በቅናት የልብ ጓደኛዋን ያሳበደችው ሴት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Комментарии • 72

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 3 месяца назад +16

    ደግነቱ ሴት ጓደኛ የለችኝም እድትኖረኝም አልፈልግም እንደሴት ጓደኛ መሰሪ እና አስመሳይ የለም 🙅‍♀️

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 3 месяца назад +17

    ሁሌም ክፋት ያለበትን አትስሩልን አይምሮዋችንን ዘና የሚያደርግ የማያስቅ ነገር ቀልቀል አድሮጉልን እባካችሁ

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa 3 месяца назад +7

    እናትኮ ለልጇ ወልይ ነች😢😢

  • @abiavi43
    @abiavi43 3 месяца назад +8

    እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @ተዋናይቷ
    @ተዋናይቷ 3 месяца назад +10

    ማነው ቅን ልብ ያለው የሚደምረኝ 🙏🙏🙏 እመልሳለሁ

    • @NejatSsss
      @NejatSsss 3 месяца назад

      አለን❤❤

  • @intalaaharargee2890
    @intalaaharargee2890 2 месяца назад +2

    ሴት ጓደኛ ስለ ሌለኝ አልሃምዱልላህ ድሮም ምቀርቡኝ ምቀኛ ነቸው አሁን እንደውም በህይወቴ ያሉም ❤❤

  • @ETHIOPIA12332
    @ETHIOPIA12332 3 месяца назад +6

    እረ ምን ጉድ ነው እናትና ልጂቱኮ ሮቦት ነው የሚመሥሉት ሆሆሆ ፈታ ብለው አያወሩምንዴ ሶፊያ የምትባለውን አሻንጉሊት መሠሉኝ ዋይ ዛሬ ብዙ ነገሮች በተሻሻሉበትማ እንድህ አትውረዱ

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 3 месяца назад +6

    ልጅቷ ድርቅ አለች ሲነግር ለማይሰማ ይበለው😂።ድራማ በሆንም እናትየው ትወና ይቅርቦት ግን

  • @diribachalaworkdena4381
    @diribachalaworkdena4381 3 месяца назад +2

    የዘራሽውን አጨድሽ ስለሂወት ትለያላችሁ ሁሌም ❤❤❤❤

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 3 месяца назад +7

    እናትየው ትወና ወፍ የለም ...ልጄ ልጄ ከማለት ውጪ ምንም የለም ለማንኛውም በሚቀጥለው ተዋናይ መረጣ ላይ በደንብ ሥሩ

    • @milkilion696
      @milkilion696 3 месяца назад

      Katesafaw lela tewena ale? 🤔 DOMA 😂😆

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 3 месяца назад +2

    ኤጭ ሴቶቹ ትወና አይችሉም ደግሞ ይች ምን ጓደኛ ናት የስይጣን ቁራጭ ሆ😅😅😅😅

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 месяца назад +1

    እውነታቸው ነው እኛ ልጆቻቸው አንስማም እናቶች ብልሆች ናቸው ቅናተኛ ናት ክነደዚህ ጎደኛ እግዚአብሔር ይጠብቀን ቅናት ምቀኝ ነት ዘረኝነት ራስን ይገድላል እና ቡዙ ሚስጥር አለመናገ ር ።

  • @ordermedia5052
    @ordermedia5052 2 месяца назад +1

    Wowwwwwww great finish

  • @user-pq2jz4qv9v
    @user-pq2jz4qv9v 3 месяца назад +2

    አይይየሁንሣአትጎደኛ ሠይጣን ነቸው ደሥእሚለውነገር ምንአይሣካላቸው ም የህነገር እኔገጥሞኚነበር ግንአልሀምዱሊላ ድል ባለሠረግ ቁመው እያዩ አገባሁ ዛሬም በደሥታ እኖረን ነው አልሀምዱሊላ የሤት ጎደኛ አትያዙዙዙዙዙዙ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 месяца назад +1

    ደፋር አይነ እወጣ ፊት ለፊት ለእናትዋ ትናገራለች እና ስዎች ሆይ ድራማ ነው አትበሉ እውነት ነው ብዙ ጊዜ ያጋጥማል ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጥንቀቅ ምን አይነት ጎደኛ እንዳለን ከንግግራቸው ማወቅ

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel 3 месяца назад +4

    ቋይ ግን የሚያሣብደው መዳኒት ማርከሻ አለው ማለት ነው

    • @maryammaryam-kb1yo
      @maryammaryam-kb1yo 3 месяца назад

      ሲጀመር የሚያሳብድ መዳኒት የለም እሺ በድራማ ብቻ ነው ያለዉ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 3 месяца назад +1

      ​@@maryammaryam-kb1yoእርባክሽ ሞልቶ😂😂😂ግን ማርከሻም አለው

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel 3 месяца назад +1

      @@maryammaryam-kb1yo እና ከሌለ ይኼ ሁሉ ያይምሮ ህሙማን ኬት መጣ እኔ ያልኩት ማርከሻ አለው ወይ ነው ማርከሻውን ስለማላውቅ

    • @user-hr9ss3ix2h
      @user-hr9ss3ix2h 8 дней назад

      😊​@@AmelawerkKurbel

  • @user-vl1fq7pi1j
    @user-vl1fq7pi1j 2 месяца назад +1

    እውነት እኔም የምወዳት ጓደኛዬ ትቀናብኛለች

  • @user-je8qe4qz4z
    @user-je8qe4qz4z 3 месяца назад +11

    Looks like real drama it was helpful we should be careful from evil

  • @ZebibaYimam-xm1ed
    @ZebibaYimam-xm1ed 3 месяца назад

    ጡሩነው

  • @danieldany7295
    @danieldany7295 3 месяца назад +2

    የዘንድሮ ዘመን ተገላቢጦሽ
    አህያ ወደቤት ውሻ ወደ ግጦሽ
    አሉ ሴት ልጅ አበባ 😂😂😂😂

  • @FekerFeker-zw6gz
    @FekerFeker-zw6gz 3 месяца назад +1

    Kendez aynet guwadenga Egzabher yixebqen😢

  • @madiyamd1610
    @madiyamd1610 3 месяца назад +2

    Yigarmale

  • @user-xs5yd4rh9w
    @user-xs5yd4rh9w 3 месяца назад

    በስማም

  • @HffCds
    @HffCds 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 3 месяца назад +1

    betesebi Argun🎉❤

  • @IuabaIubab
    @IuabaIubab 3 месяца назад

    ጀግና ባይህ ለሁ

  • @tamimatammi3173
    @tamimatammi3173 2 месяца назад

    ፍጣሬ የሰራዋን ሰጣት

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 3 месяца назад

    😢😢😢

  • @user-by4vf3lu8w
    @user-by4vf3lu8w 3 месяца назад

    💔💔💔

  • @abiavi43
    @abiavi43 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @FairouseJafar
    @FairouseJafar 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madimahmde1215
    @madimahmde1215 3 месяца назад

    3 🎉🎉🎉

  • @user-gd3lj7ze9l
    @user-gd3lj7ze9l 3 месяца назад

    😥😥❤❤❤

  • @milkilion696
    @milkilion696 3 месяца назад

    Like

  • @unikh9837
    @unikh9837 3 месяца назад

    achi kefu 😢😢😢😢😢

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤😅😅😅😊😊😊😊😢😢😢

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 3 месяца назад

    Bea Eyasuse sem yea deyablos asarar yeferase, tankay,martagoych serachu yeferase bea geta bea Eyasuse sem

    • @User12817
      @User12817 2 месяца назад

      🙌🏽🙌🏽🙌🏽🥰🥰amen amen

  • @kditesfaye7019
    @kditesfaye7019 3 месяца назад

    ሰው ማመንም አይታመን

  • @MarhQwerty
    @MarhQwerty 2 месяца назад

    Hgv😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅

  • @user-ln4xg4rk3m
    @user-ln4xg4rk3m 3 месяца назад

    😅😅😅😅😅

  • @user-hs1te7uz3u
    @user-hs1te7uz3u 2 месяца назад +1

    ሁላቹም አችሉም ከልጁ ውጪ እንዳላይ ነው ያረጋቹኝ

  • @user-lg4yl4xw5s
    @user-lg4yl4xw5s 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤