በሰው መሃል በቅናት በጥፊ መታኝ || ሳትቀጥረኝ ሰፈሯ እሄድ ነበር ~ ስለምትናፍቀኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии •

  • @ፋቅርየህግፋፃሜነው
    @ፋቅርየህግፋፃሜነው 2 года назад +78

    የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ለሃገራችን አብቅቶ ለትዳር ሂወት ያብቃን

  • @አናትግራወይቲ
    @አናትግራወይቲ 2 года назад +12

    ፍቅር እኮ ደስ የሚል ነገር ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @صوفيصميلي
    @صوفيصميلي 2 года назад +18

    እስኪ የሚወደኝ ባል የምወደው ፈጣሪ ይስጥሽ በሉን እስካሁን አላገባሁም በመዳም ምጥባሕ4 አመቴን ሞላሁ ነኝ ውዶቸ

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 2 года назад

      እርሱ አያልቅበት ላንቺ ያለውን ሳይዘገይ ይስጥሽ

    • @Future979
      @Future979 Год назад

      አሜን

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر Год назад

      እኔ 10 ጨርሸ 11 ገባሁ ስደቱን ነው አነሠሽ ብየ ነው

    • @Future979
      @Future979 Год назад

      @@ٱمويسر
      መጋኛ ይጨርስሽ 🙄

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад +87

    ግን ትልልቅና ብዙ አመት አብረው የኖሩ ጥንዶችን ብታቀርቡልን ጥሩ ነው ልጅ ያቦካው ያው 😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏

    • @suzitube6080
      @suzitube6080 2 года назад +10

      ኤወላ እኛም አድሰሞን እድህ ነበርንን 🤣🤣🤣🤣 ረጂም አመትየኖሩ የወለዱቢሆን ለተመልካች ትምርት ይሆናል እነዚህ ቂጣቸውን ሳይጠርጉ ቱ

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад +5

      @@suzitube6080 እኮ እኛም እነሱ ሰፈር ሰለነበር ነው የሄን አሰተያየት የሰጠነው 😂😂😂🥰🥰

    • @sarajeesas6922
      @sarajeesas6922 2 года назад +1

      Kkkkk

    • @aminaami9947
      @aminaami9947 2 года назад +5

      😂😂😂😂 በሳቅ እኔምኮ አንዳንዶች ምን ሊያስተምሩን እንደመጡ ግራ ነው የሚያጋቡኝ

    • @FAFENET
      @FAFENET 2 года назад +1

      😂😂😂😂👌

  • @lulitayalew5833
    @lulitayalew5833 2 года назад +7

    አይ ወጣትነት፣ በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ። እኔ የ66 አመት ሠው ነኝ ግን እንደናንተ የሠለጠነ መንገድ አልነበረም በጣም የኔ ግዜ ትዝ አለኝ።

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر Год назад

      እናተማ የልጆችን አስተዳደክ አዳዳር ብታው አይሻልሽ

  • @enatehiwote3843
    @enatehiwote3843 2 года назад +6

    በስማም ደስ ስትሉሉሉሉሉሉሉሉ የእውነት !!! አይለያቹ🤲🤲🤲🤲

  • @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ
    @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ 2 года назад +7

    ፈገግታችሁ ያምር ክህሎቶች ሱሶቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 2 года назад +11

    በስደት ያለን ትግስቱን ይስጠን ጥንዶቹ ስታምሩ አለያቹ

    • @r6168
      @r6168 2 года назад

      ክክክ አይዞን

  • @amanawettsion5847
    @amanawettsion5847 2 года назад +4

    የኔ ወንድም ሳሚዬ እና ራኪዬ የኔ የፍቅር ተምሳሌቶች እወዳችዋለው ለትዳር ያብቃቹ

  • @ኢትዬጲያ
    @ኢትዬጲያ 2 года назад +7

    ልጅቶ የኔ ቢጤ ጥርሳም ነች ዝም ብላ መሳቅ ነዉ አይ ግን እዉነት ለመናገር የሆነ ልጅ አስታወሳችሁኝ እንደሶ ከቤት አልወጣም ስልክ የለኝም አዉደ ምህረት ተከታትየ ስመጣ ይጠብቀኛል እደበቃለሁ ካላገኝኝ እቤት ድረስ ይመጣ ነበር አረ ወይኔ በራሴ ህይወት መሳቄ ሳያንስ እናንተ ደሞ አሳቃችሁኝ ግን እናንተ ገና ናችሁ እኔ በዛ ሰአት አልተቀበልኩትም ምክንያቱም እኛ ገና ልጆች ስለሆንን እና ጊዜየ ስላልሆነ ነበር 😌 እናንተ ራሱ እቃቃ ጨዎታ እንዳይሆንባችሁ ተጠንቀቁ

    • @Future979
      @Future979 Год назад

      በውስጥ ሃይ በይኝማ

  • @maki4428
    @maki4428 2 года назад +2

    በጣምነውየምታምሩት ማሪያምን በሳቅነው የጨረሰኩት ፍቅሩን ያብዛላቹሁ❤❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +2

    ደስ ትላላችሁ ዞሮ ያው እንግዲህ በፍቅር ለዘለዓለም ያኑራችሁ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Год назад

    ነገሩ ሰዉ ለቢቻዉ ሚወራዉ ግዜ ነዉ ያለነዉ ፈጣሪ ያስበን በተረፈ እግዚሐብሔር ሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን የሀገራችን ሰላም የናፈቀዉ ማነዉ ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢

  • @TsegaMola-m7h
    @TsegaMola-m7h Год назад

    ደስ ትላላችሁ በርቱ❤❤❤❤❤

  • @saronreta9905
    @saronreta9905 2 года назад +1

    ዋዋዋው ዋዋዋው ወታቶቺ ናች ፍቀራች ደስ ይላል ተዉ ግን በጥፍ እልዉ ነገር ይቀር ያሁን ተወልድ በ ምት አይመን መልክተ ነው ተዉ ይቀር አይመከርም

  • @eeazza8475
    @eeazza8475 2 года назад +2

    ልጂቱ ቆጆናት

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад

    ደስ የምትሉ ናቹ እውነተኛ ፍቅር ደስ ይላል

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 года назад +10

    የመዳም ቅመሞች😂😂😂ተመልካች ሁነን ቀርንኮ😂😂

    • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
      @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 года назад +3

      አብሽሪ ለኛም ጊዜ አለን

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 2 года назад +2

      አይዞኝ የኛ እንጄራ ይሻግታል እንጂ ማንም አይበላውም 🙏❤❤

    • @aifyame3555
      @aifyame3555 2 года назад

      @@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 😭😭😭 ኢንሻአላህ

    • @bint4181
      @bint4181 2 года назад

      አይዞን

    • @ZahraZahra-ej2pf
      @ZahraZahra-ej2pf 2 года назад +1

      አይ ዞን እግዚአብሔር በፈቀደው ይሳካል አድቀን

  • @صيفحر
    @صيفحر 2 года назад

    ውይ ፈገግታችሁ. እውነት ለመናገር በጣም ነው እምታስደስቱት ብጥዶችእናተናችሁ

  • @rahelweldegiorgis40
    @rahelweldegiorgis40 2 года назад +2

    😂 በጣም የምራሉ ግን ቤተሰቦቻቸዉ ምንም አይሎቸዉም ማለት እነዚ ገና ናቸዉ ልምድ የላቸዉ በእድሜ ገፋ የሉ ብታቀርብልን ደስ ይላል በተረፈ በጣም ደስ ከሜለኝ ፓርግራም አንዱ ነዉ በርቱ

  • @aprime9017
    @aprime9017 2 года назад

    Wow confidence sami

  • @fenianjosfenianos9074
    @fenianjosfenianos9074 2 года назад

    Gobez mister le sawa atwor 👌🌹

  • @johnkassa6021
    @johnkassa6021 2 года назад

    ልጁ አድክም ነገር ነው....funny ሊሆን በጣም ይጣጣራል ግን he has dry sense of humor. ጥሩነቱ በቀላሉ ምትስቅ ልጅ ሰቶታል...ሳይደግስ አይጣላም አይነት ነገር :)

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 2 года назад +9

    እኔ ነኝ ሳላገባ የቀረሁ የመዳም እሩዝ ሳፈላ 😂😂😌

    • @emmywandemu1076
      @emmywandemu1076 2 года назад +3

      አይዞሽ እህቴ ሁላም ፈጣሪ የፈቀደዉ ቀን ይሆናል አይዞኝ አድቀን ይሆናል እሺ

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 2 года назад

      ክክክክክክክክክ

    • @mhmh7628
      @mhmh7628 2 года назад

      @@Rተስፈኛዋ 😁😁😁

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 2 года назад +1

      @@mhmh7628 አብሽሪዉዴ አንድንምላቅስደት ተቀምጨቀረሁ አሁንየኔአባት ፍቅረኛይዠ ቀርቶ በወሬእኮያለዉማስፈራራት ዛሬግን ገናቤተሠብሳዉቅ ፍቅረኛየ መድሪዉሹ እያሉይመጣሉ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
      @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 2 года назад

      ክክክክክክክ

  • @sosisosi2511
    @sosisosi2511 2 года назад +1

    ስታምሩ ግን ለምን ትልልቅ ጥዶች አታቀርቡም

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 2 года назад +1

    ፈጣሪየሆይ. ምን አለበት ምራቁንየዋጠ ብታቀርብልን. ዝም ብለው ጩጨ ክክክክ ወይኔ በሳቅ

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و 2 года назад +2

    ይመቻቹ መልካም ፍቅርር

  • @abu-n9b
    @abu-n9b 2 года назад +3

    ይሻላል ወንድሜ ብቻህን አውራ

  • @bint4181
    @bint4181 2 года назад +5

    አቅበጠበጠሺኮ ግን እንደኛ እንደ ሀረብ ሀገር ሴቶች የሚያሳዝን አለ ከለ እድሜችን ተስደን ላይፍ የሚባለውን ሳናሳልፈው እዚህ ደረስን እኔማ. ትምህርት ማቋረጤ እጂ በጣም ይቆጨኛል

    • @ራያጎሊናዩቱብ
      @ራያጎሊናዩቱብ 2 года назад +2

      😭😭😭😭አይዞን

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад +4

      እና ድህነት እና ፍቅር አብሬ አይሄድም ስራ በመስራትሽ ልኮሪ ነው ሚገባው

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +4

      ተመስገን ነው ዞሮ አሁንም ሰራ ስራ አርገን መግባት እችላለን

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 2 года назад

      አልሀምዱሊላ የኛነገር ዝምነዉ እኔየፍቅርታሪክ የለኝም በልጂነቴነዉስደትየመጣሁትአብሽሩ ዉዶችለኛም ቀንአለኢንሻአላህ

    • @r6168
      @r6168 2 года назад +1

      ስርተን በሀላል አላህፍቅር ይስጠን የሀራም ፍቅር ዬትምሁኜ አልመኝም

  • @zzzz-bg4ol
    @zzzz-bg4ol Год назад

    አላህየ ተው እኔንምአስበኝ😂

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    የኔ ድጋይ እራስ👨 ግን የትነህ😳 እረተይ አማቴ😋 ባሌን ዉለጅልኝ 😜😜😂😂😂

  • @esayasmequanint9539
    @esayasmequanint9539 2 года назад +1

    አይለያቹህ፡፡

  • @gdcggsvy7569
    @gdcggsvy7569 Год назад

    ታምራላችሁ

  • @ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ

    ስታምሩ ይመቻችሁ

  • @yemaryamlij2267
    @yemaryamlij2267 2 года назад +1

    Wondmen timeslalek yemr ayileyachwu

  • @Nነኝየአህሜታናሽየመርሳዋ

    ታምራላችሁ እስከመጨረሻው አይለያያችሁ

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    በሠደት 4 አመት ሞላኚ አምላኬ ሆይ የሠዉ ፍቅረ ከማይ የእኔ ያልከዉን ሠጠኚ አይይ💔

  • @sintayehumelese6711
    @sintayehumelese6711 2 года назад +4

    ስንጀምረውማ ሁላችንም ከክህለቶች በላይይይይ ነው።ወራጅ ያለ ሚያሰኘው 3ጉልቻ የተጎለተ ቀን ነው

  • @zulayka4658
    @zulayka4658 2 года назад +1

    የኔ ቢጤ ብቻውን ያወራል ኧረ መዳኔቱ ምድነው ለራሴ እያበድኩነው የሚመስለኝ

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 2 года назад +1

    ታምራላችሁ😍😍

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 года назад

    እውነት ደስ ስትሉ ♥♥♥♥♥♥

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 Год назад

    እህትና ወንድም ናቸው እንዴ

  • @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ

    ቆይ ከህፃናት ምን እንማር 😂

  • @BemnetyekidaneyeLjjjj
    @BemnetyekidaneyeLjjjj 2 года назад

    ስታምሩ

  • @ትግስትእናቶንናፋቄ
    @ትግስትእናቶንናፋቄ 2 года назад

    ታምራላችሁ አይለያችሁ

  • @ZahraZahra-ej2pf
    @ZahraZahra-ej2pf 2 года назад

    ውይ ፈገግታችሁ ታምራላችሁ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 Год назад

    አሁን ምኑ አስቃት ነው ባወራች ቁጥር የምገለፍጠው አትሻብን ግን ምናለ ትልልቅ ሰዎችን እናት አባቶችን እየጋበዛችሁ ከሂወት ተሞክሮ ልምዳቸው ብንማር ዝብላችሁ የእቃቃ ወሬ የሚያወሩ አታግበስብሱ ክህሎቶች 😏😏

  • @sinaytraay1773
    @sinaytraay1773 2 года назад

    ታምራላቹ

  • @nathnaelfasil7799
    @nathnaelfasil7799 2 года назад +1

    Tleyalachu❤🤴👸

  • @bulaabulaa2063
    @bulaabulaa2063 2 года назад

    Very good

  • @fafidessieweloyewa3374
    @fafidessieweloyewa3374 2 года назад +2

    ፈገግታችሁ ሲያምር ፈድሻ ሁሉ እስከመጨረሻው አትለያዩ

  • @sarahsarah2721
    @sarahsarah2721 2 года назад

    ግን ቤተሰብ አላቹ በእናተ እድሜ እኔ ከወንድ ጋር እካን አልቀመጥም ነበር

  • @EnigmaHorizon7170
    @EnigmaHorizon7170 2 года назад +1

    Change the intro🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤢🤢🤮🤮🤢🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤕🤮🤕🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤢🤮🤮🤢🤮🤮🤢🤢🤮🤮🤢🤢🤢🤢🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @Ab59382
    @Ab59382 2 года назад

    School life hulum yemiasalifew new,gin astemari neger bitakeribulin

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад

    ቅናት የፍቅር መግለጫ አይደለም አስብበት ለወደፊት ትዳራችሁ ይፈርሳል

    • @nejatsani5876
      @nejatsani5876 Год назад

      በትክክል ወላሂ ሠላምሽን ያሣጡሽና ሥለምወድ ነው ይላሉ የሰው ልጅ ቤትኛውም የመገድ ጉዞ ላይ ነፃነት ይፈልጋል ቅናት ማለት ደሞ ነፃነት ማሣጣት ነው እና ወዶችም ሤቶችም አሥቡበት አራት ነጥብ

  • @yesfalemhaile3457
    @yesfalemhaile3457 2 года назад

    Ena mini yihun

  • @hareghareg9473
    @hareghareg9473 2 года назад +1

    ምን ተማርን ከዚ

    • @እሙሠብሪና-ዀ9ሐ
      @እሙሠብሪና-ዀ9ሐ 2 года назад

      ክክክክክክክክክክክ አረ አሣቅቀሽኝ

    • @rimtube1298
      @rimtube1298 2 года назад +1

      ዝም ብለው ባትሪየን ጨረሱት ኤጭ የህፆናት ት.ቤት አያስገቡአቸዉም ዉይ 😌

    • @tiktokshow8183
      @tiktokshow8183 2 года назад

      @@እሙሠብሪና-ዀ9ሐ ቤተሰብ አርጊኝ

    • @tiktokshow8183
      @tiktokshow8183 2 года назад

      @@rimtube1298 ደምሪኝ

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад

      እኮ የቆዩ ባለትዴሮች ማቅረብ ቢጀምሩ ጥሩ ነው ከዛ ውጭ ወጣቶች ከሆኑ ደግሞ አስተማሪ ታሪክ ካላቸው ችግር የለም ከብዘወቹ ምንም እየተማርን አይደለም እነደሚሸዋወዱ ነው የነገሩን ብዘወቻቸው

  • @tarikabyeneh6153
    @tarikabyeneh6153 2 года назад +2

    የመሳም አደጋ አላልክም

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389
    @fafyyoutubefafyyoutube8389 Год назад

    አሁን ግን እድሚያችሁ ደረሶ ነው ግን

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад

    ፈገግታሽን ጠብቂ አደራ

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 2 года назад

    Bedema telek sewochn benayachw temeher enedehon menm ayetekemum enezeh

  • @Meserttube893
    @Meserttube893 2 года назад +3

    እንዴ ቆይ እኔ ኮማች ሁኜ ልቅር እንዴ 🙄🙄🙄

  • @samrawitabane
    @samrawitabane Год назад

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 2 года назад +3

    ይመረ ይሰመረ ፉቅራችሁ ግዜ አዉይ አይሁንባች ጥዶችየ ለኛም ያካፉልን ድካማችንን የሚረዳ የመዳም ቅመሞችየየየ የሰላም ረፉት አላህ ይሰጠን ከሰዉ ቤት ነፃ ያዉጣን እህህ ደክሞኛል 😭😭😭😭😭

    • @r6168
      @r6168 2 года назад

      አይዞንውዴ ሁሉም እዴፈለገው ህይወት አይኖርም የአላህ ውሳኔነው

    • @bezachanel2516
      @bezachanel2516 Год назад

      አይዞሽ እግዚሐብሔር ብርታት ይሁንሽ ሁላችንም ነዉ ፈጣሪ ምታሪፍበት ትዳር ይስጥሽ እህቴ 😢

  • @nanihabesha7569
    @nanihabesha7569 2 года назад

    Lemn kihlot milewn kelemwork atlutm 😂😂

  • @hilmichealyitayh2131
    @hilmichealyitayh2131 2 года назад

    Agebugh

  • @aprime9017
    @aprime9017 2 года назад

    Wow yednek

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 2 года назад

    ❤❤❤

  • @rimtube1298
    @rimtube1298 2 года назад +2

    እስኪ ከዚህ ምን ተማራችሁ 😏

    • @eliasasfaw6079
      @eliasasfaw6079 2 года назад

      He talks by itself!!

    • @yube3674
      @yube3674 2 года назад

      ወሬ ነገር በስስስስስ😂😂😂😂

    • @rimtube1298
      @rimtube1298 2 года назад

      @@yube3674 😂😂😂 ከወሬ ያለፈ የለም

    • @lisayetsega
      @lisayetsega 2 года назад +1

      ወጣት ሆነው ለአራት አመት በፍቅር መኖር፣ ለቤተክርስቲያን ያላቸውን ክብር፣ በፍቅር እየቆዩ ያሉት ለትዳር መሆኑ፣ ፍቅራቸው ቤተሰባቸውን እንዳያከብሩ እንዳላደረጋቸው፣ እውነተኛ ፍቅር በእድሜ ተገድቦ በዚህጊዜ ይይዛል ሊባል እንደማይችል ...

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 2 года назад

      መሳቅ ክክክክ

  • @AsdfAsdf-y3y
    @AsdfAsdf-y3y 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅

  • @Ab59382
    @Ab59382 2 года назад

    Seatochi yemadam kimemochi le ethiopia wond achekulu.

    • @Ab59382
      @Ab59382 2 года назад

      Enaza mebal kelalebet kidusu yehonewin amichina asayin woeragna

    • @ለታመኑትዘመንአመጣ
      @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад

      ሰቶኛል እግዚአብሔር ይመሰገን ለዛውም ሳልንቀዠቀዥ አርፌ ቁጭ ባልኩበት ሁሉን ትቼ ወደ እግዚአብሔር ስቀርብ የገርምሻል የእግዚአብሔር ስራው ግርም ብሎኛል ደግሞ ስጦታው ቀላል አይምሰልሽ እጅ በአፍ ያስጭናል ስድቡን እንኳን ተይው ጥላቻና ክፉ ንግግሮችን ;ሀሜትን ስተው ሂወቴ ሲለወጥ ስላየሁት ለክፉ ንግግር መልስ የለኝም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @azeb5309
    @azeb5309 2 года назад

    If he hits you now..... think about it.

  • @ኢትዬጲያ
    @ኢትዬጲያ 2 года назад +3

    ቆይ እናንተ አሁን ቂጣችሁን ያልጠረጋችሁ ጩጨወች ምን እንሁን እያላችሁ ነዉ የዙኝ ልቀቁኝ የምትሉት 😂😂😂😂 አረ ተዉ ተዉ እንሸቅልበት

  • @hafizmo3480
    @hafizmo3480 Год назад

    Get out when you can

  • @tigistdinbru2249
    @tigistdinbru2249 2 года назад

    woy ljtoa sratoa

  • @sawatube
    @sawatube 2 года назад

    እቃ አቃ

  • @gtgt3813
    @gtgt3813 2 года назад

    እስቲ እነዚህን ልጆችም ጋብዝልን እና እኔ ብቻ 400 view ነው ማስገኝልህ በጣም ነው ሚያስቁት 🙏🙏 ruclips.net/video/_svSIDpah_4/видео.html

  • @SELAM-oz1ib
    @SELAM-oz1ib Год назад

    ❤❤❤