በፍቅረኛው አክስት ቤት ሞቶ የተገኘው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 дек 2024

Комментарии • 82

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Год назад +16

    እግዚኦ ከአስመሳይ ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን😢😢😢😢

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Год назад +7

    ብቻውን የኖረ ከውሃ የጠራ ነው::
    መጨረሻ ላይ ምታስተላልፉት መልእክት ሁሌም በጣም አድርጋ ነው ምትገባኝ::

  • @dawitdima-se4vj
    @dawitdima-se4vj Год назад +5

    አስተምሮኛል። ከእንግዲህ ጓደኛ አላምንም። በሩቁ

  • @disccell5888
    @disccell5888 Год назад +8

    ብቸኝነት ጌጥ ናት

  • @ועח
    @ועח Год назад +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏ከእንደዚህ አይነቱ አረሜነ ጨካኝ ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🇪🇷

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub Год назад +5

    ወይ ጊዜ ሰው እግዚአብሔርን የረሳበት ዘመን ከሰይጣን የበለጠበት ዘመን ላይ ደረስን እግዚኦ ጌታ ሆይ ለውጠን

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Год назад +1

      Gemechu and Melaku u r stars including the narrator. Everything what you say give sense I like it, but Gemechus outlook incline western thought the way she looks things and her solution reflects her training in her studies, having said that you are all stars, I like ur program.

  • @prime7581
    @prime7581 Год назад +2

    ጥሎብኝ ሠውአላምንም ታድዬዬበጣም ሲበዛ ተጠራጣሪነኝ ጌታይጠብቀኝኝ

  • @ዮስራ
    @ዮስራ Год назад +2

    ወይ የመጨረሻ ዘመንን😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል ማን ማመን እንደለብንን ግራ ገባን

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ Год назад +10

    ሰውነት ቀሎብን ገንዘብ በልጦብን ወይ ጊዜ😢

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +2

    አቤት ጭካኔ ጓደኛን በገንዘብ በጥቅም መለወጥ ግን ተጎጂውን እግዚአብሔር አተረፈው ደስ የሚለው ይሄ ነው

  • @ፍቅርእናሰላም-ሸ6ፈ
    @ፍቅርእናሰላም-ሸ6ፈ Год назад +2

    አተርፍባይ አጉዳይ ማለት ይህ ነው ስራውን ሰርቶ ፈጣሪን አመስግኖ ከመኖር ይልቅ ሰይጣናዊ መንገድ መረጠ ሰይጣን ደግሞ ነፃ ስጦታ ስለሌለው መጨረሻው ይህ ሆነ።

  • @tayebaahmed8330
    @tayebaahmed8330 Год назад +2

    ወይ ዘድሮ እማይሠማ የለም😢😢😢

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa Год назад

    እነዚህ ሰውሰጥ የሚገቡ መንፈሶች ወይም ባህሪዎች ያልሸው ተመችቶኛል

  • @የልቤሀኪምአተውነህውዴ

    አብሶ እኛ ኢትይጲያዊ በጣም ምቀኛ ቀናተኛ ጨካኝ ነን ለምን እደሆነ አላቅም

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    ቅነት የልብ እሰት ነው ቅነበታኛ ልባችንን እግዚአብሔር ይፈውስል እውነት ነው የሰው ልጅ ኩቡር ነው አሜን ቸር ሰንብትልን ወንድማችን

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Год назад +1

    enqan terefe polusochu tebareku gegnoch nachuh

  • @Maskaram-lr2ct
    @Maskaram-lr2ct Год назад

    Basre mere geta yebarkachuu ❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Год назад +1

    በፍጣሪ አላህ ያጠብቅን ከደዛያነት አስመሳያ ጉደኝ

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад

    😢😢😢የጊዜ ነገር ግሩም ነው ሰው ለገንዘብ ለስልጣን ሰውን የመሰለ ክቡሩ ነገር በሌላ ነገር መቀየር ያሳዝናል በጣም

  • @elshugashaw2966
    @elshugashaw2966 Год назад +2

    Ur program always teach me
    Keep it up sunshine

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 Год назад

    በአሁን ግዜ ዳቢሎስ በነገሰበት ዘመን ላይ ስለ ደረስን ሰው ሁሉም ሀይማኖቱን ችላ በማለቱ ይልቁንስ የሉሲፈረ አምላኪዎች በበዛበት ሀገረ ግብረ ሶዶም በተስፋፋበት ፍትህ በሌለበት ሰው ሰውን እንዳሻው መግደል ወንጀል ባል ሆነበት ሀገረ ውስጥ እየ ኖረን ነው ይህ ደግሞ ከቅረብ ግዜ ወዲህ ኢትዮጵያ በጣም ወንጀል እየበዛ ሀይ የሚል እያጣ በየ ቀኑ ወንጀል የሚፈፀምበት ሀገረ ሆናለች ።
    አምላኬ ሆይ እባክህን ይቅረ በለን ምህረትህን አውረድልን አሚን።
    እናመሰግናለን ትምህርት ስለ ሆነ ሌሎቻችንም ከዚህ ትምህርት እንደ ምንወስድ እረግጠኛ ነኝ ።

  • @qatarqatar-uq7oh
    @qatarqatar-uq7oh 11 месяцев назад

    Bexam bexam yasazinal ere edenewo sewochin yeminamnewo ere min yishalal uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuffffffff 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ellahamshow
    @ellahamshow Год назад +9

    ምን ጉድ ነው 🤔 ፍትህ ለቤት እምናቶቻችን 🕌💔😢 ጭካኔ በዛ እኮ😢

  • @ጊዮንዩቲዩብ
    @ጊዮንዩቲዩብ Год назад +1

    ሰው በእዚህ ደረጃ ማሰመሰል ይችላል ኧረ ምን ጉድ ነው

  • @bitaniatemesegen5437
    @bitaniatemesegen5437 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርእናመተሳሰብን አድለን

  • @merondesta6167
    @merondesta6167 Год назад

    ሰላሙን ለአገራችን ኢትዮጲያ ያምጣል ድሮም ሌባም ሆነ ጠላት ከሩቅ አይመጣም የሚወድት እና የልብ ሰዎች ናቸዉ ፈጣሪ ከነዚህ አይነት ሰዎች ይሰዉረን

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 Год назад +1

    አዝናለው 😭😭😭😭

  • @ZewdineshWoldyes-ls7sv
    @ZewdineshWoldyes-ls7sv Год назад

    I love silehiot program very much😊

  • @strong1220
    @strong1220 Год назад +1

    አሁን ይሐው ለስልጣን ብለው አየገዱሉ አይደል🥺🥺🥺

  • @جنىم-ق4ف
    @جنىم-ق4ف 9 месяцев назад

    Sli hewat naic program ❤👍

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa Год назад

    እኔምልሸ ብሰራት የተለያየ የወንጀል ታሪክ ሰታነቢ አይምሮሸን አይጨንቅሸም ? ሳላደንቅሸ አላልፍም አንቺንም ጓደኛሸንም በርቱ❤❤

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 Год назад +3

    ሆስፒታል በጥበቃ ይህን ያህል ጥበቃና ጥንቃቄ ካለ ሐይማኖት በዳዳ እንዴት ተገደለች ?

  • @sameeramohamed2580
    @sameeramohamed2580 Год назад

    አቤቱጌታየሆይ መተሳሰቡንአድለን

  • @fasika2225
    @fasika2225 Год назад +2

    እግዚአብሔር ካስመሳይ ሰዎች ይጠብቀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጌታ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    ሁለታችሁ ደስ ትሉኛላችሁ ❤❤

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ Год назад +8

    እዚህ ቻናል የሚተረክላቸው ፖሊሶች የኢትዮጵያ. ፖሊስ ሳይሆን ሌላ አለም ላይ ያሉ መሆን አለባቸው. 😂😂 አናውቃቸውም እንዴ አካባጆች እ

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Год назад +2

      ወላሂ እደኔ አስተውላሻል😂😂😂በወጀሉ እውነት ነው እኮን ብለን ብናምን ፖሊሶቹ ግን ከመቸ ወድህ ነው ገዳይ አጊተው እሚቁት ስቱ ተዎቂወች የሞቱት መች ተገኘላቸው😂

    • @Maryam-mm7mf
      @Maryam-mm7mf Год назад

      ​@@aiqutbano1845ወይ እናንተ ሁሉ አንድ የሚመስላቹሁ

  • @girmakebede2813
    @girmakebede2813 Год назад

    betam betam yasazenal . i am greetings from london .my favorite program . selehiwot . i love ur personality as well .. tebareku .

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 6 месяцев назад

    Geta hoyi melikam negeri meche new yemisem😂😂😂😂😂😂

  • @elsases8756
    @elsases8756 Год назад

    እግዚኦ ማር ክርስቶስ. ጓደኛ ብሎ ነገር

  • @mekaelteferi
    @mekaelteferi Год назад

    Thank you

  • @abiavi43
    @abiavi43 Год назад

    Sile hiwet tv teleke temiheret newe amesgenalehu

  • @infologyy
    @infologyy Год назад +1

    ፍትህ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ገዳማት እና መነኩሴዎች፣ ያለ ማቋረጥ ለ5 አመታት ለፈረሰብን እና ለተጨፈጨፉብን

  • @abebazeru1023
    @abebazeru1023 Год назад

    ዉነት ካገራችን ህግ አለ

  • @kukumesfin5130
    @kukumesfin5130 Год назад +1

    ውድ ስለ ህይወት አቅራቢዎች በነገርናችሁ መሰረት የተራኪውን የድምጽ በስርአት አለመሰማት እና የድምፅ መዋዠቅን በማስተካከላችሁ እናመሰግናለን ።

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад

    በየሱስም😭ማንዬታመናል፡ሺዘመን፡አንኖሮ።

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Год назад

    Kedezih Aeyanet godagn Egzabehir yasewaren

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Год назад

    እግዚኦ

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 Год назад +1

    ነጭ የለበሽው ምንድነው አያምርም ፋሽን ከሆነ የተበላሸ ነው ካሁን ቧኃላ እዳታደርጊው አደራ !

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Год назад

      ላች ነዎ ያላማርሽ😂😂በጣም ነው እሚምርው እኔ ሙስሊም ነኝ ይሄን አለባበስ አልገድፈውም ግን ደርትን ክፍት አርጎ ጡት ከማሳየት የጅ ክድ ቢታይ አያሸማቅቅም😂😂ቢስ

    • @selamawita2570
      @selamawita2570 Год назад +2

      Lante endiyamir adelem yelebesechiw.
      Don't be judgmental, how she dress is non of your business

  • @መድሀኒአለምአባቴ
    @መድሀኒአለምአባቴ Год назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @የልቤሀኪምአተውነህውዴ

    ሰይጣን ፈጣሪ እኳን አተረፈህ ወድም አለም

  • @ahmedhassen6907
    @ahmedhassen6907 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @iskinderalemayehu2838
    @iskinderalemayehu2838 Год назад

    እኔ እኮ አንዳንዴ ብስሬ የምታቀርቡት ነገር ኢትዮጵያውያን ውስጥ ይሄ ይሰራል ብየ ለማመን የሚከብድ ነው። ይገርማል።

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Год назад +1

      😂😂እሰይ ኢቶ ውስጥ መስሎኝ ድሀን እየገደሉ ከቤታቸው እያባሩ እሚፍርሱባቸው ባገራቸው በርባ በክርት ተሰቃይተው እድኖሮ እሚርጉት እኮን ይሄ ግለሰብ ምሀበርሰብን ይጨቁናሉ አዳድ ሰወች😂😂

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Год назад

    That’s why I don’t trust anyone except my own family.

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад

    አይ ሰው ሰው ማመን ቀብሮ አለች ቀበሮ

  • @Btrust216
    @Btrust216 Год назад

    👍

  • @HaydraShomy
    @HaydraShomy Год назад

    😭😭😭😭😭

  • @nabilaahmednabilaahmed1308
    @nabilaahmednabilaahmed1308 Год назад

    🎉🎉🎉🎉 ye majemary comment

  • @nafkwt8283
    @nafkwt8283 Год назад +1

    የክፋት ጥግ

  • @asfawgessesse6709
    @asfawgessesse6709 Год назад

    የፍርድ ውሣኔውን ለምን አይነገርም ?

  • @huaweiy6s751
    @huaweiy6s751 6 месяцев назад

    😢😢

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 Год назад

    Please yemakafelachu temesasay tarik alegin,selk kutrachun….??

  • @tigist8365
    @tigist8365 Год назад

    እውነተነው ሴው መቅረብ ፈራው

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 Год назад

    EGZO ENGDHE MANAWE YAMTAMNW 🤔🤔

  • @djjdsy3643
    @djjdsy3643 Год назад

    💔💔💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @by8344
    @by8344 Год назад

    Sorry

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Год назад

    ምንድነው ቡትቶ ልብስ የለበስሽው ይደብራል

  • @umuselim1428
    @umuselim1428 Год назад

    Great lesson… know your boundaries!!!

  • @dawitdima-se4vj
    @dawitdima-se4vj Год назад +2

    No more friends to my house. My house is now family only area

  • @nafkwt8283
    @nafkwt8283 Год назад

    😤😤😤😤😤😤

  • @GalanAmana-zx8hl
    @GalanAmana-zx8hl Год назад

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ Год назад +1

    ጉዲ ነው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ

    ተረፈ ግን አይደል?

  • @Elug7293
    @Elug7293 Год назад

    💔💔😭😭😭