Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሚገርም ነዉ የኔ ደግሞ በተቃራኒዉ ነዉ !! በልጅነቴ ነበር ያገባሁት ልጄን በወለድኩ 2 አመት ሳይሞላት ትቶን ሄደ። እናትና አባቱ ልጄንም እኔንም እቃዬንም ይዘዉ ቤታቸዉ ገባን ። እኔ የክፍለ አገር ልጅ ነኝ ! 5 አመት ሙሉ እንደወለዱ ልጃቸዉ እያዬኝ ልጄንም እያሳደጓት ኖርን ! ልጃቸዉን ማለትም የቀድሞ ባሌን ይችን የመሰለች ልጅ እንዴት ትተካት ሄድክ ብለዉ ትተዉታል። ወላጅ እናቴም አንቺም ልጁሽን መጥቼ ልዉሰዳችሁ ትለኛለች ።አንቺ ወላጂ እናቴ ነሽ ምንም ብትይኝ እምዬ ነሽ ! ግን እንኳን ልጄን ልሰጥሽ እኔ እራሱ የእማሚዬ ነኝ እማሚዬ ማለት የባሌ እናት ናት።ከዚያዉ ቤቴ ከእማሚዬ ቤቴ ለስደት ወጣሁ !አሁን ስደት አገር ነኝ !! ልጄም እማምዬ ጋ ናት አሁን 14 አመቷ ነዉ ። የባሌን ክፋት በባዶ ቤት ቀለብ ሳይለን የልጅ ወተት ሳይለን ነበር ወጦ የሄደዉ ።የልጄ አባት ይዬን ሁሉ ያደረስክብን በደል በቤተሰቦችህ ፍቅር፥ መልካምነት ፥ ለኔ እና ለልጄ ያላቸዉ እንክብካቤ እረስቼዋለዉ ይቅር ብዬአለዉ ይህ ስል አብረን እንሁን አይደለም!!ጥሩ እናትና አባት እህቶችህንም ሰጠከኛል!! ተመልካቾቼ አበዛሁባችሁ ይቅርታ መርቁልኝ እናቴንና አባቴን!!
ዘመናቸው ዘራቸው ይባረክ አንቺም ተባረኪ ይሳካልሽ በነገር ሁሉ በኢየሱስ ጌታ ስም አሜን
Yena enate ayzoshe edelga neshe teru amache selaleshe ye baleshe meshresha min hone sate wedeo new telwashu yehdew hdose teskalte?
ጉበዝ
እግዚአብሔር አምላክ መላውን ቤተሰብሽን ይባርክ።ነገር ግን የልጅን አባት ልቦና ይስጠውና ይመልስልሽ።መቼም ፍሬ አፍርታችኋል።ሁሉንም ለፐጣሪ ስጪና ይቅር ብለሽው አብራችሁለመኖር ያብቃችሁ ለልጃችሁ ስትሉ።
Wow malkam endt berukan nacaw erjm edmy ka tena gar tamgawalcaw
ይሄ ፕሮግራም በብዙ ነገር አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
በጣም
አዎ አስተማሪ ነው በጣም
አይ ሠው በጣ ለነገሩ የተለመደ ነው እንደዚህ አይነት ታሪክ ሠው ይማርበት እንጂ
ባለ ታሪኩ ሳላደግ አላልፍም መጥፎ ነገር ከማድሩጉ የእናቱ ሀሳብ መስማት ጎበዝ ነው
ማሬ ደምሪኝ
ጌታየ ሆይ አማቴን አብጅልኝ 😢አድስ አግበቸ ኮረና አራዝሞብኝ ነው ሰርጊን በኔካህ ላይ ነኝ ጓደኛቼ ኮረና ይውጣ እኔ ከሀላሌ ጋር ልገናኝ መታ ልጂ ይመጣ በላይክ አበሽሩኝ 😉😍
ሀሳብ ይሙላ
አላህ የምትመኝውን ይስጥሽ ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ለሁላችንም ይስጠን እኔም መታ እመኛለሁ
መታ መታ ይሥጥሽ እኔም መታ በጣምነው የምወደው
እናማ አማትሽ እደ አቀራረብሽነው ፀባይዋ የኔ አማት ትንሥ ነገር ያሥደሥታታለ
ከዚህ፡ታሪክ፡ያላገባችሁ፡ለወደፊት፡ትልቅ፡ትምህርት፡ታገኛላችሁ፡ብዬ፡አስባለሁ፡፡ በትዳር፡መካከል፡ግጭት ሲፈጠር ፣ አለመግባበት፡ሲፈጠር፡ማጣት፡ቢሆን፡ምንም፡አይነት፡ነገር፡ይሁን፡ምክር፡ፍለጋ፡ወደ፡ወላጆች፡መሄድ፡እና፡ወላጆች፡ስለትዳራችሁ፡ችግር ፡ሁሉን፡ሚስጥር፡በምክር፡ፍለጋ፡ስም፡ወይም፡በብስጭት፡መንገር፡ማለት፡ከተፋጠረው፡ችግር፡በላት፡ሌላ፡ችግር፡መፍጠር፡ነው፡፡ እናንተ፡ብትታረቁ፡እና፡ብትረሱት፡እንኳን፡እነሱ፡አይረሱትም፡፡ ልጄ፡ተበደለ፡{ ልጄ፡ተበደለች } ነው፡የሚያስቡት፡፡ ሌላው፡የሚረዳ፡እናት፡አባት፡ካሉን፡ባሉበት፡ቦታ፡መርዳት፡መደገፍ፡መጦር፡እንጂ፡የማናችሁንም፡ወላጆችም፡ይሁን፡ሌላ፡ቤተሰብ፡ወደ፡እቤት፡አለማምጣት፡ነው፡፡ ለትዳር፡ትልቅ፡ጠንቅ፡ነው፡፡ ጋብቻ፡ማለት፡ሰው፡እናት፡አባቱን፡የሚተውበት፡ነው፡፡ዘፍጥረት፡2:24 ፡ሰው፡አባቱን፡እና፡እናቱን፡ይተዋል፡ከሚስቱም፡ጋር፡ይጣበቃል፡ሁለቱም፡አንድ፡ስጋ፡ይሆናሉ፡እንደሚል፡፡ከተጋባችሁ፡በሗላ፡ተመልሳችሁ፡ከወላጅ፡ጋር፡መጣበቅ፡የለባችሁም፡፡ አንድ፡ጥሩ፣የልብ፡ጓድኛ፡የምታምኑት፡ካላችሁ፡ይበቃል፡የልባችሁን፡የምታጋሩት፡ታማኝ፡ሰው፡ብቻ፡ማግኘት፡ነው፡፡ ዋናው፡ችግሩ፡እሱ፡አይደል፡እንዴ፡ታማኝ፡ሰው፡ማግኘት፡እንዳትሉኝ፡ብቻ 🤣🤣🤣🤣፡ እግዝያብሄር፡ይስጠን፡ሌላ፡ምን፡ይባላል፡፡ የስለ ሕይወት፡አዘጋጆች፡ስለምታቀርቡልን፡ታሪክ፡በሙሉ፡አመሰግናለሁ !!! የሳምንት፡ሰው፡ይበለን 🙏
Beteseb mawoke gide new hine beteseb yelegnim gin binoregni inagrelew bichagna sitogne wedeoch machewocha new miyadergut setin lije
ትምህርት የወሰድኩት ትድዳር እንደማያስፈልግ ነው
አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ሒዎት አንተው ጠብቀን🙏🙏ላላገባነውም መልካም ትዳርን ስጠን🙏
አሚንንንንንን ውድ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አሜን(3)ማር
አሜን አሜን አሜን
አሚን
መልካም ኣማችም ጨምርበት
tomorrow other day's!! እናቱን አባቱን ወላጆቹን ያከበረ ሁሌም አትራፊ ነው።
ትክክል
ወይ ከአንደንድ ከመጥፎ ቤተስብ እግዚአብሔር አምላክ ይጣብቀን በትደር መሀል ያምገባ ቤተስብ ጡሩ አይደለም
በጣም እህህህህህ ከባድ ነው ውድ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
እስኪ በዚ አጋጣሚ ሴትን ልጅ የሚደፍር የሴትን ልጅ ህይወት የሚያበላሹ ወንዶች በሞት ይቀጡ የምትሉ እጃቹን አወጡ
☝️👍👍
ወለሂ እኔ በአንደኘው ይገደሉ
Enhme hndezawe👍👍
Bilitachew bikoretu mirt neber
Awo yiketu
ልብ ላለው ትምህርት ሰጪ ነው የፕሮግራሙ አቅራቢዎች በሙሉ እናመሰግናለን👌👌👍
በጣም ይገርማል ከንድዚህ አይነት ፈጣሪ ይጠብቀን
ይሄ ነው ጀግና ቀዝቃዛ በቀል ይሉሀል ይሄነው እንዲ ነው ነገሮችን ሳንወስን በሰከነ በመንፈስ ተረጋግቶ ማሰብ ለሴጣን ክፍተት አለመስጠጥ ካቅማችን በላይ ከሆነ ያለንበት ቦታ ለቆ መሄድ አለም እኮ ሰፊ ናት እኛ ካለንበት ችግር አንፃር በዛው ባለንበት ቦታ እየተጨናነቅ እንጂ የተሻለ ነገር አለ ነገ !!
Thkhkli
ስለሂወቶች እናመሰግናለን በትዳር መሀከል ውስጥ ሶስተኛ ወገን ከገባ ምን ግዜም ቢሆን ሰላም አይኖርም ብቻ ያሳዝናል
በጣም የሚያሳዝንና አስተማሪ ታሪክ ነው አስመስለው የተወኑትንም ባለሞያዎች ሳላደንቅ አላልፍም
የተራኪው እና የተዋናይዎቹ ገለፃ እኮ በቂ ነው የናንተ ማብራሪያ ያላስፈላጊ ነው
ስለ ህይወት የሚለውን ፕሮግራም እንደ እኔ የሚናፍቅ ማን ነው #like#❤️
👍
Ena
ውይ በጣም ጎበዝ ነው እንካን ኩፉ ነገር ከውስጡ ኣራቀው በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ምትሰጡት እናመሰግናለን🙏
ወንዶች የሚስት እናት ገንዘብ ከሌለህ ምንም ሚስትህ ብታፈቅርህ አማትህ ግን እንደማታከብርህ አውቀህ ጠንክረህ ስራ ይኑርህ ።
ባለታሪክ ሆኖ የተወነው አድናቂው ነኝ ጎበዝ ነው
amesegnalehu
የኔም የትዳር ሲጀመር ልክ እንደዚህ ነበር በውሀላ ግን ብሁለታችንም ጥረት ተስተካክሎዋልባህላችን ከበድ ያለ ነው ወላጆች እጃቸውን ትዳር ላይ ያስገባሉ ይህ ትልቅ #ስህተት ነው #እኛ ባለትዳሮች ልናስተምራቸው ይገባል
ባልየው አሳዘነኝ
ተባረኩ
ተራኪው ግን ውስጤ ነው ድምፁ አንድ ቀን ብቅ አድርጉትና እነየው
😛
Ewnat naw
አሳዛኝ ታሪክ ነው
በዚህ በኮሮና ዘመንም ትሻፍጃለሽ እንዴ?።።ሻፋዳ።።
የኔም ጥያቄ ነው
ግን ቤተሰብ የሄን ያህል በትዳር ጣልቃ ገብነት ተገቢ አይደለም ሁለቱ ከተስማሙ ችግሮቻቸውን እራሳቸው መፈታቱ ጥሩ ነው
በጣም ያሳዝናልእንኩዋንም አልገደላቸው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ግን በጣም ያስጠላል
ስው እደቤቱ ነው እንጅ እደጎርቤቱ አያኖርም ። ወላጆችም ቢሆኑ ካልታመሙ ስርተው መመገብ ያማይችሉ ከሆነ ውደቤት አምጥቶ መጡር እደናዚህ አያነቶችን ግን መርዳት ካለባቸውም ከቤታችው ሆነው አቅማቸው የሚችለው በልና ሚስቱ እየተማከሩ መርዳት ነው 3 ስው በትዳር አያስፈልግም
ቆንጆ ትምህርት ነው በትዳር ውስጥ ማንም መግባት የለበትም
Bserye mesekelu siamrbish ! wow newe.Tewahedo Orthodox Wubet nat eko
በጠም ግዜ ስጥቼ ምካተተል ፒሮግርም ነው ዋወወወወወ በርቱ ውዶቼ ታበርኩ በብዙ👍👍👍👍😎🤕
I appriciate your program Bisrat, keep going good job !
Also me
Me too
የእናቶች ነገር ግን ይገርማል በጣም እደህፃን ንትርክ ሁለቱቺንም ማስወጣት ነበር
ኡፍ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ይሰውር የቤተሰብ ጣልቃ መግባት ፍጻሜው ይህ ነው😥
ለዚህ ነው ከአንድ ብርቱ ሁለት መድሀኒቱ የሚባል እናትየው እንዳጠፉ ክሰውታልና ደስ ይላሉ። ሚስትየው የእጅዋን ስለማግኘትዋ ምንም ጥያቄ የለውም ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳልና።
እጅግ አስገራሚ ታሪክ ነው ባለማሰብ የስንቱ ቤተሰብ ህይወት ተበጠበተ እግዚአብሔር ከነገረኛ ቤተሰብ ይሰውረን ውይይ
ዋው አስተማሪ የህይወት መንገድ ነው ። ህይወት ማለት መልካም ነገሮችን የምናስቀምጥበት ባንክ ነው ። መልካምን ሁሉ ለሰው ልጂ ተመኘሁ ።
Where do u get the Actors?? They are really good.
እናመሠግናለን በዚሁ ቀጥሉበት ትምህርት ሠጭ ዝግጅት ነው
መስቀልሽ ያምራል በቤቱ ያፅናሽ
Betam begugut emtebqew program binor sle hiwet new
እዉነት ጀግና ነዉ።እግዚአብሔር የተሻለ ይግጠምዕ።
ይህን ፕሮግራም በተደጋጋሚ አይቼዋለሁ። ምንም እንኳ አሳቡ በጣም ሀሪፍ ቢሆንም፣ የትረካው ጽሑፉ ግን በጣም ቀሺም ነው። ከፍተኛ አርትኦት ያሻዋል።
ባለታሪኩ በእናቱ ሀሳብ መስማማቱ ጡሩ ነዉ ግን ባይስማማ ሁለተኛ እስሬ ቤት ከዛ ልጆቹ በናፍቆት ይግዱ ነበረ ሰለዚ የሆነ ስተት ከመስራታቼን በፊት ቆም ብለን ልናስብ ይገባል
አብዛሀኛ ሂወት በቤተሰብ ነውእሚፈረሰው እማይተካውን ሂውት ይቀጠፋልልጆች እሚዳላይ ይወድቃሉ
እውነተኛ ታርክ ነው ምታቀርቡት?መሳጭ ነው አስተማሪ ነው ገና ዛሬ ተቀላቀልኳችሁ be fb አያችሁ ነበር
ዋውውው እንዴት ያሳዝናል የመስታውት እናት በጣም ባለየ ሰው ናት ምን አገባት የልጇን ትዳር ለማፉረስ ግብግብ የገጠመች የስራዋን ይስጣት ሰውየው ግን ደግነው እኔስ በፉረሀት እየተንቀጠቀጥኩ አሁን አሁን ይበቀላቼውና እራሱን ሊያጠፋነው እያልኩ ውስጤ ሲፈራ እሱ ግን በደግ እናቱ ልመና እራሱን ከጥፋት አድኗል እግዚአብሔር ይመስገን
What is the profession of Rachel on your program?
Betam. Das yemel terek new men. Alebat hulum Endazeh kademo beseb 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😘😘 yezen belaterek Amsgenulen ebakachuu
ትምህርት አዘለ ነው እናመሰግናለን በትዳር መሀለ 3 ሰው ከገባ አለቀ በፍቅርም እንደዚያው 🙄 እግዚአብሔር ጥሩ ላይ ይጣለን
ወይ ትዳር ላይ ቤተሰብ ጣልቃ ከገባ አስቸጋሪ ነው
እረ እኔም በናቴ ጣልቃገብነት ተባሎ ተምወደው አፍቃሪየ ተቆራርጭ ቀርቻለሑ መቸም ባሑዘበን አትጣሉጂ ተተጣላችሑ የሚስታርቅ የለም የሚያባብስ ነው ያለው
እኔም በቃ ሥደት ሆነ ትዳሬ እናቴ አፋታችኝ
እግዚአብሔር ባላሰባችሁበት መንገድ ጥሩ ትዳር ይስጣችሁ
@@liaaye3126 አሚን አሚን አሚን ውደ
በጣም ልብ ይሰብራል በሱ መፈረድ አይቻልም ያልጠበቀው ነገር ነው የገጠመው
በፍፁም ባልና ሚስት ተዋደው ከተጋቡ በኋላ ቤተሰቡ መሐል ገብቶ እንደልጅነታቸው ጊዜ ሐላፊ መሆን የለባቸውም አሁን እራሳቸውን ለመምራት ነው የተጋቡት የእግዚአብሔርም ቃል እንደሚለው ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋልከሚስቱም ይጣበቃል ሁለቱም አንድ ሰጋ ይሆናሉ እነሱን የሚገነጥል ይገነጠላል ሰለዚህ ወላጆችን አትርዱ አላለም ቀሌላ ቦታ ወላጁን የማይረዳ አረመኔ እንደሆነ ይናገራል ባልና ሚስት ተስማምተው መርዳት ይችላሉ ግን ወላጅ ትክክለኛ ምክርም ሲመክሯቸው መቀበል አለባቸው ግን ሳይድ እየያዙ ትዳራቸውን የሚበጠብጥን ነገር ከመጡ አለመቀበል ትክክል እንዳልሆኑ መንገር ፊት ከተጠጣቸው ነው ጣልቃ ሊገቡ የሚችሉት ይህ ቤተሰብን አለማክበር አደለም የእግዚአብሔርን ቃል ማክበር ነው ። ቢቻል ቦታ አዘጋጅቶ መርዳት የግድ አብረው መሆን ካለባቸው ትዳራቸውን የሚበጠብጥ ነገር የሚያረጉ ከሆነ ልክ እንዳደሉ በመንገር ማስተካከል ያስፈልጋል ።
ኘሮግራማችሁ እጂግ አሰተማሪ ነው ሁሌም እከታተላለሁ ግን ኘሮግራማችሁ መቼ መቼ ነው የሚለቀቀው
በቃ ቤተሰቦች እባካቹ በትዳር ጣልቃ አትግቡ ትዳር የግል እንጂ የማህበር አይደለም!!!!እናመሰግናለን
ብርቱ ጥሩ ነው አስትማሪ ነው እውነት ነው ሦስትኛ ሰው በሁለት ባልትዳር ምካክል ምገባት የለብትም
ኤሄ ነገር ሰወን ለማስታመር ሁኒብሎ የታዘገጀነዉ ወይስ ኢንዴቲነዉ እኔ አልገባኝም ምክኛቱም አንድ ሰዉ ሁሌት ይሞታል ኢንዴ ከዝ በፍት ኢንድዉ ሌላ ድራማለይ ሞቶል ብሎ የቀረቡትሰዉ በሀህወት ኖሮ አየሁት ኢነ እኔ ምኒም አልገባኝም ለማንኛውም ኢኛን ለመስታማር የታሰረ ከሆነም ኢነሳግነሌን
ድርጊቱ ተፈጰሟል ግን ድራማው በሌሎቸ ተሠራ
ብስራት መስቀልሽ ሲያምር አታውልቂው !!✌
ጌታ ሆይ የሴት ልጅ እናት ነኝ አደራ እደዚህ አይነት ሰው አታድርገኝ😭😭😭😭😭
በአብዛኛው የባል ቤተሰቦች ናቸው መርዞች አይናቸው ደም ይለብሳል የልጃቸውን ሚስት ሲያይዋት እሷ እኮ ስንት ጎዶሎውን ሞልታለት በኖረችው ነው በኔ የደረሰው በናንተ አይድረስባችሁ እህቶቼ
ሣህ ሁቢ
እዚህ ታሪክ ላይ የምናየው ግን የሚስት እናት የሰው ህይወት እስከመግደል ባልን እስከማሳሰር ድረስ ሄዳለች
ተራካዉ ብቻ በቂ ነዉ ሴቶቹ ቢቀሩስ??
ፕሮግራማቹህ በጣም ደሰ ይላል እኔ ግን በትዳር ውሰጥ እናቶች ባንገባ ( ባይገቡ)
እህት ወንድሞቼ ትዳር ስታስቡ ከቤተሰባቹ ራቅ ብላቹ ንሩ እውነት ነው
እህህ በጣም ያሳዝናል ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ትክክል በኔም ደርሧል
"የፍክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል" የኢትዮጵያ ኣማቾች ለምንድነው ኣስቸጋሪዎች የሚሆኑት ዋእ
Beseeate betame yemakeberezhe asetemare newe yemetakerebewe betame adenekeshe alewe eqezyabere yakeberezhe ewedeshe alewe ⛪💒⛪💒🗼💯💚💛💟
የሚገርም ታሪክ ትልቅ ትምህርት
Bisyeye Thanks
Tebarek u .❤❤😭😭🌹
ፈጣሪ ጥሩ ህይወት ይስጠን
ይሄ ፕሮግራም ስወደው በጣም አስተማሪ ነው
ኣምላኸይ ከዚ ማረን
Beseme AAB We weweledwe Menfes Kidusss !!!!፩du Amelak Amen ፫yasferall
የብዙዎች ትዳር የሚፈረስው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ምክንያት ነው እባካችሁ ወላጆች በልጃቻችው ታዳር ጣለቂ መግባቱን አቁሙ በዚው አጋጣሚ ባለታሪኩን ሳላደንቅ አላልፍም
አማቾቹም ባለ ትዳሮቹም ማግባት መውለድ መብላት መጠጣት ገንዘብ መሰብሰብ እንጂ ትዳር ምን ማለት እንደሆነ እንኳ ያማያቁ ...ስፍራቸውን (የሀላፊነት ድርሻ...ቦታቸውን) የማያውቁ እውሮች ናቸው !!! እራስ ወዳዶች ናቸው ሁሉም ህሊናቸው የተሰረቀባቸው .....እንዲህ እያረጉ ነው ያለ አላማና እውቀት 110 ሚሊየን የሞሉት ህዝቡን እግዚአብሔር የኢትዮጵያን አይምሮ ይፈውስ .... ህዝቧ የልብስና የሆድ አራዳ ብቻ ነው... አይምሮ ስፍር(0)ማንነቱን እንኳ በቅጡ የማያውቅ ... በተለይ የኢትዮጵያ ወንዶች ጌታ ልብ ይስጣችሁ
ሀሌ የባል ወይም የሚስት ቤተሰቦች ለምን በትዳር ውሰጥ እንደሚገቡ አይገባኝም ይሄ ነገር በየትኛውም ቤት ባይፈጠር ጥሩ ነው
2GNA balwan asro yalemegirefu jegna new! fetari tigistun yisten
እንደዚህ አይነት ህይወት ፈጣሪ ይሰውረን
ብዙያስተምራል. በጉጉትነዉ. እምጠብቀዉ
ያለቤእናቱ. አሳዘኑኚእሱም. የናቱንክብርመስማቱ. ደስይላል.
አሰተማሪ ኘሮግራም ነው ግን የእናተ ማውራት ጥቅም የለውም
ክክክክክ🤔🤔
ካላወሩ እንዴት ትማሪያለሽ🤔🤔
Ena mndnew eswas MN tebalech zb blo Tarik new
It is an excellent program. I recommend everyone to see this program, please subscribe to them, and you will learn a lot.
እኔም የምፈራሁ ከሰደት መልሰ ባሌ ጋር ሰኖር ቤተሰቦቹ ጣልቃ እንዳይገቡ እፈራለሁ ቤታችን የተያያዘ ሰለሆነ ያሰፈራኛል ሲታዘዝ ሰለኖረ አሁን እኔ ሰሄድ ጥሩ ላይሆኑ ይችላሉ ፈጣሪ ይርዳን
ትክክል ቤተሰብ ጋር አንድ ላይ መኖር አያስፈልግም
Azushe mamaue dua adergi
ባክሽ አትፍረጂ እናቶችን ሰይጣን ነው የተጫወተባቸው አያድርስ ፈጣሪ ለሁሉም ማስተዋል ይስጥ መፍረድ ቀላል ይመስላል ወላጆች ላይ በተለይ በሁላችንም ቤት ያሉት እናት አመች በጣም አስቸጋሪ ነው
ውይይ አሳዛኝ እና አስተማሪ ታሪክ ነው
ሰው ነው ለሰው ሰይጣን የምምቀይረው የሚሉ ኣቦቶቾ እውነት ነው
እናመሰግናለን🙏🙏
ግን የኔም ሄይወት እደዝህ መሆኑ አይቀርም የአላህ በድኦችሁ እርዱኝ ብሬን የነጠቀኝ ሰው አለ ማግባቱን አግባ ብሩን ግን ሰጠኝ ብለው ዝም አለ እኔም ለመግደል እያሰብኩ ነው 😢😢😢😢😢
ኧረ እህ ቴ አሏህ ይርዳሽ ማማየ ተረጋግተሽ ቀሥ አድርገሽ ብርሽን በፍቅር ለመቀበል ሞክሪ መጥፎ ሃሣብ በጭቅላትሽ አታሥቢ የሠይጣንን በር አትክፈች በተረፈ ዱአ አድርጊ 😍
እረጋ በይ ሁሉም በትግስት
አመሰግናለሁ
አትግደኚ የኔ ውድ ብር ነገ ሰርተሽ ታገኛለሽ ላንቺ ያለው አለ ፍርዱን ለፈጣሪ ስጪው
Bite gayihu min titekamiyaleshi mafi fayida du'a argi
ተመሥገን ብስሪ መሥቀል አደርጋ አየኋት😍
He take a great decision ...!
100% የመሰረት ጥፋት ነው። ደግሞ "ከወንጀለኛ ጋር አልኖርም"
ኘሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ነው
ጥሩ አስተማሪ ነው
🙋♂️🙋♂️🙋♂️🙋♂️🙋♂️
ተራኪው ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ እኔ እድሜየ አለቀ ትዳር ሳሊዝ
😂😂😂😂😂👊
Ayezoeshe kahne ala
Tero akirearebe alchew👌👍😍😍
የፈጣሪያለህ🙉ወገኖቸበትዳራችሁዉስጥቤተሰብምሆነሌላሰዉጣልቃእንዳታስገቡይኸየኔምርጫነዉየናተንአላቅም🙉
በጣም ነዉ የሚያሳዝነው
ቤቴሰቦቼ እናመሳግናሌን♥ ፖሮግራማቹሁ በጣም አስታመርህ ነው
ሚስቱ ግን ጉደኛ ነች …………?በቀል የፈጣሪ ነዉ ወንድሜ መልካም ነገር ይግጠምህ እሷ ግን ዋጋ ትከፍልበታለች
Astemari program new yetwanyanochu sim bigelts tiru yimslegnal terakiwun chemro. Aklilu silayehuhe des bilognal minalbat kastaweskegn tiru tiwena new
እንኳን ደህና መጣቹው
Astmari yehon program
ብዙ ግዜ የዚ ፕሮግራም ባለታሪኮች ስም ደመቀ እና ላቀው ....
አይገርምሽም 😲😲😲
kkkkkkkk
የሚገርም ነዉ የኔ ደግሞ በተቃራኒዉ ነዉ !! በልጅነቴ ነበር ያገባሁት ልጄን በወለድኩ 2 አመት ሳይሞላት ትቶን ሄደ። እናትና አባቱ ልጄንም እኔንም እቃዬንም ይዘዉ ቤታቸዉ ገባን ። እኔ የክፍለ አገር ልጅ ነኝ ! 5 አመት ሙሉ እንደወለዱ ልጃቸዉ እያዬኝ ልጄንም እያሳደጓት ኖርን ! ልጃቸዉን ማለትም የቀድሞ ባሌን ይችን የመሰለች ልጅ እንዴት ትተካት ሄድክ ብለዉ ትተዉታል። ወላጅ እናቴም አንቺም ልጁሽን መጥቼ ልዉሰዳችሁ ትለኛለች ።አንቺ ወላጂ እናቴ ነሽ ምንም ብትይኝ እምዬ ነሽ ! ግን እንኳን ልጄን ልሰጥሽ እኔ እራሱ የእማሚዬ ነኝ እማሚዬ ማለት የባሌ እናት ናት።
ከዚያዉ ቤቴ ከእማሚዬ ቤቴ ለስደት ወጣሁ !አሁን ስደት አገር ነኝ !! ልጄም እማምዬ ጋ ናት አሁን 14 አመቷ ነዉ ።
የባሌን ክፋት በባዶ ቤት ቀለብ ሳይለን የልጅ ወተት ሳይለን ነበር ወጦ የሄደዉ ።የልጄ አባት ይዬን ሁሉ ያደረስክብን በደል በቤተሰቦችህ ፍቅር፥ መልካምነት ፥ ለኔ እና ለልጄ ያላቸዉ እንክብካቤ እረስቼዋለዉ ይቅር ብዬአለዉ ይህ ስል አብረን እንሁን አይደለም!!
ጥሩ እናትና አባት እህቶችህንም ሰጠከኛል!!
ተመልካቾቼ አበዛሁባችሁ ይቅርታ መርቁልኝ እናቴንና አባቴን!!
ዘመናቸው ዘራቸው ይባረክ አንቺም ተባረኪ ይሳካልሽ በነገር ሁሉ በኢየሱስ ጌታ ስም አሜን
Yena enate ayzoshe edelga neshe teru amache selaleshe ye baleshe meshresha min hone sate wedeo new telwashu yehdew hdose teskalte?
ጉበዝ
እግዚአብሔር አምላክ መላውን ቤተሰብሽን ይባርክ።ነገር ግን የልጅን አባት ልቦና ይስጠውና ይመልስልሽ።መቼም ፍሬ አፍርታችኋል።ሁሉንም ለፐጣሪ ስጪና ይቅር ብለሽው አብራችሁለመኖር ያብቃችሁ ለልጃችሁ ስትሉ።
Wow malkam endt berukan nacaw erjm edmy ka tena gar tamgawalcaw
ይሄ ፕሮግራም በብዙ ነገር አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
በጣም
አዎ አስተማሪ ነው በጣም
አይ ሠው በጣ ለነገሩ የተለመደ ነው እንደዚህ አይነት ታሪክ ሠው ይማርበት እንጂ
ባለ ታሪኩ ሳላደግ አላልፍም መጥፎ ነገር ከማድሩጉ የእናቱ ሀሳብ መስማት ጎበዝ ነው
ማሬ ደምሪኝ
ጌታየ ሆይ አማቴን አብጅልኝ 😢አድስ አግበቸ ኮረና አራዝሞብኝ ነው ሰርጊን በኔካህ ላይ ነኝ ጓደኛቼ ኮረና ይውጣ እኔ ከሀላሌ ጋር ልገናኝ መታ ልጂ ይመጣ በላይክ አበሽሩኝ 😉😍
ሀሳብ ይሙላ
አላህ የምትመኝውን ይስጥሽ ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ለሁላችንም ይስጠን እኔም መታ እመኛለሁ
መታ መታ ይሥጥሽ እኔም መታ በጣምነው የምወደው
እናማ አማትሽ እደ አቀራረብሽነው ፀባይዋ የኔ አማት ትንሥ ነገር ያሥደሥታታለ
ከዚህ፡ታሪክ፡ያላገባችሁ፡ለወደፊት፡ትልቅ፡ትምህርት፡ታገኛላችሁ፡ብዬ፡አስባለሁ፡፡ በትዳር፡መካከል፡ግጭት ሲፈጠር ፣ አለመግባበት፡ሲፈጠር፡ማጣት፡ቢሆን፡ምንም፡አይነት፡ነገር፡ይሁን፡ምክር፡ፍለጋ፡ወደ፡ወላጆች፡መሄድ፡እና፡ወላጆች፡ስለትዳራችሁ፡ችግር ፡ሁሉን፡ሚስጥር፡በምክር፡ፍለጋ፡ስም፡ወይም፡በብስጭት፡መንገር፡ማለት፡ከተፋጠረው፡ችግር፡በላት፡ሌላ፡ችግር፡መፍጠር፡ነው፡፡ እናንተ፡ብትታረቁ፡እና፡ብትረሱት፡እንኳን፡እነሱ፡አይረሱትም፡፡ ልጄ፡ተበደለ፡{ ልጄ፡ተበደለች } ነው፡የሚያስቡት፡፡ ሌላው፡የሚረዳ፡እናት፡አባት፡ካሉን፡ባሉበት፡ቦታ፡መርዳት፡መደገፍ፡መጦር፡እንጂ፡የማናችሁንም፡ወላጆችም፡ይሁን፡ሌላ፡ቤተሰብ፡ወደ፡እቤት፡አለማምጣት፡ነው፡፡ ለትዳር፡ትልቅ፡ጠንቅ፡ነው፡፡ ጋብቻ፡ማለት፡ሰው፡እናት፡አባቱን፡የሚተውበት፡ነው፡፡ዘፍጥረት፡2:24 ፡ሰው፡አባቱን፡እና፡እናቱን፡ይተዋል፡ከሚስቱም፡ጋር፡ይጣበቃል፡ሁለቱም፡አንድ፡ስጋ፡ይሆናሉ፡እንደሚል፡፡ከተጋባችሁ፡በሗላ፡ተመልሳችሁ፡ከወላጅ፡ጋር፡መጣበቅ፡የለባችሁም፡፡ አንድ፡ጥሩ፣የልብ፡ጓድኛ፡የምታምኑት፡ካላችሁ፡ይበቃል፡የልባችሁን፡የምታጋሩት፡ታማኝ፡ሰው፡ብቻ፡ማግኘት፡ነው፡፡ ዋናው፡ችግሩ፡እሱ፡አይደል፡እንዴ፡ታማኝ፡ሰው፡ማግኘት፡እንዳትሉኝ፡ብቻ 🤣🤣🤣🤣፡ እግዝያብሄር፡ይስጠን፡ሌላ፡ምን፡ይባላል፡፡
የስለ ሕይወት፡አዘጋጆች፡ስለምታቀርቡልን፡ታሪክ፡በሙሉ፡አመሰግናለሁ !!!
የሳምንት፡ሰው፡ይበለን 🙏
Beteseb mawoke gide new hine beteseb yelegnim gin binoregni inagrelew bichagna sitogne wedeoch machewocha new miyadergut setin lije
ትምህርት የወሰድኩት ትድዳር እንደማያስፈልግ ነው
አምላኬ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ሒዎት አንተው ጠብቀን🙏🙏ላላገባነውም መልካም ትዳርን ስጠን🙏
አሚንንንንንን ውድ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አሜን(3)ማር
አሜን አሜን አሜን
አሚን
መልካም ኣማችም ጨምርበት
tomorrow other day's!! እናቱን አባቱን ወላጆቹን ያከበረ ሁሌም አትራፊ ነው።
ትክክል
ወይ ከአንደንድ ከመጥፎ ቤተስብ እግዚአብሔር አምላክ ይጣብቀን በትደር መሀል ያምገባ ቤተስብ ጡሩ አይደለም
በጣም እህህህህህ ከባድ ነው ውድ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
እስኪ በዚ አጋጣሚ ሴትን ልጅ የሚደፍር የሴትን ልጅ ህይወት የሚያበላሹ ወንዶች በሞት ይቀጡ የምትሉ እጃቹን አወጡ
☝️👍👍
ወለሂ እኔ በአንደኘው ይገደሉ
Enhme hndezawe👍👍
Bilitachew bikoretu mirt neber
Awo yiketu
ልብ ላለው ትምህርት ሰጪ ነው የፕሮግራሙ አቅራቢዎች በሙሉ እናመሰግናለን👌👌👍
በጣም ይገርማል ከንድዚህ አይነት ፈጣሪ ይጠብቀን
ይሄ ነው ጀግና ቀዝቃዛ በቀል ይሉሀል ይሄነው እንዲ ነው ነገሮችን ሳንወስን በሰከነ በመንፈስ ተረጋግቶ ማሰብ ለሴጣን ክፍተት አለመስጠጥ ካቅማችን በላይ ከሆነ ያለንበት ቦታ ለቆ መሄድ አለም እኮ ሰፊ ናት እኛ ካለንበት ችግር አንፃር በዛው ባለንበት ቦታ እየተጨናነቅ እንጂ የተሻለ ነገር አለ ነገ !!
Thkhkli
ትክክል
ስለሂወቶች እናመሰግናለን በትዳር መሀከል ውስጥ ሶስተኛ ወገን ከገባ ምን ግዜም ቢሆን ሰላም አይኖርም ብቻ ያሳዝናል
በጣም የሚያሳዝንና አስተማሪ ታሪክ ነው
አስመስለው የተወኑትንም ባለሞያዎች ሳላደንቅ አላልፍም
የተራኪው እና የተዋናይዎቹ ገለፃ እኮ በቂ ነው የናንተ ማብራሪያ ያላስፈላጊ ነው
ስለ ህይወት የሚለውን ፕሮግራም እንደ እኔ የሚናፍቅ ማን ነው #like#❤️
👍
Ena
ውይ በጣም ጎበዝ ነው እንካን ኩፉ ነገር ከውስጡ ኣራቀው በጣም ጡሩ ትምህርት ነው ምትሰጡት እናመሰግናለን🙏
ወንዶች የሚስት እናት ገንዘብ ከሌለህ ምንም ሚስትህ ብታፈቅርህ አማትህ ግን እንደማታከብርህ አውቀህ ጠንክረህ ስራ ይኑርህ ።
ባለታሪክ ሆኖ የተወነው አድናቂው ነኝ ጎበዝ ነው
amesegnalehu
የኔም የትዳር ሲጀመር ልክ እንደዚህ ነበር በውሀላ ግን ብሁለታችንም ጥረት ተስተካክሎዋል
ባህላችን ከበድ ያለ ነው ወላጆች እጃቸውን ትዳር ላይ ያስገባሉ ይህ ትልቅ #ስህተት ነው
#እኛ ባለትዳሮች ልናስተምራቸው ይገባል
ባልየው አሳዘነኝ
ተባረኩ
ተራኪው ግን ውስጤ ነው ድምፁ አንድ ቀን ብቅ አድርጉትና እነየው
😛
Ewnat naw
አሳዛኝ ታሪክ ነው
በዚህ በኮሮና ዘመንም ትሻፍጃለሽ እንዴ?።።ሻፋዳ።።
የኔም ጥያቄ ነው
ግን ቤተሰብ የሄን ያህል በትዳር ጣልቃ ገብነት ተገቢ አይደለም ሁለቱ ከተስማሙ ችግሮቻቸውን እራሳቸው መፈታቱ ጥሩ ነው
በጣም ያሳዝናልእንኩዋንም አልገደላቸው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ግን በጣም ያስጠላል
ስው እደቤቱ ነው እንጅ እደጎርቤቱ አያኖርም ። ወላጆችም ቢሆኑ ካልታመሙ ስርተው መመገብ ያማይችሉ ከሆነ ውደቤት አምጥቶ መጡር እደናዚህ አያነቶችን ግን መርዳት ካለባቸውም ከቤታችው ሆነው አቅማቸው የሚችለው በልና ሚስቱ እየተማከሩ መርዳት ነው 3 ስው በትዳር አያስፈልግም
ቆንጆ ትምህርት ነው በትዳር ውስጥ ማንም መግባት የለበትም
Bserye mesekelu siamrbish !
wow newe.
Tewahedo Orthodox Wubet nat eko
በጠም ግዜ ስጥቼ ምካተተል ፒሮግርም ነው ዋወወወወወ በርቱ ውዶቼ ታበርኩ በብዙ👍👍👍👍😎🤕
I appriciate your program Bisrat, keep going good job !
Also me
Me too
የእናቶች ነገር ግን ይገርማል በጣም እደህፃን ንትርክ ሁለቱቺንም ማስወጣት ነበር
ኡፍ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ይሰውር የቤተሰብ ጣልቃ መግባት ፍጻሜው ይህ ነው😥
ለዚህ ነው ከአንድ ብርቱ ሁለት መድሀኒቱ የሚባል እናትየው እንዳጠፉ ክሰውታልና ደስ ይላሉ። ሚስትየው የእጅዋን ስለማግኘትዋ ምንም ጥያቄ የለውም ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳልና።
እጅግ አስገራሚ ታሪክ ነው ባለማሰብ የስንቱ ቤተሰብ ህይወት ተበጠበተ እግዚአብሔር ከነገረኛ ቤተሰብ ይሰውረን ውይይ
ዋው አስተማሪ የህይወት መንገድ ነው ። ህይወት ማለት መልካም ነገሮችን የምናስቀምጥበት ባንክ ነው ። መልካምን ሁሉ ለሰው ልጂ ተመኘሁ ።
Where do u get the Actors?? They are really good.
እናመሠግናለን በዚሁ ቀጥሉበት ትምህርት ሠጭ ዝግጅት ነው
መስቀልሽ ያምራል በቤቱ ያፅናሽ
Betam begugut emtebqew program binor sle hiwet new
እዉነት ጀግና ነዉ።እግዚአብሔር የተሻለ ይግጠምዕ።
ይህን ፕሮግራም በተደጋጋሚ አይቼዋለሁ። ምንም እንኳ አሳቡ በጣም ሀሪፍ ቢሆንም፣ የትረካው ጽሑፉ ግን በጣም ቀሺም ነው። ከፍተኛ አርትኦት ያሻዋል።
ባለታሪኩ በእናቱ ሀሳብ መስማማቱ ጡሩ ነዉ ግን ባይስማማ ሁለተኛ እስሬ ቤት ከዛ ልጆቹ በናፍቆት ይግዱ ነበረ ሰለዚ የሆነ ስተት ከመስራታቼን በፊት ቆም ብለን ልናስብ ይገባል
አብዛሀኛ ሂወት በቤተሰብ ነውእሚፈረሰው እማይተካውን ሂውት ይቀጠፋልልጆች እሚዳላይ ይወድቃሉ
እውነተኛ ታርክ ነው ምታቀርቡት?መሳጭ ነው አስተማሪ ነው ገና ዛሬ ተቀላቀልኳችሁ be fb አያችሁ ነበር
ዋውውው እንዴት ያሳዝናል የመስታውት እናት በጣም ባለየ ሰው ናት ምን አገባት የልጇን ትዳር ለማፉረስ ግብግብ የገጠመች የስራዋን ይስጣት ሰውየው ግን ደግነው እኔስ በፉረሀት እየተንቀጠቀጥኩ አሁን አሁን ይበቀላቼውና እራሱን ሊያጠፋነው እያልኩ ውስጤ ሲፈራ እሱ ግን በደግ እናቱ ልመና እራሱን ከጥፋት አድኗል እግዚአብሔር ይመስገን
What is the profession of Rachel on your program?
Betam. Das yemel terek new men. Alebat hulum Endazeh kademo beseb 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😘😘 yezen belaterek Amsgenulen ebakachuu
ትምህርት አዘለ ነው እናመሰግናለን በትዳር መሀለ 3 ሰው ከገባ አለቀ በፍቅርም እንደዚያው 🙄 እግዚአብሔር ጥሩ ላይ ይጣለን
ወይ ትዳር ላይ ቤተሰብ ጣልቃ ከገባ አስቸጋሪ ነው
እረ እኔም በናቴ ጣልቃገብነት ተባሎ ተምወደው አፍቃሪየ ተቆራርጭ ቀርቻለሑ መቸም ባሑዘበን አትጣሉጂ ተተጣላችሑ የሚስታርቅ የለም የሚያባብስ ነው ያለው
እኔም በቃ ሥደት ሆነ ትዳሬ እናቴ አፋታችኝ
እግዚአብሔር ባላሰባችሁበት መንገድ ጥሩ ትዳር ይስጣችሁ
@@liaaye3126 አሚን አሚን አሚን ውደ
በጣም ልብ ይሰብራል በሱ መፈረድ አይቻልም ያልጠበቀው ነገር ነው የገጠመው
በፍፁም ባልና ሚስት ተዋደው ከተጋቡ በኋላ ቤተሰቡ መሐል ገብቶ እንደልጅነታቸው ጊዜ ሐላፊ መሆን የለባቸውም አሁን እራሳቸውን ለመምራት ነው የተጋቡት የእግዚአብሔርም ቃል እንደሚለው ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋልከሚስቱም ይጣበቃል ሁለቱም አንድ ሰጋ ይሆናሉ እነሱን የሚገነጥል ይገነጠላል ሰለዚህ ወላጆችን አትርዱ አላለም ቀሌላ ቦታ ወላጁን የማይረዳ አረመኔ እንደሆነ ይናገራል ባልና ሚስት ተስማምተው መርዳት ይችላሉ ግን ወላጅ ትክክለኛ ምክርም ሲመክሯቸው መቀበል አለባቸው ግን ሳይድ እየያዙ ትዳራቸውን የሚበጠብጥን ነገር ከመጡ አለመቀበል ትክክል እንዳልሆኑ መንገር ፊት ከተጠጣቸው ነው ጣልቃ ሊገቡ የሚችሉት ይህ ቤተሰብን አለማክበር አደለም የእግዚአብሔርን ቃል ማክበር ነው ። ቢቻል ቦታ አዘጋጅቶ መርዳት የግድ አብረው መሆን ካለባቸው ትዳራቸውን የሚበጠብጥ ነገር የሚያረጉ ከሆነ ልክ እንዳደሉ በመንገር ማስተካከል ያስፈልጋል ።
ኘሮግራማችሁ እጂግ አሰተማሪ ነው ሁሌም እከታተላለሁ ግን ኘሮግራማችሁ መቼ መቼ ነው የሚለቀቀው
በቃ ቤተሰቦች እባካቹ በትዳር ጣልቃ አትግቡ ትዳር የግል እንጂ የማህበር አይደለም!!!!እናመሰግናለን
ብርቱ ጥሩ ነው አስትማሪ ነው እውነት ነው ሦስትኛ ሰው በሁለት ባልትዳር ምካክል ምገባት የለብትም
ኤሄ ነገር ሰወን ለማስታመር ሁኒብሎ የታዘገጀነዉ ወይስ ኢንዴቲነዉ እኔ አልገባኝም ምክኛቱም አንድ ሰዉ ሁሌት ይሞታል ኢንዴ ከዝ በፍት ኢንድዉ ሌላ ድራማለይ ሞቶል ብሎ የቀረቡትሰዉ በሀህወት ኖሮ አየሁት ኢነ እኔ ምኒም አልገባኝም ለማንኛውም ኢኛን ለመስታማር የታሰረ ከሆነም ኢነሳግነሌን
ድርጊቱ ተፈጰሟል ግን ድራማው በሌሎቸ ተሠራ
ብስራት መስቀልሽ ሲያምር አታውልቂው !!✌
ጌታ ሆይ የሴት ልጅ እናት ነኝ አደራ እደዚህ አይነት ሰው አታድርገኝ😭😭😭😭😭
በአብዛኛው የባል ቤተሰቦች ናቸው መርዞች
አይናቸው ደም ይለብሳል የልጃቸውን ሚስት ሲያይዋት እሷ እኮ ስንት ጎዶሎውን ሞልታለት በኖረችው ነው በኔ የደረሰው በናንተ አይድረስባችሁ እህቶቼ
ሣህ ሁቢ
እዚህ ታሪክ ላይ የምናየው ግን የሚስት እናት የሰው ህይወት እስከመግደል ባልን እስከማሳሰር ድረስ ሄዳለች
ተራካዉ ብቻ በቂ ነዉ ሴቶቹ ቢቀሩስ??
ፕሮግራማቹህ በጣም ደሰ ይላል እኔ ግን በትዳር ውሰጥ እናቶች ባንገባ ( ባይገቡ)
እህት ወንድሞቼ ትዳር ስታስቡ ከቤተሰባቹ ራቅ ብላቹ ንሩ እውነት ነው
እህህ በጣም ያሳዝናል ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ትክክል
ትክክል በኔም ደርሧል
"የፍክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል" የኢትዮጵያ ኣማቾች ለምንድነው ኣስቸጋሪዎች የሚሆኑት ዋእ
Beseeate betame yemakeberezhe asetemare newe yemetakerebewe betame adenekeshe alewe eqezyabere yakeberezhe ewedeshe alewe ⛪💒⛪💒🗼💯💚💛💟
የሚገርም ታሪክ ትልቅ ትምህርት
Bisyeye Thanks
Tebarek u .❤❤😭😭🌹
ፈጣሪ ጥሩ ህይወት ይስጠን
ይሄ ፕሮግራም ስወደው በጣም አስተማሪ ነው
ኣምላኸይ ከዚ ማረን
Beseme AAB We weweled
we Menfes Kidusss !!!!
፩du Amelak Amen ፫
yasferall
የብዙዎች ትዳር የሚፈረስው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ምክንያት ነው እባካችሁ ወላጆች በልጃቻችው ታዳር ጣለቂ መግባቱን አቁሙ በዚው አጋጣሚ ባለታሪኩን ሳላደንቅ አላልፍም
አማቾቹም ባለ ትዳሮቹም ማግባት መውለድ መብላት መጠጣት ገንዘብ መሰብሰብ እንጂ ትዳር ምን ማለት እንደሆነ እንኳ ያማያቁ ...ስፍራቸውን (የሀላፊነት ድርሻ...ቦታቸውን) የማያውቁ እውሮች ናቸው !!! እራስ ወዳዶች ናቸው ሁሉም ህሊናቸው የተሰረቀባቸው .....እንዲህ እያረጉ ነው ያለ አላማና እውቀት 110 ሚሊየን የሞሉት ህዝቡን እግዚአብሔር የኢትዮጵያን አይምሮ ይፈውስ .... ህዝቧ የልብስና የሆድ አራዳ ብቻ ነው... አይምሮ ስፍር(0)
ማንነቱን እንኳ በቅጡ የማያውቅ ... በተለይ የኢትዮጵያ ወንዶች ጌታ ልብ ይስጣችሁ
ሀሌ የባል ወይም የሚስት ቤተሰቦች ለምን በትዳር ውሰጥ እንደሚገቡ አይገባኝም ይሄ ነገር በየትኛውም ቤት ባይፈጠር ጥሩ ነው
2GNA balwan asro yalemegirefu jegna new! fetari tigistun yisten
እንደዚህ አይነት ህይወት ፈጣሪ ይሰውረን
ብዙያስተምራል. በጉጉትነዉ. እምጠብቀዉ
ያለቤእናቱ. አሳዘኑኚእሱም. የናቱንክብርመስማቱ. ደስይላል.
አሰተማሪ ኘሮግራም ነው ግን የእናተ ማውራት ጥቅም የለውም
ክክክክክ🤔🤔
ካላወሩ እንዴት ትማሪያለሽ🤔🤔
Ena mndnew eswas MN tebalech zb blo Tarik new
It is an excellent program. I recommend everyone to see this program, please subscribe to them, and you will learn a lot.
እኔም የምፈራሁ ከሰደት መልሰ ባሌ ጋር ሰኖር ቤተሰቦቹ ጣልቃ እንዳይገቡ እፈራለሁ ቤታችን የተያያዘ ሰለሆነ ያሰፈራኛል ሲታዘዝ ሰለኖረ አሁን እኔ ሰሄድ ጥሩ ላይሆኑ ይችላሉ ፈጣሪ ይርዳን
ትክክል ቤተሰብ ጋር አንድ ላይ መኖር አያስፈልግም
Azushe mamaue dua adergi
ባክሽ አትፍረጂ እናቶችን ሰይጣን ነው የተጫወተባቸው አያድርስ ፈጣሪ ለሁሉም ማስተዋል ይስጥ መፍረድ ቀላል ይመስላል ወላጆች ላይ በተለይ በሁላችንም ቤት ያሉት እናት አመች በጣም አስቸጋሪ ነው
ውይይ አሳዛኝ እና አስተማሪ ታሪክ ነው
ሰው ነው ለሰው ሰይጣን የምምቀይረው የሚሉ ኣቦቶቾ እውነት ነው
እናመሰግናለን🙏🙏
ግን የኔም ሄይወት እደዝህ መሆኑ አይቀርም የአላህ በድኦችሁ እርዱኝ ብሬን የነጠቀኝ ሰው አለ ማግባቱን አግባ ብሩን ግን ሰጠኝ ብለው ዝም አለ እኔም ለመግደል እያሰብኩ ነው 😢😢😢😢😢
ኧረ እህ ቴ አሏህ ይርዳሽ ማማየ ተረጋግተሽ ቀሥ አድርገሽ ብርሽን በፍቅር ለመቀበል ሞክሪ መጥፎ ሃሣብ በጭቅላትሽ አታሥቢ የሠይጣንን በር አትክፈች በተረፈ ዱአ አድርጊ 😍
እረጋ በይ ሁሉም በትግስት
አመሰግናለሁ
አትግደኚ የኔ ውድ ብር ነገ ሰርተሽ ታገኛለሽ ላንቺ ያለው አለ ፍርዱን ለፈጣሪ ስጪው
Bite gayihu min titekamiyaleshi mafi fayida du'a argi
ተመሥገን ብስሪ መሥቀል አደርጋ አየኋት😍
He take a great decision ...!
100% የመሰረት ጥፋት ነው። ደግሞ "ከወንጀለኛ ጋር አልኖርም"
ኘሮግራማችሁ በጣም አስተማሪ ነው
ጥሩ አስተማሪ ነው
🙋♂️🙋♂️🙋♂️🙋♂️🙋♂️
ተራኪው ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ እኔ እድሜየ አለቀ ትዳር ሳሊዝ
😂😂😂😂😂👊
Ayezoeshe kahne ala
Tero akirearebe alchew👌👍😍😍
የፈጣሪያለህ🙉ወገኖቸበትዳራችሁዉስጥቤተሰብምሆነሌላሰዉጣልቃእንዳታስገቡይኸየኔምርጫነዉየናተንአላቅም🙉
በጣም ነዉ የሚያሳዝነው
ቤቴሰቦቼ እናመሳግናሌን♥ ፖሮግራማቹሁ በጣም አስታመርህ ነው
ሚስቱ ግን ጉደኛ ነች …………?
በቀል የፈጣሪ ነዉ ወንድሜ መልካም ነገር ይግጠምህ እሷ ግን ዋጋ ትከፍልበታለች