Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ያረቢ የኔ የባሌ እናት እንደ ልጇ ነው የምትሳሳልኝ እና ሁለቱም ጡቶቿቸው ነው ይዘው የሚመርቁኝ አልኸምዱሪላ ያረብ ሲጀመር የባሌ ቤተሰብ በጣምነው የሚውዱኝ የሚያከብሩኝ እሰከመጨረሻሸ ያሳምርልሸ በሉኝ
ማሻ አላህ እሥከመጨርሻው ያሣምርልሺ
Yasamrlsh
አሜን ያሳምርልሽ
ማሺ አላህ አላህ አስከመጨረሻዉ ያሳምርልሽ ሀቢብቲ
@@m.m3974 00
ወይ የኔስ አማት ከእናትም በላይናትበዬ አስባለሁ ለኔ በጣም ነው የምወዳት አልሀምዱሊላህ ለእኔ የምታሰበውን ያህል ለልጆቿ አታስብል🌷ሀማቴ ውስጤናት 😙
ማሻአላህእኔምየልጅነትባሌአባቱበጣምይወዱኝነበርምንዋጋአለውሰውእንደፈለገአይኖርምከልጅጋተለያየን
@@momo4419 አብሽሪ ማማዬ
@@ሱሱነኝብቸኛዋ አላህያብሽርሽሀያቲ
ሁሁሁሁ የኔዋም ክፉ ናት እንደባለቤቴ እናት ቢሆን ትዳሬም ይበተን ነበር ልጄም ያለአባት ትቀርብኝ ነበር ደግነቱ ባለቤቴ ፊት አይሰጥም ለእናቱ ይህው 9 አመታችን ነው። እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንንም ከዚህ አይነት አማች
ፈጣሪ ባልሽን አይለውጥብሽ ድሮም የአማት ደግ የለችም አማትና ወንፊት ብዙ ጉድ ያወጣል ይባል የለ
@@woinhabesha5165 አሜንንንን ማሬ
Eny gene balane kuche adrga kana ena kenathe ahune merate beyawe kurte yale malse negaragne beyawe merchawne enyane adrgo ehawe ya 2 lijoche ente hogna tedarane yalmaneme talkagebnte beslme enorlwe
አሜን ማማዬ እኔማ ሳላገባ የባል ዘመድ አልወድም
ጎበዝ ክፉን ካልወጡ ደግ አይገኝም ውድ አብሽሪ
ማርታን መርዳት እፈልጋለው ቤት ልከራይላት እባካችሁ ይችን የመሰለች የተማረች ልጅ በማንም የድሮ ሰው ተበድላ እንደዙህ ትሁን
Thank you Brother as human being Civelized people mean when they start to live for other's. Apreciate you brother.
ውይ የባል ቤተሰብ ሁሉም ባይሆንም አብዛኛዎቹ የልጆቻቸውን ህይወት የሚያጨልሙ ናቸው አይጣል ነው
እውነት ነው
ትክክል
Gene eko hulum adelum,
ሁሉም
@@tewabmohamed8458 hulunem lenel anchlem, teru ale , metfom ale,Teru yegtemachu ,enea salageba asferachehune.😁
የኔ አማት እኮ ውስጤ ናት ውድድድ እድሜን ቀንሶ ለናቴ እና ላማቴ እድሜያቸው ያሪዝምልኝ
አይ አማት እስኪ አማታችሁ ኩፉ የሆነችባችሁ ላይክ
ክክክክ
ከ2ወር ቡሀላ አላህ ከፈቀደዉ የሰርጌ ቀን ነዉ ያኔ አይቸ እነግርሻለሁ እህቴ
እጅግ በጣም ያሳዝናል እህቶች ጌታ ከዚህ አይነት አመት ያድናቹ
አሜን አሜን አሜን
አሚት የኔም ልክ እደዚች አይናት ነበረች ግን ተፋታን
ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት አማት ይሰውረን 🙏🙏🙏 አሜንንንንንን
እንደቴያለይመናጢአማትናትከደዚሕአይነትአማትይሠውረን
ሴትዬዋን መረዝነበረ መስጠት ሲያስጠሉ ኤጭ የኔየ ቆጁ ስታሳዝኒይ አማት ተብየዋ እደኔየ አማት ነች ውይይ ካገሬየ ወጥቸ የቀረሁት በባሌየ እናትና እህቱ ነው😭😭😭😭
አረ ካማት ክፎ አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ እኔ የለጀን አባት ያለያየችኝ አማቴ ናት እናም ወጎኑቸ መቸም ካሁን በሁላም ከስደት መልስ ማግባቴ አይቀርምና እስኪ ዱአ አርጎልኝ የማታ እጀራ ሲምር ያስደስታልና
አይ ዱኒያ
አብሽሪ የኒውድ
እኔም አማቴ ክፉ ሁናብኝ ነው ካገሬ የወጣሁ በጣም ይገርማል
Anem lijochen yabtencha kefu amta
የ እንደዚህ አይነት እናት እግዚአብሔር መአቱን ይጣልባችሁ
ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ይመቻል
👍👍
በጣም ታሳዝናለች እናት በልጁ ምስት ለይ እንደዚህ ይጨክናል እማተና የእንጀራና አንድ ናቸው እንጀራ ናት ከድባርዋ ፊት የእንጀራ ልጄን ትንከባከባለች እሱስ የወጣ አሰቃያት አለች ልክ እንደዚህ ሴትዮዋ እንደ እንደዚህ ታሎ አማቾች ይሳ ወረር
እዴዝች አይይነት አማት ዱሮ ቀረተዋል ደግሞ አሁን ማነው ከእሣጋር እሚኖር ሆ
እኔን ፈጣሪ ይጠብቀኝ አማቶቸ ጋርነዉ ያለሁት አባቶ ይቀናሉ አዳዶቹ ካባድነዉ እፍፍፍፍ
እኔስ ሁሌም አልሀምዱሊላህ ነው የምለው #አማቴ ሁለተኛ እናቴ ናቸው
ማሻአላ አላህ እስከመጨረሻው ያድርግልሽ እኔስ በአካል አላቃቸውም አላህ ይስቱር
እኔትዳርብዝመቼም3ተኛሰውአላስገባምአማቴማነውበትዳሬፈላጭእናቆራጭያደረጋት
@@እንደመርበፍቅር እኔም እዳችውነኝ በስልክእጂባካልአላቃቸውም እህቶቹመቸም እሾህናቸው ሚጥሚጣናቸው አላህይስቱርበስ አሁንልገባወሥኛለሁ እናትሀገሬ ይሣካልሽበሉኝ።
እኝንማ አስሮ መግረፍ ነዉ!! የፍቅር መቀስ
😀😀😀
😆😆😆😆 ነበር
✊በሳቅገደልሺኚ😄😄😁😁🤣
የባል ቤተሰብ ደና የለውም እኛም በእግዜር ቸርነት ነው የምንኖር እንደነሱ ገና በፊት ነበር የምንለያይ
በጣም የአዛዝናል አላሕ ከክፉ አማት አንተ ጠብቀኝ
ያዛዝናል ከመጥፎአማት ጠብቀንየአላህ
አሚንንንን
ፈጣሪ ጥሩ ባልና አማች እንዴሠጠኝ ጸልዩልኝ
አልሀምዱሊላ የኔስ ልክ እደናቴ የማያት ከልጇ አስበልጣ የምትወደኝ ናት እስካሁንም አብረንነን አስራሁለት አመታችን ብቻየን እኳ አይደለሁም ሽ አመት ትኑርልን ልጀንም እሷናት የምታሳድግልኝ♥♥♥♥♥
Woowwwmare
@@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ የኔም አማት እችምርጥናት አልሀምዱሊላህ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ከርታታ ስታሳዝን 😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱
ጥሩ እና አስተማሪ ፕሮግራአም ነዉ በርቱ
ያረቢ አላህ ከእንደዚህአይነት አንተጠብቀን ያረብ ሦሊህ የሆነውን ትዳር ወፍቀኝ ያረብ ከአማትጋርም በርቀት አድረኝ ደግሞምሁሉምአንድ አይነት አይደሉም ሁለተኛ እናት የምትሆን ወፍቀኝያረብ ኡፍፍፍፍ ያሳዝናል
ያረብ ከድህ አይነት ቤተሰቦች አላህ ይጠባቀኚእጂ እኔ መታገስ አልችልም
ወይ የባል እናት እኔ መኖሪያ ቤቴን አፍርሻለሁ ለሳ ብዬ በጣም ከባድ እኔግን ባሌ ምንም ብትለው አይቀበላትም ነበር ልጆች አሉን እሱ ሲሞት እንደሳት ገረፈችኝ ቤቴን አፍርሼ አባቴ ቤት ገባሁ አሁን ልጆቼን ጥዬ አረብ አገር ነኝ እረፍተት በሄድኩ ቁጥር አሁንም ትለበልበኛለች እሶን ሳስታውስ አገሬን እጠላለሁ ውይ የባል ቤተሰብ እኔን ለሰደት ያደረጉኝ
አይዞሽ ውደ እኔስ አላቃቸውም በአካል ግን መጥፎከሆኑ መለያየታችነው ምክንያቱም ባሌ በናቱ አይደራደርም ምንም ብታደርግሽ መቻልነው ይለኛል
@@እንደመርበፍቅር እመቤቴ ትርዳሽ አብሶ ሴትልጃች ካሏት ደሞ ያቺ ጥሩ ትሆን ይሆናል
@@miasrk6079 አንድት እህት አለችው ከባልዋ ተፈታ ከናቱጋ ነው የተቀመጠችው እንግድክ አብረን አለመኖር ነው ያለብን ብቻ ከባድ ነው
@@እንደመርበፍቅር አብረሽ እንዳትኖሪ እራቂ አብረሽ ከሆንሽ ትዳርሽ ይበጠበጣል አደራሽ ጥሩ ትዳር እዲኖርሽ ከነሱ እራቂ
@@miasrk6079 ልክነሽ እህት አብሮ መኖር ከባድ ነው
ሴቶች እግዚአብሔር ይሰውረን ከንደዚህ አይነት አማት
የባልን ቤተሰብ በርቀት እጅ አብሮ መኖር አይታሰብም ቅናታቸው ውይይ
ሣህ የኔ እህት ልክ ነሺ እኔም ልክእደ ማዉራት መሆኔ አይቀርም
ክክክ ላወላ ብዙ ገራሞች አለ ለምሣሌ የኔ አማቶች ገራምናቸው
ክክክክ ለዉሉም አላህ ቃልብ ይስጠቸዉ መለት ነዉ
Anem bansu yetnsa lejochen teche segdet gin tamsgna
አምላኬ ሆይ ከደዚህ አይነት አማት ሰውረኝ
ውይ እኔም ባማት የተነሳ ብዙ ጉዳት ደርሶብኛል
እግዚአብሄር አምላክ ልብሽን ይፈውስ። ቃል ከ ጩቢ የበለጠ ይጉዳል ነብስን መንፈስን ይሰብራል።ሲትዪዋ ላይ ያለው ክፍ መንፈስ ነው ክርስትያን ከሆንሽ በፃም በፀሉት እስላም ከሆንሽ ድዋ በማድረግ ተዋጌው። ሴጣን ትደር ሲፈርስ ደስ ይለዋል
ሚስግን
ውዴዴ እኔምምም.......
አብሺሪ
አማቾች ስለሚቀኑ ነዉ ባል ለሚስቱ እንክቢካቤ ሲያረግ አያስደስታቸዉም
ያ አላህ የትዳር መቀስ ከሆኑ የባል እናትም ሆነ እህት አንተ ጠብቀን እኔ የምመኘው የትዳር አጋር እደኔው እናትም አባትም የሌለው ነው እኔም እሱን እንዳባትም እንደወንድምም ባልም አርጌው የምኖር እሱም እንደናትም እደህትም እደሚስትም አርጎ የሚይዘኝን የሚከባከበኝን ነው የዘወትር ዱአዬ ያሳካልሽ በሉኝ
አላህ ያሳካልሽ
አንድ ዘመዴ ለወንድሜ ስትመርቀው ዘሮቿን የጨረሰች ትግጠምክ ትለው ነበው አስታወሽኝ
@@zinetmohammed9484 😂😂😂🤣
እኔስ በግዜ ወደማይቀርበት ሄደዋል
አረፍሻቸው እኔም እንዳች ይግጠመኝ
እህ እኔ ደሞ ህይወቷን ያጣች ሢል የሞተች መሥሎኚ ነበር አማቶች ጥሩሁኑ የሥሰት ሠው ህይወት አታበላሹ የባልና ሚሥት የልጂን እባክሺ እማላውቅሺ አማቴ ጥሩሁኚልኚ ጥሩ እሆንልሻለሁ ካልሆንሺም ፈጣሪ ያሥተካክልሺ
Lk yene hiwet balem yenatu were ysema neber 😢
አደራህን ጌታየ በምወደው ባለቤቴላይ ምንም ነገር እንዳታሙጣብን አማቴንም ጥሩ አድርግልኝ
Geddaam atigebam ede erassiwaa laafiwan cerissa yesewin sseelam kkeeminessa ffffff
የአላህ የኔ የባሌ እናትና አባት እደልጃችው ነው የሚያዩኝ ከደዚህ ያለ አሥከፊ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
ኦ ምን እንደምል ጠፍኝ ካለፈ እይወቲ ጋር አንድ ሆነብኝ ጌታ ይጠብቃችሁ ከደዚህ ያለ አማች ።
እኔ የማዝነው በባሏ ነው።ሠለባልትናዋ ማወቅ ካለብኝ እራሴ ነኝ።ሌላኽ እኔ ከሥራ ተመልሺ ሠመጣ መታም ሆና ቀን የሚሲቴን ደስታዋ ከፊቷ ካልተረደሁኝ ምን ባል ለኝ። እኔ ማለት ባሌቤቴ ማለት ነው። ሌላው እኔ አናቴ ጋራ ነው የምኖረው ሠለዚህ ባለቤቴን ከአንድላይ በመኖራችን ቸመችቶሻል አልተመቸሺም ደስተኛነሽ በዩ ዘወትር በየቀኑ መጠየቅ ይኖርብኛል።ምክኒያቱም እሷ ባዳ ገቢም ነች ቤተሰብም ሆናለች ቢሆንም እናቴ እንደኔ አድርጋ ልትከባከባት አትችልም።ሌለው መምከር የምፈልገው ከቸጋባቹሁ በኋ የጣፏ ይጥፏ ቆሎም በልቹሁ እደሩ እንጂ ከተጋባቹቹሁ በኋላም ሆና ሳትጋቡ እራስን እንደመቻል የሚሆን ነገር የለም።ነፃነት ትልቅ የሂይወት ደሰታ መንጭ ነው።እኔ የምኖረው በመሥራቅ ሀገር ነው እኔ አንደግዛ/ር ፍቃድ ሆኖ ትዳር መሥርቻለሁኝ ከትዳር በፊ የሆነውን ታሪክ ልገራቹሁ እኔ አዲሳባ የጎዳና ልጅ ሆኜ የደኩኝ ሰሆን ሥራ የሚባል አልንቅም ሆኖም በማነህ ማነህ ከሀገር ተሰድጀ ስኖር እንደግዛ/ር ፍቃድ ፍቅረኛ ያዝሁኝ እንዳጋጣሚ ሆኖ ፎቅረኞዩ የኒቪሪሲቲ ጨርሳ የስሶስት አመት ነርስ ተማሪ ስትሆን እናቷ በጣም ታመው ሰለሆነ በጣም ትጨነቃለች ትምህርቷን አስከመተው ደርሳ ነበር እኔ ተቆጥቼ በማፅናናት ሲቸግራት አራት ሺ ብር አውጣቼ በካውንቷ ሳስገባለተኝ እጅግ በጣም ነው የገረማት የሶስት አመት ፍቅረኛ ለሁነው አለሁነው እንደት የኸንነ የኸል ገንዘብ ለገሠ በማለት በጣም ቸገረማለች ገንዘብ መጪ ነው ጠፊም ነው።በመሃል ላይ የእናቷ ሂይወት አንደ ኩራዝ ላባ የመነመኑ ሰሄዱ ቁኑ አርብ ቀን ነበር እኔ ሆስ ፒታል ሂጄ ስጠይቃቸው ልጁ የሁለቱን ልጅቼን አደራ አሳዲጊያቼ ሌላም ሰው የለም የመሰጠው አደራ አነቺው ነሺ ከአሥራ18አመት በለይ የሉና ይናዘዛሉ እኔም ተነስቼ ወደቤቴ ሄድኩኝ ምን ቢሆን ጥሩ ነው ደግ ሰው መቸም አያኖርም በሂየወት ቅዳሜ ማታ ፍቅረኛዩን ዕርብ ትቻት አንደሄድኩኝ ቅደሜ የእናታቸው ሂይወት አረፉ። ፍቅረኛዩም አደራ ሰላለብኝ ሁለት እህቶቼን ማሰደግ አለብኝ ትለኝለች እናም ከፈለክ አመቱ እንዳለፈ ተጋብተን ከውላጆቼ ጋራ አሥራስምንት አመት አሥኪሞላቼው አብረን እንኖራለን አለቺኝ እኔም እኔ ከሞትኩኝ ሠርዶ አይብቃል አለች አህያ ብዩ አይ አይንም ብዩ በቻዩን 7አመት ብቻዩን ኑርኩኝ ተከራይቼ ያው እሷም ትመጣለች ተሄዳለች በማነህ መነህ እህቶቿም አደጉላት እኛም ተጋብተን አሁን ከአንድላይጠነው የምንኖረው። ወገኖች ትንሽ ገንዘብ እንሰብሰብ ከወላጅጠጋራ እንኑር የምትሉ ትልቅ ስህተት ነው።አታድርጉት።ሌላም አንተም ሆነ አንቺ የባሌቤትሺን ፊት ሰከፏ ከልተረዳቹሁ ትልቅ ስህተትፐነው።
ቡና በጣም እጅግ በጣም እወድ ነበር እሱ ሳይኖር ጎረቤት ጠጥቶ የመጨረሻው አተላው ይሰጠኝ ነበር እና እኔም በእሳቸው የተነሳ ቡና ጠልቼ ቀረሁ
የህገወጥ ደላላ መያዝ ከጀመራአቹ እኔ ብዙ የደላሎች ስልክ እስከ አድራአሻአቸው እሰጣአቹሀአለው እኔም አድዋ የስቃአይ ገፈት ቀማሽ ነኝ ያአለ ተቀባአይ አሳፍሮ ልኮኝ ብዙ ስቃአይ አሳአልፊአለው አሁን ግን እግዚአብሔር ጠብቆኝ በጥሩ ሁኔታ እገኝአለው
አይዞሽ ማር
እርህሱ ሕይወቷን ያጣች ይላል እኔ እኮ ስደት ለይ የሞተች ነው የመሰለኝ ሰው አታስደንግጡ!!!
serategnawan Men Alechat
እግዚአብሔር ይመስገን አማቼ ደናናቸው ተመስገን ሀለ ሉያ🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይሰዉረን ከእንደዝህ አይነት አማት
በጣም ከባድ ነው ነው 😭😭😭😭😭😭😭
አቀራረቡ ደስ ይላል ብስራትዬ ግን በቅንነት ልምከርሽ ሜካፑን ቀንሺው????
😂😂😂
አዉ በጣም ጨነቀን እኮ
over new mitkebabaw
እኔማ ማይክል ጃክሰንን መሰለችኝን
ሚስኪን አዳድ አማቶች እኮ ክፉ ናቸው
በጣምምም.....
ለገበ አስበየለው እናትም ዬለኝም አለቀትም አለህ የጄናት የርገት እናም ኒከህ አስረለው ግን አልታገበነም አለህ ካላ በቅርብ ከስደት ወደ ሃገሬ ልጋበ ነው አለህ አማቴኔ ጡሩ እንዲየረግልኝ ዱአ ና ጸሎት አርጉልኝ ከንደዚህ አይነት አለህ ይጠብቀን የአረብ
አንዴ እኮ የሰው ክፉ አይግባ በሰው ህይወት ውስጥ በስመአብ ፈጣሪ ሆይ ከክፉ ሰዎች አንተው ጠብቀን 🙏🙏
አሜንንንን
መቼም ቢሆን ሴት ልጅ በትዳርሽ የባልሽ ቤተሰብ ጣልቃ እንዲገባ እንዳትፈቅጂ ከመጀመሪያው ቀን ጀምረሽ ቤቱ ያንቺ እንጂ የነሱ እንዳልሆነ ማሳወቅና ለመብትሽ መከራከር አለብሽ ቀስ በቀስ ነው ጉድ የሚመጣው
Betam tikikil
በትክክል
ባል እኮ ቢገባውም እንዳልገባው ነው ሚሆነው
Betkikikikl
በጣም ያሳዝናል…….ነገር ግን አስተማሪም ነው፡፡የእናትን ብቻ ሳይሆን ለሚስት ቅድሚያ መስጠት አለብን ምንግዜም በትዳር ውስጥ 3ተኛ ሰው ማስገባት የለብንም፡፡ምክንያቱም የህይወቴ አጋር ናት እና…..ባልም ሁሉንም ይተዋል ከሚስቱ ጋርም ይተባበራል ይላል ቅዱስ መፅሐፉም:: ልቦና ይስጥልን፡፡
ትክክል ወንድሜ
ትክክል ወንድሜ ግን አማትጋር መኖርጥሩአይደለም በሩቁነው አማትን ወላሂአማትን ቡናቆጥረው ሲሄዱ እንጅ ጦትማታየምታይብኝቦታ መኖር ትዳራችን ይበላሻል እፍ
ትክክክል
መርጥ ተምህርትነው በነገራችን ላይ እኔም የህነገር በዚህ ሰሞን ገጥሞኝ ነበር ግን ባነንኩኝ ቶለ ነገር ሳይበላሽ ታደጉት ትዳሬን
ይገርማል ስጨርስ እኮምታለሁ አጃይብ ነው ምንም ቢቸግረኝ እራቅ ብየ ተከራይቸ እኖራለሁ እጂ አማት ጋ ውይይይ ምነው ሸዋ
እኔ እማይገባን እንደዚህ የሚበጠብጡት ለልጆቻቸዉ ጥሩ መስራታቸዉ ነዉ ኡፍፍፍ
#ኡፍፍፍ የባል ቤተስቦች ምንም ጥሩ ቢሆኑ ለትዳር ጣር ነችው ከባድ ነው አብሮ መኖር ወላሂ # እኔና ባሌ አብርን እያኖርን እያለ ጥሩ ህይውታችን እየቀጠለ እኛም ስንለውጥ እናቱና እህቱ አጣልተውን አርፉ ከዛም ተለዬየን ከሚውድኝ ከምውድው ጋር ማለት ነው ላብድ ትንሺ ሲቀርኝ😭😭 ነበር ከዛ በተፍታው በውር ውደ ሀርብ ሀገር ተስደድሁ ግን #ልጁ ስልኬን ፈልጎ ደውለለኝ ከዛ ይሄው እናውራልን ይለምነኛል ምን እድማድርግ ግራ ገብቶኛል
እረ እግዚአብሔር በሚያውቀው እውነት ነው የባል እናት በልጆቻቸው ትዳር እየገቡ ይበጠብጣሉ የባል እናት ጥንቅር ብላ ትቅርብኝ
አትሳሳች እህት ሁሉም ሰው አድ አይደሉም
ሁሉም አንድ ኣይደለም ደግሞም ቢገጥምሽስ ምን ታደርጊያለሽ
አይባልም ልቦና ይስጥሽ ሁሉም አንድ አይደሉም
አንቺም እናት መሆንሽና የባል እናት መባልሽን አትርሺ ሁሉም አንድ አደለም ጥሩ አማት እንድንሆን ፈጣሪ ይፍቀድልን
ትዳር መያዝ ከፈለጋችሁ ፍቅራችሁ መተሳሰባችሁ ዘላቂ የሚሆነው ያንችንም ቤተሠብ የሡንም ቤተሠብ ቅርብ ሳትሆኑ ራቅ ብላችሁ ለማየት ብቻ በሶስት ወር አንድ ጊዜ አድርጉ ያኔ ያምርላችኃል
እሽ እህት
ትክክክክክክክልልልልወላሂግንአላገባሁም
ውይኔ እማማ ሲገርሙ ዬኔ አሰሪ ልክ እደማማ ናት ባሏ ሲመጣ መላእክ ስራ ሲሄድ ሰይጣን ነች ጓደኞቼ እግዚአብሔር ከዚህ ይሰውራችሁ
ዘግይቸ ነው ይህን ታሪክ ያየሁት እውነተኛዋ ማርታን ማገዝ ብችል ደስ ይለኝ ነበር የእውነት ታሪክ ከነበረ
ህመሙ የደረሰበት ያቀዋል እኔም ከምወደዉ ባለቤቴ እህቶቹ ለዩኝ ያመት ልጄን ገጠር ቁጭ አርጌ ተሰደድኩ ልጄን ማበላዉ ሳጣ
አይይይይይ አብሽሪ
ወይይይይይይይ። አይጣልነው። የባሌ። እህት። እደዚህነው። የምታደርገኝ።
Marti betam Tasazenalch
ውይ ግንለምን ያአላህ እረ አማቶችተውውውውው. አላህፍሩ.
ማሪቲ በጣም አሣዘነችኝ መጀመሪያም አረብ ሀገር ከመሄድ ከነሡ ራቅ ብላ በተማረችዉ ትምህርት ስራ ፈልጋ አገሮ ላይ መስራት ትችል ነበር አማራጭ ነበራት
የባለቤቷጥፋትነው አንዳንዴም የሜስትን ንግግር ቆምብሎማሠብ አለበት የናትንም ተወትማረግ መፀለይ የተማረችና ባለስራም ከሆነች እሷም ቤትተከራይታመውጣት ትችልነበር አረብአገር የሜልኩን ሕገወጥ ደላላወችን ፈጣሪ ልቦናይስጣችሁ ለሠው አስቡ።
ጠፍታችዋል እንኳን ደና መጣቹ 3ኛ ሰው ቢቸግረኝም አላስገባም ከባለቤቴ ውጪ !!!
እናት እንደ እናትነታቸው ማክበር ነገር ግን በትዳር መሀል መግባት አይገባቸውም ቤተስብ በርቁ ባልም ቢሆን እማያከብራት ኮሆነ መለያየት ጭቅጭቅ እድሜ ያሳጥራል ከመሞት መስንበት ስላም የመስለ የለም
የባል ዘመድ ባይን አመድ የሚባለው እውነት ነው ትዳር ከቤተስብ እርቆ መኖር ነው የሚበጀው ለምን በርቀት በፍቅር ትጠያየቃለሽ የባል ቤተስብ በጣም አስቸጋሪ ነው
ነብሷን አይማረዉ መጥፎ አሮጊት ልጇን ጨምራ ጎዳችዉ ማርታ ፈጣሪ በደልሽን አይቶ በቃ ይበልሽ ይቅናሽ የአማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል ልጅየዉ እንዴት ጥሩ ሚስትህን ትዳርክን በተንክ ተመሳቀልክ አለማወቅህ ሚስትህን አለመስማትህ
አማቶች ለምንድነው ክፉ ሚሆኑት የእነ ሱስ ሴት ልጃቸው ካአማት አደል ያለቹ ለምን አያስቡም አላህ ጥሩ የሰጠን ይያሳምርልን ከመጥፎዎቹ ይጠብቀን
የተርገመቺ አማት አላህ ይርዳሺ እህቴ አላህየረዳዉ ይበልጣል
ይች ናት ሀገሬ ይህች ናት ኢትዮጵያ የሰው ሂወት የምትበላ
እረግጥም ክክክክክክክክክ
እ
ጌታ እየሱሰ አንተ ብቻ እርዳን አሮግቷ ጌታ ባልታሰበ መንገድ ይክፈለው የሰራዋን ይሰጠው
እደዚች ካለ አማት አላህ ይጠብቀን
አማቾች የልጃቸውን ሚስት የሚጠሉት ለ ልጃቸው አስበውለት አይደለም ። ይቺ አማት የተማረችው የልጇን ሚስት አጣጥላ መጨረሻ ላይ ለ ልጇ የዳረችለት የቤት ሰራተኛን ነው
እኛ በስቱ እንቃጠል አዴ በሀገራችን አዴ በቤታችን በስማብ?
እንደዚህ አይነት ክፍ አማት ይሰውረን ኡፍፍፍፍ
የጃቸዉን ይስጣቸዉ አማቶች እኔንም አፋታችኝ ከምወደዉ ባሌ ጋር አይይይ
እኔምከማፈቅረውተለይቻለሁበእናቱምክንያት
ኡኡኡኡኡኡ የኔ፡አማትን ፡ መሠለችኝ ልክ እደዚች።ናት አማቴ የገጠር ልጅ ነኝ አረም ትንሄድ ዉሀም እጨትም ትሄድ እጓደኞቸጋ አታስደበልቀኝም በጣም ትቀናለች አፍታችን ደሞ ላትጠቀም በተፍታን በሁለት ወራችን ሞተች ዉይይይይ አዳዶቹኮ አቃጣይ ናቸዉ አላህ ይርዳሽ እህቴ🙄🙄🤦♂️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
ከምወደው ና ከሚወደኝ ባሌ ተለይቻለሁ እኔምቤተሠብቅ በትዳር ጣልቃ ተገቢ ዋጋ ቢሥ ነው ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጥሽ በሉኝ
Ahlam Khan እይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር መልካሙን ያዘጋጅልሽ
Ohhhh yekabdaluuuuu
የኔ መዳምና እኒህ ሤትዮ አድናቸው
እግዛብሆር ሆይ ቤተሰቡን የጨረሰ ባል ስጠኝ በተለይ እናት የሌለእ ወፍ
አረ አይባልም
ፈጣሪ ሆይ ከዚህ አይነት ጠብቀን
ውይይይ በጣም ከባድ ነው አንድ እንድ አሟች መጥፎ ነው
Wow besri yetefa sew
ወይ ፈጣሪ ከዚሕ ጠብቀኝ ከመጥፎ አማት ጠብቀኝ
ለብዙ ሰዎች መሰደድ ምክንያት የሚሆኑ ብዙ ሰዎች አሉ ግን እኔ ምን እላለው ልብ ይስጠን 😢😢ስደትን የቀመሰ ያቀዋል እሳት ላይ ተጥዶ መማሰል በሉት ስደትን
Btkkl
jerrye konjo yemwedat ehte nat ye amat kfu kebad new
ፈጣሩ ሆይ ከዚህ አይነት አመት ሠወረን
አሜንንንንን
እባካችሁ ኢትዮጵያ ሆናችሁ በሀላፊነት ቦታ ያላችሁሁ ሰዎች በተማረችበት ፊልድ ስራ ፊልጉላትና ልጅዋን ታሳድግ ከዚህ የባሰ ችግር ውስጥ እንዳትወድቅ ያሳለፈችው መከራ ይብቃት አዘጋጅዋ እራስሽ ብታገኝያትና ስራ እንድትሰራ ብትረጂያት ደስ ይላል
Beserat Gemechu Btame Adenakeshe Negne Berechelegne
Endezihim aynet enat ale? 🥺
የባል ቤተስብ እንድህ ነው እኔ በራሲ አይቸዋለሁ
Enem 😢
Ayders
Yebal beteseb betam kebad nachew
አማትን በሩቅ ሆ
ስልክካችሁን ባገኘው
የቤቱ ባለቤት ማርታ እንጂ አማትየዋ አይደለችም. የምትሰራው ካልጣፈጠ እሱ መስራት ይቻላል.
Tikikil
ያአላህ. ምንአገባቸው ለነገሩየባል በኩልልማዳቸው ነው ሱናነየተባሉ ይመስላሉ. እሳቸው እነሱ ጋር ምንሰራሉ. የራሳቸውን ሆወትአይኖሩምም
ማርታን እንዴት ልርዳት እባካችህ ስልክ የማርታን ለሴት ልጆች ፍትህ
ያረቢ የኔ የባሌ እናት እንደ ልጇ ነው የምትሳሳልኝ እና ሁለቱም ጡቶቿቸው ነው ይዘው የሚመርቁኝ አልኸምዱሪላ ያረብ ሲጀመር የባሌ ቤተሰብ በጣምነው የሚውዱኝ የሚያከብሩኝ እሰከመጨረሻሸ ያሳምርልሸ በሉኝ
ማሻ አላህ እሥከመጨርሻው ያሣምርልሺ
Yasamrlsh
አሜን ያሳምርልሽ
ማሺ አላህ አላህ አስከመጨረሻዉ ያሳምርልሽ ሀቢብቲ
@@m.m3974 00
ወይ የኔስ አማት ከእናትም በላይናትበዬ አስባለሁ ለኔ በጣም ነው የምወዳት አልሀምዱሊላህ ለእኔ የምታሰበውን ያህል ለልጆቿ አታስብል🌷ሀማቴ ውስጤናት 😙
ማሻአላህእኔምየልጅነትባሌአባቱበጣምይወዱኝነበርምንዋጋአለውሰውእንደፈለገአይኖርምከልጅጋተለያየን
@@momo4419 አብሽሪ ማማዬ
@@ሱሱነኝብቸኛዋ አላህያብሽርሽሀያቲ
ሁሁሁሁ የኔዋም ክፉ ናት እንደባለቤቴ እናት ቢሆን ትዳሬም ይበተን ነበር ልጄም ያለአባት ትቀርብኝ ነበር ደግነቱ ባለቤቴ ፊት አይሰጥም ለእናቱ ይህው 9 አመታችን ነው። እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንንም ከዚህ አይነት አማች
ፈጣሪ ባልሽን አይለውጥብሽ ድሮም የአማት ደግ የለችም አማትና ወንፊት ብዙ ጉድ ያወጣል ይባል የለ
@@woinhabesha5165 አሜንንንን ማሬ
Eny gene balane kuche adrga kana ena kenathe ahune merate beyawe kurte yale malse negaragne beyawe merchawne enyane adrgo ehawe ya 2 lijoche ente hogna tedarane yalmaneme talkagebnte beslme enorlwe
አሜን ማማዬ እኔማ ሳላገባ የባል ዘመድ አልወድም
ጎበዝ ክፉን ካልወጡ ደግ አይገኝም ውድ አብሽሪ
ማርታን መርዳት እፈልጋለው ቤት ልከራይላት እባካችሁ ይችን የመሰለች የተማረች ልጅ በማንም የድሮ ሰው ተበድላ እንደዙህ ትሁን
Thank you Brother as human being Civelized people mean when they start to live for other's. Apreciate you brother.
ውይ የባል ቤተሰብ ሁሉም ባይሆንም አብዛኛዎቹ የልጆቻቸውን ህይወት የሚያጨልሙ ናቸው አይጣል ነው
እውነት ነው
ትክክል
Gene eko hulum adelum,
ሁሉም
@@tewabmohamed8458 hulunem lenel anchlem, teru ale , metfom ale,
Teru yegtemachu ,enea salageba asferachehune.😁
የኔ አማት እኮ ውስጤ ናት ውድድድ እድሜን ቀንሶ ለናቴ እና ላማቴ እድሜያቸው ያሪዝምልኝ
አይ አማት እስኪ አማታችሁ ኩፉ የሆነችባችሁ ላይክ
ክክክክ
ከ2ወር ቡሀላ አላህ ከፈቀደዉ የሰርጌ ቀን ነዉ ያኔ አይቸ እነግርሻለሁ እህቴ
እጅግ በጣም ያሳዝናል እህቶች ጌታ ከዚህ አይነት አመት ያድናቹ
አሜን አሜን አሜን
አሚት የኔም ልክ እደዚች አይናት ነበረች ግን ተፋታን
ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት አማት ይሰውረን 🙏🙏🙏 አሜንንንንንን
እንደቴያለይመናጢአማትናትከደዚሕአይነትአማትይሠውረን
ሴትዬዋን መረዝነበረ መስጠት ሲያስጠሉ ኤጭ የኔየ ቆጁ ስታሳዝኒይ አማት ተብየዋ እደኔየ አማት ነች ውይይ ካገሬየ ወጥቸ የቀረሁት በባሌየ እናትና እህቱ ነው😭😭😭😭
አረ ካማት ክፎ አላህ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ እኔ የለጀን አባት ያለያየችኝ አማቴ ናት እናም ወጎኑቸ መቸም ካሁን በሁላም ከስደት መልስ ማግባቴ አይቀርምና እስኪ ዱአ አርጎልኝ የማታ እጀራ ሲምር ያስደስታልና
አይ ዱኒያ
አብሽሪ የኒውድ
እኔም አማቴ ክፉ ሁናብኝ ነው ካገሬ የወጣሁ በጣም ይገርማል
Anem lijochen yabtencha kefu amta
የ እንደዚህ አይነት እናት እግዚአብሔር መአቱን ይጣልባችሁ
ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ይመቻል
👍👍
በጣም ታሳዝናለች እናት በልጁ ምስት ለይ እንደዚህ ይጨክናል እማተና የእንጀራና አንድ ናቸው እንጀራ ናት ከድባርዋ ፊት የእንጀራ ልጄን ትንከባከባለች እሱስ የወጣ አሰቃያት አለች ልክ እንደዚህ ሴትዮዋ እንደ እንደዚህ ታሎ አማቾች ይሳ ወረር
እዴዝች አይይነት አማት ዱሮ ቀረተዋል ደግሞ አሁን ማነው ከእሣጋር እሚኖር ሆ
እኔን ፈጣሪ ይጠብቀኝ አማቶቸ ጋርነዉ ያለሁት አባቶ ይቀናሉ አዳዶቹ ካባድነዉ እፍፍፍፍ
እኔስ ሁሌም አልሀምዱሊላህ ነው የምለው #አማቴ ሁለተኛ እናቴ ናቸው
ማሻአላ አላህ እስከመጨረሻው ያድርግልሽ እኔስ በአካል አላቃቸውም አላህ ይስቱር
እኔትዳርብዝመቼም3ተኛሰውአላስገባምአማቴማነውበትዳሬፈላጭእናቆራጭያደረጋት
@@እንደመርበፍቅር እኔም እዳችውነኝ በስልክእጂባካልአላቃቸውም እህቶቹመቸም እሾህናቸው ሚጥሚጣናቸው አላህይስቱርበስ አሁንልገባወሥኛለሁ እናትሀገሬ ይሣካልሽበሉኝ።
እኝንማ አስሮ መግረፍ ነዉ!! የፍቅር መቀስ
😀😀😀
😆😆😆😆 ነበር
✊በሳቅገደልሺኚ😄😄😁😁🤣
የባል ቤተሰብ ደና የለውም እኛም በእግዜር ቸርነት ነው የምንኖር እንደነሱ ገና በፊት ነበር የምንለያይ
በጣም የአዛዝናል አላሕ ከክፉ አማት አንተ ጠብቀኝ
ያዛዝናል ከመጥፎአማት ጠብቀንየአላህ
አሚንንንን
ፈጣሪ ጥሩ ባልና አማች እንዴሠጠኝ ጸልዩልኝ
አልሀምዱሊላ የኔስ ልክ እደናቴ የማያት ከልጇ አስበልጣ የምትወደኝ ናት እስካሁንም አብረንነን አስራሁለት አመታችን ብቻየን እኳ አይደለሁም ሽ አመት ትኑርልን ልጀንም እሷናት የምታሳድግልኝ♥♥♥♥♥
Woowwwmare
@@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ የኔም አማት እችምርጥናት አልሀምዱሊላህ
ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ከርታታ ስታሳዝን 😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱
ጥሩ እና አስተማሪ ፕሮግራአም ነዉ በርቱ
ያረቢ አላህ ከእንደዚህአይነት አንተጠብቀን ያረብ ሦሊህ የሆነውን ትዳር ወፍቀኝ ያረብ ከአማትጋርም በርቀት አድረኝ ደግሞምሁሉምአንድ አይነት አይደሉም ሁለተኛ እናት የምትሆን ወፍቀኝያረብ ኡፍፍፍፍ ያሳዝናል
ያረብ ከድህ አይነት ቤተሰቦች አላህ ይጠባቀኚእጂ እኔ መታገስ አልችልም
ወይ የባል እናት እኔ መኖሪያ ቤቴን አፍርሻለሁ ለሳ ብዬ በጣም ከባድ እኔግን ባሌ ምንም ብትለው አይቀበላትም ነበር ልጆች አሉን እሱ ሲሞት እንደሳት ገረፈችኝ ቤቴን አፍርሼ አባቴ ቤት ገባሁ አሁን ልጆቼን ጥዬ አረብ አገር ነኝ እረፍተት በሄድኩ ቁጥር አሁንም ትለበልበኛለች እሶን ሳስታውስ አገሬን እጠላለሁ ውይ የባል ቤተሰብ እኔን ለሰደት ያደረጉኝ
አይዞሽ ውደ እኔስ አላቃቸውም በአካል ግን መጥፎከሆኑ መለያየታችነው ምክንያቱም ባሌ በናቱ አይደራደርም ምንም ብታደርግሽ መቻልነው ይለኛል
@@እንደመርበፍቅር እመቤቴ ትርዳሽ አብሶ ሴትልጃች ካሏት ደሞ ያቺ ጥሩ ትሆን ይሆናል
@@miasrk6079 አንድት እህት አለችው ከባልዋ ተፈታ ከናቱጋ ነው የተቀመጠችው እንግድክ አብረን አለመኖር ነው ያለብን ብቻ ከባድ ነው
@@እንደመርበፍቅር አብረሽ እንዳትኖሪ እራቂ አብረሽ ከሆንሽ ትዳርሽ ይበጠበጣል አደራሽ ጥሩ ትዳር እዲኖርሽ ከነሱ እራቂ
@@miasrk6079 ልክነሽ እህት አብሮ መኖር ከባድ ነው
ሴቶች እግዚአብሔር ይሰውረን ከንደዚህ አይነት አማት
የባልን ቤተሰብ በርቀት እጅ አብሮ መኖር አይታሰብም ቅናታቸው ውይይ
ሣህ የኔ እህት ልክ ነሺ እኔም ልክእደ ማዉራት መሆኔ አይቀርም
ክክክ ላወላ ብዙ ገራሞች አለ ለምሣሌ የኔ አማቶች ገራምናቸው
ክክክክ ለዉሉም አላህ ቃልብ ይስጠቸዉ መለት ነዉ
Anem bansu yetnsa lejochen teche segdet gin tamsgna
አምላኬ ሆይ ከደዚህ አይነት አማት ሰውረኝ
ውይ እኔም ባማት የተነሳ ብዙ ጉዳት ደርሶብኛል
እግዚአብሄር አምላክ ልብሽን ይፈውስ። ቃል ከ ጩቢ የበለጠ ይጉዳል ነብስን መንፈስን ይሰብራል።
ሲትዪዋ ላይ ያለው ክፍ መንፈስ ነው ክርስትያን ከሆንሽ በፃም በፀሉት እስላም ከሆንሽ ድዋ በማድረግ ተዋጌው።
ሴጣን ትደር ሲፈርስ ደስ ይለዋል
ሚስግን
ውዴዴ እኔምምም.......
አብሺሪ
አማቾች ስለሚቀኑ ነዉ ባል ለሚስቱ እንክቢካቤ ሲያረግ አያስደስታቸዉም
ያ አላህ የትዳር መቀስ ከሆኑ የባል እናትም ሆነ እህት አንተ ጠብቀን እኔ የምመኘው የትዳር አጋር እደኔው እናትም አባትም የሌለው ነው እኔም እሱን እንዳባትም እንደወንድምም ባልም አርጌው የምኖር እሱም እንደናትም እደህትም እደሚስትም አርጎ የሚይዘኝን የሚከባከበኝን ነው የዘወትር ዱአዬ ያሳካልሽ በሉኝ
አላህ ያሳካልሽ
አንድ ዘመዴ ለወንድሜ ስትመርቀው ዘሮቿን የጨረሰች ትግጠምክ ትለው ነበው አስታወሽኝ
@@zinetmohammed9484 😂😂😂🤣
እኔስ በግዜ ወደማይቀርበት ሄደዋል
አረፍሻቸው እኔም እንዳች ይግጠመኝ
እህ እኔ ደሞ ህይወቷን ያጣች ሢል የሞተች መሥሎኚ ነበር አማቶች ጥሩሁኑ የሥሰት ሠው ህይወት አታበላሹ የባልና ሚሥት የልጂን እባክሺ እማላውቅሺ አማቴ ጥሩሁኚልኚ ጥሩ እሆንልሻለሁ ካልሆንሺም ፈጣሪ ያሥተካክልሺ
Lk yene hiwet balem yenatu were ysema neber 😢
አደራህን ጌታየ በምወደው ባለቤቴላይ ምንም ነገር እንዳታሙጣብን አማቴንም ጥሩ አድርግልኝ
Geddaam atigebam ede erassiwaa laafiwan cerissa yesewin sseelam kkeeminessa ffffff
የአላህ የኔ የባሌ እናትና አባት እደልጃችው ነው የሚያዩኝ ከደዚህ ያለ አሥከፊ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
ኦ ምን እንደምል ጠፍኝ ካለፈ እይወቲ ጋር አንድ ሆነብኝ ጌታ ይጠብቃችሁ ከደዚህ ያለ አማች ።
እኔ የማዝነው በባሏ ነው።ሠለባልትናዋ ማወቅ ካለብኝ እራሴ ነኝ።ሌላኽ እኔ ከሥራ ተመልሺ ሠመጣ መታም ሆና ቀን የሚሲቴን ደስታዋ ከፊቷ ካልተረደሁኝ ምን ባል ለኝ። እኔ ማለት ባሌቤቴ ማለት ነው። ሌላው እኔ አናቴ ጋራ ነው የምኖረው ሠለዚህ ባለቤቴን ከአንድላይ በመኖራችን ቸመችቶሻል አልተመቸሺም ደስተኛነሽ በዩ ዘወትር በየቀኑ መጠየቅ ይኖርብኛል።ምክኒያቱም እሷ ባዳ ገቢም ነች ቤተሰብም ሆናለች ቢሆንም እናቴ እንደኔ አድርጋ ልትከባከባት አትችልም።ሌለው መምከር የምፈልገው ከቸጋባቹሁ በኋ የጣፏ ይጥፏ ቆሎም በልቹሁ እደሩ እንጂ ከተጋባቹቹሁ በኋላም ሆና ሳትጋቡ እራስን እንደመቻል የሚሆን ነገር የለም።ነፃነት ትልቅ የሂይወት ደሰታ መንጭ ነው።እኔ የምኖረው በመሥራቅ ሀገር ነው እኔ አንደግዛ/ር ፍቃድ ሆኖ ትዳር መሥርቻለሁኝ ከትዳር በፊ የሆነውን ታሪክ ልገራቹሁ እኔ አዲሳባ የጎዳና ልጅ ሆኜ የደኩኝ ሰሆን ሥራ የሚባል አልንቅም ሆኖም በማነህ ማነህ ከሀገር ተሰድጀ ስኖር እንደግዛ/ር ፍቃድ ፍቅረኛ ያዝሁኝ እንዳጋጣሚ ሆኖ ፎቅረኞዩ የኒቪሪሲቲ ጨርሳ የስሶስት አመት ነርስ ተማሪ ስትሆን እናቷ በጣም ታመው ሰለሆነ በጣም ትጨነቃለች ትምህርቷን አስከመተው ደርሳ ነበር እኔ ተቆጥቼ በማፅናናት ሲቸግራት አራት ሺ ብር አውጣቼ በካውንቷ ሳስገባለተኝ እጅግ በጣም ነው የገረማት የሶስት አመት ፍቅረኛ ለሁነው አለሁነው እንደት የኸንነ የኸል ገንዘብ ለገሠ በማለት በጣም ቸገረማለች ገንዘብ መጪ ነው ጠፊም ነው።በመሃል ላይ የእናቷ ሂይወት አንደ ኩራዝ ላባ የመነመኑ ሰሄዱ ቁኑ አርብ ቀን ነበር እኔ ሆስ ፒታል ሂጄ ስጠይቃቸው ልጁ የሁለቱን ልጅቼን አደራ አሳዲጊያቼ ሌላም ሰው የለም የመሰጠው አደራ አነቺው ነሺ ከአሥራ18አመት በለይ የሉና ይናዘዛሉ እኔም ተነስቼ ወደቤቴ ሄድኩኝ ምን ቢሆን ጥሩ ነው ደግ ሰው መቸም አያኖርም በሂየወት ቅዳሜ ማታ ፍቅረኛዩን ዕርብ ትቻት አንደሄድኩኝ ቅደሜ የእናታቸው ሂይወት አረፉ። ፍቅረኛዩም አደራ ሰላለብኝ ሁለት እህቶቼን ማሰደግ አለብኝ ትለኝለች እናም ከፈለክ አመቱ እንዳለፈ ተጋብተን ከውላጆቼ ጋራ አሥራስምንት አመት አሥኪሞላቼው አብረን እንኖራለን አለቺኝ እኔም እኔ ከሞትኩኝ ሠርዶ አይብቃል አለች አህያ ብዩ አይ አይንም ብዩ በቻዩን 7አመት ብቻዩን ኑርኩኝ ተከራይቼ ያው እሷም ትመጣለች ተሄዳለች በማነህ መነህ እህቶቿም አደጉላት እኛም ተጋብተን አሁን ከአንድላይጠነው የምንኖረው። ወገኖች ትንሽ ገንዘብ እንሰብሰብ ከወላጅጠጋራ እንኑር የምትሉ ትልቅ ስህተት ነው።አታድርጉት።ሌላም አንተም ሆነ አንቺ የባሌቤትሺን ፊት ሰከፏ ከልተረዳቹሁ ትልቅ ስህተትፐነው።
ቡና በጣም እጅግ በጣም እወድ ነበር እሱ ሳይኖር ጎረቤት ጠጥቶ የመጨረሻው አተላው ይሰጠኝ ነበር እና እኔም በእሳቸው የተነሳ ቡና ጠልቼ ቀረሁ
የህገወጥ ደላላ መያዝ ከጀመራአቹ እኔ ብዙ የደላሎች ስልክ እስከ አድራአሻአቸው እሰጣአቹሀአለው
እኔም አድዋ የስቃአይ ገፈት ቀማሽ ነኝ
ያአለ ተቀባአይ አሳፍሮ ልኮኝ ብዙ ስቃአይ አሳአልፊአለው
አሁን ግን እግዚአብሔር ጠብቆኝ በጥሩ ሁኔታ እገኝአለው
አይዞሽ ማር
እርህሱ ሕይወቷን ያጣች ይላል እኔ እኮ ስደት ለይ የሞተች ነው የመሰለኝ ሰው አታስደንግጡ!!!
serategnawan Men Alechat
እግዚአብሔር ይመስገን አማቼ ደናናቸው ተመስገን ሀለ ሉያ🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይሰዉረን ከእንደዝህ አይነት አማት
በጣም ከባድ ነው ነው 😭😭😭😭😭😭😭
አቀራረቡ ደስ ይላል ብስራትዬ ግን በቅንነት ልምከርሽ ሜካፑን ቀንሺው????
😂😂😂
አዉ በጣም ጨነቀን እኮ
over new mitkebabaw
እኔማ ማይክል ጃክሰንን መሰለችኝን
ሚስኪን አዳድ አማቶች እኮ ክፉ ናቸው
በጣምምም.....
ለገበ አስበየለው እናትም ዬለኝም አለቀትም አለህ የጄናት የርገት እናም ኒከህ አስረለው ግን አልታገበነም አለህ ካላ በቅርብ ከስደት ወደ ሃገሬ ልጋበ ነው አለህ አማቴኔ ጡሩ እንዲየረግልኝ ዱአ ና ጸሎት አርጉልኝ ከንደዚህ አይነት አለህ ይጠብቀን የአረብ
አንዴ እኮ የሰው ክፉ አይግባ በሰው ህይወት ውስጥ በስመአብ ፈጣሪ ሆይ ከክፉ ሰዎች አንተው ጠብቀን 🙏🙏
አሜንንንን
መቼም ቢሆን ሴት ልጅ በትዳርሽ የባልሽ ቤተሰብ ጣልቃ እንዲገባ እንዳትፈቅጂ ከመጀመሪያው ቀን ጀምረሽ ቤቱ ያንቺ እንጂ የነሱ እንዳልሆነ ማሳወቅና ለመብትሽ መከራከር አለብሽ ቀስ በቀስ ነው ጉድ የሚመጣው
ትክክል
Betam tikikil
በትክክል
ባል እኮ ቢገባውም እንዳልገባው ነው ሚሆነው
Betkikikikl
በጣም ያሳዝናል…….ነገር ግን አስተማሪም ነው፡፡የእናትን ብቻ ሳይሆን ለሚስት ቅድሚያ መስጠት አለብን ምንግዜም በትዳር ውስጥ 3ተኛ ሰው ማስገባት የለብንም፡፡ምክንያቱም የህይወቴ አጋር ናት እና…..ባልም ሁሉንም ይተዋል ከሚስቱ ጋርም ይተባበራል ይላል ቅዱስ መፅሐፉም:: ልቦና ይስጥልን፡፡
ትክክል ወንድሜ
ትክክል
ትክክል ወንድሜ ግን አማትጋር መኖርጥሩአይደለም በሩቁነው አማትን ወላሂአማትን ቡናቆጥረው ሲሄዱ እንጅ ጦትማታየምታይብኝቦታ መኖር ትዳራችን ይበላሻል እፍ
ትክክክል
መርጥ ተምህርትነው በነገራችን ላይ እኔም የህነገር በዚህ ሰሞን ገጥሞኝ ነበር ግን ባነንኩኝ ቶለ ነገር ሳይበላሽ ታደጉት ትዳሬን
ይገርማል ስጨርስ እኮምታለሁ አጃይብ ነው ምንም ቢቸግረኝ እራቅ ብየ ተከራይቸ እኖራለሁ እጂ አማት ጋ ውይይይ ምነው ሸዋ
እኔ እማይገባን እንደዚህ የሚበጠብጡት ለልጆቻቸዉ ጥሩ መስራታቸዉ ነዉ ኡፍፍፍ
#ኡፍፍፍ የባል ቤተስቦች ምንም ጥሩ ቢሆኑ ለትዳር ጣር ነችው ከባድ ነው አብሮ መኖር ወላሂ # እኔና ባሌ አብርን እያኖርን እያለ ጥሩ ህይውታችን እየቀጠለ እኛም ስንለውጥ እናቱና እህቱ አጣልተውን አርፉ ከዛም ተለዬየን ከሚውድኝ ከምውድው ጋር ማለት ነው ላብድ ትንሺ ሲቀርኝ😭😭 ነበር ከዛ በተፍታው በውር ውደ ሀርብ ሀገር ተስደድሁ ግን #ልጁ ስልኬን ፈልጎ ደውለለኝ ከዛ ይሄው እናውራልን ይለምነኛል ምን እድማድርግ ግራ ገብቶኛል
እረ እግዚአብሔር በሚያውቀው እውነት ነው የባል እናት በልጆቻቸው ትዳር እየገቡ ይበጠብጣሉ የባል እናት ጥንቅር ብላ ትቅርብኝ
አትሳሳች እህት ሁሉም ሰው አድ አይደሉም
ሁሉም አንድ ኣይደለም ደግሞም ቢገጥምሽስ ምን ታደርጊያለሽ
አይባልም ልቦና ይስጥሽ ሁሉም አንድ አይደሉም
አንቺም እናት መሆንሽና የባል እናት መባልሽን አትርሺ ሁሉም አንድ አደለም ጥሩ አማት እንድንሆን ፈጣሪ ይፍቀድልን
ትዳር መያዝ ከፈለጋችሁ ፍቅራችሁ መተሳሰባችሁ ዘላቂ የሚሆነው ያንችንም ቤተሠብ የሡንም ቤተሠብ ቅርብ ሳትሆኑ ራቅ ብላችሁ ለማየት ብቻ በሶስት ወር አንድ ጊዜ አድርጉ ያኔ ያምርላችኃል
እሽ እህት
ትክክክክክክክልልልልወላሂግንአላገባሁም
ውይኔ እማማ ሲገርሙ ዬኔ አሰሪ ልክ እደማማ ናት ባሏ ሲመጣ መላእክ ስራ ሲሄድ ሰይጣን ነች ጓደኞቼ እግዚአብሔር ከዚህ ይሰውራችሁ
ዘግይቸ ነው ይህን ታሪክ ያየሁት እውነተኛዋ ማርታን ማገዝ ብችል ደስ ይለኝ ነበር የእውነት ታሪክ ከነበረ
ህመሙ የደረሰበት ያቀዋል እኔም ከምወደዉ ባለቤቴ እህቶቹ ለዩኝ ያመት ልጄን ገጠር ቁጭ አርጌ ተሰደድኩ ልጄን ማበላዉ ሳጣ
አይይይይይ አብሽሪ
ወይይይይይይይ። አይጣልነው። የባሌ። እህት። እደዚህነው። የምታደርገኝ።
Marti betam Tasazenalch
ውይ ግንለምን ያአላህ እረ አማቶችተውውውውው. አላህፍሩ.
ማሪቲ በጣም አሣዘነችኝ መጀመሪያም አረብ ሀገር ከመሄድ ከነሡ ራቅ ብላ በተማረችዉ ትምህርት ስራ ፈልጋ አገሮ ላይ መስራት ትችል ነበር አማራጭ ነበራት
የባለቤቷጥፋትነው አንዳንዴም የሜስትን ንግግር ቆምብሎማሠብ አለበት የናትንም ተወትማረግ መፀለይ የተማረችና ባለስራም ከሆነች እሷም ቤትተከራይታመውጣት ትችልነበር አረብአገር የሜልኩን ሕገወጥ ደላላወችን ፈጣሪ ልቦናይስጣችሁ ለሠው አስቡ።
ጠፍታችዋል እንኳን ደና መጣቹ 3ኛ ሰው ቢቸግረኝም አላስገባም ከባለቤቴ ውጪ !!!
ትክክል
እናት እንደ እናትነታቸው ማክበር ነገር ግን በትዳር መሀል መግባት አይገባቸውም ቤተስብ በርቁ ባልም ቢሆን እማያከብራት ኮሆነ መለያየት ጭቅጭቅ እድሜ ያሳጥራል ከመሞት መስንበት ስላም የመስለ የለም
የባል ዘመድ ባይን አመድ የሚባለው እውነት ነው ትዳር ከቤተስብ እርቆ መኖር ነው የሚበጀው ለምን በርቀት በፍቅር ትጠያየቃለሽ የባል ቤተስብ በጣም አስቸጋሪ ነው
ነብሷን አይማረዉ መጥፎ አሮጊት ልጇን ጨምራ ጎዳችዉ ማርታ ፈጣሪ በደልሽን አይቶ በቃ ይበልሽ ይቅናሽ የአማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል ልጅየዉ እንዴት ጥሩ ሚስትህን ትዳርክን በተንክ ተመሳቀልክ አለማወቅህ ሚስትህን አለመስማትህ
አማቶች ለምንድነው ክፉ ሚሆኑት የእነ ሱስ ሴት ልጃቸው ካአማት አደል ያለቹ ለምን አያስቡም አላህ ጥሩ የሰጠን ይያሳምርልን ከመጥፎዎቹ ይጠብቀን
የተርገመቺ አማት አላህ ይርዳሺ እህቴ አላህየረዳዉ ይበልጣል
ይች ናት ሀገሬ ይህች ናት ኢትዮጵያ የሰው ሂወት የምትበላ
እረግጥም ክክክክክክክክክ
እ
ጌታ እየሱሰ አንተ ብቻ እርዳን አሮግቷ ጌታ ባልታሰበ መንገድ ይክፈለው የሰራዋን ይሰጠው
እደዚች ካለ አማት አላህ ይጠብቀን
አማቾች የልጃቸውን ሚስት የሚጠሉት ለ ልጃቸው አስበውለት አይደለም ። ይቺ አማት የተማረችው የልጇን ሚስት አጣጥላ መጨረሻ ላይ ለ ልጇ የዳረችለት የቤት ሰራተኛን ነው
እኛ በስቱ እንቃጠል አዴ በሀገራችን አዴ በቤታችን በስማብ?
እንደዚህ አይነት ክፍ አማት ይሰውረን ኡፍፍፍፍ
የጃቸዉን ይስጣቸዉ አማቶች እኔንም አፋታችኝ ከምወደዉ ባሌ ጋር አይይይ
እኔምከማፈቅረውተለይቻለሁበእናቱምክንያት
ኡኡኡኡኡኡ የኔ፡አማትን ፡ መሠለችኝ ልክ እደዚች።ናት አማቴ የገጠር ልጅ ነኝ አረም ትንሄድ ዉሀም እጨትም ትሄድ እጓደኞቸጋ አታስደበልቀኝም በጣም ትቀናለች አፍታችን ደሞ ላትጠቀም በተፍታን በሁለት ወራችን ሞተች ዉይይይይ አዳዶቹኮ አቃጣይ ናቸዉ አላህ ይርዳሽ እህቴ🙄🙄🤦♂️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
ከምወደው ና ከሚወደኝ ባሌ ተለይቻለሁ እኔም
ቤተሠብቅ በትዳር ጣልቃ ተገቢ ዋጋ ቢሥ ነው
ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጥሽ በሉኝ