ከጓደኞቼ ጋር ይወሰልት ነበር! ባለ ትዳር ወንድን መቀማት ፋሽን ሆኗል! የአርቲስቷ ‘አስቸጋሪ’ የትዳር ህይወት! Eyoha Media |Ethiopia |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии •

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +78

    የተረጋጋሽ ነሽ እግዚአብሔር ከልጅነትሽ ጀምሮ ያዘንሽባቸው ያለቀስሽባቸው ተስፋ የቆረጥሽባቸው ቀናቶችሽ ሁሉ በጌታ ስም ከልጆችሽ ይራቁ ያለፍሽበት የህይወት ውጣ ውረድ አያግኛቸው በርቺ የኔ ቆንጆ ለትውልዱ ጥሩ ትምህርት ይሰጣል መፅሃፍሽ

    • @jelo3241
      @jelo3241 Год назад +3

      አሜን ለእኔም ፀሎትሽ ይሁንልኝ

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 Год назад +5

      @@jelo3241 አሜን ይሁንልሽ ሁሌም ለልጆቼ የምፀልይላቸው ይሄንን ነው ከሷ የባሰ ስቃይ እራሃብ ጉስቁልና አሳልፌያለሁ ልጄቼ ከወላጆቻቸው እንዳይለዩ ብቻ ስል ጥልቅ የሆነ ሃዘን ውስጥ ነበርኩ አንዳንድ ወንዶች ሲለመኑ ለልጆቻችን የምንከፍለውን ዋጋ አያስተውሉም እራሳቸውን በምድር ላይ ብቸኛ ተፈላጊ ተወዳጅ አርገው ነው የሚያዩት ሁሉንም ሞክሬ ስጨርስ ወጣሁ ወጣሁ ያ ሁሉ ያሳለፍኩት ይቆጨኛል አሁን ሁሉም አልፏል እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም በእግዚአብሔር ተስፋ አለ !!!

    • @jelo3241
      @jelo3241 Год назад +2

      @@godisgoodallthetime836 እውነት ነው የማይሆን ሲሆን መወስን ያስፈልጋል ጠንካራ ስው ነሽ በርቺ እኛን የመታን እንቅፋትና እና ያየንውን መከራ ደግሞ ልጆቻችን እንዳያዮ መፀለይ ያስፈልጋል ። አመስግናለው እህቴ

    • @godisgoodallthetime836
      @godisgoodallthetime836 Год назад +4

      @@jelo3241 ትክክል ሳናቋርጥ መፀለይ ግድ ነው ፀጋው ያግዘን

    • @tania0005
      @tania0005 Год назад +4

      እንዲህ የሚያንፀ coment ማንባብ እኮ ብርቅ ሆኖብኝ ናባር ታባራክ

  • @hirut7396
    @hirut7396 Год назад +120

    የቱንም ያህል ዝና ሀብት ቢኖረንም በትዳር በፍቅ ህይወቱ ግን እማይፈተን የለም አይዞሽ እህቴ አንቺ ጠንካራ ነሽ ገፍተሽ ወጥተሽ ጥሩ ስምና ዝና አለሽ ለዚህም ፈጣሪሽን አመስግኚ ብዙዎች ስቃያቸውን ለሚያወሩት ያጡ ቤት ይቁጠረው አንቺ እድሉን አግኝተሽ የውስጥሽን በመናገርሽ እድለኛ ነሽ ጋዜጠኛ አለም ስገድ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ ❤❤❤❤

    • @tigist9810
      @tigist9810 Год назад +3

      እዉነት ነው

    • @emufamilytube
      @emufamilytube Год назад +7

      ለምንድንነው ግን ወድ ማይታመነው

    • @yemi846
      @yemi846 Год назад

      የዝሙት መንፈስ ነው

  • @keshatube3264
    @keshatube3264 Год назад +7

    ገጠመኝ አዳምጪ የኛ ጀግና ሴት። ማንነት+ መንፈሳዊ ህይወት+ ጥንካሬ+ጀግንነት+ ኩራት+ ልባምነት+ ብልህነት+ ዉበት===ሴት ልጅ❤

  • @eyobmelo
    @eyobmelo Год назад +38

    አንቺ ልዮ ነሽ ከማንም በላይ ልጆችሽን ይባርክልሽ!!!

  • @enush7338
    @enush7338 Год назад +83

    ኧረ ማማዬ እንኳን እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ጤናሽና ውብትሽ በሰላም ገላገለሽ...ይሄ ተውሳክ ነው.

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ገራሚ ሥድብ ነዉ እጠቀመዋለሁ ለማይረቡ ወዶች

  • @Ethiopia567
    @Ethiopia567 Год назад +69

    የእኔ እህት RUclips ላይ "ገጠመኝ" አዳምጪ ይሄ ሁሉ ፈተና ያለምክንያት አይመጣም። አይዞሽ በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад +1

      በየተኛው ዩቱብ ላይ ነው ያለው እስቲ ንገረኝ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Год назад +3

      @@bafanamemehiru6442 መምህር ተስፋዬ አብራ ብለሺ ፃፊ (ኤፊራታ)

    • @Mina_Teck
      @Mina_Teck 3 месяца назад

      38:02

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ Год назад +11

    ይነጋገር ለዛ እርጋታሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ስለ ሚወድሽ ነው የፈተነሽ አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    ማማር፣እርጋታሽ፣ትህትናሽ ፣የተማርሽ በቃ ሙሉ ሴት አንችነሽ ♥

  • @slunas2320
    @slunas2320 Год назад +14

    ደርባባ እርጋታሽ ምርጥ ሴት 🥰አንቺን የመሰለች ሴት አመለጥሽዉ አልታደለም አንችን ግን እግዚአብሔር በልጆችሽ ይክስሻል አዞሽ የኔ እህት

  • @l_kale3046
    @l_kale3046 Год назад +9

    ሂወቴ ውይ አነጋገርሽ እርጋታሽ ትህትናሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ ደስ ሲል የኔ ማር❤

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 Год назад +11

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በምድር ስንኖር ብዙ ፈተናዎች አሉ አንቺም ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ

    ሴትና ወንድ ልጆች አንድ ላይ አይተኙ የሚባለው ውነት ነው።

  • @የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ
    @የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ Год назад +9

    የኔ ምስኪን ወንድ ልጅ እኮ እንክብካቤ አይወድም የምታንገበግበው ሴት ነው የሚወደው ውድ እህቶቼ ከልክ ያለፈ እንክብካቤ ለወንድ ልጅ እንዳታደርጉ እንደውም ቢለይሽ እንኳን በራስሽ መቆም የምትችይ እንደሆንሽ ማሳየት ነው ያለብሽ ይህንን ስል ባለትዳር ሳልሆን እንዳይመስላችሁ

  • @tube2021
    @tube2021 Год назад +66

    ስንት አይነት ወንድ አለ አምላኬ ሆይ ጠበቀን ከድህ አይነት ሰው

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ Год назад +36

    እውነትም መርገምት ነው ይሄ እንደዚህ አይነት ወንዶች ቤቱ ይቁጠረው ብዙ ናቸው እንኳን ገላገለሽ የእጅን ያገኘዋል እህቴ አይዞሽ

  • @lamriworkulamriworku1458
    @lamriworkulamriworku1458 Год назад +7

    የኔ እህት ሰዎች ጥሩ ስቶኝላቸዉ ሞኝ ያረጉሻል ምርጥ ነሽ አንቺ ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም ዘላለም ሲያለቅስ ይኖራል ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @tigistlegessepomi
    @tigistlegessepomi Год назад +6

    ጌታ እየሱስ ሚገርም ልብ ነው የሰጠሽ የውነት በሰውኛ ከአእምሮ በላይ ነው።ነገም ለዘላለምም ልብሽን ይደግፈው እህቴ

  • @Wantiya12
    @Wantiya12 Год назад +14

    የእሷ ታሪክ የእኔም ታሪክ ነው:: 18 አመት የተጫወተብኝን አውሬ ዘንድሮ ነቀልኩት

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Год назад +8

    የእውነትትትትት እልሻለሁ አንች ሴት ነሽ በቃ ከዚህ በላይ የምገልፅብሽ ቃል የለኝም አላህየ የተሻለውን ና መልካሙን ይምርጥልሽ ደግሞም ልቦናሽን አውቆ የትም አይጥልሽም የልጆችሽ አባትንም የስራውን ይስጠው ይኑር ለልጆቹ በስምም መጠራት ኩራት ነው አላህ ልጆችሽንም አንችንም ለቁም ነገር ያብቃችሁ
    _________ ክፍል 2 ን በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Год назад +102

    በጣም አቀበጥሽው ወንድ እና ሴት እቤት ውስጥ እኩል ካልሆነ እና ካልተሳሰበ ችግር አለው የእኛ ሴት ችግራቸው ለባላቸው ባርያ መሆን ይፈልጋሉ እንደውም አንድ የሚሉት ነገር አለ ወንድ ልጅ በሆድ ነው መያዝ ሌላ ጋር እንዳይሄድ የሚሉት ነገር አለ ያ በጣም የሚያናድደኝ ለምን ሆዳም እንደሚያድርጓቸው አይገባኝም ለኔ ወንድም ሴትም እኩል ነው ተከባብረው መኖር አለባቸው ወንድን ልጅ የምታቀብጡ ሴቶች ከዚች ልጅ ተማሩ

    • @rakibgirma7019
      @rakibgirma7019 Год назад +13

      ልክ ብለሻል የኔ እህት ወንድ ልጅ ምግብ ከሰጡት የትም አይሄድም የሚሉ ደካማ ሴቶች በጣም ብዙ ናቸው እኔም ያስቁኛል ምን አይነት እስተሳሰብ ነው ወንድ ልጅ መሄድ ከፈለገ ምንም ነገር አይዘውም ትርፉ ካም ነው

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад

      ​@@rakibgirma7019 እኳ

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад +4

      አይይይይ ሆድ የምሉት ነገር እውነት ነው ብለሸ አመንሸው እህቴ ወንድ ልጀ ለመሄድ ከሰበው ያለ ምንም ምክንያት ይሄደል በዚህ ዘመን

    • @rabijemal4171
      @rabijemal4171 Год назад +1

      @@rakibgirma7019 ትክክል እኔም በጣም ይገርሙኛል ወንድ ልጅ ሆዱን ይወዳል የሚሉት አማርኛ ሆዳሞች። ሆዱ ላይ ብቻ ካተኮረ ወንድ ልጅ ፍቅር አለዉ ብየ አላስብም. ሲጀመር ሲሽቆጠቆጡላቸው ሌላ ሴት ነው የሚያምራቸው

    • @zamotube5162
      @zamotube5162 Год назад +2

      ​@@rabijemal4171 wondin mamen intinun qorxew new🥺🥺🥺🥺

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Год назад +1

    የዝሙት መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይርዳው አንቺ ግን ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @legesubrhane872
    @legesubrhane872 Год назад +2

    አይዞሽ ቤትሽን ላፈረሰችው ሴት ግን የስራዋን ይስጣት እ/ር ዋጋዋን ይክላት እሱምእንደሷ ዋጋውን ይክፈለው የልብሽን ስብራት አይቶ ፈጣሪ ይጠግንሽ

  • @saditube8617
    @saditube8617 Год назад +5

    ሰምቻት ነበር መፃፍ ለማስታዋወቅ የሆነ ዩቱላይ ቀርባ በጣም ጀግና ናት

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Год назад +10

    አቤት የእኛ የሴቶች መከራና ስቃይ አይዞሽ እህቴ በጣም ደስ የምትል ደርባባ እርጋታ ውበት ቀረብክ አቦ

  • @bezakitchen116
    @bezakitchen116 Год назад +9

    ኡፍ ስንት ጉድ አለ😭 የኔ እናት በጣም ጠንካራ ነሽ🥰 ፈጣሪ አምላክ ልጆችሽን በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ🙏

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +62

    ፍትህ ለኢትዮጵያ ህፃናት እና ሴቶች ስንት መልካም አጎቶች ባሉበት ምድር እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ..

    • @kalkidangazahegn5038
      @kalkidangazahegn5038 Год назад

      koy hitsan tebiyewochu lemn ayinagerum bendanb eko sense yaregalu yawikalu ayawikum malat yikebidegnal

  • @medinaali274
    @medinaali274 Год назад +1

    የኔ እህቴ እግዛብሄር ይወድሻል እንደዚህ አሳምሮ ብልህ ሴት ያደረገሽ ጌታ ነው ለክፉነገር አሳልፎ ምቼም አይስጥሽም በጣም ጉበዝ ነሽ እርጋታሽ ንግግርሽ በጨው የተቀመመ ነው አስተዋይ ነሽ ጌታ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ያሁሉ ምከራ ይለፈብሽ አትመስይም የእግዛብሄር ጥበቃ በዝቶልሽ ነው አይዞሽ ያሁሉ አልፎ ዛሬ ለማስተማር ታሪክሽን ስትናገር አትመስይም ጌታ አቅም ጉልበት ይሁንሽ ዘመንሽ ልጆች ያንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ ተባረኪ❤❤

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 Год назад +4

    እያንድ አንዱ ሰው የሚከፍለው የእንባ እዳ አለበት፣ ከህይወት ተሞክሮዬ ይህ አባባል እውነት ሆኖ አግኝቸዋለሁ!
    ይመስለኛል አንቺም የእንባ እዳሽን እዬከፈልሽ ነው። ፅናቱን ይስጥሽ!!

  • @MakmanM9724
    @MakmanM9724 Год назад +2

    ህይወት ጥላሁን ደራሲ ተዋናይ ምን አይነት ሴት ነሽ ትለያለሽ ትህትና እርጋታ ስነምግባር ውበት .......አረስንቱን ልዘርዝረው ይህ ላንቺ አይገባም ነበር እግዚአብሔር ይፈርዳል ልጆችሽን ያሳድግልሽ ይባርክ ልብ አንቺን ደሞ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ።

  • @hirut7396
    @hirut7396 Год назад +20

    እንደው ለኔ ጥያቄ እሚሆንብኝና እሚያሳዝነኝ ነገር ባለ ትዳሮችን እምታማግጡ ስዎች ምን አይነት ህሊና ቢኖራችሁ ነው አብራችሁ የበላችሁት የጠጣችሁት አይወቅሳችሁም ወላድ በድባብ ትሂድ ላጤ ሞልቶ ባለትዳር ላይ እምትጣበቁ በተለይ ሴቶች ምን እንደሚገጥማችሁ አታውቁም የልብ ጎደኛችሁን ባል ነጥቃችሁ አንሶላ እምትጋፈፉ ነውርም ሀጥያትም ነው ቢያንስ ፈጣሪያችሁን ፉሩ 😢😢😢😢

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Год назад

      መች ይስማሉ አሁንማ ሆነ ብለው ባለትዳር የሚያድኑ ነው የሚመስሉት የዘንድሬ ሴቶችማ ይዘገንናሉ

    • @aviya5907
      @aviya5907 Год назад

      ​@@emebetzewde7492 ይቺ ጉድፍ የበዛባት ጋለሞታዋ አለም ይህን ምክር ብትሰማ መልካም ነበር ! አንድ የምወደው ዘማሪ ጋለሞታይቱ አለም አለም አታላይ ነች ብሎ ዘመረ በጣም ገረመኝ ከዚያ የተነሳ አለም ሚባለው ስም በራሱ አስጠላኝ ። ምድራችን በብዙ ነገር ነውር ጨቀየች !!

    • @abebaafewerk8106
      @abebaafewerk8106 Год назад

      💔💔💔😭😭😭

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Год назад +35

    አብዱረዛቅ አፉ በላት ባክህ🧐 አይዞሽ ሁሉ ለበጏ ነው ደርባባ ቆንጂዬ እናት ነሽ! በዛ ላይ የ20 አመት ልጂ አለችሽ እድለኛ ነሽ! ሴስኛ ባልሽን ወዲያ በይው🙄ጏደኛንም ነገ ይተዋታል: የጂዋን ታገኛለች::

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Год назад +1

    ምን አይነት ሴት ነሽ ዉዴዴዴዴዴ አስተዋይ ትግስተኛ ስታለቅሽ ከአንቺ እኩል እያለቀስኩ ነዉ ታሪክሽን የሰማዉ የኔ እናት አይዞሽ የሄደ ሁሉ እንኳን ሄደ ላንቺ ያለዉ ያማረ የተባረከ ይመጣል

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +6

    ይቺን ሴት አለማድነቅ አይቻልም መፅሀፏ ደግሞ የሚገርም ትምህርት አለዉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ስህተት እንዳትሰሪ የኔ እናት ጀግና እናት ሴት ነሽ ዛሬ ደግሞ March 8 ነዉ አንቺንና መሰሎችሽ የሚመለከት ልዩ ቀን ነች እናቴ ❤️❤️

  • @mahletademe5967
    @mahletademe5967 Год назад +1

    እህቴ አንቺ ጠንካራ እና ብርቱ ነሽ ይህ ሁሉ የሆነው ለበጎ ነው ስንቶቹ አሉ እንዲህ ተጨቁነው እና ተረግጠው መሄጃ አጥተው ሰማይ ምድሩ የተደፋባቸው ተምረው እዳልተማሩ እየተረገጡ እስካሁን ያሉ አንቺ እግዛብሔር እርድቶሻል እሱ ቀረበት ስብእናሽ ያስታውቃል ልጆችሽን ያሳድግልሽ በርቺልን

  • @mazebezane3040
    @mazebezane3040 Год назад +2

    እንደው ምን አይነት መልካም ሴት ነሸ ዋው ሲለ አድርገሽው ነገር ሁለም ከ እግዚአብሔር ጠበቅ እሱ ይሰጣሸ አይ ከፍ ዘመን

  • @mamibabi6805
    @mamibabi6805 Год назад +39

    ትህትናሽ💙🙏🙏

  • @almaztamrat8880
    @almaztamrat8880 Год назад +29

    ይገርማል እሂ ትዳር በኔ ህወት አለ አድ ነገር ግን ልገራችሁ እህቶቻችን ሴቶች እባካችሁ በፍጣሪ ስም ወድ ስቲይዙ ማነህ ትዳር አለህ በሉት አጣሩ እሂ ትዳር በዙ ዋጋ ተከፍሎበት ነው ሚኖርው ግን አቸ ይስውን ትዳር አፍርስሽ ይወስድሽው ስው ነገ ላችም መሬረ ሀዘን ሁኖብሽ ይኖራል ለዘላለም

    • @mihert7035
      @mihert7035 Год назад +1

      ሰው አይቀመስ እነ ጨው

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Год назад +3

    የኔውድ እግዚብሔር የተሻለ ነገር ይስጥሽ ጠንካራና ብርቱ ሴት ነሽ ለሁላችንም የቅርታ ልብ ይድለን 🙏

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Год назад

    ትግስትሽ በስመአብ ልክየናቶቻችን ጊዜ ነው ያለሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜይስጥሽ

  • @አይንዬየሄኖክእናትአይንዬ

    የእዉነት ልብሽ ሀገር ነዉ ሁሉን ችለሽ እዚህ ደርሰሻል ፈጣሪ መንገድሽን ያሰስተካክለዉ

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    አይዞሽ ማማየ
    ፍትህ ትኩረት ለህፃናት ሴትእህቶቻችን
    እራሳቸውን ከአደጋመከላከል የማችሉልጆችን
    ዘመድጋር ማስቀመጥ አያስፈልግም
    ትኩረትሊደረግበትይገባል።

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Год назад +1

    እናንተ ሚዲያዋች በጣም እወዳችሃለሁ በዚህ ላይ እንንተን መከታታል የፍልጉ ትርፍ ያተርፍሉ ብዙ ነገሮችን ለማወቅ ይጠቅማል በርቱ

  • @rahelrahel467
    @rahelrahel467 Год назад +6

    ይቅርታ አርጉልኝና እስካሁን ድረስ በህይወቴ ዉስጥ የሚያጋጥሙኝ ሰዎች ባለትዳሮች ናቼዉ በሚገርም ሁኔታ እዴት እደሆነ አላዉቅም እግዴ ሳላገባ ቁሜ መቅረቴ ነዉ 27 አመቴ ነዉ በ25 አመቴ ነበር ማግባት የምፈልገዉ ግን አልሆነም የራሴን የሆነ ሰዉ ፈጣሪ እዲሰጠኝ ለምኑልኝ

    • @betelhemkebede
      @betelhemkebede Год назад

      Magbat eko gedeta aydlm please enjoy bchgnetshen edme bmkutr aydlm egziabhr sfkd yhonnal hulum ngr enem endza asbe ymayhone wusane wsgne sltgodahu nw rasshen lmlwt ytshale bota lay lmdrs be mtar yalbshe 27lay Mn srahu enji salagba 27lhongne nw blshe atchnki tfar rasun ychale ftna nw hule dstgna honesshe ymtnoribt hyot aydlm ehte

  • @getachewgessa6703
    @getachewgessa6703 Год назад +1

    በጣም ታማኝ ሴት ነች ታሪኳዋ ያሳዝናል የዝህች አይነት ቅን ሴት ይስጠን

  • @tsihongenet2265
    @tsihongenet2265 Год назад +2

    እህቴ እ ንቁዋነም ቀረብሽ አይጠቅመሸም :: በጣም የመታምር ሴት ነሽ :: መልካም እድል ❤️🌹🌹🌹

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 Год назад +4

    አዘንኩልሽ ወደድኩሽ ጥንካሬሽ አይዞሽ ጌታ እውነተኛ ዳኛ ፈራጅ ነው ቀሪው ዘመንሽ ይክስሻል አታልቅሺ

  • @meserettesfaye433
    @meserettesfaye433 Год назад +2

    ታሪከሽ በጣም ይገርማል አንደበትሽ ቁጥብ ነው እግዚአብሔር ህይወትሽን ያስተካከልልሽ ልጆቸሽን ይባርከልሽ

  • @weletasintayehu9428
    @weletasintayehu9428 Год назад

    አይ የሴት ፈተና ....ፅናትሽን ግን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Год назад +76

    ይሄ ሰው የዝሙት መንፈስ ነው ያለበት

    • @yemi846
      @yemi846 Год назад +1

      እሷ እራሱ የዝሙት መንፈስ ከሱ ተቀብላለች

    • @simon_says88
      @simon_says88 Год назад

      Who....mane....endt malet nesh

  • @woyneshtwoynesht3174
    @woyneshtwoynesht3174 Год назад +1

    ጀግና ሴት ነሸ ይብላኝ ለካደሸ ይሄነ እሱ እያለቀሰ ነው አንችን በማጣቱ እኔም ባል ተብይው ከእኔ ሁለት ልጆቼ ጥሎኝ ጠፍቶ ለቤተሰቦቼ ጥየ ተሰድድጀ እድሜ ለበተሴቦቼ ልጆቼ አድገው ተምረው 2016 ላይ ተመረቅ ናቸው ክብር ለድንግል ልጅ ወንዶች ዝንብ ናቸው በየሄዱቤት ነው ጨዋወችም አሉ ዛረ በሁሉም ነገር እኔ ደሰተኛ ነኝ እኛ ሴቶች ጠንካራና ጀግና ሴት መሆን እንችላለን ያለ ወንድ ፈታ ብለን ባለን ነገር ደሰተኛ ሁኔን መኖር እንችላለን ውድቄት ለካጅ ወንዶች ድል ለምገፉ ሴቶች::

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +2

    ድርብብ ያለች አንደበት ርቱእ ሴት ናት የኔ እህት ስውዬው ሱሰኛ ነው በቃ ተለክፏል አንቺም ደግሞ በጣም አቅብጠሽው ነበር አንዳንድ ወንዶች ፍቅር አያውቁም አይዞሽ እህት አለም ህይወት ይቀጥላል

  • @gubydalrof1
    @gubydalrof1 Год назад +23

    You have such a beautiful way of explaining things. It takes courage to talk about our experiences thanks for sharing and stay strong

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 Год назад +23

    በነገራችን ላይ ወንድ ልጅ ሙሉ ሴት አይወድም ምንም አጉድለሸበት እንዳልተወሸ እነግርሻለሁ እኔ እኔም ደርሶብኝ ሰለማቅ በርቺ እንኳን አንቺ አልገፋሺው ሴት ሆይ ሴት ሆነሸ እንዴት ነገ በእኔ ይባላል እኮ!

  • @BirrrFinancialContents
    @BirrrFinancialContents Год назад +6

    እህቶቼና ወንድምቼ ሆይ :: ስለ ክፉ መናፍስት ፡ ስለ አይነጥላ : ስለ ዝሙት መንፈስ : እና ስለ መንፈሳዊ መፍትሄዎቹ እስካላወቁ ድረስ ሁሌም ይህ ጥቃት ይቀጥላል :: እባካችሁ ስለ ክፉ መናፍስት ጥቃት እንወቅ እንንቃ! የሰዉ ልጅ መልካሙን ጥሎ መቆሽሽን ሲመርጥ ከልቡ ከጤናው እንዳልሆነ ልንረዳ ይገባል :: የቅዱሳን አምላክ ለሁላችን ልቦና ይስጠን ::

    • @hermelahermela2760
      @hermelahermela2760 Год назад

      Exactly‼️‼️‼️ ante gebtohal wendime. Sewu MENKAT alebet Yihe endale ye kifu menafist sira new.

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Год назад +12

    ሓፍተይ መዓረይ ንሳኺ እግዚኣብሄር ኣዝዩ እዩ ዘፍቅረኪ ሓፍተየ መዓረይ ኣምላክ ንዝፈትዎ እዩ ዝፍትኖ ዘፍቅሮ እመኒኒ እግዚኣብሄር ኣምላክ ይፈርድ እዩ እመኒኒ እመኒኒ እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብ ሓጺር ግዜ ንብዓትኪ ሓቢሱ ክፍሊት ጻማኺ ክህበኪ እዩ ተጸበዮ ንእግዚኣብሄር ትሕትናኽን ፍቅርኽን ናፊቁ ይቅሬታ ክሓተኪ ክመጽእ እዩ እመንኒ እመኒኒ እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብ ሓጺር ግዜ ዝገብረልኪ ተኣምር ክትርእይ፡ኢኺ ኩለን ብዙርያኺ ኮይነን ዝጠለማኺ ደቅንስትዮ ብእግዚኣብሄር ኣምላክ ክፍረዳ እየን ሓንቲ መዓልቲ☝🏾⚖️💠❤️✋🏾🇪🇷🕊️💐💐💐💐💐💐💐💓

  • @gjgh6060
    @gjgh6060 Год назад +2

    በቅድሚያ እርጋታነትሽን ወድጄልሻለሁ ሲቀጥል በሴትነትሽ በጥንካሬሽ እዚህ መድርስሽ በጣም ጀግና ሴት ነሽ የማያልፍ ቀን የለም ያልፍል ደሞ ልጅ ፀጋነው እንኳም ወለድሽ ምክኒያቱም ስቶቻቸው ናቸው ልጅ እያሉ የማያገኙ አሉና እንዳውም በልጆችሽ ጠንካራ ሁኝ ልጆችሽ ማለት ላንች ታሪኮችሽ ናቸው እንኳንም አልገፍሽ እንኳንም ተገፍሽ የተበደለ ሰው ሁሌም አሸናፊ ናቸው እር ሴቶችዬ የሰው ነገር የሰው ነውና ይቅር ባይ ነኝ ወንዶችም ተው የሴትልጅ እንባ ግፍ ይሁንባቹሁ እናት እህት አስቡላቸው ኡፍ ማነው ታማኝ በተለይ የኢትዮጵያ ወንዶች

  • @kehiwetgets
    @kehiwetgets Год назад

    እጅግ ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞን የኔ ውድ.. ልጆችሽን የወደፊት ህይወትሽን ይባርክልሽ❤❤

  • @solomon3617
    @solomon3617 Год назад +8

    አይዞሽ እግዛአብሄር ይፈርዳል እንደዚህ አይነት ወንዶች በዝተዋል መድሀንያለም አባቴ የስራቸዉን ይክፈላቸዉ

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Год назад

    በእውነት በጣም ትግስተኛ ነሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ Год назад +48

    ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን😢😢😢

  • @hanamareyamgetnet2333
    @hanamareyamgetnet2333 Год назад

    አንች በጣም እንቁ ሴት ነሽ የተለየሽ እና የተባረክሽ ሁሉንም አሞአልቶ የሠጠሽ ..አንችን ለመግለጽ ቃላት አይበቃም

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 Год назад +4

    የኔቆንጆ ድርብብያልሺ ስርአትሺ እራሱ መንደሬሆነሺ እንዳላደግሺ ታስታውቂያለሺ ቀረሺበት እንጂ አይቀርብሺም ደሞለሱነው ይኼጂላጂል ጥሩነገር የምትመኝለት እርገሚውም አለልሺም ካይምሮሺ አውጪው እነዚህ ውሾቺ እንዲህናቸውሲወዷቸውናሲያከብሯቸው አይዞሺ የኔቆንጆ ተባረኪ

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 Год назад +22

    ወይ ሴቶች እኮ በጣም የዋሀ ናቹ ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምረው
    ባለትዳር ወንድ ላይ የምትንጠለጠሉ እና እንደ ፅድቅ የሚያወሩ ሰዎች ገጥመውኛ እኔም እግዚሆ ብያለው
    ሰው አንዴ ከተጋባ በቃ እስከ ሂወት ፍፃሜው አብሮ ሊኖር ነው ካልተስማማ ሊለያይ ነው ግን ዝሙት አጥያትም ወንጀልም ነው

  • @Ethiopian5573
    @Ethiopian5573 Год назад +10

    እርጋታዋ ደሰ ሲል❤❤

  • @alemitu5342
    @alemitu5342 Год назад +2

    የኔ ቆንጆ አታልቅሺ ክፉ ያረጉ የእጀቸውን ያገኛሉ። ጀግኒት ነሽ

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Год назад

    አይዞሽ በርቺ እይወትዬ
    እንደኔ የአሁኑ ውሳኔሽ እና በግልፅ እዚህ ፕሮግራም ላይ መምጣትሽና ማውራትሽ በራሱ ጠንካራነትሽን ቆርጠሽ መወሰንሽን ነው የሚያመለክተው
    ለብዙ ሴት እህቶቻችን ብርታትና ሞራል ነው የምትሆኚው
    ጀግናችን ነሽ
    አንቺ ሳይሆን እሱ ነው የተሸነፈው
    በ 0 ሳይሆን( -----10) በብዙ ኔጌቲፎች በዝረራ ነው ያሸነፍሽው
    ህመሙ ስሜቱ አለ ይግባኛል
    ግዜ ይወስዳል
    ግን ህይወት ትቀጥላለች
    መልካሙን ተመኘውልሽ

  • @asterzerihun8066
    @asterzerihun8066 Год назад +2

    አይዞሽ እህት ከልጅነት ጀምሮ ያልሽ ታጋሽነት የማታውን እንጀራ ያሳምረዋል

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад

    ይች ታዋቂ የሆነች የነቃች ልጅ ይህንን ያክል በደልና ጉዳት የደረሠባት ስንት ሚስኪን እህቶቻችን ስንቱን ግፍ እንዳሣደጉ አስቡት።

  • @Tube-ox6kt
    @Tube-ox6kt Год назад

    እርግማን ከሰይጣን ነው በልጁ ላይ ሆኖ የረገመሽ ክፉ ጠላት ሰይጣን ነው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 Год назад +2

    እውነት ብዬሻለው እግዚያብሄር ላንቺ ያለው ይመጣል ልጆችሽን ይባርክልሽ ምን እንዳይሰማሽ የኔቆንጆ

  • @dillo8602
    @dillo8602 Год назад +5

    የሀበሾች ትዳር የሚለው ቃል ቀርቶ ዝሙት ከሆነ ከእንግዲህ ትዳር ሣይሆን ዝሙተኞች ሊጋቡ ነው ቢባል ጥሩ ነው

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Год назад +1

    በማርያም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ

  • @hirut7396
    @hirut7396 Год назад +1

    እውነት ይሄ መርገምት ነው አንቺ እድለኛ ነሽ ልጆች አሉሽ በልጆችሽ እንደምትደስቺ ተስፍ አለኝ ግን ምን አይነት የዝሙት መንፈስ ነው እሚጫወትበት ቢያስ ትልቅ ስው ነው ብዬ እገምታለሁ ወደ ፈጣሪው በመቅረቢያው ስአት ዝሙትን ማሳደዱ ያሳፍራል

  • @HackerOma-l8p
    @HackerOma-l8p 6 месяцев назад

    አንድ አመት የሞላው ታሪክ ቢሆንም የመጨረሻ ጀግና ጀግኒት ብያታለሁ ሰምን መለአክ ያወጣል የሚባለው በህይወት ተረድቻለሁ እውነትም ሂይወት

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 Год назад +7

    You are still beautiful inside and out. I never seen anyone like you, please be proud of your self. You try to protect your marriage while going through hardship. I don’t know how you are so humble

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Год назад +1

    የሰውን ትዳር በምሀል እየገባሽ በጥብጠሽ የምታበላሺ ሴትም ሆንሽ ወንድ መስሎሽ ነው እንጂ ደልቶሽ የምትኖሪ ፈፅሞ አይደላሽም በዋነኝነት እግዚአብሔርን የሚያሳዝን የሀጢያት ሀጢያት ነው

  • @birktisysay6313
    @birktisysay6313 Год назад +3

    አቤት የሴት ልጅ ፍትና

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 Год назад +2

    ፈጣሪ የስግነት አምላክ ይፋረደው። አንቺ ግን በርቺ ፈተናሽ አብቅትዋል ማሬ ጦስሽን ይውሰዱ አንቺ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ገና ልጅ ነሽ በርቺ።

  • @nanizelalem2326
    @nanizelalem2326 Год назад +3

    አይዞሽ እህቴ መጨረሻውን ለማየት ትእግስት ይኑርሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል።

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ Год назад

    እርጋታዋ እራሱ ወተት ፈጣሪ ከነልጆችሽ ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Год назад +3

    እግዚኦ መሃረነክርስቶስ💚💛❤🙏🙏🙏አምላኬ አደራህን ከእንደዚህ አይነት በደል ሰውረኝ🌷እህቴ አይዞሽ በዳይ ይጨነው አንች እድለኛ ነሽ💚💛❤🙏💕🌹🌷

  • @saidasaida9609
    @saidasaida9609 Год назад +7

    አቺ ጀግና ነሽ አታልቅሽ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Год назад +2

    ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር አምላክ ይፍርድበት 😭💔

  • @tsehayabebe2973
    @tsehayabebe2973 Год назад +24

    What can I say? You are beautiful and very humble sister. He doesn’t deserve you. He is a serial cheater. Better to be alone than with some one that makes you feel lonely. One day God will pay him his price.

    • @adrontube3361
      @adrontube3361 Год назад +1

      Exactly she can have better man and have a happy life, he doesn’t deserve her

  • @hcggdd5350
    @hcggdd5350 Год назад +82

    አላህ ሆይ ትዳሬን ልጆቸን ቤቴን ጠብቅልኝ ያርብ እንዲህ ላወራሽን እኳ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው እኔ አልችልም በትዳሬ አትፈትነኝ ኢላሂ

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 Год назад

      👍👍🤲🤲🤲🤲😢😢

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ Год назад +1

      Lemene ende tyalsh ameste magbate mebtu aydlem weye amnesh yetkeblshwene astyayte lemstete newe

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Год назад +1

      ​@@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ amiseti manew yalew wusahtami

    • @hcggdd5350
      @hcggdd5350 Год назад +3

      ​@@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘይቅርታ እኔ አልፈልግም አወ የተፈቀደ ነው ግን እሱም እኔም አንፈልግም እኔ ያልኩ እደካፊሮች በሀራም መሄድን ነው እመቃወም ልክ እደዚች ባል በሚስቱ ላዮ እደወሰለተባት እሱን እቃወማለሂ አቅሙ ያለው ሰው በሀራም ከሚማግጥ በሚፈቀድለት መልኩ ማግባት ይቻላል

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Год назад

      ​@@hcggdd5350 ካፊሮች ማለት ምን ማለት ነው እንደዛ የሚባሉትስ ምን አይነት ሰዎች ናቸው ሰፋ አድርገሽ ብታብራሪልኝ ?

  • @enali7556
    @enali7556 Год назад +6

    እህቴ በጣም ጀግና

  • @ውበትማለትተፈጥሮነው

    እንኳን ተገላገልሽ

  • @asrebebyimer1860
    @asrebebyimer1860 Год назад +1

    ወድልጅ ከልቡካለቀስ ይደርሳል እኔም እልህ አፍቅረሽ ስትስቃይ ያሳየኝ ትዳርሽ አይስመር ብሎኝ አልቅሶሄ እኔም አለሁ በስደት እየተከራተትኩ ሁሉምሳይሳካልኝ ብቻ ይመስገን አይዞሽ እማ ያችጥንካሬ የሴትተምሳሌትነሽ በርች

  • @abdurahmanhassen8885
    @abdurahmanhassen8885 Год назад +1

    የእህታችን ሀዘንና መከራዋ በሚያዳምጣት ሰው ላይ የመጋባት ሀይል አለው።ከአንቺ ስህተት፣መከራና ችግር እንዲሁም ጥንካሬ ብዙ ሰው ይማርበታል።ጥንካሬ አይለይሽ።

  • @asefateferi9958
    @asefateferi9958 Год назад +4

    To tell you the truth ; you are a great woman ever seen on our planet earth . God be always with you . Forget the past and think about your future.

  • @nahomendale814
    @nahomendale814 Год назад +1

    አረ ልክፍት ነው የኔ ቆንጆ አደበትሽ ይበቃል እንኳንም ቀረብሽ ህይወት ይቀጥላል

  • @semharkahsay1946
    @semharkahsay1946 Год назад +2

    ወረጃ ትሕቲ ጽብቕቲ ሂወት ከምኡ ኢያ በሊ ስከ ኣጆኺ እግዝኣቢሄር ንዝፈትዎ ኢዩ ዝፍትኖ ስለዚ ንስኺ ዋዕሮ ናይ ሂወት ኢኺ ትሕትናኺ ከአ ሞ 100%።

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ

    16ኛው ደቂቃ ላይ የሚጀሚረው ታሪክ የብዘወቻችን በልጅነታችን የተፈጠረ ታሪክ ነው:: ሳይገባን ያዘኑብን ሰወች እየቆየ ሂወታችን ላይ የሚያመጣው ተፅእኖ አለ:: አለማወቃችንን የሚያውቅ አምላክ ይቅር ይበለን:: ሀዘናቸውንም ከሂወታችን ላይ ያንሳለን :አንዲነዶቹን ሰወች አናገኛቸው ይቅርታ ማለት ከንኳን አንችልም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mekiya472
    @Mekiya472 Год назад

    የህውነት ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ አንዳችም አዘን እንዳይሰማሽ የምትሽይውን ሁሉ እርገሻል ቤትሽ እንዳይፈርስ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +5

    አሌክስ ሰሞኑን አንዱአ አድማጭህ ምን አለች " አሌክስ እባክህ ሚስትህን ፍታትና እኔን አግባኝ "፣
    ቀልድ ሊመስል ይችላል ግን የሚቀለድ አለ የማይቀለድበት ደግሞ አይቀለድበትም. ።እንዲ ይቀልዱ ያሾፉ እና በተግባር ከማድረግ ወደሁአላ አይሉም ።ፈሪሐ እግዚአብሔር ጠፍቶብናል ስኬታማ ትዳር ካዬ በተለይ በምን ላለያያቸው እና እኔ ልግባ ነው ሚሉ ወሬአቸው ሁሉ " ወይኔ ባልሽ ስነምግባሩ ፣እሱኮ ምርጥ ነው " ማለት ይጀምራሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👏እንኩዋንስ የጉአደኛን ባል መቀማት እሱአን ፈትቶ ከአመታት በሁአላ ላግባሽ ቢል እሺ አይባልም ጉአደኛ እህት ነች ቀላዋጭ አንሁን ቁሞ መቅረት በንፅህና ከሆነ እግዚአብሔር ይወደዋል ምክንያቱም ትዳር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው ደግሞ ነጥቀው አግብተው የሰላም ኑሮ አይኖሩም ይቅር ይበላችው።
    አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ዋናው ሰውን አለመጉዳት ነው ከመጉዳት መጎዳት ይሻላል።
    አሌክስ እናመሰግናለን👏

  • @edhndjdj9717
    @edhndjdj9717 Год назад

    ወንድ ልጅ እኮ በጣም የምታከብረውንና የምትንከባከበውን ሤት ብዙም አይወዱም የምታመናጭቀውን ሤት ነው የሚወዱት

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    እኔ ምለው ግን ፊት ባታሳዩ መልካም ነው እኛ ሃገር ወንጀል የሰራውን ሳይሆን የተፈፀመበት ሰው ነው ተፅኖ ሚደርስበት

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw Год назад +4

    ምን ልበል ቃል አጣሁ ኧረ ጎበዝ ታማኝ እንሁን

  • @ቲጂየማርያም-ተ2ፀ
    @ቲጂየማርያም-ተ2ፀ Год назад +3

    የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ህይወትሽን እንዳዲስ ያድስልሽ እህቴ

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 Год назад +2

    እር በእስምአም እርኩ ስመንፈስን አለበት😮😮 እንቺ ግን መልካም ቆንጆ ልጅ ነሽ ተባርኪ