አንድ ሴት ከሁለታችንም ፍቅር ያዛት😍 |20-30|
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- ኪሩቤል እና ሱራፌል ይባላሉ፡፡ ሁለቱም የግል ቢዝነስ ላይ የተሰማሩ እና በሶሻል ሚዲያ መስተጋብራቸው እውቅናን ያተረፉ መንታ ወንድማማቾች ናቸው ስለ ግንኙነታቸው ፣ ስራቸው ፣ መንታነታቸው በህይወታቸው ወይም በአኗኗራቸው ላይ ከሌሎች ወንድማማቾች በተለየ ያሳደረባቸውን ተፅዕኖ እና ሌሎችም አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል የሆኑ የቤተሰብ ጉዳዮችን በማንሳት ውይይት ተደርጎበታል ።
The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
ሱራን እና ኪራን አይቶ ያማጣ ብቻ 👍😌😂😂😂
እኔም 😂😂😂😂😂
እኔ ❤❤
anet yete huneh new
ደስ ትላላችሁ መንታ ልጅ ምኞቴ ከስደት መልስ ቢሰጠኝ ፈጣሪ ደስ ይለኛል መንታ የምትመኙ የልባችን መሻት ይፈጽምልን ቅመሞችየ
አሜን
Amen
አሚን
ስወዳቸዉ ኪራና ሱራ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤
ሁለታቸውን አይቶ የመጣ ኪራ እና ሱራ እወዲቸዃለሁ ❤❤❤❤
ማነው እደኔ ኪራና ሱራን የሚወድ❤❤
እነዚህን ልጆች አላህ ከሰዉ አይን ይጠብቃቸዉ ማሻ አላህ በጣም አደበኛና ቁጥብ ልጆች ሚዋደዱ ወድማማቾች ናቸዉ ❤❤❤❤❤
ቅዱስ ገብር ኤል መታልጆችን ስጠኝ ኣደራህን እነኪራን ኣይቶ የመጣ በላይክ ኣሳዮኝ
ኪራ &ስራ ትመቹኛላችሁ ❤❤❤ጋዜጠኛዋ ደስ ስትል
ኪራ እና ሱራ እዴት እደምታምሩ ስረአታችሁ አቤት አሰተዳደግ ለቤተሰባችሁ ክብር ይገባቸዋል በጣም ነው የምወዳችሁ መዳህኒአለም መታ ልጅ ቢሰጠኝ ምኞቴ ነው ❤❤🎉
ወይኔ ድምጿ ደሥሢል ጭራሽ ሥሥቅ የኔ ቆጆ
ሱራ እና ኪራ የሚመቿችሁ👍👍👍
የሚቀርቡበትን ስጠብቅ ነበር ኪራ ሱራ ❤❤❤❤
ወይኔ ሲያምሩው በጌታ እናታችሁ ታድላ እፍ❤❤❤❤❤❤
ኪራና ሱራ ዌል ብለናል ስወዳችሁ ❤❤
ሱራ እና ኪራ❤❤ ስለ ሃገራችን ያስተላፋችሁት መልእክት በጣም ትክክል ነው
ሶስት እና አራት መንግስት የገለባበጡ ሰዎች ይህን ሰምተው አርፈው ቢቀመጡ
እንዴት እንደምወዳቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የሳቄ ምንጮች🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው መንታ ክስጦታ በላይ ስጦታ ነው ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ሠላማችሁ ይብዛ❤❤
ኪራና ሱራ የኔ ምርጦች❤️❤️❤️🥰🥰🥰
30 40
❤❤❤❤ማሻ አላህ ሲምሩ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ እኔንም አላህየ እንደናተ መታ ልጅ ይሰጠኝ ሶሊህ የሆኑትን ያረብ ጠነኛ ልጅ ይስጥሺ ብላችሁ ዱአ አረጉልኝ❤❤❤❤❤
ምኞቴ ነው ወደ ፊት ኢንሻአሏህ እንወዳቺኋለን ስብእናቺው ደስ ይላል በጥሩ ቤተሰብ ነው ያሳደጋቼው
የነኝህልጆች ሱስየሆኑብኝ የኔምርጦች❤😂
ኪራ & ሱራ የፍቅር አይኖቼ እንዃን በደና መጣቹልኝ❤❤💞😂😂😂😂የኔ አሰተዋዮች መከባበራቹ መዋድዳች አይውሰደባቹ ደሞ ለበተሰባቹ ያላቹ ቦታ ትልቅ ነውና ትልቅ ቦታ ያደርሳቹ!
ዋው ሡራናኪራ ደሥሥትሉ ወዶቸ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
WOW THANKS 🎉🎉🎉😂😂😂😂😂👌
ሱራ እና ኪራ❤❤❤🎉🎉🎉
ኪራ እና ሱራ የኛ ድምቀቶች❤🎉
ጎረቤቴ ነበር መንታ ልጆች ያለው ሁለነገራቸው በጣም ይመሳሰላል አንዱ ቢታመም ከ2 በኋላ ሌላኛዋ ትታመማለች ይላል❤❤❤❤❤
ሱራና ኪራ ስወዳችሁ😊😊😊
መልክም አስትሳስብ እና ስነስርአት ያላቸው ናቸው ::በጥሩ ግብረግብ ያደጉ መሆናቸውን ማውቅ አያቅትም ::የምታስቡት ይሳካላችሁ !!!
እንቆች እንኳን ብደህና መጣቹ ኪራ/ሱራ ትለያላቹ❤
ኪራ ሱራ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
ኪራን እና ሱራን አይቸነው የመጣሁት😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም
እኔም😂🎉
እኔም 😂😂😂
በጣም ነውኮ ደስ እሚሉት❤❤❤
በጣም እምወዳቸው🎉🎉🎉🎉
20/30 my favorite show 😊
ኪራና ሱራ ምርጥ ወንድማማቾች 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ኪራ እና ሱራን አይቼ ነው የመጣውት ❤ እውነት ለመናገር😂
Wow they are so handsome 🎉🎉🎉
የኔ መዝናኛ ስወዳችሁሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁለታችንም ሲማችሁን ግንባራችሁ ላይ ብትነቀሱ ደስ ይላል
ሱራእና ኪራን አይቶ የመጣ 🥰🥰🥰🥰🥰
Amen Amen Amen
Betm michu nachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማሮች❤❤❤❤❤
ሡራ❤ ኪራ❤❤❤❤ እረእኔምይዞኛል😂😂😂😂😂😂
ትራስ ከየኛ ቲቢ ወደ ኢቢ ኤስ🎉🎉❤
ኪራናሱራንአይቶየመጣ😅😅😅😅❤❤❤
እኔ ግን ኢትዮጵያ ሰሄድ በአካል ሳገኛቹ ሱራ ማነው ኪራ ማነው ብትሉኝ ሱራ ተንኮለኛ ነው ብይ ነው የምምልሰው 😂😂😂😂😂
ሥወዳቸዉ❤❤❤
ማነው እንደ እኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ
መሻአላህ መንታ ተመኘው እነሱን አይቼ
Kira sura ❤😂❤🎉🎉🎉
Yimechachu pirankachu des yilal😂😂😂😂❤❤❤❤
betam nw mewedachew lesew respect alachew
መሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱራ ኢነ ኪራ❤❤❤❤❤❤❤ አህለን
FETARII META LEMENEWED SETOCHI YESTACHU❤❤
Swedachu ❤❤❤❤
እዴ ሰለቤተሰቦቻችው ሲያወሩ እንዴት ደሰ እንዳለኝ
ሱብሀን አላህ❤
ደስስስስየሚሉ ልጆች
ኪራና ሱራን አይቸነዉ የመጣሁት😮🥰😅😅😅😅
እዚህም ፕራክ😂😂😂 ይመቻችሁ ደሥትላላችሁ❤❤❤
😂😂😂
Woow.wel.❤❤
😂😂😂የኔ ተዎዳጆች🎉🎉🎉
ኪራና ሱራ በዚህ መጣችሁ
ሰወዳቸዉ መንትዮቹን
Betam des yemelu menteyoch❤
🥰🥰🥰ስዎዳችሁ
የነሱራወዳጆችየትአላችሁ
ይገርማል ምንም ልዩነተሚባል አልፈጠረባቸውመታደል
ኪራ ና ሱራ አይቸ የመጣሁት😂
ወይ የኔ መንታዎች አይተዋወቁም ከእርስ በአርስ መተባበር ለባዳ ነው የሚቆረቆሩት 2ከረሜላ ካላቸው ለጋደኞቻቸው ነው የሚያካፍሉት የአሁን መታዎች መተባባር አይታይባቸውም በራሴው ስላየሁት መጨረሻቸውን ያሳምረው የ2000 መንተዎች😅
የህመሙንማ አታስቡት አንዱ ሲታመም አንዱ ይህው 13 አመታቸው ምንም አይነት ስሜት የለም 😂😂
የሳቄምጮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
K ❤❤S❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ተናደድኩ 1 ጥያቂ ሳይመልሱ እደጀመሩ ሊላ ጥያቂ ትጠይቃለች እዳዳዳአች ተረጋጊ
ወይኔ ሰአቱ አነሰ ሁሌ ብታቀርቧቸው
😂😂😂 በደቂቃ prank ሺ አሳብ ማሰብ ምን ይሉታል የእኔ
አቤት የፈጣሪ ስራ
እናቶቻቸው መንታ ናቸው
😅😅ያላሰብኩት የለም አስደነገጣቹኝ እኔንም 😊
ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣቹ ደስ የምትሉ ጥንዶች ❤
ሁሉንም ፕሮግራማችሁን ከማየቴ የተነሳ።።።።። እንግዳ አልሆናችሁብኝም ዛሬ። እወዳችኋለሁ።❤
እረይመቻችሁ
ኪራና ሱራ አይቼ ነው የመጣሁት
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ባንክ እንዴት ነው ምትጠቀሙት 😂?
Wawww siwedachew
❤❤❤❤❤
Their eye skin is a little bit different.
ኪራና ሱራ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እዚም ብራክ ይመቻቹህ😂😂
Yenezi degmo yeteleye new bewunet
Anten iyayuu manata iyee manyewuunenyi
ሱራናኪራእንወዳችሁአለንየኛየሳቃችንመሰጮች❤❤❤❤❤❤😂😂😂አይፖራክይዘውኮነውየሚዞሩትየተመታችሁ😂😂😂😂😅😂😅😂😅😅😂
Wuha eye tetachu😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ታድላችሁ
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂
😂😂😂😂🎉
Kikkkkkkkk kikkkkkkkk 😂😂😂