Agafari Season Two Ep 2 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 53

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 Месяц назад +23

    ድንቅ ጥበብ እኮነው የሞተን እና እውነተኛውን የሰው ልጅ ባህሪ ማናገር እና መረዳት ይሄንን ጽንሰ ሀሳብ ያመጣው ድንቅ ጥበበኛ ነው

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Месяц назад +12

    እንዴት ጥንቅቅ ያለች ቅመም ተዋናይ ነች የዛሬዋ ደግሞ ?! አብሬአት አለቀስኩ ። ከፍ ወዳለ ብቃት የምትሸጋገሪ ያድርግሽ የኔ ልጅ።አጋፍዬና ጥንቅሹ የተለመደ አክብሮቴን ልኬአለሁ።ምርጦችዬ ! ገና ብዙ ታሳዩናላችሁ ፣ፀሀፊዎቹን እናመሰግናለን ።

  • @ethiopiaafikari2113
    @ethiopiaafikari2113 14 дней назад +2

    እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ኢትዮጵያ ዉስጥ keteresru tibebochi እሄ አንደኛ ❤️🙏

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 12 дней назад +1

    የኔ ማር ትችያለሽ ማርያምን የኔ ቅመም ❤❤❤

  • @samritesfaye8252
    @samritesfaye8252 Месяц назад +8

    ትክክለኛ ሂወት ነው ብዙ ምንማርበት

  • @DaniMako-m5w
    @DaniMako-m5w Месяц назад +6

    አሌክስ እግዛብሄር ትወናን ላንተ መርቆ ነው የሰጠክ ❤❤❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Месяц назад +3

    ድንቅ መልእክት እቺን ልጅ በጣም አደንቃታለሁ በዚህ እድሜዋ ሟች ሆና መስራቷ ብዙ ነፍስ ያወቁ ሰዎች እንዲያዩት ስነግሪቸው ጀምረው ይተዉታል ለምን ሰላቸው አሰከሬን አስከሬን ክፍል ኽረ ያስፈራል ይሉኛል ድራማ መሆኑን እንኳን እያወቁ እሷ በድፍረት መስራቷ አስደንቆኛል በክፍል አንድ ላይ የሰሩት አርቲስቶች ሲጠየቁ ያስፈራ እንደነበር ሲናገሩ ሰምቼ ስለነነበር በርቺ በአርቱ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደማይሽ አምናለሁ።

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Месяц назад +29

    Jesus is Lord of Lord King of Kings coming back now please every one accept Jesus because jesus is visa of heaven amen amen amen ❤️ 🙏🏻 🙌

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 Месяц назад +6

    ለኮሜንት ለላይክ የማትሰስተው ትእይንት
    እጅን በአፍ የሚያስጭን ድንቅ ትወናና ጭብጥ ያለው ድንቅ ስራ💚💛❤
    ብዙ ፊልሞች ቲያትሮች አይቻለሁ እኔም ዛሬ በስራ በፊልድ ብለያየውም ለአርት ቅርብ ነበርኩ በእውነት የዚህ ድራማ ይዘት የአተዋወን ብቃት በውስን ሪሶርስ በተገደበ ክፍል በዚህ መጠን ተመልካቹን የሚያሸንፍ ስራ አላየሁም።
    የአንቲገኑ አለማየሁ በሌላ ከፍታ ሁሌም ማየት ይናፍቃል። ጥንቅሹ እንደስሙ ጥንቅሽ ነው።
    የተጋባዦቹ መረጣ ደግሞ እጅን በአፍ ያስጭናል።
    ፀሀፊው አዘጋጁ ሁሉም ባለሙያዎች ልትኮሩ ይገባል።
    💚💛❤

  • @loTube-h8g
    @loTube-h8g Месяц назад +5

    ይሄኮ ህይወት የሆነ ፊልም ነው

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 14 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @EndalkachewEndalkachew-q5l
    @EndalkachewEndalkachew-q5l Месяц назад +2

    ጥንቅሽ መላው ክሩ እናመሰግናለን ልቦና ስለሰጣችሁን😢😢😢😢

  • @AlelignWorku
    @AlelignWorku 29 дней назад +3

    በሞቱልን ብለን የገደልናቸው በሞትኩ ብሎ የሞተ የለም 🖤🖤🖤

  • @adanechyirga272
    @adanechyirga272 Месяц назад +4

    ኤይ ሞት ተሸክመንሽ እየኖርን መሆኑ ቢገባን👽👽👽ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል!!!! አቤት ትወና ይህች ልጅ ቅመም ናት 💯💯💯

  • @MehamedAhmedin-lh6lb
    @MehamedAhmedin-lh6lb Месяц назад +2

    Big respect 🎉

  • @HanaGtachew
    @HanaGtachew Месяц назад +5

    ጥቅሽ ስወድህ

  • @Hregalemayew
    @Hregalemayew 20 дней назад

    ሁላችሁም ተባረኩ

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 Месяц назад +2

    ልጅትዋ ትንቅ ተዋናይ ነች

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Месяц назад +6

    ይሄ ድራማ ልበለውና የት ወስዶ እንደሚመልሰኝ።

  • @HabtamH-t7r
    @HabtamH-t7r Месяц назад +2

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልኝ እባካችሁ 😢

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 27 дней назад +1

    "የሀገሪቱ ዋና የውኃ ኃላፊ ይመጣታል እዚህላይ አስጥቼ ውኃ የለም እለዋለሁ የዛኔ አፍ ቢካፈተኝ ልክልኩን እነግረዋለሁ፡ለነገሩ መቼ ይሰማኛል እንኳን ሞቶ ቁሞስ መቼ ሰማኝ ሲል አጋፋሪ ደግሞ ያኔ የቆምክ ሟች መሆንህን የተኛው አስከሬን ይነግርሃል፡ ሰነፍና ሞኝ ሰው የስንፍናውና የሞኝነት ጥጉ የሞተን ሲወቅስና በሟች ታሪክ እየኖረ ሲሞት ነው ሲለው ጥንቅሹ እራሱን እያወዛወዘ እህህ ሲል ገባህ ሲባል አልገባኝም!" ዘይገርም ማለት አሁን ነበር።

  • @natitilah
    @natitilah Месяц назад +1

    ጥንቅሽ❤😂😂😂😂

  • @semariaasnahom1675
    @semariaasnahom1675 Месяц назад +1

    I am very happy bing starting it

  • @ayaayalkbet5429
    @ayaayalkbet5429 Месяц назад

    በጣም ጥሩ መልክት ነው።❤❤❤እናመሰግናለን በርቱልን

  • @Endashash
    @Endashash Месяц назад +1

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @tube5986
    @tube5986 Месяц назад +1

    እንኳን ደህና መጣቺሁ❤❤❤

  • @natitilah
    @natitilah Месяц назад +1

    ሰንፍ እና ትንቅቅቅቅቅቅ

  • @tofikmohammedamine9851
    @tofikmohammedamine9851 23 дня назад

    aye derase ( hadese eko new menageran) yebelata genezaba alahe yefetarebehe edema yesetehe!!!

  • @EndalkachewEndalkachew-q5l
    @EndalkachewEndalkachew-q5l Месяц назад +1

    ያማል እውነት አመመኝ ሂወት እንዲህ በቃ አጋፋሪ ሂውት እንዲህ ናት ልብ ይሰብራል እውነት ነው ይማል ቅኔው

  • @desthaksa7833
    @desthaksa7833 16 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂

  • @tofikmohammedamine9851
    @tofikmohammedamine9851 23 дня назад

    sew sew meshate bala moya be ewenat ( sedeke new !!! ) yabezalen (ahate yewedawe)

  • @bereket19
    @bereket19 Месяц назад

    ጺጌ❤❤

  • @yonihareg5656
    @yonihareg5656 Месяц назад +3

    የመጀመሪያው

  • @PettyPetty-r1x
    @PettyPetty-r1x Месяц назад

    ጥቅሽ😂❤

  • @SARAGegzabher
    @SARAGegzabher Месяц назад

    on time

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 Месяц назад +2

    በተለይ ይሄ ጥንቅሽ የተዋጣለት ገበዝ አርቲስት ነው።

  • @asksemreseattle
    @asksemreseattle Месяц назад +1

    We should see her father at least! So sad!

  • @AbsiraAyele
    @AbsiraAyele Месяц назад

    🙏🙏🙏❤❤

  • @muhammedalemu1522
    @muhammedalemu1522 Месяц назад

    ጥበብ እንዲህ ነው

  • @HayatMame
    @HayatMame Месяц назад

    Yihenin part kezi befit yayew yimesilegnal

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Месяц назад +1

    Eyesus yadnal amen

  • @Kalkidan-n1b
    @Kalkidan-n1b 24 дня назад

    ምን ላይ ነው የሚታየው ንገሩኝ በጌታ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  24 дня назад

      ሰላም ቃልኪዳን በታምሪን ስቲዲዮ ዪቲዩብ ቻናል ላይ ብቻ ነው የሚታየው

  • @MintesnotbezunehBezuneh
    @MintesnotbezunehBezuneh Месяц назад

    በናታቹ እዳይቋሰጥብን

  • @siltube2735
    @siltube2735 Месяц назад

    የአጋፋሪ ተከታታዬች እስቲ 1ሺ አስገቡኝ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤

  • @AtsiAta
    @AtsiAta Месяц назад

    አቦ ጥንቀሽ ሰውድክ እኮ 1ሰው

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Месяц назад

    አደራ አሁንም እንዳታቋርጡብን።

  • @bereket19
    @bereket19 Месяц назад

    ጺጌ❤❤