ባለትዳሮች ተጠንቀቁ! ከባሌ ‘ውሽማ’ ጋር ፊት ለፊት ተገናኘን! ሶስተኛ ሴት እንዳለች ደርሰንበታል!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 666

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  Год назад +30

    ክፍል 1
    ruclips.net/video/aNLnGu34oBo/видео.html
    ክፍል 2
    ruclips.net/video/GCPXDR399kk/видео.html
    ክፍል 3
    ruclips.net/video/fqIcBEUVvxI/видео.html

    • @yonaswosengie8520
      @yonaswosengie8520 Год назад +1

      ክፍል 3 ?

    • @Metiasmare1017
      @Metiasmare1017 Год назад +4

      እዮሀ ሚዲያ የምታቀርቡት አሪፍ ነው እባካችሁ ቪዲዮውን በቀላሉ እንድናገኘው ርዕሱን አንድ አይነት አርጋችሁ Part 1, Part 2 እያላችሁ ብታስቀምጡልን ይቀላል 🙏🙏 Description ላይ ሊንኩን ከምታስቀምጡልን እሱ ይቀላል

    • @KalebYitayew
      @KalebYitayew Год назад

      @@yonaswosengie8520 q

    • @BananaMedia-Bab-Na
      @BananaMedia-Bab-Na Год назад +1

      ብስለታችሁ ያስቀናል ሰውዬው ግን ምዕረት ይስጠው

    • @BananaMedia-Bab-Na
      @BananaMedia-Bab-Na Год назад +1

      ​@@yonaswosengie8520ተሰርቶሃል

  • @tsige21
    @tsige21 Год назад +282

    በትዳር ዙሪያ የሁል ጊዜ ፀሎቴ እንደአባቴ ❤❤አይነት ባል ስጠኝ ነው ምለው በትዳር 50 አመት ሞላቸው አባቴ ግን ዛሬም እንደ እኛ እንደልጆቹ ነው ሚሳሳላት ❤❤❤እግዚአብሔር የተረጋጋ እና ፋጣሪን ሚፈራ ሰው ይስጠን 🙏🙏🙏

    • @Hywot-vk9mm
      @Hywot-vk9mm Год назад +2

      አሜን 🙏🙏

    • @gigsrone6765
      @gigsrone6765 Год назад +3

      Amen 🙏 yetbark tedar yestesh yene enat abatm ke 55 amet honuwachewal ega 55 ken enkuwan mekoyt ykbdnal becha Egzabhir melkam tedar yestn

    • @senimikiru305
      @senimikiru305 Год назад +1

      አሜንአሜን

    • @mekuanent8744
      @mekuanent8744 Год назад +8

      እናትሽ ምቹ ባትሆን አባትሽ እንደዛ አይሆንም ነበር

    • @seadaapp3133
      @seadaapp3133 Год назад +2

      ልክእደኔ ተጣልተው አይቼ አላቅም እነአባቴ❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Год назад +16

    ሁለታችሁም ጨዋ ሴቶች ናችሁ የህይወት ክፉ ገጠመኝ ነው የገጠማችሁ አይዟችሁ በተለይ የሁለታችሁ መግባባት ደስ ይላል ግን ተጠንቀቁ እንዳይጎዳችሁ እንደዚህ አይነት ሰው ራሱን ከልክ በላይ ከፍ ከፍ ያደርጋል

  • @kulkidngaswe5639
    @kulkidngaswe5639 Год назад +28

    የሁለታችሁን መተሳሰብ እና መሰማማታችሁን ሰላደንቅ አላልፍም ሁሉም ሰው እነደ እናተ ቢደማመጥ እንደ እናተ ነገሩን በስክነት ቢመለከት ጥሩ ነው ችግሩ ሴቶች ወንድልጅ የሚጫወትበት አንድ ካርታ አለው እሱም እሷን አልፈልግም አንቺይን ነው የምወደው ሲለን ነገ በኔ ይደርሳል አንልም የተሻልን የበለጥን የተፈለግን ይመሰለናል አይምሯችንም ይደፈናል እንደ እናተ ቢነጋገር የሁሉ ሴት ተዳር አይፈርሰም ነበር በርቱ ይሄ ለማንም አይጠቅም።
    ምክንያቱም ልክ እደሱ አይነት ሰው የማውቀ ፈራሳይ ሃገር ፓሪሰ ከሰድድሰት ሴት ሳባት ልጅ የወለደ ሰው አውለሁ አሁነም 8ሴት ይዞ የየተልከሰከሰ ነው በርቱልኝ ❤

  • @Hafiferncher
    @Hafiferncher Год назад +47

    አቤቱ ጌታ ሆይ የህ የዘሙት መንፈስ ከአገራችን አጥፋልን😢😢😢

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Год назад +9

    እንደነዚህ አይነት ወንዶች በዝተዋል እና በስቅላት ይቀጡ የምትሉ እጅ ወደ ላይ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад +67

    ይገርማል ከሰውዬው ይልቅ ጓደኞቹ😢😢ጓደኛ እዳለው እያወቁ ዝም ማለታቸው😢

    • @lemlemyoni1703
      @lemlemyoni1703 Год назад +4

      ባለጌዎች ናቸው

    • @monaahmad7565
      @monaahmad7565 Год назад +1

      batam bahunu zaman Gudaga eko yalam

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 Год назад

      ንቁ ሴቶች።ሴት ለሴት መቀናናት እና መፎካከር ትታችሁ ተደጋገፉ በመልካም እና በእውነት።ወንዶች እርስ በእርሳቸው ለዝሙት እንኳን ይተባበራሉ።ሁሉም ሌባ ናቸዋ የሰው ሀቅ የበሉ ሚፈሩት የሚያፍሩት የሌላቸው ውሾች።

    • @rahelbekele4879
      @rahelbekele4879 Год назад +1

      yezediro guadegna demo...

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ Год назад +61

    ገና ጓደኛ/የፍቅር/ጓደኛ እንድኖራችሁ ስታስቡ ፀልዩ ;ፁሙ ;ተቀደሱ በትክልል የምትፈልጓቸውን የሂወት አጋር ለእግዚአብሔር ንገሩት ::
    አትሩጡ ተረጋግታችሁ ጠብቁ
    በማረፍና በመመለስ ትድናላችሁ ይላል ቃሉ;🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ለሁሉም ሰው አንድ ትክክለኛ የሂወት አጋር አለው በተለይ የሱን ህግ ስናከብር አቤት ተአምሩ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yayahala615
    @yayahala615 Год назад +67

    ከሶሱቱም በላይ ሊኖረው ይችላል ።።።ጌታ ይገፀሰው የተረገመ ዘመን

    • @habtomsaareafeworki179
      @habtomsaareafeworki179 Год назад

      Kegna min agodelin belu eski huli wenid mekises minden new

    • @Holylove260
      @Holylove260 Год назад +5

      @@habtomsaareafeworki179
      ቢጎድልብህም እንደ አይጥ ያገኘህበት ቀዳዳ አትገባም: ሚስትስ ጎደለብኝ ብላ ጅራሬ ትሁን? ተናግረህ ሞተሃል

    • @yeneMB
      @yeneMB Год назад

      Simalalehima atichalemi tidarie yegara newu

    • @amytk6095
      @amytk6095 Год назад

      ​@@habtomsaareafeworki179😂😂 ለምን ይጎላል በሉ እስኪ🙄🙄 ስለጎደለ ሶስት ሴት መጎተት አለበት?

    • @habtomsaareafeworki179
      @habtomsaareafeworki179 Год назад

      @@amytk6095 yemigerimew egna ezi e aweralen be sew tarik yehini esu belemedew milasu hulunem asimamito eyenore yehonal.

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 Год назад +44

    በጣም ጥሩዎች ጨዋዎች የተማራቹህ በዲስፕሊን የታነፃቹህ ናቹህ ይሄ ሰውየ በውስጡ ሰይጣን ነው ያለው እናንተ ግን እግዚአብሔር ይባርካቹህ ትምህርት ይሁናቹህ

  • @hirut7396
    @hirut7396 Год назад +36

    የሰው ልጅ አደጋ ሲደርስበት ያሳዝናል የዚህ ሰውዬ አደጋ ግን በህቶቻችን ላይ ያደረገውን ግፍ አጋልጣል እሚገርም ሰው ነው ቢያንስ ከሴት ተፈጥሮ ይሄንን ያህል የሴትን ልብ መስበሩ በጣም ያማል ፈጣሪ ይማረን በዝሙት እረክሰናል 😢😢😢😢😢

    • @Holylove260
      @Holylove260 Год назад +1

      አደጋው ምናምንቴው ላ ቢሆን ጥሩ ነበር በዓይኑ ብቻ ያመነዝር ነበር ይሄ ተንከሊስ

    • @mamijimma5414
      @mamijimma5414 Год назад

      እረ በሞተ ተጫወተባቸው እኮ

    • @Comedy-ri1fn
      @Comedy-ri1fn 8 месяцев назад

      @@mamijimma5414 bakesh atakabgi

  • @gafat
    @gafat Год назад +7

    የሁለቱም ሴቶች አድናቂ ነኝ እንኳም ተገናኝታችሁ በግልፅ አወራችሁ ጎበዞች

  • @s.m.749
    @s.m.749 Год назад +12

    እግዚአብሔር እድሜ ለንስሀ ጨምሮልህ! ከአደጋ አትርፎህ! ምን አለበት ጥፋትህን ብታምን?? ይቅርታ ጠይቀህ ህይወትህን ብታስተካክል? አሁንም ውሸት?? እግዚእ! ይህንን የዝሙት መንፈስ ይንቀልልህ! ሴት እህቶቻችንም ከነሱ ተማሩ..በወንድ ከመጣላት ልክ እንደዚህ ተቀናጅቶ ማጋለጥ አለባችሁ!! Women power 💪🏽

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Год назад +31

    #አላህ ከንደዚህ አይነት #ባል ይጠብቀን ጥንቅሸ አደል አይመጠጥ😢 ኢላሂ አንተ ጠብቀኝ🤲

  • @betelhemmekonnen487
    @betelhemmekonnen487 Год назад +58

    ሁለት ለራሳቸው ክብር ያላቸው ሴቶች ❤❤

    • @kukutilove
      @kukutilove Год назад +5

      ሁለተኛዋ ሌባ ናት: በባልዋ ላይ ደርባው ነበር: ባለትዳር መሆኑን እያወቀች ነው የምትሸረሙጠው: አውቃ ነው ""እሱ ሳይሰማ እቃሽን ይዘሽ ውጭ" ብላ አስወጣቻት አሁንም ከሷ ጋር ነው ያለው ባለጌ ነች የመጀመሪያዋ የዋህ ነች ሁለተኛዋ ባለጌ ነች ሌባ አስመሳይ ነች

    • @kukutilove
      @kukutilove Год назад +3

      ሁለተኛዋ ሌባ ናተ ባለትዳር መሆኑን እያወቀች ነው የምትሸረሙጠው:ሌባ ነች አስመሳይ

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Год назад +1

      ትክክል እኔ አንድ ሰው ገጥሞኝ ነበር ያወራነው ስለትዳር ነው ሁሌ ወደቤቱ ሲገባ ነው ሰፈር ሲደርስ የሚደውልልኝ ቤቱሆኖ በቴክስት ብቻ ነው የሚያወራኝ መጀመሪያ አላስተዎልኩትም በዚሁሉ በደንብ እስካቀው sex አላደረኩም ያንን ለማድረግ ጉጉቱን ሳቅ ጭንቅላቴላይ ቤቱ ሆኖ አለመደወሉ ትዳር አለው የሚል ነገር ተሰማኝ እህት ወንድሞቹ አብረውት እንደሚኖሩ ነግሮኝ ስለነበረ ቤተሰብህን ካላስተዎወከኝ ወደ ሴክስ ኤንደማንገባ እና ጥርጣሬየን ስነግረው ቆይ ሲለኝ እርግጠኝ ሆንኩኝ ምንም ሳይፈጠር ተለያየሁት

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy Год назад +2

      ይህንን ሁሉ መረጃ አይታ የቀጠለችው አውቃ ነው ሁለተኝዎ ባለጌ ነች

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Год назад +77

    #ባል እና #የቀበሌ ቤት የኔ ነው አይባልም የሚለውን አባባ ገና ዛሬ አመንኩ😣!

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Год назад +53

    እህቶቼ አይዛችሁ የተሰበረ ልባችሁ ፈጣሪ ይጠግናችሁ😢😢😢😢😢 ወንዶችተው ግፍ ይብቃችሂ

    • @berhamhailu5083
      @berhamhailu5083 Год назад

      Hedo yewce zega magebat new ye ethiopia wedoce metew new setoce ategagalu

    • @hamsaldebebe3760
      @hamsaldebebe3760 Год назад

      😥😥😥😥

    • @kukutilove
      @kukutilove Год назад

      የሁለተኛዋ አልተሰበረም አውቃ ነው ሚስት እያለው እያወቀች ነው የምትሸረሙጠው

  • @AaAa-dp7td
    @AaAa-dp7td Год назад +12

    እኔ ከገባኝ ከዚህ ታሪክ እኛ ሴቶች በተፈጥሮ የዋህ መሆናችን ነው የተማረችው ያልተማረችውም አይ ወዶች በምን ነው የተፈጠራችውት ለካ እኛ የመዳም ቅመማች ብቻ አይደለም እምንታለው😂😂😂

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Год назад +9

    ወይ ዘንድሮ አለ የማይሰማ ጉድ የለም ይሄኔ እኮ ከሦስት በላይ ይሆናሉ ያሉት ፎቶው ቢለቀቅ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሴቶች ይመጣሉ ከምንም በላይ ግን የገረመኝ የጓደኞቹ አብሮ መተባበር ነው የዝሙት መንፈስ እግዚአብሔር ያርቅልን

  • @coffee_lover8
    @coffee_lover8 Год назад +12

    በጣም ያሳዝናል. This story made me cry. Because I was in her shoes

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +38

    ወይ ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም:: አለምሰገድ ስንቱን ጉድ ሰማህ::😢😢😢

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Год назад +45

    ይሄን ሰውዬ ፎቶውን እንኳን አሳዩን እስቲ ምን አይነት ወንጀለኛ ነው ....very sad 😞

    • @TigistAdane-ej2cp
      @TigistAdane-ej2cp Год назад

      ትክክል ሌሎቹ ም ይምጡ

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ Год назад +1

      ትክክል ፎቶው መታየት አለበት ግን እግዚአብሔር እኮ የስራውን ሰቶታል በዚህ ይማራል ብዬ ገምታለሁ

    • @habtomsaareafeworki179
      @habtomsaareafeworki179 Год назад

      Yehini esum binager sint gud yenorewal Birr yalech sit mechereshawa enidezi new

    • @Holylove260
      @Holylove260 Год назад

      @@ምህረትብዙ
      ምን ዋጋ አለው አገግሞ ይነሳል መሽኛውን ቢያጣ ነብር እንጂ😊😊

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Год назад

      Lesetochu hiywot enasb enji foto ketaye mim endemiyadergachew megemet ayaktim

  • @tsige21
    @tsige21 Год назад +23

    እኔስ ትዳር ፈራው 😢😢ምን ጉድ ነው አሁን ደሞ ዝሙት ከሚስት ውጪ መወስለት እንደፋሽን ሆንዋል ሴቱም በዛው ልክ የሰው ባል ለይ መንጠልጠሉን ተያይዘውታል እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው

  • @milan8639
    @milan8639 Год назад +17

    Both the women are so cool ❤

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Год назад +6

    በጣም ስርአት ያላቸው ምርጥ ሚስቶች ጋዜጠኛዋ ጥሩ አድማጭጭ ትመቸኛል

  • @rakeb4363
    @rakeb4363 Год назад +11

    ይህ ታሪክ የኔን ታሪክ በሌላ ሰው እየተነገረ እየመሰለኝ ነው ያዳመጥኩት ለካ ሌላም ሰው አለ

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ባላችሁ እኮ ጥፋተኛ አይደለም ለምን በሉኝ አንቺ አገብተሸ አንቺን ነው የማገባው ማለት ምን ማለት ነው ይህ ማለት አንቺም ዘልዛላ ነበረሸ ማለት ነው ምክንያቱም ትዳር እያለኝ ቆይ ሌላ ወንደ አንቺን ነው የማገባው ማለት ምን ማለት ነው ይህ ማለት አንቺም በትዳረሸ ላይ ሌላ ታሪክ ነበር ሲጀምር ሰው የዘራውን ነው የሚጭደው ካኋላሸ ቢጣራ ሌላ ታሪክ ይኖረሻል ሰው እኔ ጠፍተኛ አይልም አንቺም ጠፍተኛ ነሽ

    • @nuhaminhailu9544
      @nuhaminhailu9544 Год назад +3

      ትክክል እንዴት ባለትዳር ሴትን አንቺን ነው የማገባው ሊል ይችላል? ካንቺ ፊት አግኝቶ ነው። ኮስተር ያልሽ ብትሆኚ ኖሮ እንዲህ አይነት ድፍረት አያደርግም ነበር

  • @l.habeshawit2709
    @l.habeshawit2709 Год назад +15

    ስለ ወስላታ ወንድ ወሬ መስማት ቋቅ ብሎኛል

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Год назад +23

    ወይ ዘንድሮ ጉድ ነው ጆሮ አይስማ የለ ስንቱን ስማን ስንቱን ታዘብን ስንት አይነት ስው አለ ማነው የሜታመነው ሰውየው ውሽታም ጉአደኞቹም ውሽታሞች እግዚአብሔር ይአጋልጣችሁ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ

    በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ነገር ነው ተቸግረው ነውጂ ወደው አይደለም የዝሙት መንፈስ ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ ሀገራችን የገባውን የዝሙትና የትዳር አፍራሽ መንፈስን ነቅለህ አውጣልን አሜን፫😢😢😢😢❤❤❤❤
    ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ንፍገት በጣም አድናቂው ነኝ አጠያየቁ ትህትናው ስነስረአቱ ሁሉን አሟልቶ የሰጠው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @bezaayenew1134
    @bezaayenew1134 Год назад +21

    የሆነ ተከታታ የመከራ ፊልም የመሰለ ህይወት ኧረ የድሮ የአባቶቻችን የእናቶቻችን መተማመን ወዴት ሄደብን ግን?አሌክ እናመሰግናለን

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Год назад +5

    ሁለቱም ጀግና ሴቶች ናቸው ወላሂ ቱቱ ወንድ ልጂ እንድህ ከሆነ ቢቀርስ ያስብላል ልቦና ይስጣችሁ ወንዶች

  • @emanhabesha3176
    @emanhabesha3176 Год назад +18

    አይ ወንዶች ተው ግን ሴት ልጅ እናት እህት ልጅም ናት እረ ሁሉ ነገር ናት

  • @setotawniguse3562
    @setotawniguse3562 Год назад +20

    አይ ሴቶች ገንዘብና የሚሸነግላችሁን ስትወዱ::ዙሪያዉን እወቁት ::24 ሰአት አንቺን ለማግኘት ፈቃደኛ ካልሆነ stop your relation.

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Год назад +8

    አሌክስ አምላክ በልጅህ በቤተሰብህ ያግዝህ የእውነት እንዲህ አይነት ታሪኮችን ከ30 ሺህ ታሪኮች በላይ እንዳስተናገድህ ስትናገር ሰምቼ በጣም ነው ያሳዘንከኝ ብቻ እግዚአብሔር ያግዝህ 🙏🏽

    • @habtomsaareafeworki179
      @habtomsaareafeworki179 Год назад

      Sekesen eko 30 elalew bilo new yekireta adiregulet

    • @Mrdev628
      @Mrdev628 Год назад

      Typical narcissist የሆነ፣ ሰዉ፣ ነዉ።

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Год назад +24

    የጋዜጠኛው ትህትና 😊

    • @hannatomas9176
      @hannatomas9176 Год назад

      ባለ ትዳር ነው ግን እኔም በጣም ነው የምወደው

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Год назад

      ​@@hannatomas9176 😅

    • @jemilaahmed8994
      @jemilaahmed8994 Год назад

      ​@@hannatomas9176🤣🤣🤣🤣

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Год назад +11

    እህቶቼን በዚህ ደረጃ ብልህ ሆነው በማየቴ ❤ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @setotawniguse3562
    @setotawniguse3562 Год назад +11

    ይሄን ሰዉዬ አዉቀዋለሁ የሄኖክ ድንቁ ታላቅ ወንድሙ ነዉ::

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Год назад +1

      ውይ ሄኖክ ፈርዶብህ ኪኪኪ

    • @makkiyabh7080
      @makkiyabh7080 20 дней назад

      😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂

  • @hirutdubai5799
    @hirutdubai5799 Год назад +12

    የደረሰበት ስሜቱን ያዉቀዋል በጣም ከባድ ነው

  • @ruhamatube1773
    @ruhamatube1773 Год назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው አይይይ ወንዶች የሴት ልጅ ግፍ ሴት ልጅ ስታዝን ከባድ ነው ለእርሱ ግን ካወቀበት ንስሀ መግባት አለበት ይሄ የማንቂያ ደወል ነው ሴቶቹ ጀግና ናችሁ ወንድ ቢሄድ የበለጠ ወንድ ይመጣል ሁላችነም ወንድ አምነን ተጎድተናል እኔ የልጄን አባት አምኜው 5 አመት ስጠብቅ ችላ ችላ ሲለኝ ወደ ሳኡዲ መጣሁ ስመጣ ግን ሌላ አግብቶ አገኘሁት ድጋሜ 3 አመት አለቀስኩኝ ይሱ ጋር በተለያየሁ በ 9 አመቴ አገባሁ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እናት የሆነ ባል አለኝ እንደ እናት የሚሳሳልኝ ባል ነው አሁን 5 አመት ሞላን ተመስገን ነው ሕይወት ይቀጥላን ውዶቼ😍😍😍😍😍

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 Год назад +12

    ማርያምን ልክ የባለበተን ታሪክ የምወሩት መሰለኝ እግዚአብሔር ይፍረደባቸዉ ምንም አልልም ያማል 😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን ተለይተናል አሁን

    • @yosufjed3713
      @yosufjed3713 Год назад +1

      😢😢😢የደረሰበት ያዉቀዋል የዘንድሮ ባል የሁሉም ነው

    • @ምህረትብዙ
      @ምህረትብዙ Год назад +2

      እራሱ ሰውየው እንዳይሆን ሆ

    • @abduenini
      @abduenini Год назад

      ​@@ምህረትብዙ 😂😂😂😂😂

    • @eyerusdeselu2870
      @eyerusdeselu2870 Год назад

      ​@@ምህረትብዙ 😄😄😄😄😄 ያብላል

  • @haregwmaryam8187
    @haregwmaryam8187 Год назад +3

    የምር ወንዶች ምን እንደነካቸዉ ግራ እየገባኝ ነዉ የሚገርመዉ የኔ ባል ከ4አመት በላይ አብረን እየኖርን እኔ አሞኝ እናቴጋር በመጣሁበት ሰአት የሚያሳዝነዉ ከእናቴ ልጄ ከህቴጋር ተኛ እኔ ጉዴኔ አዉቄ እናዳላወኩ ሁኜ ሁኜ እናቴቤት ነኝ ፈጣሪ የእጃቸዉን ይስጣቸዉ እንደዚ አይነት ወንዶችን።

    • @ሰኒ-ፀ9ዘ
      @ሰኒ-ፀ9ዘ Год назад

      ጉዳቸውን መናገር ነበርብሽ ቤተስብ ፊት እኔ ብሆን ዝም አልልም ለአለም ነው ማውጀው ውርደታቸውን 😮

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 Год назад +14

    ወይ ዘንድሮ።የሚገርሙት ጓደኞቹ ናቸው።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Год назад +2

    የኔው የመጀመሪያ ስብራት ፊልድ ነኝ እያለ ዲያስፓራ አግኝቶ ነበር የመጀመሪያ ደጅ ያደረው ያመጣችለት የገዛ ጓደኛዬ ሁሉም አለፈ ክፋ ሰው መቼም አያልፍለትም

  • @BadBreaking-dc3hs
    @BadBreaking-dc3hs Год назад +38

    አሯ ወንዶች ፈጣርየቹን ፈሩ!!!!!!!!!

    • @habtomsaareafeworki179
      @habtomsaareafeworki179 Год назад +1

      Sitochim Birr ateyu yehini diha wenid bihon asemutem

    • @Holylove260
      @Holylove260 Год назад +2

      @@habtomsaareafeworki179
      የሃሳብ ድሃ አትሁን

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Год назад +1

      ​@@habtomsaareafeworki179inante gin ye hulum nager dah nachu

  • @ll8432
    @ll8432 Год назад +24

    This guy the best Journalist 😊.Once a cheater always a cheater. Ladies trust your guts. If you think he is cheating Yes he is cheating. Thanks For social Media for catching cheaters 😅.

    • @shalom744
      @shalom744 11 месяцев назад

      It's beyond the gut. They knew he was cheating...with proof...he spent night out and they accepted him.

  • @ayshajemal7295
    @ayshajemal7295 Год назад +2

    እኔ ባል አስጠላኝ ወገን ተመሳሳይ ኬዞች በጣም ብዙ አሉ😢

  • @genetbaraki200
    @genetbaraki200 11 месяцев назад +1

    ሰላም አለምስገድ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ዛሬ የቀረበችው ባለጉዳይ በጣም ነው ያስገረመችኝ ትህትናዋ፣ድምጸትዋ፣እርጋታዋ፣ ቃላት አመራረጥዋ ፣ ያላት አመለካከት፣ ሩቅ አሳቢነትዋ ብቻ ስንቱን ልበል? ብዙ ተማርኩኝ ! ! እግዜር የልቧን መሻት ይስጣት 🙏 መልካም መሆን ለራስ ነው እና መልካምነቷ ነጻ ሆና እንድትኖር አደረጋት ብቻ ብዙ ተማርኩ አመሰግናለሁ በርታ❤

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 10 месяцев назад +2

    በአንድ ሴት ያለውን ግንኙነት ይዞ መጏዝ በከበደበት ዘመን ላይ እንዴት ሶስት ሴት አንድ ላይ ይዘህ መጏዝ ቻልክ ለማንኛውም እኛ ወንዶች ልቦና ይስጠን የሴት እህቶቻችንን ልብ ከመስበር እንታቀብ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад +5

    ትምርት የሚሰጥ ነው👍👍👍

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 Год назад +5

    ሰዉየዉ አጋጣሚዉን ማሳለፍ አይፈልግ የብልግናዉ ጥግ ተክኖበታል ግን የዛሬን ብቻ ነዉ የሚኖር ነገ ምን እደሚመጣ ግድ ያለዉ አይመስልም ቱ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Год назад +3

    ለኡለታችውም አድናቆት አለኝ አመሠግናለው!!!!በየክፍለከተማው በዙ ቅምጦችን ያስቀመጣችው ልጆቻቸወን ሚስቶቻቸውን ትተው ቅምጦችን ያስቀመጣችው ተመለሱ !!!!!!የሚገርመው ተባባሪ ሠዎች ናቸው!!ክፉውን ክፉ የማይሉ ጓደኞች ኦኦኦኦኦኦኦኦ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +3

    የገረመኝ የጓደኞቹ ነው በሃጢያተኞች ክፉ ስራ መተባበር እሱኑ መሆን ነው እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ ስራችን ያስከፍለናል ለምንዘራው እንጠንቀቅ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Год назад +7

    አይይ እህቴ ሁነኛ መስሎ ያንችንም ትዳርሽን ሳያፍርስ አይቀርም ከንግግርሽ እንደተረዳውት

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Год назад +2

      ከባድ ነው ምኑ ይታወቃል እሷም በማታውቀው በጓደኘነት ስታወራ ካወቀ ባሏም በሌለችበት ጥርጣሬ ሊያድርበት ይችላል ቅድሚያ እንዲያ ያለ ወንድ ትዳር እያላት የተመኛት

  • @netsantdemissie7445
    @netsantdemissie7445 Год назад +5

    እንደ እኔ አመለካከት የሰውዬው ማንነት መታወቅ አለበት ያለበለዚያ ገና በብዙ ሴቶች ሂወት ይጫወታል ሰውዬው መጋለጥ አለበት የሰው ሂወት መጫወቻ አይደለም ይሄ ወንጀለኛ ነው ሌላ ብዙ ነገር ከጀርባው ሊኖር ይችላል

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 Год назад +5

    ባለትዳር መሆንሽን እያወቀ አንቺን ነው የማገባው እጠብቅሽላሁ ይልሽ ነበር ከዛ ከባልሽ ጋር ስትፋቺ ጓደኛሽ አደረግሽው በትዳር ላይ ያለችን ሴት ልቧን ለማሸፈት የሚተጋን ወንድ እንደሆነ እያወቅሽ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Год назад +3

    ፈጣሪ ሆይ መልካሙን ሁሉ አምጣልን ፍጥረትህ እንዳያዝን እንዳይጎዳ ዘንድሮ ሁሉም ነገር ከባድ ነው አንተ አቅልልን ትረካ የሚመስል ህይወት

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +2

    አለምሰገድዬ ስወድህኮ ምርጥዬ የተረጋጋህ ስራአት ያለህ ተባረክልኝ አክባሪህ ነኝ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Год назад +12

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከውርደት ዘመን ሰውረኝ

  • @helenaragay667
    @helenaragay667 Год назад +7

    ለ6 ወር እየተጠራጠርሽው ስትኖሪ ቤትህ ኣሳየኝ ብለሽ ወይም በራስሽ መንገድ ኣግኝተሽ ስለ ኑሮ ሁኔታው ኣታጣሪም ነበር it’s seems like fake story to me

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 Год назад +9

    #የመዳም ቅመሞች ከእንድህ አለ#ባል lave you single😢😂😂😂😂

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ Год назад

      ብቸኝነቴን ወደድኩት

  • @asterzerihun8066
    @asterzerihun8066 Год назад +9

    ለሁለት አስራችሁት ግረፉት አይኑ ላይ ሚጥሚጣ ጨምራችሁ

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 Год назад +6

    አቤት ባዲቀን 45ሺ በሰውምሂወትመጫወት አላህ ለዲህነትይዳርገው አላህያዋርደከው

  • @raheltilahun3575
    @raheltilahun3575 Год назад +4

    ሁለቱም ጨዋ የተማሩ በዲስፕሊን የታነፁ የተረጋጉ ጎበዝ በራሳቸው የሚተማመኑ ሴቶች ናቸው።

  • @mikegabresadik4301
    @mikegabresadik4301 Год назад +1

    ብር አለው የኛ ሴትወች የሚያስብት በብር ነው ይህን ሁሉ እያረገ ተመልሳቹው ከስው
    ጋር ነበራቹው መማራቹው ምንድነው ይህን ያህል በጥቅም የምትፈልጉት ነገር አለ ቀሽም ናቹው መማራቹው ምንድነው አሳፋሩወች ናችው

  • @MeazaMekonn
    @MeazaMekonn 10 дней назад

    እኔ ሀገር ስገባ ለአለም ሰገድ ትልቅ ስጦታ አለኝ💌♥️ ማርያምን ሀገሬ በሰላም እንድገባ ፀሎት አድጉልኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Год назад +3

    ▫️ብልህ ሰው
    ▫️ስነምግባሯ ያማረን
    ▫️በመልካምነቷ የምትታወቅ
    ▫️ከጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የተገኘች
    ▫️በእድሜዋ ከእሱ ጋር ተቀራራቢ የሆነችን፡
    ▫️ከደሃ ቤተሰብ ጋር ያደገችን ልጅ ያገባል፡፡
    ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
    በድህነት ያደገች መሆኗ ባለቤቷ የሚያመጣላት ትንሽ ነገር ብትሆንም ብዙ እንዳመጣላት በመቁጠር በትዳሯ ደስተኛ እና የተብቃቃች እንድትሆን ያደርጋታል፡፡
    ✨✨✨✨✨✨
    💎ከኢብኑል ጀውዚ ምክር የተወሰደ

  • @LailaFathi-fu1qo
    @LailaFathi-fu1qo Год назад +14

    ኧረ ማነው ይሄ ሰው የምር የኔም ባል እዳይሆን

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Год назад +2

    ሚገርም ታሪክ ነው ሴቶቹ በጣም አሳዝነውኛል እሱ ግን ምናልባት በሴቶች ለመበቀል ያቀደው እቅድ ያለ ይመስለኛል

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 11 месяцев назад +1

    ከአጥያተኛና ዝሙተኛው ወንድ ይልቅ ከአጠገቡ ያሉ ክፍዎች ታመው ወይ ጉዳት ደርሶባችሁ ያኔ ወደ ላይ እጅህን ሰቅለህ እንዴት የአምላክህን እርዳታ ትፈልግ ይሆን ይህ እንዴት በይቅርታ እግዝያብሔርክ ፌት ትቆማለህ

  • @Furgosefer
    @Furgosefer Год назад +2

    ታሪኩ ይገርማል ለሌላው ትምህርት ነው እናንተ ግን ጥሩ ቤተሰቦች እንደምትሆኑ እርግጠኛ መሆን ይችላል

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Год назад +3

    ጉድ የሚገርም ነው ክፍል 3 እንጠብቃለን አለም ሰገድ ስወድህ

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Год назад +7

    እንደውም ከተቻለ ፎቶው ቢበተን እላለሁ እኔ እንደውም 4ተኛዋ ሳልሆን አልቀርም😂😂😂

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад +4

    😢😢😢😢😢😢እሺ እንዴት እንመን ምን ተሻለ መጨረሻችን አሳምርልን🙏🙏🙏

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Год назад +17

    ይሄ የሴቶች ድሮን ወሸላውን ቆርጦ ነበር በአፉ ማጉረስ

  • @ኤልሻዳይዘካርያስ

    ጌታ ሆይ አሁን ላይ ያለነው ወጣጦች እንዴት ነው ወደ ፍቅርና ወደ ትዳር እምንገበው ከምር ፈራሁኝ የብዙ እኅቶችን ስቃይና መከራ ስሰማ ወደ ትዳር ለመግባት እፈራለሁኝ

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 Год назад +7

    ገባን ገባን በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበር

  • @ደሴ
    @ደሴ Год назад +4

    ፈጠር ይመስግ በትደሬ 25 አመት ሙለኝ በተመንነት ፈጠር እስከ መጨረሻ የሰመርልን

    • @hiwotkidane1510
      @hiwotkidane1510 Год назад

      አሜን ያዝልቅልሽ
      በደህናው ጊዜ አምልጠሻል

  • @memeg3293
    @memeg3293 Год назад +8

    ❤❤❤❤❤ልብ አንጠልጣይ ትረካ ወይም የሬድዮ ድራማ ❤❤❤❤❤❤❤እንዳይቋረጥ በእናታችሁ❤❤❤❤ታሬኩ ቢያልቅ እንኳን ፈጥራችሁም ቢሆን ቀጥሉት ❤❤❤❤ብቅ እንደውም ተከታታይ ብዙ ይኑረው❤❤❤❤በፈጣሪ ምን ሆኜ ነው ግን የሰው ገመና እንዱህ የንሰፈሰፈኝ የወሬ ሱስ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +3

    በአንድ ወቅት እንደዚህ ያለ ተመሳሳይ ታሪክ አውቃለሁ አዲስ አበባ ውስጥ ሁለት ሰበታ አካባቢ ደግሞ ያስቀመጣት ሶስተኛ ሴት ጋር እየነዳ ሄዶ መኪናው ተጋጭቶ ህይወቱ አለፈ እና ሶስቱም ሚስት ነን ብለው ቀርበዋል በንብረትም ተካሰዋል ልክ እንደዚህ ሰው ቆንጆዎችን እያደነ ሕይወታቸውን ያበላሸ

    • @Truth-ob7eh
      @Truth-ob7eh Год назад

      መጨረሻቸው ጥፋት ነው።

  • @farida1771
    @farida1771 Год назад +2

    በጣም ይገርማል በፈጣሪ ስም እግዚዪብሔር መርቆ ካልሰጠ ከባድ ነው

  • @Ekr348
    @Ekr348 Год назад +5

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው

    ከዳን እስከ ቤርሳቤህ
    ከዳን እስከ ቤርሳቤህ
    ዛሬ ሞልቷል ምስጋናህ
    ተነሳ ልቤ ዘምር
    ለጌታ ከእግዚአብሔር
    በገና ተነስ እንዚራ
    ማዳኑን እንድናወራ
    ምትቀድሙ ምትከተሉ
    ሁላችሁ ሆሳዕና በሉ
    እግዚአብሔር ዘመን ከሰጠ
    ይዘምር የተለወጠ
    እልልታ ይሁን ለስሙ
    ለዋጀን በወረቀ ደሙ
    የክብሬ የቤቴ ጌታ
    የነብሴ ባለውለታ
    ኤፉድ ነው በፍታ ነው ልብሴ
    ዘማሪ ነኝ ለንጉሴ
    ሰገነት ላይ የወጣችሁ
    ዝምታን የመረጣችሁ
    ከአፋችሁ ኩራት አይውጣ
    እርሱ ነው ቀን የሚያወጣ
    🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @zufansolomon592
    @zufansolomon592 Год назад +1

    እግዚአብሔር ቸርአምላአክነው ሐጢያትን ይገልጣል በጣምነው የሚወድሽ ከሕግውጪም በትሆኚ !!! እሔ በሽተኛ ነው እንኳን ለባልነት ለጉርብትና አይፈለግም እናንተ ሴቶቸ ተጠንቁ ያገባሸ ሴት የወለድሸ ነሸ ለልጆቸሸ ተጠንቂ በበሸታ እንዳይገድላቸሁ

  • @laylaellias1587
    @laylaellias1587 Год назад +4

    እኳንደህናመጣቹ የመጀመርያ ኮማችነኝ ዛሬ ስጠብቃቹነበር😊

  • @seblenegash6729
    @seblenegash6729 Год назад +10

    ሰውን ለማስተማር ከሆነ ማንነቱ ይገለፅ 😮

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Год назад +1

    እንኳን ለመኪና አደጋ ዳረገው ፈጣሪ ሲያጋልጠው ነው አይዞአችሁ እህቶቼ
    ይሄ ሴሰኛ አሳዳጅ ነው መቼም ወጣት አይደለም ይሄ የትልቅ ቀላል
    ምንአይነት ሰገጤ ሼመቢስ ነው እጅ ከፍንጅ ተይዞም ይዋሻል ሼማም ቆሻሻ ነው ምን አይነት የዝሙት ሱስ ነው

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Год назад +11

    ፈጣሪ የውጭ ሀገር ዜጋ የሆነ ወንድ ይስጠኝ እንጅ ሀበሻ ወንድ አልፈልግም

    • @leyounatethiopia1836
      @leyounatethiopia1836 Год назад +9

      የውጪ ዜጋ ስትመኚ ቆመሽ እዳትቀሪ የውጪ ዜጋም ቁጭ አርጎሽ ይሄዳል ይልቅ እግዚአብሔር አምላክ ከሃገርሽም ይሁን ከውጪ ልቡ ለፈጣሪ የተገዛ ፣ ለቤቱ እራስ ፣ ለሚስቱ ባል ፣ ለልጆቹ አባት ፣ ቤተሰብ ወዳድ ሃገር ወዳድ ቅን ግፍ የሚፈራ ባል ይስጥሽ ፈጣሪንም ስጠኝ ብለሽ ጸልይ ። የምመክርሽ ግን በምኞት አትመሪ ምኞት እድሜን ቀረጣጥፎ የሚበላ በሽታ ነው ። ለክፋቱ የውጭ ዜጋ ይብሳል

    • @ጼዴንያ1021
      @ጼዴንያ1021 Год назад

      😁😍

    • @beliyubelachew6219
      @beliyubelachew6219 Год назад +2

      በቃ ልፈልግልሽ የም ሀገር ይሁንልሽ ??

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 Год назад +1

      ​@@beliyubelachew6219 😂ከአሜሪካ😂

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ Год назад

      ሀሀሀሀ

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 Год назад +3

    የአወራራቹ ስርአታቹ wow ነው እውነት የተማራቹ ናቹ።ኤረ የህ እንከፍ ተውት መሃይም እማ እንዳይጫወታቹ

  • @tigistzewdealemu9892
    @tigistzewdealemu9892 17 часов назад

    ባሌ አንድ ቀን ውጪ ቢያድር ቀጥታ ፍቺ በዚህ ቀልድ የለም ከሰውየው ይልቅ የኋደኞቹ ተባባሪነት ህሊና ቢሶች ናቸው አብሮ መብላት ከባድ ነው እኮ

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 Год назад +3

    ምን ሆነው እንግሊዝኛ እያደባለቁ የሚያወሩት? ስልጣኔ መስሎአቸው ነው? አማሪኛ ብቻ ተናጋሪ ለሆኑ እህቶቻችን እኮ ግማሽ ግማሹን የሚሰሙት

  • @ererc
    @ererc Год назад +2

    የሰውየው ቀሚሶቹን የማሳመን ችሎታው የሚገርም ነው! I appreciate!

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n Год назад +1

    ብዙ ሰዎች ስለ ግንኙነት ሲመክሩ እንዲህ የሚሆንልሽ እንዲ የሚያደርግልሽ ምናምን ከሆነ የእውነቱን ነው እንዲህ ካየሽ ተጠራጠሪ ምናምን ሲሉ ይገርመኛል እንደዚም አይነት ወንዶች እንዳሉ ሰው የገባው አይመስለኝም የደረሰብን ደሞ ከዚህ በኃላ መላእክትን የሚያስንቁ ወንዶች ቢመጡ አናምንም ምስቅልቅል ያለ ጊዜ ላይ ነን የትኛው ልክ የትኛው ስህተት መሆኑን እንኳን የማንለይበት

  • @taz3739
    @taz3739 Год назад +1

    እንዴት ባለጌ ነው ግን ልጆቹ ቢኖሩት እንዲህ እንዲፈጸማቸው ደስ ይለዋል በጣም ባለጌ ነው

  • @YeayneabebaTeferi
    @YeayneabebaTeferi Год назад +2

    Am waiting the end of Storey's, but sorry to say that 😮😮😮

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 Год назад +1

    በእዉነት የልብ ወለድ ታሪክ ነው የሚመስለው ግን እንዴው ወዴት እየሄድን ነው ? እህቶቼ ኮራሁባችሁ ጀግኖች ናችሁ በቅናት ተነሳስታችሁ እርስ በርሳችሁ ከመጣላት ይልቅ በሰለጠነ መንገድ በመወያየት ይህንን አለሌ አጭበርባሪ ስላጋለጣችሁት ልትደነቁ ይገባል ቆሜ አጨብጭቤያለሁ ብራቮ ሴቶች ።

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Год назад +2

    አለምየ ስወድህ ትህትናህ ትዕግስትህ አስተውሎትህ ሰውን ትኩረት ሰጥቶ የማዳመጥ አቅምህን በጣም ነው የማደንቅልህ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ

    አላህ ይሰቱርና ሚነል ልእዋል ሀራሚን ያረብ

  • @hiwotaynalem353
    @hiwotaynalem353 Год назад +4

    አሁን እናንተን ምን እናድርጋችሁ እኛ 😮እረ ወንዶች ግን ሌላ ሌቭል ላይ ናችሁ ።ሴቶች ሴቶች ስግብግብ ናችሁ እበላለሁ ስትሉ ትበላላችሁ

    • @rahelztzion
      @rahelztzion 11 месяцев назад

      እውነት ነው ሴቶች ባይስገበገቡ ወንዱ ይሄን ያህል ኦፓርቺኒቲ አያገኙም ነበር።

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 Год назад +6

    እሱም ይቅርብልንና ለምን 3 በአንድ እንያዘ ያስረዳን ከተቻለ 4ቱም አበረው ይቅረቡልን