Law of life" It's an amazing life lesson and the way you explain it is amazing I wish you long life and health, my brother life trainer fitsum fisseha🙏🙏🙏
Ye eshetun melese ye negegr zeyebe mederk ateqaqem mnamn worsehewal may be due to your closeness ay work. Any how knowledge plus assertivness ,excellent at all
አብዝቶ እውቀቱን መገለጡን ያብዛልህ ወንድማለም❤❤❤
ፍፁም ፍስሀ በድጋሚ ይቅረብ ቢያሰለጥን የማይሰለች ድንቅ ሰው ነው ❤❤
ከምር በጣም ነው እራሴን ያስተዋልኩበት ። በጣም አመሰግናለሁ ።
አላህ ሱ.ወ. "የሰጠሆችሁን ስጦታዎች ብትቆጥሯቸው አትደርሱባቸውም..." ይለናል ብንዘረዝራቸው ቆጥረን ሰፍረን የማንዘልቀው የአላህ ኒእማ እንዳለ ቁርአንም ያወሳልናል ። እውነት ያወቅነውን የምንተገብር ሰዎች እንሆን ዘንድ ፈጣሪ ያፅናን ።
Ameen
ሰላም ...እንዴት ነዎ? ሳምሶን እንዳወቀ እባላለሁ። መልካም ስብእና ያለዎ እና የማደግ ልብ አለዎ ብዬ ነው ላወራዎ የፈለኩት! በእርግጥ ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ቆንጆ ኳሊቲ ይኖረዋል። የእስዎን ምርጥ ኳሊቲ ደግሞ የማውቀው ይበልጥ ስንተዋወቅ ነው።
ስለ እኔ ትንሽ ባስተዋውቅዎ የ24 ዓመት ወጣት እና ራእዬን አውቄ እየሰራሁም እገኛለው።
የኔ ራእይ፦ ራዕዬ :- ጤናማ:ደስተኛ:ባለብሩህ አእምሮ መሆንና የእኔንና የሌሎችን ድብቁ አእምሮ ንቁ ማድረግ ነው። ይህንን ራእዬን ያወኩት ከ 3 ወር በፊት ነው። ባሁኑ ሰአት ሰዎች የተፈጠሩበትን የህይወት ዓላማ እንዲያውቁ የሚያደርግ ፣ ሰዎች አእምሯቸውን ተጠቅመው የሚፈልጉትን ህይወት እንዲኖሩ የሚያደርግ ፣ እንዲሁም በሰባቱም የህይወት ክፍላቸው ለሚያጋጥማቸው ችግር እንዴት እንደሚያልፉት የሚያስችል ስልጠናዎችን የሚያቀርብ ኢትዮጲያዊ ካምፓኒ ውስጥ ነው የምሰራው እናም ለእስዎ ይሁን አይሁን ባላውቅም ሀሳቤን ላካፍልዎ ብዬ ነው። ብዙ ሰልጣኞች ትርጉም ያለው ለውጥ እያመጡበት ነው። ብዙ ተሞክሮዎች አካፍልዎታለሁ ከሰልጣኞችም ጭምር። እንዲሁም ትልቅ ህልም አለኝ ካሉ በቡድን በመስራት ያለውን ኃይል አካፍልዎታለሁና ቁርጠኛ ከሆኑ አብረን እንድንሰራ እናወራለን። ይህንን ሲያደርጉ አሁን ያለዎን ስራ ወይም ትምህርት በማይነካ መልኩ ነው።
ይህንን ቴክስት አንድለክልዎ ያነሳሳኝ የህይወት ዓላማዬ ነው! ፍጣሪ ፈቅዶ እንድንተዋወቅ እና ብሎም አብረን እንድንሰራ ከፈቀደ በሕይወትህ ትልቁን ውሳኔ ወሰኑ ማለት ነው።

ለውጥ ከፈለጉና ከእኛ ጋር መስራት ከፈለጉ በ0963567133 ይደውሉ
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ አመሠግናለሁ ሁላችሁንም
የ ኢትዮጲያ ልጆች ሁላችሁም ባላችሁበት ጤና ፍቅር ሰላም ይስጣችሁ ፡፡ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
አዎ ሁላችንም በብዙ ፈተና ውስጥ እያለፍን ነው ነገር ግን "ህልም አርግዣለሁና"ተስፋ ልቆርጥ አልቻልኩም.... ህይወት ይቀጥላል...አሁንም ተመስገን።
ተባራክልን ዴቫ ዴቫ እኔ ድንቅ ነኝ ትልቅ ህልም አሌኝ ህልሜ ይሰከል ተመስጌን ህልሜ ተሰክቶ በትልቅ ምስክርነት እንገናኝ እወደቸወለው
በእዉነቱ እኔ በናተ ዘመን መወለዴ እጅጉኑ በጣም እድለኛ ነኝ እናተን የምገልፅበት ቃል የለኝም ብቻ ቸሩ መድኃኒ ዓለም ጥበብና ማስተዋሉን አብዝቶ ይስጣችሁ ፀጋዉ ይብዛላችሁ በእድሜ በፀጋ ከሙሉ ጤና ጋር ያቆይልን እኔ የገጠርልጅነኝ አሁን የማዳም ቅመም በናተ ትምርት እጅግ በጣም ተቀይሬ አለሁ:: ፍፁም የታደለ አዕምሮ እደዚህ የሰዉን ህይወት ታበራለኝ የሰዉን ነፍስ ትጠግናለች! አመሰግናለሁ🙏
Thank you so much ፍፄ!እንደ ታክሲ ረዳቶች አገልጋይ እና ደግ የለም!እኔ አንዳንዴ ሳደርገው ይገረማሉ!thanks for all your contribution🙏🙏🙏🙏
We need people like you guys thank you so much
ሽ አመት ኑሩልን እናመሰግናለን
ተባረክ ተባረኩ
Law of life"
It's an amazing life lesson and the way you explain it is amazing
I wish you long life and health, my brother
life trainer fitsum fisseha🙏🙏🙏
እጅግ በጣም አስገራሚ ትምህርት በጣም ጎበዝ ነህ ፍፁም እንዲሁም ዳዊት ድሪምስ መድረኩን በማዘጋጀትህ👏🏾👏🏾👏🏾💜💜💜💜
...ያቺ የተአምር ሰዓት ...ፀጥ የምትልበት...ሁሉም fail ያደረ የሚመስለን ሰዓት..."....መሀሉ አይነገርም..." የሚል የሚስማማው ይመስለኛል።
ተባረኩ ኑሩልኝ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ፍፁም ፍረሀ
ስለምትለግሱን የአእምሮ ምግብ ዳዊት ድሪም እና ቲም እንግዶች ራሴን እንዳይ ብዙ አስተምሮት አግኝቻለው ፍጣሪ ይባርካችው
እሄን የመሰለ ጣፋጭ ምግብ ስለመገብከን በጣም እናመሰግናለን
thanks betam denke temheret nw!
Yemigerim eyita❤
Thanks Dev gerami gerami sew new mtgabzen🎉🎉🎉
God bless you all. Keep up the good work🙏
I was watching you on my lunch break, I wish I can stay more!
you can do that. you have another lunch break.
U r gonna do it in a better way...keep inspired!
ዋው እናመሰግናለን የውነት
great motivation አስገራሚው የተፈጥሮ ህግ...
ተባረክ አሪፍ ትምህርት ነው
Amazing 🤩
Betam Thank you fise betam endastewil adrgehegnal
I thought he is reading my character! Amazing! Thank you Fitse!
ፍፁም ድንቅ መምህር
Tenikx Bro👏👏
ተባረክ
ፍፁሜ እናመሰግናለን!!!
WOW BEST MOTIVATIONAL SPEECH 👏
ይህንን የህይወት ህግ በመተግበር የኢትዩጵያ እና የአፍሪካ ፈርጦች እንሁን! 🙏
እናመሰግናለን ፍጽሜ
ብጣዕሚ ጉሩም ትምህርት በርትዑ☝️
I realize zat Now a days z karma issue becoming instant ....Thank u so much keep glowing Fisse and dreams family!!!!!
ዋው በጣም እናመሰግናለን በርቱልን
በጣም ድንቅ 🙏
thank you so much.
አመሰግናለሁ እሱን እድትጋብዙልን ጠይቄ ነበር
thank you dream's team
እናመስግናለን🙏🙏🙏
I wanted to thank you for your help.❤
Begugut eyesemaw neber gin mehal lay demtsu ena video teleyaye, fix tedergo endegena upload madreg bichal betam des yelegnal. Thank you.
thank you It is life changing
Egziabher beselam lijachun yasakefachu❤
እናመሰግናለን 🙏❤
👍👌 እናመሠግናለን
Thank you so much!
የኔ ሳቀታ ዳወት በጣም ነው ምውድህ ❤️ ባርታ 💪
አመሰግናለሁ ወንድሜ
Thanks 👍
Betam leyu hasab 🙏 amesegenalehu
40 ደቂቃ ላይ አካባቢ ድምፁና ምስሉ አብሮ አይሄድም ቢስተካከል በተረፈ አሪፍ ትምህርት ነው
ሠላማቹ ይብዛልኝ
ፍፄ በጣም ደስ የሚል አምሮ ከፋች ነው
በጣም ነው ደስ ያለኝ
Egziabher yestelen
Wow wow
Thank you Dave
እናመሰግናለን
❤❤❤❤
Thanks 🙏🙏🙏
Jegina ❤❤❤
TNXS 🙏🙏🙏
Woooowwwooo ❤🙏
Thank you 🙏
Waw amazing!!
Thanks alot
Abiyet agelaletsi oOoOO My god❤❤❤❤❤
Fish 12 preparatory temari eyalen student council perminsterachin naber good luck bro
Iam proud of you
wow thankyou
Enemesgnalen keberilin Egizaber yesit🙏
We love U ftse
Kelbe enmsganlan🙏hulme baa gugute new yemxbqachuu ✅Dawit dreams
Betam dinke ena des yemile motivation dss yemiyasegn temihret
እግዚአብሔር ይስጥልን
Ye eshetun melese ye negegr zeyebe mederk ateqaqem mnamn worsehewal may be due to your closeness ay work.
Any how knowledge plus assertivness ,excellent at all
Prensentationu lay screen picture eyetayen aydelm ?
ፍፄ እንወድሃለን ❤❤❤
Wwaawoo very good job
❤❤❤ Ethio
Amazing
ሰላም ሰላም የዳዊት ድሪምስ ኣዘጋጆች ሰላታየ ይድረሳቹ በምታስተላልፉት ብዙ ኣስተማሪ ዝግጅቶች ተከታታይ ነኝ ና ኣድናቂዎም ነኝ ፡ ቀጥሉበት በርቱ እያልኩ ፡ግን ከትምህርቱ ጎን ለጎን የምትለቁት ባክግራዉንድ ሙሲክ መልእክቱን ለመስማት ስለምረብሽ ብታስተካክሉንና ብታስቡበት የሚል በትህትና ሃሳቤ ላጋራ እወዳለሁ
Thank you
Meda from German
Ehen music keyet magignet echilalehu ye zefagnun sim ena ri'isun askemitulign(destegna negn) milewn please
Nice lesson keep it up
Great fitse
Good work 👏
Ye agere sewu I love you anid ken be irigitegninet asakiche Lifen share lemadireg devigar emetalehu I I'm irigitegna negni
Wow ye dnkoche dnk nachiw enem dnk negn🙏🙏🙏
betam adenqhlehu idmena Tema
Seth
ፍፁም የኛ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር የኔ መልካም አጎት
ሰላም ...እንዴት ነዎ? ሳምሶን እንዳወቀ እባላለሁ። መልካም ስብእና ያለዎ እና የማደግ ልብ አለዎ ብዬ ነው ላወራዎ የፈለኩት! በእርግጥ ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ቆንጆ ኳሊቲ ይኖረዋል። የእስዎን ምርጥ ኳሊቲ ደግሞ የማውቀው ይበልጥ ስንተዋወቅ ነው።
ስለ እኔ ትንሽ ባስተዋውቅዎ የ24 ዓመት ወጣት እና ራእዬን አውቄ እየሰራሁም እገኛለው።
የኔ ራእይ፦ ራዕዬ :- ጤናማ:ደስተኛ:ባለብሩህ አእምሮ መሆንና የእኔንና የሌሎችን ድብቁ አእምሮ ንቁ ማድረግ ነው። ይህንን ራእዬን ያወኩት ከ 3 ወር በፊት ነው። ባሁኑ ሰአት ሰዎች የተፈጠሩበትን የህይወት ዓላማ እንዲያውቁ የሚያደርግ ፣ ሰዎች አእምሯቸውን ተጠቅመው የሚፈልጉትን ህይወት እንዲኖሩ የሚያደርግ ፣ እንዲሁም በሰባቱም የህይወት ክፍላቸው ለሚያጋጥማቸው ችግር እንዴት እንደሚያልፉት የሚያስችል ስልጠናዎችን የሚያቀርብ ኢትዮጲያዊ ካምፓኒ ውስጥ ነው የምሰራው እናም ለእስዎ ይሁን አይሁን ባላውቅም ሀሳቤን ላካፍልዎ ብዬ ነው። ብዙ ሰልጣኞች ትርጉም ያለው ለውጥ እያመጡበት ነው። ብዙ ተሞክሮዎች አካፍልዎታለሁ ከሰልጣኞችም ጭምር። እንዲሁም ትልቅ ህልም አለኝ ካሉ በቡድን በመስራት ያለውን ኃይል አካፍልዎታለሁና ቁርጠኛ ከሆኑ አብረን እንድንሰራ እናወራለን። ይህንን ሲያደርጉ አሁን ያለዎን ስራ ወይም ትምህርት በማይነካ መልኩ ነው።
ይህንን ቴክስት አንድለክልዎ ያነሳሳኝ የህይወት ዓላማዬ ነው! ፍጣሪ ፈቅዶ እንድንተዋወቅ እና ብሎም አብረን እንድንሰራ ከፈቀደ በሕይወትህ ትልቁን ውሳኔ ወሰኑ ማለት ነው።
ከእኛ ጋር መስራት ለሚፈልጉና ለውጥ ማምጣትና ስኬታማ መሆን ለሚፈልጉ በ0963567133 ይደውሉ
ሰላም ዳዊት ህልመኞች ሰላማችሁ ይብዛ ሁሌም ተከታዮቻችሁ ነኝ ግን ሁሉም አንቂዎች የግል የህይወት ታሪኮቻቸውን ነው ሚናገሩት እውነት ሰው ለመርዳት ከሆነ አላማችሁ ለምን እንዴት መስራት እንደሚቻል ለምን አትናገሩም ለምሳሌ ከውጭ ዕቃ ለማስመጣት፤ እክስፖርት ለማድረግ፤ ዶላር ለማስፈቀድ ለምን አትናገሩም?
ፍትፍት አርገህ ነው ያጎረስከን በተለይ ቃሉን ተጠቅመህ
Wow
I like him
እደዝህ አይነት ምክር ያስፈልገናል እዉነት እኔ አመት ሞላኝ ማየት ከጀመርኩ በጣም የምገርም ለዉጥ አይቻለዉ ከዝህ በፍት የት ነበርኩኝ ብዬ እራሴን ወቀስኩኝ