የህይወት ታሪክ ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 22

  • @kanbom11
    @kanbom11 17 дней назад +1

    berta habtesh

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    ሀብቴ ማህተብህን ያጠበክ ጀግና፣ከአንገትህ አሁንም አይጥፋ ።🎉🎉🎉

  • @danieladdisu413
    @danieladdisu413 22 дня назад +1

    በጣም አሪፊ ትረካ።ቆንጆ ጊዜ ❤❤አትጥፍብን እባክህ።thank you.

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 22 дня назад

    ሀብትሽ እናመሰግናለን በርታልን ብዙ የማናቀውን እያወቅን ነው

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 22 дня назад

    ዋውውውው ሀብትዬ ❤❤ እንኳን ደህና መጣህልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ 🙏

  • @dejudeg3754
    @dejudeg3754 22 дня назад +3

    አሁን ዘፈን አድናቂም አድማጭም ባልሆንም: የልጅነት ዘመን ትውስታዬን ግን ቀስቅሰህብኛል። በትረካህ ውስጥ በምሰማቸው ሃሳቦች ተመልሼ ወደኋላ እንድነጉድ ስለምታደርገኝ በየግዜው ጓጉቼ እከታተልሃለሁ።

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 22 дня назад

    ይገርማል እንደቀልድ የተፃፈ ዘፈን በጣም ከምወዳቸው ዘፈኖች ቁጥር አንድ ነው 🙏🙏🙏

  • @KemusikaSenegnoch
    @KemusikaSenegnoch 17 дней назад +1

    ሃብትሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለው!!!
    ግን እንደ አስተያየት ምንድነው የካሜራው flash effect............... ምን አይነት ደነዝ ኤዲተር ነው!

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 22 дня назад

    Oh gerami new Yefeqer merchaye Yegrmali abetammm Emwedwe Sera ❤❤❤ Eliyas Melikam Yetetebebet nebesune Yemarwena 😢😢

  • @BuzayehuDemeke
    @BuzayehuDemeke 22 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 22 дня назад +2

    እኔ መምህር ነኝ። ያን ያህል የሚዲያ ተከታታይ አደለሁም። ሀብታሙ ጥሩ አንደበት እና ምልከታ አለህ። በግል ከምታቀርበው ባለፈ ሁነኛ ሰዎችን በማቅረብ ከፍ ወዳለ ሥራ እንድትሻገር እመክራለሁ። መናኛው ሁሉ ድንቁርና እያስፋፋ በወሬ ክምር ስላሰለቸኝ ያንተ አይነት ለዛ ያለው ወግ አቅራቢ እጥረት አለብን። በርታ!

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 18 дней назад +1

    “የፍቅር ምርጫዬ” እጅግ የምወደው ዘፈን ነው:: በዛ መልክ በቀላሉ ያንን ምርጥ ስራ መስራትህ ጥልቅ ተሰጥኦ እንዳለህ ያሳያል!!

  • @Irrigate_minds
    @Irrigate_minds 22 дня назад

    ስወድህ ወንድሜ ኑርልን😁😁😁😁😁

  • @eurekasintayehu6558
    @eurekasintayehu6558 22 дня назад

    talented man

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln 19 дней назад

    Habtye Berta mirtsew neh eko❤

  • @ColoColo-l8m
    @ColoColo-l8m 18 дней назад

    I remember him on 120 or someother program on etv

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 22 дня назад +3

    ሀብትሽ አሁን እናንተ በማቆማችሁ የማንም መጫወቻ ሆንን

  • @eplov101
    @eplov101 9 дней назад

    የዛሬ አስራ ምናምን አመት...የሆነ የበአል ዝግጅት ኢቴቪ ላይ ያቀረብከው ..በምግብ አዘጋጁ ሼፍ ደመቀ የአቀራረብ ይዘት ያለው ..የብድር አወሳሰድ..😂ነገር የኮሜዲ ስራ በጣም አዝናንቶኝ ነበር ድጋሜ ላየው ብፈልግም መኖሩንም እንጃ ካለህ ብትጭነው

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 22 дня назад

    እንኮን ልሄድ እኔ ራሴ ጥበቡ ዜማውን የሰራበት መንገድ አንድ ጊዜ ታምራት ሲናገር ሰምቼው በጣም ገርሞኛል

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 18 дней назад

    ለማተቡ ።

  • @firezerasefa8197
    @firezerasefa8197 21 день назад

    The flash is very disturbing

  • @amelink6708
    @amelink6708 22 дня назад

    ሃብትሽ ለጏደኛህ የምትነግረው ነው የሚመስለው የሰራሃቸው ሰራዎች ለሎች እንዲጠቅም አርገህ አውራው ሂደቱን