የህይወት ታሪክ ክፍል -1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 52

  • @fasilkassa1265
    @fasilkassa1265 День назад

    ሀብትሽ በርታልን ወንድሜችን አንተ የህይወታችን አንድ አካል ነህ ባንተ ዘፈኖች ህይወትን ማፍቀርን ተምረናል። ወጣትነታችንን ስላሳመርክልን ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤ ክብረት ሞገስና ረጅም ዕድሜ ይስጥልን

  • @BuzayehuDemeke
    @BuzayehuDemeke 3 дня назад +1

    Dess semel tarik ❤❤❤❤

  • @bayehbekele
    @bayehbekele 20 часов назад

    በጣም ሀሪፍ ነው ተመችቶኛል በርታ ሀብትሽ ወንድሜ ❤❤

  • @addistesfatube8812
    @addistesfatube8812 7 часов назад

    ሀብትሽ በርታልኝ ባስፈለገ በምንችለው አብረንህ ን በጣም አከብርሃለሁ አደንቅሃለው ወንድሜ ። በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 День назад

    ማጀብያው ኢንስትሩመንታሉ ከሰራሀቸው አንዱን ብታደርገው ይሄ ካንተ ጋር ብዙ አልሄደልኝም ጮህ በተረፍ አንተ ለዚ ተፈጥረሀል ለሰጠህን ሁሉ እናመሰግናለን በርታ ሀብትሽ

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 2 дня назад

    ሐብትሽ እኔ የማስታውስክ 120 ፕሮግራም ላይ ነው በጣም ምርጥ ነበርክ ።

  • @GashawAbayneh
    @GashawAbayneh 5 дней назад

    ...arif new betam kedimtsu gar degmo tinsh yephoto misilim binorew yebelete arif yihonal.

  • @wendwesunberhanu8984
    @wendwesunberhanu8984 10 дней назад +2

    ሀብትሽ፣ በርታልን! ብዙ የምንማርበት ቻናል እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ። ታሪክም ደስ የሚል እና በብዙ አስተማሪ ቁምነገሮችን የገኘሁበት ነው። በርታልን! የሊንክዲን እና ቴሌግራም ፔጅ ካለህ በየጊዜው የሚወጡ ፕሮግራሞችን ላማስተዋወቅና ሰፊ ተከታታይ ተደራሽ ለማድረግ ያግዝሃል።

  • @Tadioschakle
    @Tadioschakle 7 дней назад

    ሀብትሽ በሚገርም አይዲያ ነዉ የመጣሀዉ እንን ጨምሮ ብዙ የዘጠናዎቹን የዜማና ቅንብር አሰራር ሚስጥር ፕሮሰስ ለማዎቅ ሚፈልግ ብዙ ሰዉ አለ ለዚኛዉ ትዉልድ በጣም ደስ ሚል ነገር ነዉ❤

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 6 дней назад

    እንኳን ደህና መጣህ ሀብትሽ

  • @minteworku3590
    @minteworku3590 2 дня назад

    Nice to see you

  • @hahu3881
    @hahu3881 6 дней назад

    So good to have you on your own channel, you were one of my favorite journalist as teenage. Good to see you!

  • @atnafable
    @atnafable 7 дней назад +3

    16:00
    "' የስታንድ ነገር አለቀ ደቀቀ፣
    ኮት ያላችሁ ስሩ የኔ ኮት አለቀ።"
    ______________________________ገጣሚ ሀብታሙ ቦጋለ

  • @meazanigusu7997
    @meazanigusu7997 10 дней назад +1

    Congratulations 🎉🎉🎉

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 7 дней назад +1

    Woww Habetye Enkuwan Dehena Metaheline ❤❤❤❤❤

  • @addisutesfaye3587
    @addisutesfaye3587 6 дней назад

    Congratulations on Your First RUclips Show!
    Your talent as an entertainer, coupled with your incredible skill as a music lyricist and melody creator, has always been a source of inspiration. Watching you evolve and step into this new space is so exciting. Your charisma, passion, and creativity have always set you apart. This is just the beginning of an amazing journey, and I can’t wait to see you continue to inspire, entertain, and move people.
    Wishing you all the best!!!

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 6 дней назад

    Habtish we are watching you in Canada. Well done bro.

  • @wondeart9635
    @wondeart9635 9 дней назад +1

    Habitsh btm enwedhalen berta 🔥🔥

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 7 дней назад

    Hi Habtamu,
    It is nice to see you on your own RUclips channel. I remember your lovely ETV programs. If possible, please post your ETV programs for this new generation. Thanks

  • @samitade4478
    @samitade4478 6 дней назад

    በጣም ምርጥ ነው ሀብትሽዬ 🎉🎉

  • @ועח
    @ועח 5 дней назад

    እንኳን በሰላም መጣህ 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🇪🇷

  • @Mesmek0505
    @Mesmek0505 7 дней назад +1

    እፎይ ወዝ ያለው ጨዋታ ያስፈልገናል ሀብትሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nbogale2000
    @nbogale2000 6 дней назад

    Waw Intersting!!

  • @AndualemTesfaye-s1q
    @AndualemTesfaye-s1q 6 дней назад

    Bravo!!

  • @EskinderMulugeta-kn2gw
    @EskinderMulugeta-kn2gw 6 дней назад

    Wel Come ሀብትሽ

  • @Lacomanza
    @Lacomanza 7 дней назад

    Welcome habtesh

  • @ethiopian6259
    @ethiopian6259 6 дней назад

    መኑ ውእቱ ዝንቱ ? አሁን ግ ና ይህ የዩቲዩብ ዓለም መልክ አገኘ። በርታ ወንድሜ

  • @5ppvh862
    @5ppvh862 6 дней назад

    > ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።
    > ሀብትሽ: ከፍሪጅ ዉስጥ የወጣ እርጎ ማለት ነህ አንተ።
    > ይሄኛው ብቻ ሳይሆን ባጠቃላይ ብዙ ያንተ አቀራረብ የሆነ እልም ያለ ደን ዉስጥ ያለ ኩልል ያለ ጅረት ነዉ የሚመስለው ደስ የሚል ለዛ።
    > እስካሁን የፃፍከው መፅሃፍ አለ ወይ ? ከሌለም ያንተ ፅሁፎች ካሉ እንዴ አግኝቼ ማንበብ እችላለሁ ?
    > ግን እዚሁ RUclips ላይ አትጥፋ አንዳንድ ወግ ቢጤ መጣጥፍ ነገርም ጣል ጣል አድርግልን።
    > እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @michaeldesta2469
    @michaeldesta2469 6 дней назад

    Great tv show. ONE comment...pls turnoff the background music/sound......it distracts the content

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless 7 дней назад

    በርታሌን ሞክሼ! I just subscribed❤

  • @MillyWessy
    @MillyWessy 7 дней назад

    Enkuan dehna metah Habtish Berta 👏

  • @subd8522
    @subd8522 9 дней назад

    በርታ በርታ ሃብቴ!

  • @nebyounegusay7967
    @nebyounegusay7967 7 дней назад +1

    ሀብትሽ አጃቢ አይባልም የረስ ደስታ አንጋች ነበሩ ነው የሚባለው፡፡ ነፍጠኛ ማለት ስድብ አይደለም የክብር ስም ነው፡፡ በርታልኝ አቅምም ጉልበትም አለህ፡፡

  • @RokeaRokea-m8g
    @RokeaRokea-m8g 7 дней назад

    ሀብትሽዬ የ90ወቹ ኮከብ ከሆኑት መካከል አተና ኤልያስ መልካ ዳግማዊ አሊ ናችሁ በርታልን

  • @tekestdadane5736
    @tekestdadane5736 10 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @mikaelchurnet8064
    @mikaelchurnet8064 7 часов назад

    ክቡርነትዎ እጅግ ብዙ ነገር መስራት ይችላሉ። ዋናው ነገር በተለየ መልኩ ማቅረብ መቻልዎ ነው ። ጥብስቅ ያለ አቅም ስላለዎት ማለት ነው ። ይመችዎት።

  • @solomonkassie3794
    @solomonkassie3794 7 дней назад

    በል በርታ በልጅነቴ አስታውሳለሁ በድሮው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የምታበው ፕሮግራም ደስ ይለኝ ነበር ደግሞ የማትገባበት ነገር አልነበረም እና አሁንም ጥሩ እንደምትሰራ እርግጠኛ ነኝ።

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 3 дня назад

    Even be you tube setemeta betam let honehal habtesh betam neww yezegeyekew Berta lega le 90 tenawochu

  • @ayutube3675
    @ayutube3675 8 дней назад

    እንኩአን ደህና መጣህ ሀብትሽ እስኪ ከሰራሃቸው ስራዎች ውስጥ የግጥሙ ሀሳብ እንዴት መጣ ዜማው እንዴት ተሰራ ሂደቶቹ በሙሉ የት ቦታ ቅንብሩ እንዴት ተሰራ ማን ሰራው እሚሉትን አጠቃላይ ሂደቱን አጫውተን ምክንያቱም ባንተ ስራዎች 90 ያልተከዘ የለም በርታ አሁንም አዳዲስ ስራዎችህን እንጠብቃለን አቅሙም ችሎታውም ተሰጥዎ አለህ በደንብ ተጠቀመው እሄው ሰብስክራይብ ላይክ አድርጌ እየጠበኩ ነው

  • @solomonmolla3712
    @solomonmolla3712 6 дней назад

    ሀብትሽ በህይወቴ ከማደንቃቸው ጋዜጠኞች አነድ አተ ነህ መቼም ያማረሳው መስቀል አደባባይ በፓራሹት የወረደከው ሁልጌዜ አልረሳህም ስለሙዚቃ ሳስብ ታሜ ብቻ ሀብትሽ ብዙ ቁምነገር አጠብቃለሁ ሀብትሽ

  • @tadesseazage3306
    @tadesseazage3306 6 дней назад

    ሀብትሽ ከዚሀ ባሻገር ትዳራችሁ ምሳሌ ነው

  • @henokbeatmaking
    @henokbeatmaking 7 дней назад

    አረ ተዉ ሀብትሽ ለዚ ትዉልድ ትልቅ ዉለታ ዋሉ የዚ ትዉልድ ትልቁ ድክመት ቪዲዮም ቅንብርም ሳይሆን ድክመቱ ዜማና ግጥም ነዉ በተላይ ዜማ ስለ ዜማ አሰራር እዉቀታችሁን አስተምሩ ስለ ቅንብር ቪዲዮ ሚያስተምሩ ብዙ ሰወች እናገኛለን ዜማ ግን እስከዛሬ አንድም ሰዉ የለም በተረፈ በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @yohannesmulat4639
    @yohannesmulat4639 7 дней назад

    Welcome we have a lot to talk

  • @Sami-u9x
    @Sami-u9x 9 дней назад

    የተወለድሁበት ምክንያት ትላለህ!! ባክህ ወደ ገደለው ግባ!!

  • @MikoJa-p5p
    @MikoJa-p5p 7 дней назад

    ሀብትሽ ስለ አረበኞች ዘፈን ሰረተ ታቃለ??? እስኪ ስለአረበኞች አንድ ዘፈን ስራ በዛውም ቤተሰቦችን ማስታወሻ ይሆነሀል

  • @ZerihunKifle-h1w
    @ZerihunKifle-h1w 7 дней назад

    እኔምለው ግን ለምንድነው ሐብትሽ ስለወንድምህ ዘማሪ ተገኔ ቦጋለ ስታወራ አልሰማህም ባይኖችህ ከታየሁ ምን እፈልጋለሁ የሚለውን መዝሙር ታውቀዋለህ??

  • @getasewtaddesse168
    @getasewtaddesse168 5 дней назад

    አንተ ትልቅ ሠው ነህ:: ስራዎችህ በጣም ትልቅ ናቸው:: USAID/Abt associate ስትሰራም በስራ አጋጣሚ ተገናኝተን ነበር እና ጨዋታ አዋቂ ቀልደኛ መሆንህን አይቻለሁ በተለይ ናዝሬት ቡና ፍለጋ ስንዞር...

  • @eshetugeletu1675
    @eshetugeletu1675 7 дней назад

    ሀብትሽ ጉኒናዬ - አሪፍ ነገር ጀመርክ፤ በእርግጠኝነት ለዛን ከቁምነገር ያዋደደ ይዘቱ Educ - taining እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።
    ሀብትሽ በርታልን!

  • @Mesmek0505
    @Mesmek0505 7 дней назад +1

    እፎይ ወዝ ያለው ጨዋታ ያስፈልገናል ሀብትሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉