ብዙ ወንዶችን ያጫረሰችው የቡና ቤት ሴት ጉድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #SileHiwot #wizBsratGemechu #b_lulaProduction
    Don't Forget to subscribe our channel to stay updated.
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 SILE HIWOT

Комментарии • 360

  • @eagle4452
    @eagle4452 4 года назад +14

    እነም ችግር አለብኝ ብየ ፈጣሪን አማርራለሆ ወይ አምላክ እንደዚህም ያለ ችግር አለ ለካ ።
    ቸር አባት ሆይ በማይረባ ነገር ማማሪን ይቅር በለኝ💝 💝 💝

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 4 года назад +41

    በእውነት ብስራት አደንቃታለሁ ምርጥ ሰው ነሽ እወድሻለሁ ያኔ ምርጥ ሰው

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk Год назад +4

    አደኛ እናታን አመስግናለው በጣም አስታማሪ ታሪክ ነው አድናቂ ነኝ በርቱ

  • @robelltegenu4875
    @robelltegenu4875 4 года назад +15

    ብስራት በጣም መልካም ስብእና ያላት ሴት ነች ስለሷ ትንሽ ልበል ከሰው ለሰው ድራማ ጀምሮ ነበር ምከታተላት በመሀል አንድ ጋጠ ወጥ የሰው ለሰው አዘጋጅ ነኝ የሚል የጥሩ ስም የኪነት ባለሙያዎችን አሰዳቢ በማይሆን ነገር አስቀይሟት ድራማውን አቋረጠችው እሷ ካቆመች ቡኋላ እኔም ድራማውን መከታተል አቆምኩኝ እና አንድ ፊልም ነበር መልህቅ የሚል የሷ መሆኑን ሳውቅ ሲኒማ ደጋግሜ አየሁት ብቻ ስለብስራት ገመቹ ብዙ ብናገር አልጠግብም ባጭሩ በጣም የማደንቃት የጠንካራ ሴት ተምሳሌት መሆኗን በዚህ አጋጣሚ መናገር እፈልጋለሁ!!!!!!!!!

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 года назад +9

    ተድላ በእውነት በጣም አሳዘነኝ ምስክን መሞት አይገባም የባል ቤተሰብ ከስንት አንዱ ነው ጥሩ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 4 года назад +12

    እሷ እስር ቤት መግባቷ ትክክል አይደለም
    ሲቀጥል የባል ቤተሰቦች ምን እንደዚህ አንገበገባቸው
    አያድርስ አደራህን አላህዬ የባሌን ቤተሰቦች እንደ ቤተሰቦቻችን አድርግ ልን ላላገባን ለገባችሁም አላህ ያሳምርላችሁ ከአማቾች ክፊ

  • @tigist422
    @tigist422 4 года назад +23

    ብስርዬ የኔ ደርባባ ትሁት ግን ደግሞ ብርቱ ጀግኒት በብዙ ፍቅር አከብርሻለሁ ትራሶቹ ደግሞ ልብ ያጠፍሉ💚💛💝 🙏

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 4 года назад +34

    እኔ ግን ያልገባኝ ነገር ቢኖር ምን አገባቸው የባል ቤተሰቦች የፈለገችውን ብትሆን ምናለ የሀገሬ ሴቶች በሙሉ ኤሮፕ ቢኖሩ ለአንድ ቀን እኳን ጥሩ ቢተነፍሱ ኡፍ

  • @user-ww6ch1tj7m
    @user-ww6ch1tj7m 4 года назад +100

    የባል ቤተሰብ ከስንት አንድ ነው ምቀኞች ናቸው

    • @user-zs5qf9vi7e
      @user-zs5qf9vi7e 4 года назад +4

      ግን ለምንድን ነው ሁል ጌም ጥያቄ ይሆንብኛ እኔ ባለትዳር ባልሆንም በህቶቼ ላይ አያለሁ

    • @ethiofunnytube8718
      @ethiofunnytube8718 4 года назад +2

      ሸርሙጣ ስለሆነች ነዋ እናንተም ሸርሙጣ ናቹሁ

    • @user-zs5qf9vi7e
      @user-zs5qf9vi7e 4 года назад +2

      @@ethiofunnytube8718 ብስማም ስድብን ምን አመጣው ይቅርታ

    • @user-ww6ch1tj7m
      @user-ww6ch1tj7m 4 года назад +5

      @@ethiofunnytube8718 ተው እንጅ ወንድሜ ምነው በሰላም ነው

    • @ethiofunnytube8718
      @ethiofunnytube8718 4 года назад +3

      @@user-ww6ch1tj7m የባል ቤተሠብ የልጃቸው ሚስት ጥሩ ቦታ ና ስነ ስርአት ያላት እንድትሆን ይፈልጋሉ፦ለምሳሌ ፆታህን/ሽን አላወኩትም እንዴ ሴት አርገ ላውራሽ የልጂሽ ሚስት ዘልዛላ ከሆነች እንዲያውም የልጅ ልጆችሽን በልጅሽ ቤት እየኖረች የማንም ጎረምሳ መጫወቻ ስትሆን ልጆቿን ኩሽና አስተኝታ የአባታቸው አልጋ ላይ ጥቁር ቀዮን አፈራርቃ ስትዘንጥ አንቺ ምን ይሰማሻል ?በቁም ነገር አግብታ ለልጆቿም ለሷም ለንብረቷም ቅን የሆነ ሰው ብታገባ ማንም አይናገራትም

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 4 года назад +24

    ስለ ሕይወት ብዙ ነገር እያስተማረን ነው ተባረኩልን

  • @roroalroro5603
    @roroalroro5603 4 года назад +12

    አላህ ይጠብቀን ነገሮች ሁሉ ከባድ ናቸዉ እህህህህህ

  • @khadijadadaye620
    @khadijadadaye620 4 года назад +14

    አራ ልጁ አይኑን ሰያፈጥ እንዴት እደስደነገጠኝ ሆሆሆሆ የበል ዘመድ መስተዋሉን ይስጠቻው ኡፍፍፍ

  • @goitomrobel2174
    @goitomrobel2174 4 года назад +29

    ኣርእስቱ ግን ኣልተመቸኝም እስዋ ምንም ጥፋት የለባትም የምትወደውን ህይወት ብቻ ነው የኖረችው: "ወንዶችን ያጫረሰች" በሚለው አልስማማም: በጣም ተጎድታለች ልጆቿም ጭምር በተረፈ ፕሮግራማችሁ እወደዋለሁ ቀጥሉበት

    • @meseretazozz8484
      @meseretazozz8484 4 года назад +1

      በጣም ትክክል የአገራችን ወዶች እኔ ከሞትኩ በኋላ ስርዶ አይብቀል የሚሉ ናቸው እጂ የሳ ጥፋት አይታየኝም በቃ ባሏ ሞተ ልጆቾን የማሰደግ አላፊነት አለባት እዴትም ሆና ትስራ ምን አገባቸው ወድሞቹ

    • @hermela4279
      @hermela4279 4 года назад

      Betam tikikil

  • @meseretnazrayid1767
    @meseretnazrayid1767 4 года назад +7

    ካካባቢው ትራቅ ከዛ ውጭ ባሏ ከሞተ በሓላ ጋደኛ ሖነ ምን ችግር አለው ፍቅር ፍቅር ነው በቃ አይ ሐበሻ ትተን ለምንሔደው አለም ለሠው ሢባል ሥሜትን መገደብ እር ወደዛ ሠው የፈሐገውን ያድርግ ሒወት አጭር ናት

  • @fatumafatuma2761
    @fatumafatuma2761 4 года назад +10

    በጣም የሚያሣዝን ልብ የሚሠብር ነው ወላሂ ሡበሀናላህ አሥተማሪ ትምህርት

  • @leahlings7449
    @leahlings7449 4 года назад +2

    የሚገርመው የአዘጋጆቹ ፍርደ ገምድልለት ነው። ባሏ ሳይሞት ታማኝና መልካም ሚስት ነበረች። ከፈታች ወይም ባልዋ ከሞተባት ቦኋላ ሴትየዋ ነፃናት። ለግል ጥቅምና ለራስ ክብር ሲባል ሴቶችን ማፈን ወይም ከሀካባቢው እንድትርቅ ማድረግ ጭቆና እንጂ ፍትሐዊነት አይደለም።

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 4 года назад +6

    ዋውው ስለ ህይወት በጣም ትምህርት ሰጪ ነው በርቱ

  • @selam12ful
    @selam12ful 4 года назад +25

    በቃ። ፈለገች። የት ነበሩ ስትጨቆን። ባሏ ሞቷል። ምን ይጠበስ ነው???

    • @BB-vn2ye
      @BB-vn2ye 4 года назад +2

      selam12ful
      አንቺ ጦጣ ማንም አላወቀም የነበረችበትን ሕይወት:: ለምን ከባልዋ ጎደኛ ጋር ተልከሰከሰች?. ጎደኛ እና ቤተሰብ እኮ ነው:: እስቲ እኔ ላግባሽ እና አንቺ ሙቺ ከዛ ጎደኛሽን ልጠቅላት እና ያንቺ ቤተሰብ ደግሶ ይዳረኝ:: በራስ ቢመጣ የሚያመውን በሰው አትፍረዱ::

  • @elshadayassefaziggel8348
    @elshadayassefaziggel8348 4 года назад +4

    አተራረኩ ሴትየዋን ጥፋተኛ አድርጎ ነው ሴትየዋ መብትና ነፃነት ያላት አላስመሰላትም

  • @hanaalem535
    @hanaalem535 4 года назад +6

    አይ ይሆት እንዴት ከብድ ነው በተልይ ለሴት ልጄ ኢ ት ያ እግዚአብሔር መጨርሻየን አሳምርልን

    • @user-hp7tm7ty2j
      @user-hp7tm7ty2j 4 года назад

      ያደረገችዉ 100%ትክክልናት ማለትአይቻልምሁኖምግንወንጀለኛዉም እደራሴሀሳብ መጥፎነዉ ማለትአልችልምየተሰማዉንነዉያደረገዉ

  • @fissehawondemu5764
    @fissehawondemu5764 4 года назад +3

    ርእሱ አልተመቸኝም
    በግል ህይወቷ ላይ ማንም አስተያየት መስጠት አይችልም....

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 4 года назад +1

    ብስራት በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @user-wv3br6ht3g
    @user-wv3br6ht3g 4 года назад +15

    የሚገርመው እኮ የነሱ ልጅ ብትሆን እንደዚህ አያረጓትም ነበር ወላሂ

  • @Messelna
    @Messelna 4 года назад +5

    ይገርማል ጋዜጤኟ በሴትዋ መፍረዷ የትዳር ኣጋርዋ የስዋና የሷ ብቻ ነው

  • @user-em3xh1bc4n
    @user-em3xh1bc4n 4 года назад +2

    በጣም ያሣዝናል የባል ዘመድ እርኩሶች ናቸዉ

  • @tdtadesse547
    @tdtadesse547 4 года назад +4

    በስመአብ ፈጠሪ ጥሩ ባለቤት ብቻ ሳይሆን ጥሩ ቤተሰቦች ይግጠመን ስታሳዝን

  • @user-iv1gx6eh7h
    @user-iv1gx6eh7h 4 года назад +20

    የባል ዘመድ ከስንት አንድ ነው እንጅ መጥፎ ናቼው

    • @tesfalemgebreslassie5140
      @tesfalemgebreslassie5140 4 года назад

      እስዋ እየሰራቹው ያለች ነገርስ ጥሩ ነው ለማለት ነው እንዴ?

    • @user-iv1gx6eh7h
      @user-iv1gx6eh7h 4 года назад

      @@tesfalemgebreslassie5140 የእሷ ስህተት የባሏ ቤተሰቦች ጋር እሚያነካካ ንብረትና ኑሮዋን እነሱ አካባቢ ማረጓ አለመለየቷ ነው ። ይቅርታ ወንድሜ የባል ዘመድ ባል ከሌለ ምንም ትርጉም አይሰጡም ለሴቷ ሁሉንም ማለቴ አይደለም

    • @mikegetachew2433
      @mikegetachew2433 3 года назад

      Bedatam

  • @edomtube5521
    @edomtube5521 4 года назад +7

    የስዋ ስህተት ያለመራቅዋ ነው እጂ መብትዋ ነው በጣም ጨቃኝ በተሰብ ናቸው የባልዋ በተሰብ የሰጣችሁት ኣሪእስት ትክክል ኣይደለም ጨቃኝ በተሰብ በሉት

  • @wedederrsse5065
    @wedederrsse5065 4 года назад +29

    ምን አገባቸው የባል ቤተሰብ ክፉ ናቸው

  • @tsegrdamesfintwarda851
    @tsegrdamesfintwarda851 4 года назад +1

    አረ በጣም ነውር ነው ብትችል የተገባ በውጭ እራቅብላ ግን በዚህፍጥነት የባሏን ሞት ሰርግናምላሽ ስታደርገው እኔም እንደወንድሞቹ እርቀ ትኑር ባይነኝ

  • @zufanetesfaye8894
    @zufanetesfaye8894 4 года назад +5

    ምቀኛች ከሞተው ጋር ሙሞት ኑበረቤት እነዚህ ጅቦች ሁለተኛ ባሏን ሳታጣ መወሰን የኑበረባትን ውሳኔ ከሞተ ቦኋላ ወሰኑችው እግዚአብሔርን ይካሳት

  • @tominfotech
    @tominfotech 4 года назад +3

    Keep it on #👁️ ስለ_ሂወት

  • @gerageru1388
    @gerageru1388 4 года назад +15

    ወይ እድል ተጨቁና በኖረች ማንም አያገባው ባይ ነኝ ።

    • @user-qj8bf7tw8f
      @user-qj8bf7tw8f 4 года назад

      ትክክል ትሙት እንዴ ሆ ምነርገች እንደተመቻት ትኑር ስው አልነካች

  • @tig2962
    @tig2962 4 года назад +1

    አይይይይ የኔውድ ሌላ ምን እላለው ነብስህን በገነት ያኑርው አንተም ቤተሰብህም መልካም ሰወች ነበራችሁ ግን ምን ዋጋለው ህይወት እድህነች

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 4 года назад +3

    ያው፣እግዲ፣ነፃ፣ስላወጣት፣ወድምየው፣ጥሩ፣አርጓል፣እሷም፣ትንሽ፣ቆም፣ብላ፣ማሰብ፣ነበረባት

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f 4 года назад +21

    ማግባትዋ ደስ ቢልም ግን የባል ዘመድ ባለበት ሰፈር ይከብዳል!!አልፈርድም እኔም ሴት ነኝ

  • @akiyasisayekiyaakiya103
    @akiyasisayekiyaakiya103 4 года назад +52

    እስቲ ስለ ሂወትን ፕሮግራም እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ላይክ ሺ ጊዜ ሰብስክራይብ ቢቻል በቅንነት ነበር የማደርገው በርቱልን

  • @Johnny-k7s
    @Johnny-k7s 4 года назад +2

    ኣሳዛኝ ታሪክ አናመስግናለን

  • @editaahaniel3413
    @editaahaniel3413 4 года назад +1

    betam new yemiyastelaw baluwa sibedilat neber eko gebeya enkuwan mehed alchalechim lezi yaderegchu hulu lik new bene eyita

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 4 года назад +1

    ምን መሰላችሁ ቁም ነገሩ ሰው ማንኛውንም ነገር የማረግ ነፃ ፍላጎትና መብት እንዳለ ሁሉ አስተዋይ ሰው ደግሞ የሚያረገውን ይመረምራል።

  • @zuzutube7143
    @zuzutube7143 4 года назад +1

    እኔ ግን ማግባቷ ጥሩ ነው. የሚውቃት መሆኑ አሪፍ ነው

  • @tigrayadey2771
    @tigrayadey2771 2 года назад

    እቺ ልጅ በጣም ታዛዝናለች ባልዋ በሂወትም እያለ ጎዳት ሞቶም ጎዳት ፅናቱን ይስጣት ብሩህ ሂወት ይስጣት እግዚአብሔር

  • @almanarmol373
    @almanarmol373 4 года назад +24

    ምን ኣገባቸው ብላ ከሞተ ማንንም ታግባ ቤተስቦቹ ምን ኣገባቸው በትዳሩዋ

    • @user-ny3ix5qf3z
      @user-ny3ix5qf3z 4 года назад +1

      ትክክል ማሬ ግን ምቀኛ ናቸው አብረሽው ስትሖኝ አይወድም ከሱተለይተሽ ሌላ ስታፈቅሪ በጣም ስቃየት ነው ውደ

  • @edenjoseph4981
    @edenjoseph4981 4 года назад +29

    The TITLE is totally different from the STORY 🤔

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 года назад +2

    They have to mind there own business. But your title and the story it doesn't much. Can u make correction by giving the story different title.

    • @meowmeow5592
      @meowmeow5592 3 года назад

      🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌💜💜💜💜💜💜💜

  • @cr7thebestofbest84
    @cr7thebestofbest84 4 года назад +3

    የፈለገችውን ማግባት መብቷ ነዉ አይ ሀበሻ ሁሌ ነገር እንደጎተተ

  • @uthman9979
    @uthman9979 4 года назад +4

    Why didn't you interview the detectives and the prosecution ?

  • @seadiyoutube4657
    @seadiyoutube4657 4 года назад +2

    ጥፋተኛዋ ተስፋነሽ ናት በጣም ቸኩለች ለምንም ነገር ማስተዋልና ማሰብን የመሰለ የለም ለማንኛውም እናመሰግናለ አሪፍ ትምህርት ነው

  • @user-in8dt2uc7f
    @user-in8dt2uc7f 4 года назад +5

    የሷ ስህተት አለባበሷ ችግር ብቻ ነዉ ሌላ ችግር የለባትም ማግባት መብቷ ነዉ አቤት የሰው ክፍት !

  • @eyea7297
    @eyea7297 4 года назад +3

    ፕሮግራሙ ጥሩ ነበር የጋዜጠኛው እና የፕሮግራም መሪዋ ማጠቃለያ ሀሳብ እና አርእስቱ ግን የተሳሳተ እና የእውቀት እና የልምድ ማነስ ስሜታዊነትን ያሳያል .እንዴ ቢታመም አስታማለች ሲሞት ደግሞ አብራ ትቀበር ???

  • @habtomtewelde5433
    @habtomtewelde5433 4 года назад +1

    ምን ዓይነት ሽግር ነው የወረዳት እህታችን ያ ሁሌ የባለቤትዋ መንስኤ ሁኖ ነው ሚታየኝ በፍቅር ዘመናቸው ፍቅር ሳያሰያት ነው ያለፈው ፍቅር ቢኖራቸው ተሎ ኣታገባም ነበር ለዓመታት ታዝንለት ነበር ባልዋን ከጥላቻ የተነሳ ኣገባች ቤተሰቡና ኣከባቢው በጥላቻ ተነሳሱ እና ኣደጋው ለብዙ ቤተሰብ እንዲታሳሰሩና ኣደጋ እንዲወርድ ተከሰተ፡ ፡በናታቹ እህቶቻችንን በእንክብካቤ እንያዛቸው

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n 4 года назад +1

      Yabasha wandi FEKERE he he he🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💚💛❤

  • @user-ue9kl7cx9y
    @user-ue9kl7cx9y 4 года назад +2

    አቤት ቅናት እሱከሞተ እሷቆማ መቅረት ነበረባት እንዴ ሆሆ

  • @user-zq1kq8yb6k
    @user-zq1kq8yb6k 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ጡሩ ትምህርት ነው ሠለህይወት

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 4 года назад +5

    አይ የባል ዘመድ አይኑን ላመድ ምነው እሱ እየጮከነ ሲያኖራት ዬት ነበሩ አሁን ታየቻቸው ኮታሞች

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 4 года назад +4

    ምቀኛን ይያዝልን

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 4 года назад +6

    ውይይይ የባል ዘመድ እኔም ብትንትን ነው ያረጎኝ

    • @user-ny3ix5qf3z
      @user-ny3ix5qf3z 4 года назад +2

      የኔ ቆጆ ኧረ እኔንም ነው አብረን እያለን እድንለያይ አረጉን በቃ ጠቆረ ከሳ እሷን ካገባ በሔላ እያሉ ኦኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍ አላሥታውሠው ማር

    • @user-em3xh1bc4n
      @user-em3xh1bc4n 4 года назад +1

      አረ ኔም አለሁ መሥተፍቅር አሠረሽበት ነዉ ሢሉኝ ትቼላቸዉ ኢኸዉ አረብ አገር ነኝ

    • @meowmeow5592
      @meowmeow5592 3 года назад

      @@user-em3xh1bc4n 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌💜💜💜

  • @mulatuyilma9040
    @mulatuyilma9040 4 года назад

    የፖሊስ ነገር የሚያሳፍር ሆኗል ።እግዚአብሔር ይጠብቀን ።የቤተሰቡ ነገር ከመስመር የወጣ....

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 года назад +1

    ምን አለበት ብታገባ ምን ይደንቃል ሲሆን መገደፍ ነበረባቸው።ታዲዩ ከእኛ ህብረተሰብ ምን የጠየቃል።ጨመብቷ ነው እያዳዱ ለዳቦ መግዣ የሚረዳ አይመሥልም።

  • @user-mf6rv8pr6y
    @user-mf6rv8pr6y 4 года назад +2

    አይ ሂወት በጣም ያማል

  • @meskiyegata3715
    @meskiyegata3715 4 года назад +2

    በጣም ታሳዝናለች የምር

  • @genetyilam1791
    @genetyilam1791 4 года назад +3

    አርስት አሰጣጣችሁና ታሪኩ በፍፁም አይሄድም

  • @saratube670
    @saratube670 4 года назад +8

    የባል ዘመድ ባይን ሙሉ አመድ ነው ቆማ አቀረቡ ታዳ

    • @user-ny3ix5qf3z
      @user-ny3ix5qf3z 4 года назад +2

      ሀሀሀሀሀሀሀ የኔ ቆጆ ትክክል

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад +3

    ታደሰ ተብየው አይኑን ሲያፈጥ እንዴት ያስደነግጣል አሁዚቢላሀ

  • @user-nd6xi7xj2r
    @user-nd6xi7xj2r 4 года назад +6

    ብስራት እና እንግዳዋ እሚ ያወሩት ነገር ስለ ሚ ያስጠ ላኝ እያሳለፍኩ ት ነው እማየው ኡፍ ተመልካች ባታሳለቹ ጥ ሩ ነው ተራኪ ው እሚ ለውን እየደገማችሁ

  • @yega657
    @yega657 4 года назад

    ዳኛ ብሆን የመጨረሻ ዳኛ ብሆን
    አንድ የሞራል ካሳ
    ሁለት የመጀመረያው ባሏ ቤተሰብ ሙሉ ወህኔ እቀጣቸው ነበር ባደርሱባት ልክ የስሜት ስብራት
    ሶስት እሷን በምትፈልገው አካባቢ ከጥበቃ ቀሪ ዘመኗ በሰላም እንድትኖር የመኖረያ አድራሻ በመጀመረያ ፍርድ ስተት የገባሻል ከመንግስት

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 4 года назад +1

    የባል ወንድም ማግባትም አለ ምን አድስ ነፈር አለው ትንሽ የተሳሳተቸው ነፃነቱዋን በማግባት ማሳወጅ ነበረባት በተረፈ ራሳችን የማንኖረውን በሱዋ ላይ መፍረድ ስህተት ነው

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 4 года назад +1

    Thank you for your time !

  • @mareg5477
    @mareg5477 4 года назад +5

    ምን ያዝናናል ያሳቅቃል እንጅ

    • @user-cu7dt8je3o
      @user-cu7dt8je3o 4 года назад

      ያሳዝናን እጅ ምን ያስቃን የሰው መሞት ያስቃን አዴ ?

    • @user-qr1xq9cm4s
      @user-qr1xq9cm4s 4 года назад

      @@user-cu7dt8je3o እህት ጥሩ አድርገሽ አንብቢው አልተማርሽም እንዴ

    • @user-qr1xq9cm4s
      @user-qr1xq9cm4s 4 года назад

      ያስቃል ሳይሆን (ያሳቅቃል ነው ያለችው)

  • @QQ-tb9vo
    @QQ-tb9vo 4 года назад +2

    የባልን ጓደኛ ማግባት ህሊና ቢስነት ነው

  • @TINATO73
    @TINATO73 4 года назад

    አሪፍ ትምህርት አዘል መልእክት ነው ምታስተላልፉት፣

    • @jesusismypover4939
      @jesusismypover4939 4 года назад +1

      ካርታህን አስተካክል የኤርትራ ናፋቄ

    • @TINATO73
      @TINATO73 4 года назад

      @@jesusismypover4939 አሁንማ ተደምረሻል አዳሜ

    • @jesusismypover4939
      @jesusismypover4939 4 года назад

      በናንተ ኮልኩሊተር አንደመርም ወያኒ ቀንስህ ነው ምትደምረው ዘመናቹ በሙሉ የሰው ሀገር ያምራችዎል የምኒሊክ ሰዎች

    • @sebhatleababraha403
      @sebhatleababraha403 4 года назад +1

      ዣን ቫልዣ የኤርትራ ልኡላውነት ኣክብር

  • @iamlove4137
    @iamlove4137 4 года назад +1

    ewnet netsa awetat !!! des yilal
    ye ethiopia police gin betam new yemiyasazinew.

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg 4 года назад +1

    እኔግን የምለው ነገር ቢኖር.እንደት የጓደኛውን ሚሥት ያገባል በህይወትም ባይኖር ይደብራል,እሷስ እንደት የባሏን ጓደኛ ታገባለች,የባሏወንድሞች ትክክልናቸው,ምክንያቱም የወንድማቸው ጓደኛ ከመሆኑ አልፎ እዛው አካባቢ መሆናቸው በጥቅሉ ይደብራል በርግጥ ተጨቁና ስለኖረችነው,ታልሆነላት በህይወት እያለ መፍታት ነበር።በአሁኑ ሠአትኮ ችግርን በጠረንቦዛ ዙሪያ ከመፍታት ይልቅ እንደዶሮ ማረድን ምርጫ አድርገውታል አላህ ይጠብቀን ከቆሻሻ ህይወት🙏

  • @user-sx5vx9cm6d
    @user-sx5vx9cm6d 4 года назад +2

    እርእሱ እና ታሪኩ አብሮ አይሔድም

  • @kidistkidst996
    @kidistkidst996 4 года назад +6

    ሲጀመር የባል ዘመድ ምን አገባቸው በእሳ ሕይወት ባል ሞቶአል አይ የአበሻ የባል ዘመድ

  • @user-rt4oc2rg9b
    @user-rt4oc2rg9b 4 года назад +4

    ሁሉም ትክክል ነበረች ግን እዛው መኖር የለባትም ነበር ለቀው መውጣት ነበረባቸው ይህ ስላላደረገች ጥፋት ስርታለች

  • @khadijaismaeel1842
    @khadijaismaeel1842 4 года назад +2

    በቃ ባል ሲሞት ሚስት ናት የገደለችው የሚመስላቸው የባል ቤተሰብ ውይይይ

  • @fafilove6271
    @fafilove6271 4 года назад +2

    ይከብዳል ባሎች ትምርት ውስዱ ሴቶች ከሶ ተማሩ ሚስኪንንን

  • @habtamu_official
    @habtamu_official 4 года назад

    ልክ ነች።

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 года назад +2

    የባል ቤተሰብ ችግሯን መቼ ጠየቋት

  • @user-hr9pn2yh6e
    @user-hr9pn2yh6e 4 года назад +1

    ምነው እርዕሳቹን ብታስተካክሉ ቢገጥም ባይገጥም ለናንተ ነው የተዘፈነ መሠለኝ አሁንስ

  • @lilelile727
    @lilelile727 4 года назад +2

    የፈለገቹ ማግባት ትችላለች ደሞ ሂወትዋ ለመቀየር ነው

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 3 года назад

    እኛ እኮ ኢትዮጵያዊያን ነን ብስሬ ልክ ነሽ መሆን አልነበረበትም

  • @dannydagher569
    @dannydagher569 4 года назад

    ሀይ ሀይ ሰላም ጤና ይስጥልን ያገሬ ልጆች በሙሉ ብስሬ ስወድሽ እማ
    😘😘😘

  • @senytberlhnu1439
    @senytberlhnu1439 4 года назад +1

    በጣሞ እናመሰግናለን

  • @mahdermahdeer1067
    @mahdermahdeer1067 4 года назад +3

    እኔከባሌያለያዩኝቤተሰቦቹናቸውወልጄቁጭብዬቤትሸጠብኝከቤተሰብቡተስማምቶዛሬላይአለያይተውንሌጄምተጎዳችየናትናያባትፍቅረጎዳት😭😭😭😭😭😭😭የወድቤተሰብአስቸጋሪነው

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil 19 часов назад

    atam astmre naw selam besrat

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r 4 года назад

    በጣም አመሠግና

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 года назад +3

    አይይይ ያዛዝናል ለክ አይደለችም ልጆጇን በቴክርስቴን እየሳመች ብታሳድግ

  • @sofiyanice4283
    @sofiyanice4283 4 года назад +2

    እሰይ እኮን አገባቺ

  • @demssachewwoldeamanuel2024
    @demssachewwoldeamanuel2024 4 года назад +7

    እንዴት አንቺ ሴት ሆነሽ እነዚህ ትፈርጃለሽ የባሎ የጓደኛዋ ሳይሆን ወንድሙን ብታገባ ማን ያገበዋል ። ይሄ የደከመ ባህል ነው ። እኛ ወደሃላ ያስቀረን ለጎረቤት መኖር ለቤተስብ መኖር ። እጭ ስታስጠሉ ዘመናዊ ሴት ያውም የተማርሽ ሆነሽ ሰው እንዳያት ሌላ ስፈር ሄዳ እንድትኖር ትፈርጃለሽ ።

  • @meskiyegata3715
    @meskiyegata3715 4 года назад +2

    የባል ዘመን ከባድ ነው

  • @user-od1pg2wx5q
    @user-od1pg2wx5q 4 года назад +8

    ተስፋነሽ ተሳስታለች ለምን የባሎን ጎደኛ ታገባለች ያለዚያ ከሰፈሩ መራቅ አለባት

  • @janakhatoun9209
    @janakhatoun9209 4 года назад

    Gen leset lji metet bet erasn masdfer new . Enem bemetenum bihon hiwetan kemshatalehu . Achafarish ybezal.

  • @amaremebrahtu5534
    @amaremebrahtu5534 4 года назад +1

    I am really surprised by the police to have detained the lady and not suspecting her ex-brother in law.

  • @mahletbyene5411
    @mahletbyene5411 4 года назад

    1 teyake algen?? Askfe huneta lay yalu guadenoche malet men malet new???

  • @arditube5698
    @arditube5698 4 года назад

    Bisrat Gemechuu my favorite love you

  • @enockmohamed4057
    @enockmohamed4057 4 года назад +3

    ማን ነው የሚሬዲት እቺን ሰት ካሌፌጣሪ በስጠቀሪ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 3 года назад

    Ejam enamesegenaln

  • @user-yq7qf8fr9q
    @user-yq7qf8fr9q 4 года назад +1

    በስመአብ ዓይኑ 😳

  • @shalommathewos
    @shalommathewos 4 года назад

    Wrong titel with wrong story. It does not match. But But the story was teachable and excellent journalist.