ፍቅር ወይስ ልክፍት ? በአፍቃሪዋ በስለት የተወጋቸው ወጣት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 105

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ኑሮን ለማሻሻል ከሀገር ተሰዳቹ በየ ሰው ሀገርና የሰው ፊት የሚገርፋቹ ፈጣሪ ሀሳባቹ ሞልቶ ለሀገራቹ ያብቃቹ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን 😢

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Год назад +29

    መዲሃኒኣለም ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን🙏🙏❤

  • @አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ

    ያቅራቢዉ ድምፅ ማነዉ እሚማርከዉ

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 Год назад +44

    አላህ ረመዳናችንን ፆማችንን ይቀበለን😭

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Год назад +2

    ክዳነ ምሕርት ከክፉሁ ሉ ትጠብቀን

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Год назад +2

    ብስራታችን ዛሬ ደሞ አምሮብሻል ይመችሽ በርቺ ፕሮግራምሽን እያንዳንዱን እከታተላለሁ አስተማሪ ነው መማር ለሚሻ! እግዜር እድሜና ጤናውን ይስጥሽ!

  • @astertube8785
    @astertube8785 Год назад +3

    በጣም ያሳዝናል አይ ሳጣን ምን ሰርቶ ይብላ የሰው ደም እየጠጣ😢😢😢😢

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад +2

    እንኩዋን አተረፋቸው !
    ራሱን ለማዋስመለጥ ጥሎዋት መሄድ ነበረበት ጎዋደኛዋስ ጥሎዋት የሄደውም የወጋትም 2 ቱም ያው ናቭቸው !

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن Год назад +8

    ድምጽአይሪቢውን ማየትየሚፈልግ እደኔማነው ፊትለፊት ይቅረብልንየምትሉ ላክ

    • @milliontades
      @milliontades Год назад

      88888888889998899988888988888888888888888888888888888898888998888888888888888888889899999888888888888888888888889888899998988898888888988888888888988889999999899898998888988988988888888888888888889998899888989988888888888888888898999899999989888888888888888888888898889999999998888888888888888888999999898888888888888888888889999889898989999998998989999998888888888888889888888899998899989988888889888888888888988989889999999999999898998888888888899888998999999999999998889899988988988888888889999989988888888899889999888888889998899988888888888899889999899898888888888898999888888898989989999888888898999998888888888999899999999888888888898988898888888898999999988888888899999999988888888989999998889888888898999989999999988888888889888999989888888999998999999888888888889899999999888888888889998988989999898888888888888888889888888888898989999998888889888888888999999999988888888889898999998998898988888888999999999898888888888898998999998888988888888888898989999999888988888888888888898888888889999999988988888888888988888888889999888999999888988888888888888888999999999889989888888888888888899889899998999889899888888888888888989889899999999999888988988888888888888888898888888888888999998889988889888888888898888888888898888888988899989898999989998888998888989888888889888988888898999889999899999999989899888988898888888888888888888988999999998999999988988889888988988888888888888888899888899988998988888888888889888888888888898889888888988989999998999999988989889888888888888988888888888988989899989999998999999899998889898889888988889899888888888988989898899999999999999999999999999889898988988888888888988989899889889899999999999999889898898888888888988888888898998889989999989989899899998889898989888998899989888889899999999999989998899988998888989888898889998999999999999999999899989999898989999898899998999988899899999989999999998888998888888888888988888888898898999989998999999999999999999899998999988999898888889998898989998989989889999999999999999989989888899989999998888989899888989898999999999999999999999999898999898888899988999899889999989998999999999999999899999989989889999889998998999998899999999999999989999989989998988999999989999999999999999999989989999899999999989999999989998889888898988999888888888888888889888888999989899999999999989998888888888888888888889898989998999999999899888888888888888888888889999998898888999999888988889988898888888888888888888888888888888888889998888988999898998988888999898898998898899889989998888988898888889888888888888889889888989998999998999999999999999899999999989899998988889989898888898899898989999888889898899998889988989999998998999999989999988999988899898899989899899899888898998899989888899988889899999999899999999999999999999999898889899899889999988889998888899998898988999899888989989889899999999999999999998999999989889998899999999999998999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999998999999999999999999999989999998989999899999999999889999899899989999989999999999999999998998999899999999899999999999999999999999999999999998999999998999999999999999999999999999999999999999999999989999999999999999999999999999999999999999999999999899999988999999999998999998999999999899999999899999999999999998999999999999999989999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999989999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999999

  • @dawitdima-se4vj
    @dawitdima-se4vj Год назад +5

    ቦይ ፍሬንድ ተብዬው ግን ከብት ነው። እየደማች ጥሏት ይሸሻል? አጎትየው አግኝቶ ቢያጋድመው ደስ ይለኝ ነበር። ጀግና አጎት አላት። እውነትም ደመላሽ

    • @weyni24
      @weyni24 Год назад

      እኮ የኔን ኮሜንት ነው የሰጠኸው

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 Год назад +3

    እንኳን ለታላቁ ለተቀደሰው ወር ረመዷን በሰላም አደረሳቹ🎉🎉🎉

  • @robelwamisho2982
    @robelwamisho2982 Год назад +1

    ብስራትና ሜሪ ጥሩ ትምህርት ሰጪ ሐሳብ ነው ያነሳችሁት:: ተራኪውም ጥሩ አድርጎ አቅርቦታል:: የሚከተላቸውን ፍርድ እያወቁ በስሜት በመነዳት ነፍስ የሚያጠፉ ሰዎች ሁሌ ግራ ይገቡኛል::በደል ባለበት በቀልን ለፈጣሪ መተው መልካም ነው::

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад +1

    ትግስቱ ስጠን ዘንድሮ ወይ ጉድ

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 Год назад +2

    አጎታ ግን የሚደነቅ ነው ውሃው ደስ ይላል

    • @weyni24
      @weyni24 Год назад

      አዎ አጎት ወንድም አባት መመኪያ ነው

  • @weyni24
    @weyni24 Год назад +1

    ፍቅረኛዋ ግን በጣም ይገርማል እንዴት በደም ተጨማልቃ ጥሏት ይሄዳል

  • @strong1220
    @strong1220 Год назад +5

    ቆይ ፍጡር እየሰራው ነው ማታ አየዋለው

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Год назад

    ወይኔ አገራች የገባዉን ክፉ መፈስ ያርቅልን

  • @nnmffrixx1340
    @nnmffrixx1340 Год назад +1

    የዛሬው በጣም አስተማሪ ነዉ

  • @fisshawgebrale3013
    @fisshawgebrale3013 Год назад +3

    ፍቅረኛዎ ናቲስ በህግ ተጠየቀ ወይስ ጆሬ ነው ያልስማው ልጅቶ ብትሞት ኖሮም ባትሞትም ናቲ ፍቅረኛዎ በህግ መጠየቅ አለበት ምክንያቱም ልጅቶ (ስላም ) ባስቸኮይ በወቅቱ የህክምና እርዳታ እንድታገኝ ባለማድረጉ እና ጉዳዩ በቶሎ ለፖሊስ ባለማሳወቁ በህግ መቀጣት አለበት:

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 Год назад

      ❤❤❤

    • @leyamehari4792
      @leyamehari4792 Год назад +1

      ከወጋት ይልቅ ፍቅረኛ ተብዬው ነው ያናደደኝ ማን ያውቃል ይሔኔ አብራው ትሆን ይሆናል

  • @habshayoutube
    @habshayoutube Год назад +1

    ዋው መሻአላ❤❤❤

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Год назад +2

    ትምህርት ሰጪ ነው በርቱ

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 Год назад

    ኢትዮጲያ ላይ ፍትህ እንደማይኖር ስለተገነዘበ ነዉ ደመላሽ ወደ በቀል የገባዉ

  • @fasikafasika9003
    @fasikafasika9003 Год назад +1

    ኡፍፍፍ 😔

  • @sadiktiroro-5029
    @sadiktiroro-5029 Год назад +1

    Watching from 🇧🇷😢

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Год назад +2

    Uffff enqan terefe syasazin

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    ስለሂወት 3አመቴ አንድ ነገር አምልጦኝ አያቅም እየተከታተልኩ so ያየሁበትን ከዩቱብ ገቢያችሁ ክፈሉኝ?ፍትህ በሸበካየ ፍትህ በጉጉት ጠብቄ ላየሁበት ይከፈለኝ😂

  • @bafanamemehiru6442
    @bafanamemehiru6442 Год назад +1

    ወይ የልጀቷ አይኖ ሰያሰፍራ

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Год назад

    ዉይ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምን አይነት ጉድ ነዉ ጌታ ሆይ አንቴ ብቻ ጠብቀን ህኒን ፕሮግራም መከታተል ሱስ ሆኖብኛል ነጌር ጊን በጣም ብዙ ትህምርት ስቶኛል ገና ኢነም ወጣት ነኝ ኢንደቻልኩት ከፈጣሪ በታች ጥንቃቄ ኢንዳደርግ ተምርያለዉ

  • @hhhj8248
    @hhhj8248 Год назад

    አደኛ

  • @fasikasolomon-ye4vo
    @fasikasolomon-ye4vo Год назад

    Meriye enkuan dena metash nafkeshegn nbr

  • @FetleKelemework
    @FetleKelemework Год назад

    እመቤቴትጠብቀን

  • @tigistiberhe3685
    @tigistiberhe3685 Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ደሴ
    @ደሴ Год назад +1

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад

    ደም መላሽ ከስሙ ጀምሮ ለጥፋት ስጌነባ እንዳደገ የሚታወቅ ነው እስት አለ ብታገስ በቀልስ ብሆን የት ይደርስበታል ?አዉሬ

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 Год назад +1

    አይ ብስራት ጸጉርሽ ምን ሳይቀባባ ነበር የሚያብርሽ

  • @خديجهموسى-ح3ع
    @خديجهموسى-ح3ع Год назад +1

    ረ እኛ አገር ህግ የለም

  • @ሜሎዲአቢ
    @ሜሎዲአቢ Год назад

    አጎትየው ግን የገዛ ስሙ ተፅእኖ አሳድሮበታል😰 #ደምመላሽ የሚባሉ ሰዎችን መሸሽ ነው🤪

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj 10 месяцев назад

    ስም ይመራል የሚባለው እውነት ነው ለካ ለልጆቻችሁ ስም ስታወጡ ተጠንቀቁ ደም መላሽ ብሎ በቀለኛ መውለድ ምን ይሉታል

  • @djjdsy3643
    @djjdsy3643 Год назад +2

    ❤️❤️❤️❤️😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @MikiGirma
    @MikiGirma Год назад

    Besrateye yemtgermina yeteregagash asteway setnageri yemtamri yewenet moges yalesh set nesh

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 Год назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 Год назад

    Mery melaku be ergt agotwa chekylowal gin anch besu bota bethogh mn tadergi neber

  • @anisahnurmala5114
    @anisahnurmala5114 Год назад +1

    😭😭😭

  • @dawitdima-se4vj
    @dawitdima-se4vj Год назад +1

    ቦይ ፍሬንድ ተብዬው ግን ከብት ነው። እየደማች ጥሏት ይሸሻል?

  • @GalanAmana-zx8hl
    @GalanAmana-zx8hl Год назад +1

    😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    መቼም በአብይ ዘመን አደለም ይሄ ፍትህ በመለስ ዘመን መሆን አለበት በአብይ ዘመንማ የሰው ልጅ እንደዝንብ ህግ ፊት እየተገደሉ ነው

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Год назад

    ይቅርታ አርጉልኝ ሜሪ መላኩ አቅራቢ ባታረጓት?

  • @ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ

    አልሀምዱሊላህ ታላቅ ወንድም ባይኖረኝም እሳት የላሱ አጎት አሉኝ ከጎደኞቸ ጋር ሰው ተሳድቤ አንች የነሱ እህት ባኮኔ እንደረግምሽ ነበር ይሉኝ ነበር በየሄድኩበት እህቷቸም ጭምር የነሱ በጣም ነበር የምንከበረው አልሀምዱሊላህ እደተከበርን እዚህ ደርሰናን

  • @romejesus7094
    @romejesus7094 Год назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 Год назад

    አቅራቢ ሴቶች ድምጻቹ በጣም አናሳ ነው የናንተን ለመስማት ስልኬን ጆሮዬ ላይ አድርጌ ነው የምሰማው አስተካክሉ

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Год назад

    👍👍👍