it is very sad story i was really felling bad for the women who lost every thing because of her greedy husband i hope she will get help from the autority i wish he will never come out from prison by the way it is very good program people can learn from this thanks
Hello mr reporter thank for sharing beautiful story it’s a good of for many Ethiopians and also some our people are very criminals this crime happens the role of low very un fairy to this person seminary to others the low is very weak it’s a shame for our country courts this guy his wife taken by on his friend and using his asset this a crime the guy who was killed was should be his fault this case is dead wrong it’s teaching criminals that why our country rule of low made for minsters and for the kings our country low is a primitive low thanks 🙏
ስለ ህይወቶች በጣም እናመሰግናለን በጣም የሚያሳዝን እና ትልቅ ትህምርት የሚሰጥ ዝግጅት ነው ያቀረባችሁልን ወንደሰን ግን የእጁን ነው ያገኘው ትዳርን የሚያክል ነገር በግፍ በትኖ በገዛ ጓደኛው ተካደ
ቢሉላ በጣም ነው የማመሰግነው በእናንተ እና በተመሳሳይ ፕሮግራምዎች የራሴን ችግር በሰከነ መንገድ ለመፍታት ችያለሁ ዛሬ ከልጄ ጋር በሰላም እየኖርኩ ነው ከባለቤቴ የተፈጠር ችግር ነበር ዛሬ ብዙ መጥፎ ነገር በትግስት አሳልፊ ከባለቤቴ ጋር ተለያይቼ በሰላም ከልጄ ጋር እየኖርኩ ነው እስዋም ሌላ አግብታ ሁለት ልጅ ወልዳ እየኖርች ነው ታሪኩ ርጅም ነው ለማንኛውም በርቱ የብዙ ሰው ህይወት እያተርፋችሁ ነው👌👌👌👌👌
ዋው እንኳን ደሥ አለክ እግዚአብሔር የበለጠ ሰላም ያርግልክ
ዋናው ተሎ መንቃት ነው 👍
እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቹ የኔ አባት ግን ለዚ ቀን አልታደለም አባቴ ነብስክን በገነት ያኑርልኝ
ይብሳቸዉ ይማረ
ነፍሳቸውን ይማረው የኔም አባት ከሞተብኝ ይኸው 1ዓመት ከ7ወር ሆነው እንደዋዛ የድሮ አባቶች ክብር ይገባቸዋል ለትዳራቸው ለልጆቻቸው ሟቾች ነበሩ የዛሬዎቹስ ይቅር
ማንም ሰው የዘራውን ያጭዳን ትዳር ክቡር ነው ጋብቻ ቅዱስነው የዝሙት የሀጢያት ውጤት እንደዚህ ነው ፈጣሪ ሆይ የአባቴን አይነት ባል እንድትሰጠኝ መልካም ፍቃድህ ይሁን።
yabaten ayent bale endaystgn yehule giza tslote new!
@@zeezee8985 እግዚአብሔር ይርዳን
*የወንድ ፈሪ አልጫ ማለት ለሴት ብሎ ከባድ ወንጀል የሚፈፅም😷ሚስቴ ወንድ ጋር ተኝታ ባገኛት ራሱ ወንጀል አልፈፅምም ምንም ጥግ ድረስ ባፈቅራትም😛*
ትክክል ወንድሜ
አንተ የበስልከው ባለህ እምነት ነው ስለዚህ አመለካከትህ ቅን ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያብዛልህ።0
👍👍
Egiziabiher yibarikih
@Zeus Olympia አውጣ ጀላህን እልና የኔን ጀላ እሰመጥጥባትና እዛው ለ2 እየተጋገዝን እንበዳትና ድክም እናደርጋትና ስላገዝከኝ አመሰግናለሁ ሲቆምብህ እየመጣህ እንብዳት አትጥፋ ብየ ቁርሱን አብልቸ እለቀዋለሁ😜
እናመሰግናለን ሁሌም የሚያስተምር ታሪክ ነው አንዳን ወንዶች ግን ሰከን ብላችሁ አስቡ
ወንድ ሲያፈቅር ልቡ ይታወራል ማገናዘብ ይሳነዋል በሚስቱ ላይ የሰራው ክህደት በሱ ደርሶ አየው ከትዳሩ አልሆነ ወይ ከንብረቱ አጉል አጉል ቀረ ። ዳዊትም ክህደቱ ሂዎቱን አሳጣው ለሚሰማ ጀሮ ላለው ትምህርት አዘል ነው
በአለም ሁሉ ላላቹ አባቶች እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቹ🥰😊
ጨራሽ ትዳር እያለው መወስለት በጣም ያሳዝናል😢
ውይ ወንዶች ወይ ወንድች ፈጣሪ ይድፋቹ ለሴቶች ግን አንድ ምክር ልስጣቹ ንብረታቹን በባላቹ ስም አታድርጉ ውክልናም አትስጡ በራሳቹ ወይ በልጆቻቹ አድርጉ
ያንቺ አባት በእናትሽ ስም ነዉ ያረጉት ?
@@ቾምቤ የድሮና የአሁን ትውልድ ስው አንድ አይደለም
Ene eko setoch emetegeremugne endih belachu setebelu ayedel ende emenayachu kegna wedate mehede techelalachu
Bakesh anchi kfat ketebale egna setoch anebeletem ede
ለምን?
ከዚህ ፕሮግራም የተማርኩት ንብረቴን በወንድ ስም እንደማላረግ ነው ወንዶች ልባቸው ሲቆም እንደ እቃቸው ነው ካልበረደ ማይመለስ ሴቷም ባለጌ ናት ባለትዳር መሆኑን እያወቀች ምታሻፍደው
ወንዶሰን ሆነ ጓደኛው የዘሩትን አጨዱ
ሚስቱ እና ልጁ አሳዘኑኝ
የሀጥያት ደሞዝ ሞት ነው ይላል ቅዱስ መፅሀፍ እረ እህቶች ከወጥ መስራት ወጥተን ስለመብታችን እንወቅ ጠንካራ ሆና ብትካሰስ ኖሮ ንብረቷን ማስመለስ ትችል ነበር
Genzeb lalew new hegu yemiyadelaw
አብርሀም እባላለሁ የፕሮግራማችሁ ተከታታይ ነኝ እስካሁን የምታቀርቡት ታሪክ በህግ አግባብ የሚሰጠው ብይን ጥያቄ ባይኖረኝም በዚህኛው ግን እጅግ በጣም ያስደነገጠኝ እና በፍትህ አሰጣጡ ላይ ግራ ያጋባኝ እንዴት ነው አንድ ሰው ያለፉበትን ንብረት በስሙ ስለዞረ ብቻ ቤተሰቦቹ ወራሽ የሚሆኑት ከታሪኩ እንደተረዳሁት ሚስቱን ሲፈታ የንብረት መካፈል ጥያቄ እንዳይመጣበት ወደ ጏደኛው ማዞሩ በምርመራው ተረጋግጦ እያለ የገዳይ ሚስት ፍትህ የማይሰጣትና በንብረቱ ላይ ምንም ድርሻ የሌለው የማች ቤተሰብ ወራሽ የሚሆኑት በምን አግባብ ነው ምን የሚሉት ዳኝነት ነው ማችም ቢሆን እኮ የእምነት ማጉደል ወንጀል ሰርቷል ብዬ አስባለሁ መሞቱ አግባብ ባይሆንም እባካችሁ በምን የህግ አግባብ የገዳይ ሚስት ድርሻዋን የሚከለክልበት እና የማች ቤተሰብ ልጃቸው የማይገባውን በወንጀል የመጣ ንብረት ወራሽ የሚሆኑ እባካችሁ ግልጽ አድርጉልኝ አደራ
ትክክል የኔም ጥያቄ ነው
ወይ ሴት ፈተና እኮናት ውነት ፈጣሪ ይጠብቀን እውነተኛ ፍቅር ኪስን አፈትሽም
Tebarek u 2 sister
💚💚💚💚
sle hiwot way better than ketezegaw dose
D narrator is on point he is so amazing
Yesew lij yezerawin new yemiyachdew.
Betenkol Tifat mesrat waga yaskefilal.
Hilina betam tasazinalech wondesen gin yezerawin new Yachedew
Min aynet Hig new yalew beETHIOPIA ?DAWIT HABTU KEYET INDAMETAW AYMEREMERIM
Bravo smart good job 🌻
it is very sad story i was really felling bad for the women who lost every thing because of her greedy husband i hope she will get help from the autority i wish he will never come out from prison by the way it is very good program people can learn from this thanks
Hello mr reporter thank for sharing beautiful story it’s a good of for many Ethiopians and also some our people are very criminals this crime happens the role of low very un fairy to this person seminary to others the low is very weak it’s a shame for our country courts this guy his wife taken by on his friend and using his asset this a crime the guy who was killed was should be his fault this case is dead wrong it’s teaching criminals that why our country rule of low made for minsters and for the kings our country low is a primitive low thanks 🙏
betame yasazenale yesrawen stwe mistunena leigune gen goda kefu
ወንዶች ግን እውነት ትገርሙኛላችሁ ሰው እንዴት እንዲህ ስድድድድድድድድድድ ይሆናል በመብርሀን አንዴ አግብቷል እኮ በቃ ምርጫውን መርጦ አገባ ለምን ሚስቱን አይከባከምም ?????? ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ 😢
Menew mekedi hulunem wendoch ande aderegeshen
@@አንድአፍታወሬጠላሁ ኖኖኖኖኖ ሁሉንም አይደለም በጣም የምወዳቸው ጨዋ አባት እና ወንድም አሉኝ የተሳደብኩት ባሌጌዎቹን ነው እንጂ ሁሉንም አይደለም 👄💖❤ እሺ 💕
መቅዲ ደስታን ናፍቂ yehe eko besheta new wedew ayedelem. Yehe eko fetarim sifeterenem ande le ande mehon new. Gene yelejetuwanem kefat yasetewale yelem. Bezu setoch neberet ena genezeb belew emayehon hiwot weset gebetewal, yesenetunem hiwot abelashetewal
💚💛❤የዘራውን፣ያጭዳል
ለሴት ብለክ ወይም ለወንድ ብለሽ ሰው አትግደሉ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል አባትሽ አይደል ምን የሙጥኝ ያረግሻል አንተም ብትሆን እናትክ አይደለች የምን መጣበቅ ነው !!!!ለዚህ ለማይሞላ ኑሮ
🤔🤔🤔🤔🤔🤗🙄🙄🙄🙄🙄
ደስ ይላል አስተማር
ብርቱ አስትማሪ ነው
በጣም ይገርማል ሁለቱቺም የጃቸውን ነው ያገኙት
😭😭😭😭
በጣም.ይገርማል.አይፍረድነው
ያሳዝናል ፈጣሪ ለናተም ለኛም ይዘንልን የሰው ልጅ ይሳሳታል
Ene yemigermej kelijih ena misit. Debekeh min yaregilihal? Leyetejaw alem ena gize meskin mistiw ena liju betam yasazenal
በጣም ስህተት ያለው ከወዶሶን ነው ምክኒያቱም ያለችውን ሚስቱን ትቶ ስት ምንም ሳይኖረውና ሳይኖራችው ያፈቀረችውና ያገባችሁን ሚስቱን ከዛም አልፎ ወልዳለት ያለች ማከባከብና ወዶ መቀመጥ ሲችል፣ ገንዘቡን አይታና ጥቅሙን ወዳ የመጣች ሴት ወዶ ለዛውም እሱንብቻ ያልዎደደች እሴት ፣
ያም ይሁንና ለሚስቱ ችግሩን ተጋርታው ላደገችው ሚስቱ ቢለያትም እኳን ሐብቷን ከፍሎላት እና ሰጧት ሰዷት ቢያፈቅር መልካም ነበር ፣ ፣
የራሱ ልጆች ለሚበሉት ለሚያድጉበት የነፈገው ፣ ምን ልታደርገው አደመጣች ለማያውቃት እሴትብሎ ሲቆነቁን ሚቆነቁን ጣለበት የድሃ አምላክ ዝብሎ አያይም ፣ ፣
ዳውይት ደሞ ጥሩ አልሰራም ሚያምነው ጓደኛው ነው አምኖትና ወዶት ቢሰጠው መካዱ በጣም ተገቢ ያልሆነ ነው እደው ሰዉ የለፋበትን ሽምጥጥ እደርጎ ይዞ ዝም ስለዚህ አማራጭ የለውም ነገሩ ድብቅ ስለሆነ ወደህግ መሔድ ስለማይችል አማራጩ ያው መግደል ብቻነው ምክያቱም ወዶሰን ከሦስቱም ሳይሆን ነው የቀረው ስለዚህ ያውነው ምርጫው ገንዘብ የልብ እራስነው
ልብ ብለን ስናየው እኮ እሂኛው ባይቀድመው ኑሮ ዳውይት እደሚገለው አያጠራጥርም
ሚስትየው አስታራቂ ጋር ሄዳ ቢያንስ ድርሻዋን ልጃቸውን ማሳደጊያ ከዳዊት ቤተሰቦች ማግኘት አለባት:: በሕግ ሊያስቸግር ይችላል: የዳዊት ቤተሰብ ግን ሐጢያት : ነውር ሼም ነው!
ሚስትዬው እንጂ ሁለቱ የጃቸውን ነው ያገኙት ። የዳዊት ወራሾችም ለከሃዲው ዳዊት ያልሆነ ሃብት ለነሱ እንደማይሆን አውቀው ለሚስትዬው የሚገባትን ቢያካፍሉ መልካም ነው እንላለን ። አለበለዚያ የክህደትን ፍሬ በዳዊት አይተውታልና የዘሩትን እንደሚያጭዱ ይወቁት ።የማን ዘር ነሽና ..።
Bexam hazazinaal 😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥🤔🤔🤔
ታሪኩ እውነተኛ ታሪክ ከሆነ ልክ አይደለም ንብረቱ ለወንደሰን ሚስት እና ልጅ ኘው መመለስ ያለበት
ትክክል በፍርድቤት ትችል ነበር ሲጀመር እሷ እኮ ሲሸጥ ቤቱ ወይም ለሌላ ሲተላለፍ አለማወቋ በቂ ማስረጃ ነው ማስመለስ ትችል ነበር የፖሊስም ሪፖርት ነበር
@@wintab9571 ሳስበው ግራ ይገባኛል እሄንን ታሪክ የሚያቅ ዳኛ በምን መልኩ ንብረቱን ለሟች ቤተሰብ ሰጠ ወይስ ንበረቱን ወደ ስሙ ሲያዘዋውርለት በግዥና ሻጭ መልክ ነው
Betam yasazinal
ሁሌም ይህን ፕሮግራም ስሰማ እንቅልፌ ይመጣል ድምፁ ነው መሰለኝ
ክክክክ እኔ ሰውነቴ ዛል ይላል
😄😄😄😄😄
😁😁😜
እውነት ነው ማር እኔም
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ቆይ የኢትዮጵያ ህግ የሚስትየውን ንብረት የማስመለስ አቅም የለዉም ?
እፍፍፍፍፍ እኛ ስዎች ስንባል እራስ ውዳዱች ነን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን ፍጣሪ
ወይ ጉድ የቆጡ አወርድ በላ የብብቱን ጣለች አለ አይ ወዶች ያያቹዋት ሴት ሁሉ ይማርካቹዋል
Bayenachen sehone emenafekerew enanet be jorowachu ayedel ende emete..
Wy gudh 😔😔😔😔
እረ ሰወች እንንቃ ምንአይነት ግዜላይሟምደረሰን 😭😭😭በጣምያሳዝናል
ግዘብንይወስደውአልተሳሳትም እካብሎ ስጥቶትነው ሁለቱ ትዳርየላችውም ባለንብረቱ ሚስትናልጅአለው ስለዝህ ለልጅኳንአላስበም
Betam yasazinali 💔💔💔💔
Selam lenante yhun
ንብረቱን የሚስቱ መሆን ነበረበት ፍርዱ ሚዛናዊ አይደለም
አቤት ቅሌት😢 ወንዶች ይድፋቹ🙏
አሜን 😁😁😁
ወንድ ልጅ አባት ወንድም ሀያት ሁሉም ወንድ ልጅ ላይ መፍረድ ይከብዳል፡፡
እረ ጠላቱ ይደፋ አንዱ ባጠፋ ሁሉ ለምን ይስደባል አባትሽ ወንድምሽ ወንድ አይደሉ
የምር ነው እምላቹ የኔ ታሪክ ይመስላል
አፓካችሁ ማሃል ማሃል አትግቡ
በጣም ነዉ የምወደዉ ፕሮግራም ምክንያቱም እዉነተኛ ታሪክ ስለሆነ
Enem
Betam yegremale
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ይህ ንብረት የራሱ እንዳልሆነ እየታወቀ እንዴት ቤተሰቦቹ ይወራሱታሌ? ይች ሴት ንብረቷን ተቀምታ አበቃ።ይህ ምን ማለት ነዉ።የሠዉ ንብረት ወረሱ ማለት? አይ ኢትዮጵያ ።
fb የማያመጣው ጣጣ የለም እና እህት ወንድሞቼ ለምናደርገው ነገር ሁሉ ጥንቃቄ ያስፍልጋል እኔ እንደ ቀልድ የምጀነጅናቸው ወንዶች ሁሉ እነሱ እኔን በቁም ነገር አፍቅርውኝ ተቸግሪያለው😂😂😂አንድ ላገባ 99 ግራ ሳገባ ይሄው አመታትን አስቆጠርኩ😜😜😜
Abet ye Fb sera
Eko ሆ ይህ fb
ሳህ
እኔም
Enem
እናመሰግናለን
የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች አሉ
gud gud be real life yetfeteme ayemselem moive new yemimeslew
👏👏👏🙏🙏
ወደፈተና አታግባኝ ብሎ መፀለይ ያለብን አሁን ነው ።
Sew Yezerawin Yachidal
በየቤቱ እንደ ህሊና መብት እና ግዴታቸውን የማያውቁ ብዙ ሴቶች አሉ እንደ ወንደሰና አይነቶች ደግሞ የቆጡን ብሎ የብብቱን የጣለ ብዙ ሰው ነው ይሄ fb የስንቱን ቤት አፈረሰ? አተርፍ በይ አጉዳይ እንዳንህን እንንቃ እናመስግናለን sine hiywetoch
Lekejim keji alew yilal shimagla ewnet new.
Hehehe fb bf I don't want try never ever😂😂😂
ሁሉም የዘርውን ያጭዳል ጉዳም
Yamli😭😭😭
አይ ወንድ ለሴት ብላችሁ ሴቶች ለወን ብላችሁ አፅያፊ ወንጀል አትሰሩ ማለት ማንም ከተፆፍለት ውጭ ማንም አይኖርም እረ አሁንሰ መፍጠረም አሰጠላኝ ለማንኛው አገር ቤትም እደኔም በሰደት ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ላገራችሁ ያብቃችሁ
ይገርመል
አይ ወንድ ልጂ ጭካኔ
ሴቶች አደራ ለወንድ ብላችሁ አፆያፊ ወንጀል እዳትሰሩ አደራ ማንም ከተፆፍለት ውጭ ማንም አይኖርም
እፉ
እኛ ሴቶችም ችግረ አለብን ሁላችንም ባንሆንም
ሁሌም ማድነቅ የሚፈልገው ተራኪውን ነው
ጉድ በል ወሎ🤔🤔🤔
Kkkkkkk godi bele welo
ወይ Fb እና መዘዙ 🤭
Woye ye sow hilena😭😭😭😭
ሴቶችም ችግር አለብን የሰውን ባል አፋቶ ማግባት
YETABATU YELUJEN ENATE AFER YEBLA
Ethiopia's poor justice system for Hilina. Dawit's account would have been transfered to Hilina's account.
ማርታ ለምን አልታሰረችም? በእርሷ ምክንያት የሰው ነፍስ ጠፍቶ
it is not her fault the stupid guy is
Facebook sewe gedele aeyebaleme teleke sime matefate newe
😭😭😭😭😭😭
Welcome
አይ ስው የዘራውን ነው ያጨደው
ወይ ጉድ እግዚአብሔር የስራውን ነው የሰጠው ግን እርእሱን ምን ሆናችሁ ነው ሌላ አጣችሁ ደግሞ ከታሪኩ የማይገናኝ
😙😙😙😙😙😙
Way sew maman kebad nw
በስመአብ ምን አይነት ጉድ ነው በናታቹ
አተርፍ በይ አጉዳይ ይገባሀል
ምታሳዝነው ህሊና ናት ሌሎች ያንሳቸዋል ።
አይ እኛ ሴቶች ስንበል ኩፉ ነን ወለይ ሁለት መፊቀር እንደዚ ነዉ አንድ ለይ ፂኑ ወንዶችም ሴቶችም
ይሰውን ክፋት እኮ ሳይጣንም እያውቀው
በ እግዚአብሔር ስም
ምነው ግን ለዝች ሴት የህሊና ፍርድ እንኳን ቢሰጣት እባካቹ እርዷት መቼና እዴት እዳዞረለት ይታውቃል ሰለዚህ ፍትህ ተጓድሉዋል
ወንድና ውሻ አድ ናቸው
እሰይ ከጂን ከጂ ይክዳው ብድሩ ይድረሰው የሴት እምባ
ኡፍፍፍፍ ብቻ በጣም ከባድ ነው ሠዉ ሚስቱን ትቶ
አየወዶች😏👊
ቆንጆ ትንሽ avoid make up
ሴት አልጠፋ በሀገሩ
Dirom Seew Yeserawon new yemiyagegiew
ሰው የዘራውን ያጭዳል