakealharithy9472 Год назад

    ሌቦች ይሄ ሁሉ አተታ መጨረሻ ላይ ገንዘብ አምጡ ነው ወንድሞች መዳን በክርስቶስ ነው ሌላ የሚያድን የለም ገዳም ገባሁ ብለህ በራብ በችጋር እንድትሞት ወንድሜ

  • @beweketkassa
    @beweketkassa Год назад

    ለዚሕ ጠማማ ትውልድ ከዚሕ በሗላ ታምራት አይደረግም አትቸኩሉ ትንሳኤን በዳግም ምፅአት ጠብቁ ምዕመነን።

  • @aster2025
    @aster2025 Год назад

    ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ሚካኤል አባታችን🥺🙏

  • @Azizhewzelalem
    @Azizhewzelalem 2 месяца назад

    ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንን ይርዳ መተን ደጁን እናይ ዘንድ ፈቃዱ ይሁንልን ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Год назад +1

    እውነት ሁላችንም ያለንን አስራት ለዝህ እንላክ በቅዱስ ሚካኤል ስም ይዢችኃለሁ❤❤❤

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Год назад +1

    ሽንትቤት በጣም አስፈላጊ ነዉ

  • @fasilbelay9621
    @fasilbelay9621 Год назад

    እስኪ የምታዩት ካላችሁ ትንሽ ድጋፍ አድርጉ እናድር ግ ካለው ላይ አካፍሎ የጎደለው የለም

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад

    ጴንጤዎች እየተቀላቀሉ ነው ለምን አርቲስት ነን መጣራት አለባቸው በጴንጤ መዝሙር ነጠላ ለብሰዉ ጎንደር ሲጨፍሩ ነበር ህዝቡ አያዉቅም

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Год назад

    ዲያቆን ዩርዳኖስ አበበ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ፡፡ ለሁላችንም በእምነት ጽናትን ያድለን፡፡ ከስፍራ መቀየር ጠብቆን ወደመንፈስ ቅዱስ ለማደግ ይርዳን፡፡

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Год назад +3

    በረከታችሁ ይደርብን 🤲🤲😭

  • @meseretmatron-zh5uo
    @meseretmatron-zh5uo Год назад

    እንዴት ነው የስልክ ቁጥርና የባንክ ቁጥራቹሀን ማግኘት የሚቻለው

  • @tewo7technology181
    @tewo7technology181 Год назад +1

    አቤቱ በቸርነትህ እና በይቅርታህ እና በምህረትህ እኔ ደካማውን ልጅህ አስበኝ🙏🙏🙏

  • @AtsedeMARIAM-h2p
    @AtsedeMARIAM-h2p Год назад

    Bereketachi yiderbin Ejenm edzerega FETARI.yirdagn Michilewun Adergalehu

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Год назад +1

    ተመስገን አገራችን ቅድስት ሁሉን ሰቶን እያለ ፍቅር አነሰን ይማረን ይጠብቅን ያስታርቀን😂❤😂❤

  • @TemesgenAdula
    @TemesgenAdula 19 дней назад

    መሬትና ገንዘብ ለማግኘት የማይዋሽ ነገር የለም

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው Год назад +1

    ነጠላ ልበሱ ወንዶች ገዳም ማለት ቤተክርስቲያን ማለት ነው

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በርከትውት ይድርስብን አባታችን ❤❤❤

  • @dinamilk5810
    @dinamilk5810 8 месяцев назад

    እባካችሁ በምን በኩል እንደምናገኛቸው አስቀምጡልን

  • @munawolde
    @munawolde Год назад

    አቤት መታደል እግዚሀብሔር በቤቱ ያፅናችሁ

  • @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ወ5ፈ

    የት ነው ቦታው

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 Год назад +1

    ለገዳሙ እርዳታ ለማድረግ በትክክል የሚደረስበት አደራሻ ቢላክ ማንኛውም ችግር ሊቀረፍ ይችላልና አድራሻ ቢላክ ጥሩ ይመስለኛል። ወልድዬ አይሙት

    • @alemwubetutube4218
      @alemwubetutube4218 Год назад

      አድራሻ እኮ ተፅፏል ከቪድዮው ጋ ኮሜንት ላይም አለ እህቴ / ወንድሜ

  • @AsAs-ry6xz
    @AsAs-ry6xz 2 месяца назад

    እግዚአብሄረ ይመስገን በረከቱ አይለየን❤❤❤❤❤

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ምን ይሳነዋል በነገሬ ሁሉ የሚገኝልኝ ለደጁ ያብቃኝ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ይህንን የመሰለ ገዳም ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛላችሁ ድንቅ ቦታ ነው

  • @habtamulijalem
    @habtamulijalem Год назад +1

    ተባረኩ

  • @astergetachew4629
    @astergetachew4629 Год назад +1

    አሜን በረክታቸው ይደርብን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Год назад +1

    Kale hewet yasemalen 1:21

  • @dianaeyob2921
    @dianaeyob2921 Год назад

    Selam ehet wondmoche wede xesbel mehed eflgalew adress yet new enate HIV Alebat ena wede xebelu mewsed eflgalew ebacachu tebaberun Adrss erirawi sele honku bota alkem gen adss ababa ney yalehut