Agafari Season Two Ep 5 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 5

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 61

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 Месяц назад +15

    💚💛❤👋ማስታውሻነቱ በዘረኞች ለሞቱ አካላቸው ልጎደለ ይሁን ፤ቀሪዎቹንም ዘረኞች አክቲቪቶች በፍጥነት ወደ አጋፋሪ ጋር ይላካቸው አሜን!!!

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Месяц назад +11

    እንኳን ደህና መጣችሁ አጋፋሪዎች 🙏ጥንቅሹ በሳቅ ገደልከኝ 😆😃😃😃😆😆🙆🙆🙆😅😅😅😅😅😅የዛሬው ትልቅ ትምህርት አለው ለአገራችን ሰላም ለኛም ልቦና ይስጠን የድንግል ልጅ ቸሩ መዳኒያአለም 🙏🙏🙏

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho Месяц назад +6

    እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው በርቱልን ፣ ኢሄንን ድራማ እነ እንትና ቢያዩት ጥሩ ነበር።

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 Месяц назад +8

    ኦኦ የዛሬው እርሰ ጉዳይ ጠጠር ያለ ነው 👍

  • @ethiopiaafikari2113
    @ethiopiaafikari2113 Месяц назад +2

    በጣም ነው ደስ ምሎ ምንም መጥፎ አስታየት የሌለበት tuwegna እናመሰግናለን ❤️

  • @nebilmusema6344
    @nebilmusema6344 Месяц назад +3

    ቀኑ ሲደርስ ይሞታክ አይሞትም ብሎ ነገር የለም What a speech 👌👌👌

  • @kukisoli
    @kukisoli 23 дня назад

    ❤❤❤👏

  • @ritanega7424
    @ritanega7424 23 дня назад

    👏👏🙏🙏

  • @tewodrosyohannes8888
    @tewodrosyohannes8888 Месяц назад +1

    እስካሁን በዩቲዩብ ተለቆ ያመለጠኝ የለም ❤❤
    ምርጥ ስራዎች ናቸው ምርጥ።❤

  • @hayatebrahim3061
    @hayatebrahim3061 Месяц назад

    እዉነት እዉነት እላችሁለሁ ጊዜዉን ያማከለነዉ በርቱ ጥሩ ትምህት ሰጪነዉ አሌክስ በጣም እንወድሀለን

  • @NafteaDaniel
    @NafteaDaniel Месяц назад +3

    እስቲ ለ አሌክስ አንዴ . . . . ጎበዝዝዝዝዝ👌👍👍👍

  • @yonasasres3781
    @yonasasres3781 Месяц назад

    ዋው አጋፋሪ ሲት ኮም!!!!!ክቡር አርቲስት አለማየሁ ታደሰ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ላንተና ለቤተሰብህ አቦ ይመችህ Alx

  • @tekezetube
    @tekezetube Месяц назад +5

    እድሜ እንደሻ ያልቃል ይመሻል ይነጋል አለ የሰፈሬ ሽማግሌ
    መሞቴን የሚያስታውሰኝ ድራማ

  • @Abe20106
    @Abe20106 Месяц назад +1

    ጭራሽ ፎቶ ..Boom.. Amazing action.. keep up the good work!!

  • @natiab53
    @natiab53 Месяц назад +1

    ❤❤❤ 👏 😊Bertuuu

  • @MariamSusu
    @MariamSusu Месяц назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @የማታወርቅ
    @የማታወርቅ Месяц назад +1

    ጥንቅሸ 😂😂😂😂😂

  • @WossenuWeretaw
    @WossenuWeretaw Месяц назад +1

    many likes

  • @tsyonhmaryam9184
    @tsyonhmaryam9184 29 дней назад +1

    ay ymotal 😂😂

  • @berhanberhan6692
    @berhanberhan6692 Месяц назад +1

    እየአንዳችን አይቀርም ❤❤❤❤❤❤

  • @selamshermo3605
    @selamshermo3605 Месяц назад +1

    የዛሬው በዚህ ዘመን ላሉት በዘረኝነት የሰውን ልጅ ለሚጨፈጭፋ ይሁን እናመሰገግናለን በድራማ መልክ ለምትሰጡን ትህምርት

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 Месяц назад +1

    ሰፊ ፎቶ ደስ ይላል🎉🎉🎉❤❤😂😂😂

  • @Ephrem.gosaye.Shekla
    @Ephrem.gosaye.Shekla Месяц назад +6

    አቦ ተጋግዘን እንደጋ ።😍1k

  • @Messay2012
    @Messay2012 Месяц назад

    mention to jawar mohamed ,

  • @bemnetutewodros40
    @bemnetutewodros40 Месяц назад +1

    አንደኛ ናቹ❤❤❤❤

  • @ketselabisrat5576
    @ketselabisrat5576 Месяц назад +1

    ታምራት,አሌክስ,.......አመሠግናለሁ

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Месяц назад

    🙏🙏🙏❤❤❤በትቱ

  • @onelove9191
    @onelove9191 Месяц назад +4

    ኢቺን ሲትኮም ማነው ለጀዋር ሜንጫ ተከብቢያለው የሚያስሾፈው ቄሮ😮😅😊😂😢😮😅😊እጅ አውጣ

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ Месяц назад +2

    ይሞታል የማይሞት ነገር የለም ቀኑ ሲደርስ ይሞታል በናፍቆት የሚጠበቅ ድራማ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Месяц назад +1

    ጥንቅሹ ጦሽ አረገኝ ዛሬ 😂😂😂

  • @ethiopiaafikari2113
    @ethiopiaafikari2113 Месяц назад +1

    😂😂😂😂ትንቅሺ 🤣

  • @alexalazar7197
    @alexalazar7197 Месяц назад +1

    ያማል ቅኔው ይመቻችሁ 😍😍

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Месяц назад +1

    ጥንቅሹ ሰልፊ🙆🙆🙆😃😃😃😆አጋፋሪ ሰፊ ፎቶ🙆😃😃😃😅😆😆😅😅😅የጉድ አገር ገንፎ የኛ ዘመን 🙆🙆 ሰው ነው መጋኛ ነው የመታው😃😃😆😅

  • @TSEDEYTAMIRU-d5s
    @TSEDEYTAMIRU-d5s Месяц назад +1

    Aye tinkeshu 😂😂😂😂😂😂😂

  • @twendye
    @twendye Месяц назад +1

    ድንቅ ሃሳብ……ድንቅ ትወና

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Месяц назад +2

    ስብስክራይ ላይክ እያደረግን ይሄን የመስለ ድራማ

  • @HabtamH-t7r
    @HabtamH-t7r Месяц назад +1

    እኔምለው ቶሎ ቶሎ ብትለቁት ምናለበት

  • @mayatube824
    @mayatube824 Месяц назад +2

    ጥንቅሹ😅

  • @TarikAdese
    @TarikAdese Месяц назад +1

    አንደኝ ነኝ👍👍👍

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Месяц назад +1

    ትክክል ።። ሲሞት ብቻውን ሞተ።

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho Месяц назад +1

  • @R.A52
    @R.A52 Месяц назад +1

    ጥንቅሽ ብለህ ብለህ ሰፊ ፎቶ ከሬሳ ጋር😂😂

  • @KalekidanAbera-m2i
    @KalekidanAbera-m2i Месяц назад +1

    እረ በቅዱስ ማርቆስ አትጥፋብኝ ሰው እንድሆን የሚረዳኝ ነው ሟች መሆኔን የሚረዳኝ ነው አደራ አትጥፉ

  • @sofomarcave8299
    @sofomarcave8299 Месяц назад +2

    Alex

  • @elenitaye3683
    @elenitaye3683 Месяц назад +1

    yimotal! aymotim1

  • @DawitBirhanu-p4w
    @DawitBirhanu-p4w Месяц назад +1

    ሁሉም ...

  • @BitaMiki
    @BitaMiki Месяц назад +1

    ❤❤❤😂😂

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 Месяц назад +1

    የሚያስጠላ እውነት

  • @maryamtadse2481
    @maryamtadse2481 Месяц назад +1

    ለክቲቪስቶች ኑ እዩ እንደምትሞቱ 😂😂😂😂😂ሰዉ አጋድላችሁ አባልታቹ እናንተም እንደምትሞቱም

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll Месяц назад

    እዚህ እየስራህ ነው ለካ በስንቱን የተውከው😂😂 ያለፈውን. እየመለሳችሁ የምታዝጉን. ወይ ካበቃ ንገሩን

  • @genetgenet497
    @genetgenet497 Месяц назад +1

    እማይሞት የለም✅

  • @mihreteabakelew
    @mihreteabakelew Месяц назад +1

    ምን ማለት ይቻላል ይበል ነው እጂ

  • @natitilah
    @natitilah Месяц назад +1

    አልሞተም 😅😅😅

  • @andualmegiz6157
    @andualmegiz6157 Месяц назад

    ጀዋር መሀመድ 😂😂

  • @rahelgirma6214
    @rahelgirma6214 Месяц назад +1

    ምን ቲቪ ላይ ነው የሚታየው በናታቹ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  Месяц назад +1

      ውድ ቤተሰብ በታምሪን ቲዩብ ብቻ ነው የሚታየው።

  • @siltube2735
    @siltube2735 Месяц назад +1

    እናንተ እዚህ ቤት አላችሁ 😢

  • @629ization
    @629ization Месяц назад

    Jawar is also mortal like any being on this planet.

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤