የትዝታ አልበም- የባለቀለም ቴሌቭዥን ጅማሮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 7

  • @mbbbbm4474
    @mbbbbm4474 14 дней назад +1

    Thanks a lot

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 13 дней назад +1

    ከህብረ ትርዒት በፊት ሙዚቃ በመስኮት ነበር የሚባለው

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 13 дней назад +1

    ደጃዝማች አማንዔል አምደሚካዔል

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 9 дней назад

    እንግዲህ፤ ዕንግዲሕ፡ እንግዲኅ፡ ዕንግዲኽ
    ሥንቴ፡ ነው፡ዕንግዲህ፣ የምትለው

  • @sarisbulbula
    @sarisbulbula 10 дней назад

    ሰለሞን ክፍሌ ፤ ለመሆኑ ' እንግዲህ ' የሚባል ቃል ባይኖር ኖሮ ምን ይውጥህ ነበር። ከእዚህ ፕሮግራም መጀመሪያ 0:19 -2:38 ድረስ ባለው (play length) ብቻ 15 ጊዜ 'እንግዲህ' ን ቆጠርን። ምን ነካው?

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 9 дней назад +1

    ስለሞን አለህ ለመሆኑ ? ምነው ተደበቅህ ስንት ፕሮግራም ላይ ተሳትፈህ ጀምረህ እስጀምርህ ለምሳሌ "አርሂቡ" ሌሎችም ያኔ ጋዜጠኝነት ሳይረክስ ሳትበዙ ሳትረክሱ ዛሬ እህል ጠፉ ተወደደ ሲባል ጋዜጠኛ ተለቀቀብን ረከስ በሚባልበት ዘመን ስንቱ ተለማማጅ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ሲያቦካው አንጋፉዎቹ አንቀላፉችሁሳ ? ለሁሉም ስላየሁህ ገርሞኝ ነው ስራውን የተውክ መስሎኝ ነብር ሶል !በርታ ጠንክር ፊት አትስጥ እሺ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se 13 дней назад

    አጨብጫቢ