በተደጋጋሚ በአባቱ የሚደፈረው ታዳጊ ህፃን አሳዛኝ ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 301

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Год назад +24

    ወይኔ ገና ሳልሰማው ሰቀጠጠኝ ሱበሀን አላህህህ 😢😢😢😢

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад +19

    አምላኬ ልጄን ጠብቅልኝ 😢 በስደት ነኝ አባቱ ጋ ነው ፈራሁ ለኔ ቤተሰብ አልሰጥም አለ የንጀራ እናት አታሳድገዉም አለ ግን ያስፈራል ቅዱስ ሚካኤል አደራ አባቱ አንተ ነህ ያለንቅፋት ከክፉ በክንፎችህ ጠብቅልኝ

    • @mercybayissa
      @mercybayissa Год назад +3

      ፈጣሪ ይጠብቅልሽ እህቴ::

    • @dawitselemon8731
      @dawitselemon8731 Год назад +3

      ሁሉም አባት አንድ አይደለም ደሞ አች

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር Год назад +13

    ያልሰማነው እንጂ ያልሆነ የለም የዝሙት መንፈስ እደጉድ ተበትኖዋል እራስ ወዳድ ሲኮን ጭፍን እንሆናለን ለስሜታችን እንገዛለን ልበ ስውር መሆን እጀምራለን አባት በገዛ ልጁ ላይ እዲህ አይነት የዝሙት ሰይፍ ሲያነሳ ያማል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን

  • @mesiyenatan9054
    @mesiyenatan9054 Год назад +24

    ወይ አምላኬ አደራ ልጆቻን ይጠብቅልን
    ድንግል አደራሽን
    በሰው ሀገር የምከረተተው ለእሱ ነው

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +17

    የምናዬውም የምንሰማውም ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን😢😢

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ

    አምላኬ ሆይ ልጄን ጠብቅልኝ😢በሰዉ አገር መከራየን የማየዉ ለልጄ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @bezalove558
      @bezalove558 Год назад +3

      Egzihebher ytebkewal. 🙏🙏🙏

    • @werikneshTube
      @werikneshTube Год назад +3

      አሜን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው😢😢😢😢

    • @rakdig7095
      @rakdig7095 Год назад +1

      😢😢amin

    • @yemiside
      @yemiside Год назад +1

      እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ ነገር ግን ልጃችሁን ከአጎት አባት ከዘመድ በአጠቃላይ ከወንዶች ጠብቁ የሴት እናት አያት ጋር አስቀምጡ

    • @helenesayes9649
      @helenesayes9649 Год назад +1

      እግዚአብሔር ይጠብቅልንሽ

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 Год назад +5

    አቤቱ ፈጣሪ ልጆቻችንን ጠብቅልን ሰዉ አገር እየተቃጠልን

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Год назад +5

    እግዝዮ ማሃረና ክርስቶስ ምን ጉድ ነው ፈጣሪ ልጆቻችን ጠብቅልን 🥺🥺🥺🥺🥺

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Год назад +12

    ለሙስልም እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለታላቁ ጾሞ ረመዳን አደረሳችሁልን

    • @hduud4995
      @hduud4995 Год назад

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Год назад

      እናመሰግናለን😊

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul Год назад

      እና መሰግናለን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @hayatabate2636
      @hayatabate2636 Год назад

      እኳንአብረንአደረሠን

    • @الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
      @الحَمْدُِلله-ح6ح6ي 11 месяцев назад

      እካን አብሩ አደረሰን ወዴ🎉❤❤❤

  • @ועח
    @ועח Год назад +6

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ 🙏 💔😭🇪🇷

  • @adanechworknieh67
    @adanechworknieh67 Год назад +4

    በጣም የሚያሳዝን የሚያስደነግጥም ነገር ነዉ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስለ ገብረ ሰዶማዊነት ይናገራል እግዚአብሔር የሚፈየፈዉ ነገር ነዉ ሀጢያትም ነዉ ግን በዚህ ልክ አባት በልጁ ላይ ያስደነግጣል እናመሰግናለን ብስሪና ሜሪ

  • @emuzerihun761
    @emuzerihun761 Год назад +2

    ፈጣሪዬ ሆይ ከክፉ ሠዎች አይን ልጆቻችንን ጠብቅ ለመስማት የሚዘገንን የሚያስፈራ ነገር ፍርድ የእግዚአብሔር ነው እሱ ይፍረድበት 😢😢😢

  • @rozaroza381
    @rozaroza381 Год назад +4

    እንደዚ ዐይነት ሠወችን መታሰር ሳይሆን መገደልአለበት

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Год назад +5

    ከእናትየው ህፃኑ ልጅ ተሻለ ህመሙን ለሃኪሙ አሳወቀ ጎበዝ ነው ህፃኑ

  • @rediat
    @rediat Год назад +4

    I can’t believe this omg 😢 this person should be illuminated I’m scared of for my son too god please protect our children’s

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 Год назад +2

    ምን ጉድ ነው ጆሮ አይሰማው የለም!!!

  • @ramadanhassan6044
    @ramadanhassan6044 Год назад +3

    የፍርድ ጊዜ መናገር መጀመራቹ አሪፍ ለውጥ ነው👍👍

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እረ በስመአብ ምኑን ታሰማናለህ 😭😭😭😭

  • @aminahassen7831
    @aminahassen7831 Год назад +8

    እንደነዚህ አይነት አረመኔ ሰዎች በሞት ቅጣት ካልተቀጡ ድርጊቱ መቼም ቢሆን አይቆምም

  • @strong1220
    @strong1220 Год назад +2

    እግዚሆ የሚሰማው የሚወራው ይዘገንናል

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 😭😭😭😭😭😭

  • @helutube9275
    @helutube9275 Год назад +17

    ፈራን ልጆቻችን ለማን ነዉ አምነን ትተን የምንወጣዉ አምላኬ በቸርነትህ አስበን 💔😭

    • @bezalove558
      @bezalove558 Год назад +1

      le Egzihebher. 🙏🙏🙏 ayzoh.

    • @helutube9275
      @helutube9275 Год назад

      @@bezalove558 እዉነት ነዉ ዉዴ 😌

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Год назад

    እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ ☝☝☝ በፍቅር ያሳደከኝ ኣባቴ ነብስህን ይማር🙏🙏🙏

  • @geniyeselam4375
    @geniyeselam4375 Год назад +7

    እኔ የሚገርመኝ የኛ ህግ ሆሆ 20 አመት ምን አላት ምናለ እድሜ ልክ ቢፈረድበት ህጉ ነውኮ ያበላሻቸው ደፋሪዎቹን😢

    • @kedist1978
      @kedist1978 Год назад

      እረ ዕቃውን መቁረጥ ነበር

  • @robelwamisho2982
    @robelwamisho2982 Год назад +9

    @Silehiwot team: Wonderful presentation as always! By the way, such a wild human behavior can only happen when someone is under the influence of evil spirits. This is not of human. The person represented by አዕምሮ needs to be delivered from such spirits.

  • @hanhabshi5415
    @hanhabshi5415 Год назад +2

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ😭😭😭😭

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 Год назад +11

    እግዚአብሔር ሆይ ልጆቻችንን አንተ ጠብቅልን 😥😥😥😥😥😥

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Год назад +2

    ኦፎፎፎ የሜሰማው ሁሎ ያስፈራል አድነን ጌታ ሁይ

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 Год назад +3

    አገሬ እኮ የለችም አቤቱ ጌታ ምን አይነት ሰውች ናቸው አሁን ያሉት በኢትዮጵያ?እኛ በሐይሌሥሳሴ ግዜ መጥፍ ነገር እንኮ ስንናገር ነውር ነው እሚባል የነበረ አሁን ግን ሕዝብ ሁላ ሰይጣ እና የሰይጣ መጋለብያ ገዳይ ጨካኝ ሆነዋል። ማረነ ጌታ ሆይ ፈውሰነ አገሬን ፈውስ ጌታ ሆይ 🙏ባልሰማው ይሻለኝ ነበር። አባቴን ፍቅሩን ሳስብ ያስለቅሰኛል አባቴ የእግዚአብሔር ሰው ነበር ተኝተን ካልፈሳን ልጆቼ ጠግበው አልበሉም ይል ነበር😅 ግን ደርጉ ገደለው።

  • @eyuveggie
    @eyuveggie Год назад

    እግዚኦ ወገን ኢትዮጵያ ፈተናዋ የበዛው የዚህ ግፍ 1 ነው እግዚኦ እረ እናልቅስ ወደየእምነታችን በሞት የሚቀጣ ህግ ያስፈልጋል

  • @zyefat
    @zyefat Год назад +3

    እኔ ብሆን ቆርጨ ወይም መርዝ ግቼ ነበር የምገለው እንዲህ ያለው አባት ሰው አይደለም ሰይጣን 😡😡😡

  • @meskremtesfaye2350
    @meskremtesfaye2350 Год назад +1

    ፈጣሪዬ ልጆቻችንን ጠብቅልን

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +1

    አቤቱ ማረን ታደገን😢😢

  • @kamilaramatokamilaramato8812
    @kamilaramatokamilaramato8812 Год назад +1

    Always we wait u

  • @tigisttigi5811
    @tigisttigi5811 Год назад +6

    ወይ ፈጣሪ😭😭😭😭😭ያሳዝናል ይዘገንናል በጣም!!

  • @asfawgessesse9401
    @asfawgessesse9401 Год назад +1

    የፍርድ ውሳኔ ማሳወቃቸው ደስ ብሎኛል። ቀጥሉበት ።

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው

    እግዚአብሔር መልካም ዜና አሰማን

  • @chefgeni7700
    @chefgeni7700 Год назад +4

    አፈር ቢ እራሷ ተበልታ ልጇን አስበላችዉ አትፍረዱ አትበሉ ግጥም አድርጌ እፈርዳለሁ ደጋግሞ ሲደፍረዉ ለዉጥ ይታያል ልጆቻችን ላይ ሰምታ ደብቃለት ነዉ የከረመችዉ ቱ በጣም ታናዳለች

  • @yeshidemelash9316
    @yeshidemelash9316 Год назад

    😢😢😢 betam yasazenal

  • @tsionsileshi5735
    @tsionsileshi5735 Год назад +1

    የተፈረደበት ጊዜ በጣም ትንሽ ነው😢😢😢😢

  • @sameeramohamed2580
    @sameeramohamed2580 Год назад +1

    እግዚኦማህርነክርስቶስ እረወደይትእየሄድንነው

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 Год назад +1

    አቤት እዝጎ መሀረነ ምኑ ጉድ ነው የምንሰማው😢አቤት ኢትዮጵያ 😢እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያ ህዝብን ይጠብቅ።

  • @الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
    @الحَمْدُِلله-ح6ح6ي 11 месяцев назад

    ወይኔ በአላህ ገና ሳላየው ሰቀጠጠኝ😢😢😢

  • @aserlopwle
    @aserlopwle Год назад +3

    እኔ የናፈቀኝ በተለይ ስደት ያለን ሰዎችአይምሮአቾንንየሚያሳርፈን ነገር ነው የምንፈልገው በማዳም ሥራ ላይ ይሄ ተጨምሮ ከባድ ነው ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምርልን

    • @haymaonttesfaw3622
      @haymaonttesfaw3622 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul Год назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 Год назад +4

    20 አመት🙄 ሲሞት እሬሳውን ማውጣት ነው እንጂ የምን ሀያ አመት ፈጣሪ ይፍረድላቸው

  • @sosna8660
    @sosna8660 Год назад

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ስንቱን ነው ሚያሰማን አረመኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nebiyathaile2718
    @nebiyathaile2718 Год назад

    እፍፍ እንዴት ያማል አቤቱ ማረን

  • @elsabetebocho1531
    @elsabetebocho1531 Год назад +2

    ይሄንን እድሜ ልክ እንጂ 20 አመት አሁን ፍርድ ነው🤔😏

  • @gwapomoto4215
    @gwapomoto4215 Год назад

    Bageta beyesuse simi batami yesazinale mini ayinatti zamanow geta hoyi mareni 🙄🤭😭😭😭😭😭

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Год назад +1

    ምን ጉድ ነዉ. እግዞ. እማይታመን ነዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Год назад

    Thank you so much Slie Hewot 👍🙏

  • @roseb6753
    @roseb6753 Год назад +2

    እረ ሀበሾች ልጆቻቹን ጠብቁ ባሎቻቹ ለናንተ መጥፎ ከሆኑ ልጆቻቹን ይዛቹ ውጡ አትጃጃሉ

  • @ajeba3191
    @ajeba3191 Год назад +1

    ሱበሀን አለሀ ማመን አቃታኝ 😥😥😥😥😥😱

  • @ermiasg.g3197
    @ermiasg.g3197 Год назад +2

    ወይኔ የሰው ነገር😢

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 Год назад

    ያረብ አላህ ሆይ እንደ እዚህ ያሉትን ሰዎች ወደ አእምሮአቸው መልሳቸው😢😢😢

  • @حياهمحمد-غ2ن
    @حياهمحمد-غ2ن Год назад

    እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ /3

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Год назад

    ማረንክርስቶስ፣፣አቤቱጌታሆይ፣ማርን

  • @RozaTesfaye-y5x
    @RozaTesfaye-y5x Год назад

    Ere uuuuuu weyin 😭😭😭😭

  • @yididiyamekonnen1592
    @yididiyamekonnen1592 Год назад +1

    አባት ሆይ ይቅር በለን ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው😢🥺

  • @NatsnetEyob-n8n
    @NatsnetEyob-n8n Год назад

    Ewey ane besmam bewldmnfes kudus kemey zeblkum shiytwnte ekum enke etiopiewet aykonku ufff mesknay hitsan dyablos😢😢😢😢

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 Год назад

    እየመጣሽ ተኚ አይደቀኝም ኢትዮ እኮ የአዉሬወች የሠጣኖች ሥብሥብ ነች

  • @sifanhh6171
    @sifanhh6171 Год назад +1

    አምላኬ እንዴት ይከብዳል ስንት ጉድ አል በየቤቱ

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 Год назад

    በስማም 😭😭😭😭

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub Год назад

    😢አይ ኢትዮጵያ በርኩሰትና በክፋት. ከአለም #1 እንደሆነች ሀገራችን አትርሱ በስመ ኢትዮጵያ??😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ekru1965
    @ekru1965 Год назад

    የአላህ ምን አይነትጊዜ ደረስን ያረብ አንተ ጠብቀንንንንንን

  • @EeEe-mi8tbebrhim
    @EeEe-mi8tbebrhim Год назад +1

    የአላህ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ

    አጥያታችንና ክፋታች ስለበዛ ለዚህም ነው አምላክ ፊቱን ያዞረብን ቁጣውም የበዛብን፡ እየሆነብን ያለው ነገር ሲያንሰን፡ነው፡ ሰው ከክፋቱ ካልተመለሰ አሁንም እግዚሃብሔር ይቀጣናል፡ ወደፈጣሪያችን እንመለስ በፀሎት እንትጋ

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Год назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ምን ዘመን ደረስን

  • @zekariashadgu6536
    @zekariashadgu6536 Год назад +1

    ኣውሬ ይሻላል ከዚህ ሰው

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ

    ሰዉዬዉ ስጋ ለበስ ግን ሰይጣን የሰፈረበት ነዉ ግን እናተ እድህ አይነቱን ሌላዉንም ለማነሳሳት ማስታወቂያ እዬሰራቺሁ ነዉዴ ይሄ አስተማሪነትም የለዉ ቅጣቱን ያግኝ የሚሠማም አይደል ለሌላዉም

    • @OneloveJesus
      @OneloveJesus Год назад

      የኔ እህት ችግሩ ካለ መወራቱ እና ጥንቃቄ ማድረጉ ነው የተሻለው፣ መሸፋፈን ምንም መፍትሄ የለውም፣ የሰይጣንን ስራ መግለጥ እና መዋጋት ነው በእግዚአብሔር ሀይል!
      የተረገሙ

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין Год назад +1

    מצער מאוד נקרע הלב 😢😢😢😢😭😭

  • @semiramohammed-hl1qb
    @semiramohammed-hl1qb Год назад +1

    የማይወራ እንጂ የማይሰራ ነገር የለም 😓

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Год назад +8

    የእሷ አልበቃ ብሎ የ6 አመት ልጅ ለአዉሬ ጥላ ትሄዳለች? 😢😢😢 እንዴት አመነችዉ?

    • @dawitselemon8731
      @dawitselemon8731 Год назад +1

      እረ እሶላይ ሲያደርግ ዝም ማለትም የለባትም ነበር ልጆን ገደለችው

  • @sasab2001
    @sasab2001 Год назад

    ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን የጠባዉን ሴጣን አንተ አዉጣልን የምንሰማዉ ሁሉ ልብ ይሰብራል

  • @محمدسراج-د2ع
    @محمدسراج-د2ع Год назад

    ሱባሀን አላህ😢😢😢

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Год назад +1

    ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል

  • @tinamesifne2016
    @tinamesifne2016 Год назад

    Bgeta beyesus semi😭😭😭😭😭😭

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 Год назад

    ሥሙ አዕምሮ የሚያደርገው ድርጊት አዕምሮ የሌለው ነው። አቤቱ ጌታዬ ሆይ ምህረትህን አብዛልን ልጆቻችንን በጽኑ ክንድህ ጠብቅልን 😢 ለሰማነውም ይቅር በለን😢

  • @bilanalias
    @bilanalias Год назад

    Begeza walajich katafatara naa wandimishin bitache 😢

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Год назад +6

    መዳኒዓለም ጠብቋት ነው ሴቷን ህፃን

  • @hanaadam7576
    @hanaadam7576 Год назад

    የአላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @pitr4399
    @pitr4399 Год назад

    ያአሏህህህ ህልም ነው በሉኝ😢😢😢😢

  • @mohammedahmedhelil5758
    @mohammedahmedhelil5758 Год назад

    Minaw bigizew bitanagar nuro zare lijan lay balidaras nabare😢😢😢

  • @kidistdesta8196
    @kidistdesta8196 Год назад +1

    አረ ትቃጠልኩ😔😔😔😭😭

  • @mesi5948
    @mesi5948 Год назад +1

    በስመአብ ይዘገንናል😢😢😢😢

  • @zyefat
    @zyefat Год назад

    ልብ ሰባሬ ወይ እንደዚህ ያለውን ክትፍትፍ አድርጎ ማቃጠል😡😡😡

  • @አዳማናዝሬትአዳማ

    በኢየሱስ ስም😢😢😢😢😢

  • @giwentalaqu5560
    @giwentalaqu5560 Год назад +1

    እሄን ስዉ መሰቀል አለበት

  • @ጁጁነኝወሎየዋ
    @ጁጁነኝወሎየዋ Год назад

    ያአላህ😢😢💔💔

  • @kamilaabdala2131
    @kamilaabdala2131 Год назад

    Asitogafuruly 😭😭😭

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 Год назад

    እረ በስመአብ አባት ለልጅ እንደዝህ ጭካነ ታድያ ማን ይታመን እረ ፈጣር ማስተዋልና ልቦና ስጠን ለመኖርን ፈራን

  • @genetsamuel6434
    @genetsamuel6434 Год назад

    ኡፍፍፍፍ በጣም ያማል ያሳዝናል

  • @ሪያልማድሪድነኝ
    @ሪያልማድሪድነኝ Год назад +5

    እስልምናዬዬዬዬዬዬ

  • @meskidad1078
    @meskidad1078 Год назад

    Besmame bewalde fetari hoye😢😢

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Год назад

    ምነው ዘንድሮ የማልሰማው ጉድ የለኝም ያአላህ

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 Год назад

    Sile hiwot teams you gave us good education thank you I am sorry for little kids I hope he gets all prayers and medical attentions this man he should stay in jail the of this life because he dangerous for the society this thing should gave education gave at school and police 👮‍♀️ like another country god bless

  • @gaema9673
    @gaema9673 Год назад +1

    Egzio meharna keratos
    Egzio meharna keratos
    Egzio meharna keratos
    Wedit now menihdow
    Hetsanu Betsam yasaznal 💔😭🙏💔😭🙏💔😭🙏💔😭
    Egzabehir ebakhn ke qimena
    Sew tsebkan yasfral 💔😭🙏💔😭🙏💔😭🙏💔😭🙏

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Год назад +1

    ከደፋሪው በከፋ እናትተብዬዋ ለራሷም ለልጆቿም ዋነኛጠላት ነች ።
    ሰውሲሰማ ምንይለኛል እሚልቢሂል የቁም ሞት ከመሞት አያድንም አይታደግም ።

  • @poonilavilum8404
    @poonilavilum8404 Год назад

    በጣም ያስፈራል ሰጋሁ ለልጄ

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 Год назад +1

    ምንድ ነው ምንሰማው