ይሄን ሲት ኮም ክፍል ካየሁ በኋላ የተሰማኝ ነገር ቢኖር ማርፈድ አልያም መቅረት ምን ያህል የሚወዱንን ሰዎች ልብ እንደሚሰብር ነው። አስባችሁታል እናት የሚትወደውን የልጅዋን ድምጽ ለመስማት እንደጓጓዋች ስታልፍ፤ ሰለዚህ እባካችሁን በተለይ ውጭ ሃገር የምንኖር ለወላጆቻችንም ሆነ ለሚወዱን እና ለምንወዳቸው እኛን በጉጉት ለሚጠብቁን አርፍደንባቸው አይጡን ፣አንጣቸው .... What I felt after watching this sitcom episode is how late or absent that breaks the hearts of those who love us. You have imagined that a mother passes by eager to hear the voice of her beloved child. So please, especially for our parents who live abroad and for those who love us and wait for us eagerly, don't delay them.
@@tamrinstudio Dear Tamri Thank you for your response 🙏 I really appreciate you. I have been following you since the beginning and I admired and enjoyed all the episodes until today. But this one I didn't get it especially the last part May be I have to see it again properly Sorry for being picky By the way my name is ባለሱቅ
“በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።”
- 2ኛ ቆሮ 6፥2
Amen
ባለመናገራችን ስንቱ አመለጠንና የማይገባን ቦታ ተገኘን ዛሬ በጣም አለቀስኩ
ውድ ሔለን ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
እያዋዛ የሚያስተምር ነው ፣ እግዚአብሔር የምትሰሩትን ሁሉ ይባርክላቹ ፣ በርቱልን እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው።
አሜን ውድ ኤልሳ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
የዛሬው አጋፋሪ ክ/9 ሰው ሰው የሚሸት የገሃዱ ዓለም እውነተኛ ግልባጭ ነው።!። ሒወት ከመ. . . . እስከ . . . .ሞ ብቻ እና ብቻ ነው ስንቶቻችን ነን ለነገ ምን ለነገ ለአሁን ይህንን ፅሁፍም አንብበን ለመጨረሳችን ዋስትና ሳይኖረን ዋትና በሌላው ዓለም ውስጥ እየኖርን ቀስብሎ ይደረሳል ስንል ለምንወደወና ለሚወደን ሳን-ኖር ለጌታችን ነፍሳችንን ሳናሳድር ዛሬን ለነገ ሽጠን ነገን በቅጡ ሳንገዛ ለኛ ቁምነገር መስሎን ባጋጣሚ ተወልደን ባጋጣሚ የምንሸኝበትን ቀን የምንጠባበቅ የኔ ያንተ ያንቺ ጊዜ አሁን ብቻ መሆኑን የረሳን የመልክተኛው ሰ.ዐ.ወ (ጊዜ ሰይፍ ነው ሳይ ቆርጥህ ቁረጠው) ያሉት ሀዲስ ጠቅላይ ገላጭ ነው ዛሬን ከኖርንበት ዘላለም ሂያው ነን ዛሬላይ ከፈዘዝን ባንሞትም ነገ ላይ ሙታን ነን ላንተ ላንቺ ሳይሆን ለራሴ ነው ይህንን የፃፍኩት 🙏
ውድ kiffiya Abdela ስለሰጠኸን አሰተያየትና ሀይማኖታዊ አስተምሮ እናመሰግናለን።ክብረትን ይስጥልን።
ኳስ ከግድግዳ ጋር ብታጋጨው ተመልሱ ወደራስህ ነው የሚመጣው እንደሚባለው ነበር አፃፃፌ ያን ያህል ዋጋ ያለው ሀሳብ ያዘለ እንኳን አይደለም ከኔ በተሻለ ሀሳባቸውን የገለፁ ብዙናቸው ቢሆንም አክብረው መልክቴ ተመልክተው ምስጋናቸውን በማስቀመጣቸው አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ 🙏
ለምን ይሆን ይህ ድራማ ሳየው ሀፅያቶቼ ብቻ ፊቴ ላይ ድቅን የሚሉብኝ በጣም ስለማያስጨንቀኝ ቶሎ አላየውም ግን ደራሲው አለማመስገን ንፉግነት ነው ጫጫታና ብልጭልጭ የበዛበት ቢሆን ስንቱ በተጋጋ። ምንም ሁን ምንም ትሞታለህ!!!!!
ውድ አቦነሽ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
Lke edene
ዋዉ ይህ ፕሮግራም ዉስጤ ነዉ የወደፊት እራእያችን ምናይበት ❤ ይቅጥል
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ጀግና የሚገርም ስራ 🥰💪
እያንዳንዱ ታሪክ በጣም ነው የሚያሳዝነው 😢 እኔም የምወደው ልጅ አለ ዝብዬ ነው የምወደው ክፋቱን ደግነቱን አላዎቅሞ ጎን የሱ ለመሆኖ ሁሌም ዝግጁ ነኝ😢 አንዳንዴ በራሴ እናደዳለሁ በሽታ ነው ፍቅር እላለሁ ለአመታት እሱን መጠበቅ አሰሳውም ለትንሽ ወር እንደረሳሁት ተሠምቶኝ ድጋሚ አስታውሰው አለሁ😢😢....
Wow espashal 1 new hasabu, yagra ljoche mot aykrem 2geza endanmot /kerstosn bmktl amltu/!!!
የአስፋው መሸሻን ነብስ መድሃኒያለም ይማር!!!
አሜን ነብሱ በሰላም ትረፍ ።አስፍቲ ሁሌም በስራዎቹ እናስበዋለን
አይ አበሻ በዘሩ ምክንያት ሰንቱ የአማራ፠ተወላጀ ለዘር እንኳን ሰይቀር እየተገደለ አንድ ቀን እርፉ የሚል ጠፍቶ ነፈሰ ይማር የሚል እር ተዉ ሰው በአገሩ አይገደለም፠የሚል ጠፍቶ ሰለ ነፈሰ የሚል ጠፍቶ ሰንቱ ህፃን ልጀ ካለ አባት ካለ እናት ቀርቶ ፃናቶቹም፠ተገለው ሰለነፍሰ የሚል ጠፋ ብቻ አበሻ ላለው ነው የሚያሸርግደው ብቻ አሰፋው መልካም ሰው ሰለሆነ ነፈሰ ይማር
@@addisabebaali1958በጣምምም 😢😢😢
ከ አሰፈዉ ጋ ምን ያገናኘዋል
ዋው።።። እራሴን እረስቼ ።። የምጨርሰው ፊልም።። ግን. ግን. ነፍስ( መንፈሳችን ) እንዲህ ካወራ።። ፣፣፣የአስፋው መሸሻ ነፍስ፣፣፣ ከማን ጋር እያወራች ይሆን ።። ነፍሱን በገነት ያኑርልን።
ውድ ሰላም ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
አስፊቲ የዋህና ደግ አባት ነብስህ በስላም ትረፍ የኔ አባት ቆንጆና ምርጥ ድራማ እኔ ሳየው ውስጤን ነው የሚነካው ህይወት ምን እንደሆነች በደንብ የሚያስተምረን ነው
ነብስ ይማር ውድ እየሩስ
አሰፌቴ ዛሬ በጣም ልቤ ተሰበረ የኔ ቅን ሰው ተወዳጁ ልጅህን ጌታ ያፅናናው ebs በርቶልን እንወዳችሀለን ናፍቆት አንቼን ሳይ ደግሞ አሰፋው በጣም ናፈቀኝ ተመለሸ ebs
ነብስ ይማር ውድ አውታር ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ልቤን ነው የታመምኩት ሁሉ ነገር አጭር ነው እንፍጠን እንድፈር
ውድ ሐብታሙ እውነት ነው ።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ይሄን ሲት ኮም ክፍል ካየሁ በኋላ የተሰማኝ ነገር ቢኖር ማርፈድ አልያም መቅረት ምን ያህል የሚወዱንን ሰዎች ልብ እንደሚሰብር ነው። አስባችሁታል እናት የሚትወደውን የልጅዋን ድምጽ ለመስማት እንደጓጓዋች ስታልፍ፤ ሰለዚህ እባካችሁን በተለይ ውጭ ሃገር የምንኖር ለወላጆቻችንም ሆነ ለሚወዱን እና ለምንወዳቸው እኛን በጉጉት ለሚጠብቁን አርፍደንባቸው አይጡን ፣አንጣቸው .... What I felt after watching this sitcom episode is how late or absent that breaks the hearts of those who love us. You have imagined that a mother passes by eager to hear the voice of her beloved child. So please, especially for our parents who live abroad and for those who love us and wait for us eagerly, don't delay them.
ውድ dunab እውነት ብለዋል ጊዜ የለንም ።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ዋውውውው የሚገርም አክቲንግ ❤❤❤
እውነት ድንቅ ድራማ ነው በየሳምንቱ ማልቀስ ጀመርኩ ። ይከብዳል ስታሳዝን ። ማየህ ከጀመርኩ ጀምሮ ከውስጤ የሆነ ነገር እየወጣልኝ ነው ተባረኩ ...
አሜን ውድ ዮሴፍ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
የመገርም የመያስተምር እውነት የሁነ ድራማ እናመስግናለን
እናመሰግናለን ውድ ሳራ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
የራሴ ታሪክ ነዉ የመሰለኝ ታሞ ማፋቀርን አቃታለዉ ብሞት ኖሮ እደሶኦኦኦኦኦኦ ከባድ ነዉ ማሰብ ለማንኛዉም ሚገርም ስራ ነዉ ❤❤❤❤❤
ውድ ስምረት እንኳን ኖርሽ ። ያሳለፍሽው የፍቅር ታሪክ ለሌሎች ይጠቅማል ብለሽ ካሰብሽ እባክሽ አካፍይን። ቃደኛ ስትሆኝ የምንገናኝበትን ሁኔታ አመቻቻለው አመሰግናለው
የጥንቅሹ አይነት ብልጣብልጦችን ሳይሆን የአጋፋሪ አይነት ሩህሩህና አስተዋዮችን ያብዛልን።
ውድ በርሱ ፈቃድ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
Endet Yale derasi tsafew bravoo
ውድ ያሬድ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ግሩም መልእክት!!! አይ ጥንቅሹ ሃዘን ላይ ኮንሰርት ክክክክክክክክክክ
ውድ ቡናኩማ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
አስፊቲ የኔ አባት ነብስህን ይማረው😢😢😢😢😢
አሜን ነብስ ይማር ውድ ሀኒ
"ጎበዝ እሺ"😍
Ykrta Ye Tamrat Abebe Lela srawochun ngerugn, Beka takutalachu kal yelenm bertuln
Again excellent story. Perfect casting.
Dear Shalom, promote us in the way that is convenient for you, including share, like and subscribe, so that our work reaches people. Thank you
ዛሬ አንደኛ ልሆን ነው
አንደኛ ሞጥሟጣ😂😂😂
ውድ ቆንጂት ሆሌም አንደኛ ነሽ እናመሰግናለን
ይህን ኤፕሶድ በጣም የሚደነቅ ነው። ደስ የምትል፣ ጎበዝ ልጅ!! ኡንችንስ ሞት አይንካሽ!
የዛሬው በጣም ልብ የሚነካ ነው😔😔 በጣም ደስ ይላል🥰🥰 በዚው በዚው ቀጥሉ በርቱ🙏🙏
Best performer's
Thank you
ዛሬ በጣም እያለቀስኩ ነበር በዚሁ ልጨምርበት የአስፋው ሞት ልቤን ነክቶታል ብቻ ሞት ለሁላችንም አይቀርም መጨረሻችንን አሟሟታችንን ያሣምርልን ያረብ😢😢😢 አጋፋሪ ተው ግን ጥንቅሹን አታሥጨንቀው 😅 በተረፈ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት ከአስተማሪ በላይ አንቂ ነው ድራማው 🥰🥰🥰
ውድ አዚዛ ነብስ ይማር ብለናል።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ምርጥ ድራማ ነው❤❤
Waw❤❤❤❤
ውድ ጆጆ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
በርቱ ምርጥ ስራ ነው 👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌👌👌
እናመሰግናለን ነባ
ሙታን ለአጋፋሪ ብሶቱን ተናግሮ ለጥ ብሎ ያርፋል ከመቃብር ጐሮ እንዴት አሪፍ ነበር ቢቻልማ ኖሮ😅 ያስጥለን ነበረ ከሲኦል ጉሮሮ😢
Gelgl neber gena mert lay tatashn telsh chelt😢
እናመሰግናለን ውድ liku ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ፍቅር ከምንም ነገር በላይ ነዉ
እውነት ነው ውድ ጆጆ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ህይወት ማለት ልክፊልም ላይ እንደምናየው ወጥተው ወርደው ተያይተው ከዛ በመጨረሻም ፍቅራቸውን ተገላልጠው አብረው ተጋብተው ልጃች ወልደው ኖሩ እደሚለው ተረት ተረት እዳልሆነ የተማርኩ በት ነው። wow ይሄ ድራማ አደለም ትምህርት ቤት እነጂ!!!
ውድ ዮሴፍ እውነት ጥሩ መረዳት ነው ። ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
እኔ የሚገርመኝ ከዚህ የበለጠ ምን ሊቀርብ ነው አረ ላይክ አርጉ ምርጥ ምግብ በልቱ አመሰግናለሁ እንዳለማለት ነው ሺም ነው
ውድ ሶሶት እናመሰግናለን ።ለሁሉም ጊዜ አለው
Basintu yesaqe minch 😂😂😂😂❤❤❤❤
እውነት ነው
አለቀስኩ እኮ ኡፍ
ውድ እየሩሳለም ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
❤❤❤
ውድ ሒሩት ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
maryamn betam nw yewededkut madreg yalebnn zare lezawum ahun mareg endalebgn asawukachuhgnale betam amesegnalewu
እናመሰግናለን ውድ ሙሀስዮም ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
Love this show very much.
Me too so excited 🙏
thank you
ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው
ውድ መሲ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ምንም ሆንክ ማንም ትሞታለህ ይህ ድራማ የሰው ልጅ የመጨረሻ ሰዓት ምን እንደሚያስብ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው
ውድ one love ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ኢትዮጵያ ዉስጥ ከተሰሩ ኢትዮጵያዊ ከሆኑ ፊልምና ድራማዎች በትክክለኛ የነጭ ቅይጥ ያልሆኑ ያልተኮረጁ ፊልምና ድራማ ተደምረዉ ከ5 አይበልጡም ከእነዚህም ዉስጥ አንዱ ያልተጋነና ትክክለኛ እዉነተኛ አስተማሪ ከሆኑት ዉስጥ አንደኛዉ ይኸ ነዉ
ከ10 ሩ ዉጭ ሌላዉ ትርኪ ምርኪ ነዉ ቅጅ ግማሽ አሜሪካ ህንድ ... ማጨስ መጠጣት ጭፈራ መጠጥ ዝሙት... ከሚያስተምረዉ የሚያበላሸዉ ይበዛል
አጋፋሪ በጣምልዮ ነዉ 100% ሠዉእራሱን አይቶ የሚዘጋጅበት ግሩም ፊልምና ድራማ ባጭሩ ሕይወትብለዉ ይቀለኛል
አጋፋሪ ግን እግዚአብሔር ነፍስ እንዲምር ተመኝተዉ ያሰናብቷቸዉ ። ከላይ ፍርድ የማይጠብቀን ይመስላል አሸኛኘትዎ ይህች ብትሰተካከል ደስ ይለኛል በተረፈ በርቱ አደራ እንደሌሎቹ በአጭር እንዳታቋርጡት
ሱዳን ከ10ሩ እዉነተኛ እና አስተማሪ ፍልም / ድራማ ላይ ከአጋፋሪና ምን ልታዘዝ ? እየሰራህ ነዉ በርታ
አለማየሁ እና እዚህ ላይ የተወናቹህ ከደራሲ ከዳይሬክተር በቀረጻዉ እንዲሁም በሁሉም መንገድ የተሳተፋቹህ በሙሉ በርቱ ክብር ይገባቹሀል እጅግ ድንቅ ሥራ ነዉ 👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ ze-BD zembaba ስለሰጡን ሰፋ ያለ አሳብና አስተያየት ክብረት ይስጥልን። ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
አትፍረድን ምርጥ አድርጋቹ ሰርታችሁ ስታበቁ እዚህም ተገናኛቹ ደስ ይላል❤
ውድ ባማ ቲዮብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
❤
ውድ ታሪኩ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
አይ የኢትዮጽያ ሕዝብ እዚች ምድር ላይ የቀረን ነገር ያልፈፀምነው ጉድ አልነበረም''' ለገናዥ ጉቦ መስጠት እሱንም አረግነው ''' ታድያ እኛ ማነን ??? ለማንኛውም ጥሩ ነገር እያሳያችሁን ስለሆነ የእውነት ከልብ እናመሰግናለን '''' ይቀጥልልን
ውድ ዳኒ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ሞት 😢አስፍዬ አይ ሞት♥♥♥♥♥♥♥😭😭😭😭😭😭
ሁሌ አዲስ
Betam teru sera nw tolo tolo bewta
ውድ አቤል ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
መጣችሁልን 💃💃💃💃💃
ውድ ሶሶት ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ደስ የሚል ነገር
ውድ ሳሚማኛው ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ሞት የሚባለው ነገር ስካልቆመ ድረስ ይህ የቴለቪዥን ድራማ መቆም የለበትም!!
ሀሀሀሀ
Lknesg ሁሌም አዲስ ሃሳብ ነው ምነሳው ግን ግን ሰው ደሞ አዲስ ነገር ይፈልጋል ይሰላቻል ግን ቢቀጥልም አይከፋም
enameseginalen
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
በሰላም ኖለን ❤❤❤❤
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ ሔለን ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ምርጥ ነው ❤
ውድ መሲ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
I can't wait
Dear abinet, thank you for the honor
ሶስተኛ ነኝ እኔ ታድዬ😂❤❤❤🎉
ሦስተኛ ሞጥሟጣ😂
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
እሰኪ እንዛደም ሰዉድችሁን❤
ውድ አየለች ተገኝቶ ነው ።በደስታ ነዋ
እሚገርም ምክር ነው!
ጊዜ ሳይረፍድ ሁሉን ማጠናቀቅ
ውድ ethiocinemas ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ብቸኛው የወደድኩት ትራጄዲ ድራማ። አንዴም አያመልጠኝም😊
እናመሰግናለን ውድ አብይ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
የነን ማልቀሲ ምን የሉታል😢😢❤
ነግ በኔ ነው ለማለት ይሆን ውድ ሽታዬ
ምናለ ብታገናኟት 😢😢😢
7:49
ውድ kglight ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ስለ ድራማው ድንቅነት መቼም ተነግሮ አያልቅም። ግን እንባ በዛበት ትንሽ ሳቅም እስኪ ጨምሩልን ። መጀመሪያ ሰሞን በጥንቅሹ ና በአጋፋሪ መካከል የነበረው ልውውጥ ሳቅ ነበረው አሁን ግን እሱ ፓርት አነሰ ና ሀዘኑ በረታ ። ብቻ እንደ ተራ አስተያየት ቁጠሩልኝ
ውድ ቤተሰብ ስለሰጡን ገንቢና ቅን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን።እናመሰግናለን
Best actress
ውድ አልፋ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
አርቲስት መረጣ ማለት ይሄ ነው ምርጦች
😢😢😢መጠበቅ😢😢😢
ውድ sishu ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
አጋፋሪ የልብ አዋቂ ነህ በሳምንት ሁለቴ አስደረክልን አየህ በቁም ነው መረዳዳት ያልከው ልክ ነው😅። በስንቱ ሞቶ አጋፋሪ ጋር ቢመጣ ወይም ፍልፍሉ ሞቶ /በገፀ በህሪ ማለቴ ነው/ አጋፋሪ ጋር ቢመጡ ምን ሊያጋጥም ይችላል? እስኪ ህዝበ አዳም ወሄዋን ፃፍ ፃፍ አርጉ። ድርሰት እናዋጣ😅
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
@@SuleymanAli93😅😅😅
😂😂😂😂😂
እረ በደንብ ፕሮሞት ይደረግ:: እያየው ያለው ትንሽ ሰው ነው:: አሌክሶ ሁሌም አንደኛ::
ውድ kglight ስለሰጠኸን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
🫷እንሞታለን 🫸
ልዝፈንልህ አዎ። አረንጎዴ አይደለች ፣ ነጭ አትመስል ቢጫ ፣ መ ሰየም አቃተኝ 😅
ውድ velena ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ተሙቶም እንዲች አይነት መናፈቅ ካለ ልገረዋ 😂😂😂😂
ውድ በላይነ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
sewoch
ውድ ሀኒ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ዘላለም የምንኖር ለሚመስለን ሚያነቃ መልዕክት አለው
እውነት ነው ውድ ገነት ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
yamal simetu
ውድ ሶል ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ጭቀት የሆነ ድራማ ምን አገባኝ የምጨናነቅ
❤❤❤😂😂
ውድ ሙና ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
እንሞታለን
ጎበዝ
Setocheye wedachewalw wendochn demo akbrachwalw
ውድ ቤተሰብ እናመሰግናለን
ምናለ ቢመጣላት😢??
ህይወት እንዲ ናት።ውድ እዮብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
Sorry I didn’t get the point in this part
Anyway keep it up
Dear Bale, we said what we wanted to say. I don't think it happened to you. Anyway, if it makes sense, give it an idea. Thank you for your opinion.
@@tamrinstudio Dear Tamri
Thank you for your response 🙏 I really appreciate you.
I have been following you since the beginning and I admired and enjoyed all the episodes until today.
But this one I didn't get it especially the last part
May be I have to see it again properly
Sorry for being picky
By the way my name is ባለሱቅ
Dear bale -suk , please forgive me for misleading you and calling me. Thank you for your kind response.
እሺ እንጠብቃለን በተሰፋ😂
ውድ አየለች ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
Askrenoch chamam alachew agafari ga sehdu woy agafari astmari sra new ketlubt
ውድ ኤልሳ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ባያጥር ጥሩ ነበር
ውድ ቤተሰብም ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
Samnt bemtbk wey
ውድ ኑኑ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ደራሲው ግን በቃ ትለያለህ
የዚህ ድንቅ ድራማ ተከታታዮች ኩሩ በናንተ ዘመን ስለተሰራው ስለዚህ ድንቅ ትወና
ድምፅ ቅንብር ምስል ጥራት : ታሪክ :እውነታ :ቸልታ በአግባቡ ያሳየ
በአግባቡ የተሰራ
እነሱ እንደሚሉት ለ Europe standard በሉት
የኛው ናቹ ከኛው ናቹ ለኛው አመጣቹ እናመሰግናለን 🙏
እናመሰግናለን ውድ አቤል ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
መሞትም ለካ አለ ተውቃለህ አንድ ቀን አስቤው አላውቅም ነበር ለዛም ነው ሀጥያቴ የበዛው ለካ እሞታለሁ
ተረኛ ሟች ነች እንጠብቃለን😢😢😢
ውድ ሶሶት ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ሞት ክፉ ነው😭😭😭 የገጸ-ባህርይዋ ቁስል የኔም ህመም ነው። የወንድሜ ሞት ለኔ የእግር እሳት ነው፤ ውስጤም ረመጥ ነው።
አይዞኝ ውድ passenger ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ድንቅ መልክት
ውድ ዳዊት ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ሠላም ለእናተ ይሁን ወድ ኢትዮ ቤተሰቦቻችን❤
አሜን ሰላማቹ ይብዛ ውድ ሀና
ምናለ ከሰኞ እስከ እሁድ ቢሆን
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ዘፈኑ ግን የማን ነው 🥺?
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
yezarew demo indet lib anteltayi nabar indene gin ande bitayew bye temengaw
ውድ መስኪ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
Aye tinkishu 😂😂😂😂
ውድ ዳናይት ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
ሞትን ተሸክመናት ነው የምንጋዘውና ሀያሲው እንዳለው ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም እርስ በእርሳችን እንዋደድ
እውነት ነው ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን