ምክር ለሴቶች ብቻ ‼️ በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • ምክር ለሴቶች ብቻ ‼️ በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ የተሰጠ ትምህርት

Комментарии • 66

  • @jehdheidjdie887
    @jehdheidjdie887 6 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን እንደ ቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @HabtamEthiopia
    @HabtamEthiopia 20 дней назад

    እግዚአብሔርይመስገንእግዚአብሔርይመስገንእግዚአብሔርይመስገን

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 12 дней назад +4

    እንዴት በስከት ሃይ ተደርበህ ሰብስክራይ ምናም ትላተህ ወይ ሲጀምር ማለት ወይ ሲጨርስ በፁፍም ማስገባት ይቻላል ።

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 25 дней назад +12

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @fggh6526
    @fggh6526 21 день назад +4

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነው አንድፈፅም ልኡል እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን 😢😢❤❤❤❤

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain 10 дней назад +3

    እግዚሆ መሐረነ ክርስቶስ እግዚሆ ምን አይነቱ መሐት መጣብን አቤቱ ለጆሮ እራሱ የሚዘገንን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @FjjhgRgf
    @FjjhgRgf Час назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ይስማልን መምህር የአገልግሌት ዘበንህን እግዛአብሔር ይባርክልህ ለንስሀ ሞት ይብቃን 😢😢❤

  • @Sewitakalewold
    @Sewitakalewold 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ....ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ተዋህዶእምነቴ-መ4ከ
    @ተዋህዶእምነቴ-መ4ከ День назад

    ❤ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን አስተዋይ ልቦና ይስጠን❤

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر 25 дней назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእዉነት ልቦና ይስጠን

  • @zergibachewtaye7917
    @zergibachewtaye7917 10 дней назад

    እንዴ! እንዴ! እንዴ!..... እናቴ ካህኑ አባቷ ገና ልጅ ሳለች "ቤ/ክ በሴትና በካህን ምክንያት መከራ ይመጣባታል, ..... ለዚህ ምልክቱ የቤ/ጥላ ተገልብጦ መለመኛ ይሆናል"..... 1984/1985 ላይ ዑራኤልን ለማንገስ ስንሄድ ጥላ ገልብጠው የሚለምኑ የቤ/ክ አገልጋዮችን ስታይ ያ የተነገራት ትዝ አላትና ነገረችን። እውነት ነው ዲያቆን!!! ካህኑ አያታችን ለናታችን ከ60 ዓመት በፊት ነው የነገሯት።

  • @mariindo497
    @mariindo497 2 дня назад

    አሜን ቃለ እይወት ያሰማሌን አቤቱ ይቅር ይበለን ሌባና ይሴጠን

  • @genetelaelias2844
    @genetelaelias2844 6 дней назад

    እንዴ በት/ት መሀል ሠብስክራይብ ትላለህ ?

  • @mariouset142
    @mariouset142 18 часов назад

    አሜን አሜን❤❤❤

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ድንቅ ትምህርት 👏❤️

  • @MaremEbirahim
    @MaremEbirahim День назад

    አሜንልቦናይስጠን

  • @luciahaile490
    @luciahaile490 7 дней назад

    Wow Betam yemyasazn yemyazegenen neu gn yeshufieru betam astemari neu Diyaqon Egziabhier ybarekeh

  • @solomebelayneh5617
    @solomebelayneh5617 15 дней назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @dawitgebre1446
    @dawitgebre1446 10 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @AlemESHEteE
    @AlemESHEteE 24 дня назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤ በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @harmonmedia1
      @harmonmedia1  23 дня назад

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @zZan14452
    @zZan14452 11 дней назад +1

    ቃለህይወት ያሠማልኝ

  • @mulumulu2138
    @mulumulu2138 26 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን ያሠማን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን ያዉርሰን በሃይማኖት ምግባር በቤቱ ያፅናልን እድሜ በነሰሐ ረጅም እድሜን ያድልልን ።
    መካሪ አያሳጣን መምህር ተመክሮ የማይሰማ ትዉልድ መፅናት ያቃተን ከንቱ ህዝብ መሆናችን በዉኑ መቼ ነዉ ገብቶን ተጫምተን ታጥቀን የምንቆመዉ😢የምፀናዉስ😢
    አለማመናችን ይእርዳዉ በቸርነት ቸሩ የአባቶቻችን አምላክ በአባቶቻችን ምልጃ ይራዳን አምላከ ዳዊት ይስማን😢

  • @AdiAbebayehu
    @AdiAbebayehu 22 дня назад +1

    ጥሩ ብለሃል ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bahirmogese2413
    @bahirmogese2413 День назад

    Ewnet naw memher kale hiwot yasemaln

  • @meronyhannes155
    @meronyhannes155 9 дней назад

    Egzabher yestlne mmhemher gen amrna settkm lesewm keber balw mlku bhhone des yelal betam baybza katfaw yekrta lena selkbdnew.

  • @MasaretMulu
    @MasaretMulu 26 дней назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @MDGagahuKhan
    @MDGagahuKhan 12 дней назад

    መምህር በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኛምልቦናይስጠን😢😢😢😢

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 8 дней назад +1

    Amen Amen Amen kalehiot yasemalen memeherachen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @سيتالمهريه
    @سيتالمهريه 8 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamaye212
    @selamaye212 21 день назад

    ምን ይደንቅ ፤ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ከነእናቱ ክብር ምስጋና ይድረስ፡፡ ለመምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፣ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡

  • @nebyatmnegstu
    @nebyatmnegstu 23 дня назад +2

    ቃል ሕይውት ያሰማልን

  • @BirhanG-60
    @BirhanG-60 9 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም በቃሉ ጸንተን መኖር እንድንችል ዓይነ ልቡናችን ያብራልን🙏🙏🙏

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain 10 дней назад

    መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር በደሙ ይሸፎኖት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን

  • @የመዳምቀመሚነኝ
    @የመዳምቀመሚነኝ 3 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @57623
    @57623 4 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fuch9239
    @fuch9239 11 дней назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys 9 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AyalAbate
    @AyalAbate 8 дней назад

    በየሱስ ክርስቶስም 😢😢😢😢😢😢አባትሆይ ይቅር በለን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 9 дней назад

    አቤቱ ትዕግስትና ማስተዋልን አድለኝ ለውጠኝ ለውጠኝ ለውጠኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 9 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ይፍቱን ወለተ ጻድቅ

  • @MarishatAsafa
    @MarishatAsafa 13 дней назад

    ቃለሕውትያሰማልን መምህራችን

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain 10 дней назад

    እግዚአብሔር የመሰገን

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 10 дней назад

    😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን😢😢

  • @Weynesht-x5j
    @Weynesht-x5j 10 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fhsdfgggfggcdf4261
    @fhsdfgggfggcdf4261 17 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @zergibachewtaye7917
    @zergibachewtaye7917 10 дней назад

    ሳሊለነ'ቅድስት!!!

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 13 дней назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @BuzuSame
    @BuzuSame 15 дней назад

    Kale hewotn yasemaln ewnet betam des yemel tmhrt new🎉

  • @mesi557
    @mesi557 21 день назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲✝️የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን🙏

    • @رزانرزان1-و2ز
      @رزانرزان1-و2ز 19 дней назад

      እግዚአብሔር አምላክ በድሜና በጤና ያቆይልን መምህር የቱሳላን እድሜ ይስጥጥልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @AbazuAbazu
    @AbazuAbazu 15 дней назад

    ቃለህይወትያሰማልን❤

  • @Retaj-k2y
    @Retaj-k2y 15 дней назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @aberashangushu2017
    @aberashangushu2017 6 дней назад

    ❤❤Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @ቅዱስሚካኤልኣቦይ
    @ቅዱስሚካኤልኣቦይ 14 дней назад +2

    ቃለ ኅይት ያሰማልን
    የዚች ሴት የሽፌሩ ባለቤቱ ግርም ነው ያለኝ ለ15ዓመት ሙሉ መታገስ ሰማእትነት ነው

  • @helengebreab1628
    @helengebreab1628 16 дней назад

    Ewnet new

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ወለተሚካኤል-ረ2ሸ
    @ወለተሚካኤል-ረ2ሸ 18 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን