Lamesgnew
Lamesgnew
  • Видео 40
  • Просмотров 595 890
ከፍ በል Worship Time | Lamesgnew
በእግዚአብሔር መደነቅ . . እጅግ መገረም . .ደሞ ማመስገን . . በቃ ማምለክ
#ላመስግነው #Lamesgnew #ምስክርነት #Testimony #Worship #miki girma
ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 093653233
Просмотров: 1 123

Видео

የመጨረሻው የሱስ ደረጃ ላይ ሆኜ እያበድኩ ወደ ሞት ስሄድ አንድ ምሽት ላይ ግን .| ዛሬን ያየ ያመሰግናል | lamesgnew
Просмотров 6 тыс.Год назад
#happy_new_year #መልካም_አዲስ_አመት #ላመስግነው #Lamesgnew #ምስክርነት #Testimony #Worship #miki girma ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 093653233 A wonderful testimony to see how God saved him on the night he was going to commit suicide while suffering from severe addiction.
ድንቅ ምስክርነቶች እና አምልኮ Wonderful Testimonies and Worship | lamesgnew
Просмотров 702Год назад
ለጥቂት ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የላመስግነው ፕሮግራም ተጀምሯል ✴️ ከሞት የዳናችሁ፣ ✴️ የተፈወሳችሁ፣ ✴️ ከአደጋ የተረፋችሁ ፣ ✴️ እግዚአብሔር ድንቅ ተዓምራቱን ያሳችሁ የተደረገላችሁ ኑ! አግኙን አብረን እግዚ አብሔርን እናመስግነው 🔸0936532336🔸 &🔸 0910297474🔸 #ላመስግነው Those who have been saved from death, those who have been healed, those who have survived an accident, those who have been treated by God's wonderful miracles, come! Let's meet and praise God together ክለብ ውስጥ የማላ...
በቀን 24 በምህረቱ ! 24 a day in mercy ! | lamesgnew
Просмотров 2,8 тыс.2 года назад
#ላመስግነው #Lamesgnew #ምስክርነት #Testimony #Worship #miki girma ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 093653233 , 0910297474
የእግዚአብሔር እጅ የያዘው ነገር lamesgnew
Просмотров 4,5 тыс.2 года назад
#shorts #ላመስግነው #Lamesgnew #worship #gospel
ላመስግነው ፕሮግራም እንዲቀጥል. . . to continue
Просмотров 3,5 тыс.3 года назад
ውድ የላመስግነው ቤተሰቦች ጠፍተን ነበር አሁን መጥተናል ፕሮግራማችን እንዲቀጥል የምታበረታቱን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን እንድንቀጥል እና እንድንሰፋ በጸሎታችሁ እና በገንዘባችሁ ማገዝ ለምትፈልጉ Mikiyas Girma 1000295096903 CBE SWFIT Code CBETTETAA 50500276 BOA SWFIT Code ABYSETAAXXX ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 0910297474 or 093653233
ልዩ የበዓል ዝግጅት Easter program lamesgnew
Просмотров 8 тыс.3 года назад
#ላመስግነው #Lamesgnew #ምስክርነት #Testimony #Worship #miki girma ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 093653233 It is an Easter program in which we express our gratitude for the forgiveness of our sins in Christ and the mystery of the resurrection. Eyu's tiktok vm.tiktok.com/ZMeVprN5g/ Zeke's tiktok vm.tiktok.com/ZMeVpYKwf/ Serki's vm.tiktok.com/ZMebdaoWL/ Amazing testimonies ruclips.net/channel/UCmY8...
"ራሴን ሳይ የሚገርመኝ" Amazing live Worship
Просмотров 10 тыс.3 года назад
#ላመስግነው #Lamesgnew #Worship #mezmur #miki girma ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 093653233 Amazing live Worship It is a song of thanksgiving for our salvation in Christ We need your help to make videos about God's work and miracles above 1000295096903 CBE SWFIT Code CBETTETAA Mikiyas Girma
የ 30 አመት የደም ኪዳን በ ሰከንዶች . . . The 30-year-old blood covenant with Satan in seconds. . .
Просмотров 85 тыс.3 года назад
#ላመስግነው #Lamesgnew #ምስክርነት #Testimony #Worship ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 093653233 The most amazing and the last part In this video we see how God saves the soul sold to Satan and The 30-year-old blood covenant part one ruclips.net/video/XV2Afd_BwLk/видео.html part two ruclips.net/video/N4mZvCc_5CA/видео.html We need your help to make videos about God's work and miracles above 1000295...
የሰጠኝን ነጥቆ እብድ ሆኜ.. ሳለ አንድ ነገር ሆነ He took what he gave me and went crazy
Просмотров 90 тыс.3 года назад
ላመስግነው #lamesgnew #Miki Girma #lamesgenew #testimony #worship ምስክርነት ያላችሁ እና መሳተፍ የምትፈልጉ 0936532336 It is a video that shows how a man with over 500 evil spirits was freed from the torment of Satan Amazing Testimony Part 2 First Part of this Testimony ruclips.net/video/XV2Afd_BwLk/видео.html We need your help to expand our ministry and go to the countryside to talk about God's work MikiyasGirma...
ብዙዎችን ያሰገደ ጠንቋይ ነበረ አየሱስ ሲደርስለት . . Satan tormented him until he became mad
Просмотров 85 тыс.3 года назад
#lamesgnew #Worship #Testimon #Meracle ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ ለመርዳት የምታስቡ 093653233 he was menstruating as a woman The evil spirit caused him to shed blood and burn coals of fire But the name Jesus freed him from all bondage His Name is Sofonias now he is a missionary Amazing Testimony and Worship Part 1 For those who want to fund the service Lamesgnew Program:- SWFIT Code CBETTETA...
ካይሮ ያረፍኩበት ሆቴል ድረስ 5 ግብጻውያን ..5 Egyptians were sent on my way to Lamesgnew
Просмотров 32 тыс.3 года назад
ላመስግነው #lamesgnew #Miki Girma #lamesgenew #testimony #worship #live_worship Amazing Testimony with Pastor Marta and Worship "5 Egyptians were sent on my way to the hotel where I was staying in Cairo" Content Video 00:00 - Intro 02:52 - Testimony 14:05 - God Is our Father 22:14 - God Is Our King 23:43 - God Is Provider 25:34 - God is Forgiver 36:03 - God is Protector and Testimony 43:02 - God Is...
አንተን የሚመስልህ የለም Cover Song Worship Lamesgnew
Просмотров 3,7 тыс.3 года назад
ላመስግነው #lamesgnew #Miki Girma #lamesgenew #testimony #worship Cover Song "There is no one like you" "ኢየሱስ ነው መከታ ለኔ" live worship ruclips.net/video/hQy37wLPEZA/видео.html "ይሄ ነው የኔ ጌታ " Worship Time ruclips.net/video/8L5aYYenudE/видео.html Please Subscribe ruclips.net/channel/UCmY8WhmLlIyaZ4u3J2_dFHA ምስክርነት ያላችሁ እና በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ በዚህ አድራሻ ያግኙን Contact us at this address if you are a witn...
አንድ ብርሃን በውስጤ አለፈ ያ ብርሃን እስከዛሬ ድረስ A light passed through me Lamesgnew
Просмотров 16 тыс.3 года назад
ላመስግነው #lamesgnew #Miki Girma #lamesgenew #testimony #worship Amazing Mental Healing Part Two "no cure for mental illness but One Day . . A light passed through me" Part One ክለብ ውስጥ የማላቀው ሰው መጠጤን ይዞት ነበር በነጋታው ግን መለፍለፍ ጀመርኩ ruclips.net/video/86TSze1dlQc/видео.htmlsub_confirmation=1 for More Worship and testimonies please subscribe ruclips.net/channel/UCmY8WhmLlIyaZ4u3J2_dFHA በፕሮግራሙ ላይ የነበረው አስገ...
የሚያስፈልገኝ አንድ ነገር Amazing live worship Lamesgnew
Просмотров 14 тыс.3 года назад
የሚያስፈልገኝ አንድ ነገር Amazing live worship Lamesgnew
ክለብ ውስጥ የማላቀው ሰው መጠጤን ይዞት ነበር በነጋታው ግን መለፍለፍ ጀመርኩ I became mentally ill Lamesgnew
Просмотров 30 тыс.3 года назад
ክለብ ውስጥ የማላቀው ሰው መጠጤን ይዞት ነበር በነጋታው ግን መለፍለፍ ጀመርኩ I became mentally ill Lamesgnew
ስሙን ልባርከው ሁሌ እጠራዋለው Amazing Live Worship Lamesgnew
Просмотров 9 тыс.3 года назад
ስሙን ልባርከው ሁሌ እጠራዋለው Amazing Live Worship Lamesgnew
ሶስቱንም ልጆቿን በሚደንቅ ተዓምር All three of her children were miraculously . . Lamesgnew
Просмотров 9 тыс.3 года назад
ሶስቱንም ልጆቿን በሚደንቅ ተዓምር All three of her children were miraculously . . Lamesgnew
ሁለት ጊዜ ጽንሱ ጨነገፈብኝ ሶስተኛውም እንደሚወርድ ተነገረኝ ባሌ ግን እንዲህ አለ I had two miscarriages Lamesgnew
Просмотров 2,5 тыс.3 года назад
ሁለት ጊዜ ጽንሱ ጨነገፈብኝ ሶስተኛውም እንደሚወርድ ተነገረኝ ባሌ ግን እንዲህ አለ I had two miscarriages Lamesgnew
ልወልድ ሁለት ቀን ሲቀረኝ ሃኪሙ ሆድሽ ውስጥ ያለው እጢ ነው አለኝ The doctor said I was sure it was a tumor Lamesgnew
Просмотров 4,7 тыс.3 года назад
ልወልድ ሁለት ቀን ሲቀረኝ ሃኪሙ ሆድሽ ውስጥ ያለው እጢ ነው አለኝ The doctor said I was sure it was a tumor Lamesgnew
E R E S T E (እ ር ስ ቴ ነ ህ) Lamesgnew
Просмотров 1,4 тыс.4 года назад
E R E S T E (እ ር ስ ቴ ነ ህ) Lamesgnew
ይህ የሞተ ሰው እንጂ በህይወት ያለ አይደለም the doctor said that this was a dead man. .Lamesgnew
Просмотров 4,9 тыс.4 года назад
ይህ የሞተ ሰው እንጂ በህይወት ያለ አይደለም the doctor said that this was a dead man. .Lamesgnew
ከ አስሩ መካከል ግን አንዱ . . . Lamesgnew
Просмотров 1,7 тыс.4 года назад
ከ አስሩ መካከል ግን አንዱ . . . Lamesgnew
በእንግሊዝ አምስት በላይ ዶክተሮች በሽታዬን ማወቅም ሆነ ማከም ስላቃታቸው መሞቴን አውቄ ወደ ኢትዮጵያ ተመለስኩ አንድ ቀን ግን . . Lamesgnew
Просмотров 4,1 тыс.4 года назад
በእንግሊዝ አምስት በላይ ዶክተሮች በሽታዬን ማወቅም ሆነ ማከም ስላቃታቸው መሞቴን አውቄ ወደ ኢትዮጵያ ተመለስኩ አንድ ቀን ግን . . Lamesgnew
አንድ የማላቀው ሰው መጥቶ ጠይቆኝ ከሄደ በኋላ ልጄን ላጠባት ስል የማየው እባብ ነው Lamesgnew
Просмотров 12 тыс.4 года назад
አንድ የማላቀው ሰው መጥቶ ጠይቆኝ ከሄደ በኋላ ልጄን ላጠባት ስል የማየው እባብ ነው Lamesgnew
ከባድ በሚባል የህይወት ክልል ውስጥ እግዚአብሔርን መታመን እንዴት ድንቅ ነው Lamesgnew
Просмотров 6 тыс.4 года назад
ከባድ በሚባል የህይወት ክልል ውስጥ እግዚአብሔርን መታመን እንዴት ድንቅ ነው Lamesgnew
ጎረቤት የሞትኩ መስሏቸው እያለቀሱ ሲገቡ . . Amazing Testimony full stroy Lamesgnew
Просмотров 17 тыс.4 года назад
ጎረቤት የሞትኩ መስሏቸው እያለቀሱ ሲገቡ . . Amazing Testimony full stroy Lamesgnew
ያን ሁሉ ነገር አልፌ የአይምሮ ህመም ውስጥ ስትገባ ግን ከበደኝ Lamesgnew
Просмотров 9 тыс.4 года назад
ያን ሁሉ ነገር አልፌ የአይምሮ ህመም ውስጥ ስትገባ ግን ከበደኝ Lamesgnew
X-rayውን ሳየው ቅንጥስ ብሏል Part 2 Lamesgnew
Просмотров 4,1 тыс.4 года назад
X-rayውን ሳየው ቅንጥስ ብሏል Part 2 Lamesgnew
"ይሄ ነው የኔ ጌታ " amesgnew
Просмотров 3 тыс.4 года назад
"ይሄ ነው የኔ ጌታ " amesgnew

Комментарии

  • @elizabethsesero3880
    @elizabethsesero3880 2 часа назад

    Hallelujah Jesus hallelujah Jesus hallelujah Jesus 🙏🙏🙏.

  • @Hana-dor-cp2ey
    @Hana-dor-cp2ey 8 дней назад

    በማለዳ ምስጋናዬን አበዛለሁ በቀትርም ሌላ ክብር እጨምራለሁ (2x) ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ለሊቱ አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ ስሙን ልባረከው ሁሌ እጠራዋለው ድምፄን እያሰማው አስደስተዋለሁ (8*) ስራመድ በሞት ጎዳና ድካሜን ከላይ አየና ለወጠው የኔን ፍፃሜ ላምልከው በቀረኝ እድሜ (4x) ሳነባ ልቤ ሲከፋ ስቆዝም በጠላት ተስፋ ስራህ ነው የደረሰልኝ እጅህ ነው ከሞት ያስጣለኝ ስራህ ነው ከሞት ያስጣለኝ እጅህ ነው ከሞት ያስጣለኝ ምስጋናዬ ላንተ ነው አምልኮዬ ላንተ ነው የኔን ክፉ ለማትወደው የኔን ክፉ ለማትወደው አጋጣሚ አይደለም ያገናኘን እንደ አባትና ልጅ ያደረገን ስለኔ ያሰብከው ያኔ ድሮ ዛሬ ተፈፀመ ዘመን ቆጥሮ በፍቅርህ ይዘኸኛል በውዴታ (2x) እግዚአብሔር ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ ነፍሳችን ረካች በጉብኝትህ

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 11 дней назад

    You are such blessed person you the program leader thank you God bless

  • @eyerusalemd.898
    @eyerusalemd.898 20 дней назад

    We missed those amazing testimonies😢....

  • @zinaabutaddesse3559
    @zinaabutaddesse3559 28 дней назад

    amen

  • @LydiaFekadu-p2n
    @LydiaFekadu-p2n Месяц назад

    ኢየሱስ ግን እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ስሙ ይባረክ ምንም ክፍያ ሳጠይቀን ሁሉን በነፃ የሰጠከን ሰላምክን የሰጠከን ከዘላለም ሞት የነጠከን ያወጣከን አምላክ ስምክ ይባረክ ወንድሜ የጌታ ስም ስላንተ የተመሰገነ ይሁን

  • @kidistzemene7172
    @kidistzemene7172 Месяц назад

    ባለታሪኩ ብቻ ቢናገር ጥሩ ነው።ጣልቃ ባትገቡ

  • @laveleable
    @laveleable 2 месяца назад

    እየሱስ ትልቅ ነዉ። ✝️🙏መንፈሰ ቅዱስ ተባረክ 🙏✝️✝️

  • @SebleDawit-y9p
    @SebleDawit-y9p 2 месяца назад

    😢😢😢ename yenta menfese bezhue wga asekfelgnal tedara yenbergnen huelem neger asatetognal gatan tekbeyam zaram eyetektelgne new 😢😢😢😢😢

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 2 месяца назад

    ጆሮ ያለዉ ሰዉ ሁሉ ይስማ!!!!! ሰይጣን አራጅ፤ አጥፊ፤ ገዳይ፤ አዉሬ፤ ነዉ። ስለዚህ ትዉልድ ከዚህ አለም ብልጭልጭ የምታመልጡበት ግዜ አሁን ነዉ። መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም ኢየሱስና ኢየሱስ ቢቻ ነዉ። ስለዚህ እበባካችሁ አዚህ አርቴፊሻል ህይወት ተላቀቁና ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ በመቀበል ዘለዓለማዊ ህይወትን ያግኙ። ድንቅ ምስክርነት ነዉ።

  • @HilinaFikire
    @HilinaFikire 2 месяца назад

    አሜን

  • @AynalemTesfaye-x1p
    @AynalemTesfaye-x1p 2 месяца назад

    Wowwww men ayenet menfes nw yalbhe tebarek bezalen ❤❤❤

  • @smretkahsay3626
    @smretkahsay3626 2 месяца назад

    Eyesus goyta eyu amen 🙏

  • @Ucchulu
    @Ucchulu 2 месяца назад

    እግዚአብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ገና ገና ለሁላችንም ይደርስልናል የኤልሻዳይ ኦርቶዶክስ የበርሜል ጊዮርጊስ ምስክርነትን ነበር የምከታተለዉ እናም ይሄም የወንድማችን ምስክርነት ልክ እነደ በርሜሉ ዉስጤ በጣም የተነካበት ነዉ ወንድም እንኳን ደስ ያለህ ደስታዬ ወደር የለዉ ላንተ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ እየሱስ ላንተ የደረሰ ለሁላችን ይድረስልን አሜን እኔም ከባድ ጦርነት ላይ ነኝ በቅርቡ ክርስቶስን ይዤ ከህይወቴ ነቅዬ ጥዬ እረግጠዋለዉ

  • @Ucchulu
    @Ucchulu 2 месяца назад

    እግዚአብሄር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ገና ገና ለሁላችንም ይደርስልናል የኤልሻዳይ ኦርቶዶክስ የበርሜል ጊዮርጊስ ምስክርነትን ነበር የምከታተለዉ እናም ይሄም የወንድማችን ምስክርነት ልክ እነደ በርሜሉ ዉስጤ በጣም የተነካበት ነዉ ወንድም እንኳን ደስ ያለህ ደስታዬ ወደር የለዉ ላንተ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ እየሱስ ላንተ የደረሰ ለሁላችን ይድረስልን አሜን እኔም ከባድ ጦርነት ላይ ነኝ በቅርቡ ክርስቶስን ይዤ ከህይወቴ ነቅዬ ጥዬ እረግጠዋለዉ

  • @EyerusalemGebretsadik
    @EyerusalemGebretsadik 2 месяца назад

    እንኳን ጌታ ደረሰልህ አልመሸም

  • @FerehiwotYirga
    @FerehiwotYirga 3 месяца назад

    አይዞህ. አባቴ.

  • @metsehetworku2622
    @metsehetworku2622 3 месяца назад

    Eyesues Ewnet nw 😍

  • @metsehetworku2622
    @metsehetworku2622 3 месяца назад

    Amen tebareku

  • @hanatesfaye1191
    @hanatesfaye1191 3 месяца назад

    Ere eyesus geta new hallelujah ❤❤❤

  • @TheWayOfTheShepherd
    @TheWayOfTheShepherd 3 месяца назад

    What a blessing! Thank you and God bless you! In Jesus name

  • @nebyatasgedom2632
    @nebyatasgedom2632 3 месяца назад

    አሁንም ቦታ ነዉ የቀየራችሁት ቤተሰቦቻቺሁ የዛር አምሌኮት ወደ የጡሉቁ እየሱሰ እንድታመልኩፈየሚያደርጋቺሁ አቡዛሀኛዉ ግዜ ከባእድ አምልኮት ቤተሰብ የመጣቺሁ በሙሉ ቤንጤ ነዉ የሚያረጋቺሁ በፈፁም ወደእዉነተኛ ሀየማኖት አየቀላቅላቺሁ አሁንም አጋንንቱ ከዉሰጥህ አልወጣም አየንህ ያሰታዉቃል

  • @metsehetworku2622
    @metsehetworku2622 3 месяца назад

    Thank you Jesus

  • @addisugezmu5254
    @addisugezmu5254 4 месяца назад

    Glory for Jesus amen

  • @NuhaminAdugna
    @NuhaminAdugna 4 месяца назад

    አሜን

  • @mulatmaru1982
    @mulatmaru1982 4 месяца назад

    አላህ አክበር የወነቱን ነው የሚነግረን?

  • @yuye.d
    @yuye.d 4 месяца назад

    ኧረ እንደጌታ መልካም ንፁህ ማን አለ❤❤❤❤!!!

  • @FerehiwotYirga
    @FerehiwotYirga 4 месяца назад

    ጌታ. ይባባባባረክ. ተመሸገን

  • @MelatMelat-g2d
    @MelatMelat-g2d 4 месяца назад

    ፍፄ❤❤❤

  • @YacobBezabh
    @YacobBezabh 4 месяца назад

    You beloveds ,Pastors God bless you with all His blessings . U Lamasgen u tubers , your heartfelt spiritual reaction & marvelous thanks giving participatory celebration to our Almighty GOD is wonderful .God bless U all.

  • @YacobBezabh
    @YacobBezabh 4 месяца назад

    አቤት እግዚአብሔር አሰራርህ ጠላትን መሰፈር በምክርህ❤ ወገኔ እድለኛ ነህ !እንኳን ደስአለህ!❤ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን !!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @bethlihemabiy5306
    @bethlihemabiy5306 4 месяца назад

    plsssss tell me how i get the original song of"..... ስሙን ልባርከው ሁሌ ጠራዋለው..."😭😭😭pls 🙏🙏🙏

    • @etsubfiseha1131
      @etsubfiseha1131 4 месяца назад

      Getayawkal ena bruktawit - bemaleda misganayen abezalew

  • @FerehiwotYirga
    @FerehiwotYirga 4 месяца назад

    ጌታ. ሰሙ. ይባረክ. ከዚህ. ያወጣህ. ተመሰገን

  • @FerehiwotYirga
    @FerehiwotYirga 4 месяца назад

    ጌታ. ደርሶልሀል. አባቴ. ተመሰገን

  • @biruktawitmengistu2533
    @biruktawitmengistu2533 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @birhanmesay8574
    @birhanmesay8574 5 месяцев назад

    ጀግናው ጀግናው ጀግናው ኢየሱስ ኢየሱስ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @RedeatHinciso
    @RedeatHinciso 5 месяцев назад

    ውስጤ በኢየሱስ ፍቅር ነደደ በወንድሜ ምስክርናት ኢየሱሴ እወደሃለሁ❤❤❤❤❤

  • @RedeatHinciso
    @RedeatHinciso 5 месяцев назад

    እግዝአብሔር ሆይ አመሰግናለሁ ከአእምሮ በለይ ነህ

  • @metitadeseroro3863
    @metitadeseroro3863 5 месяцев назад

    What an amazing testimony. My Almighty God JESUS CHRIST thank you for my beloved brother

  • @originalabesha7480
    @originalabesha7480 5 месяцев назад

    Yachi lij min honech? Antes wetah. Esuas ezaw kerech? If that the case you must be selfish. You only save your self. How selfish we are. As human being.

  • @HirutHirut-c9q
    @HirutHirut-c9q 5 месяцев назад

    በጣምበ ጣም ድቅ ምስክርነት ነው

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 6 месяцев назад

    Amen!

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 6 месяцев назад

    Amen!

  • @emutijesus6028
    @emutijesus6028 6 месяцев назад

    ❤ጌታ መልካም ነዉ ስሙ ለዘላለም ይክበር ኢየሱስ ጌታ ነዉ

  • @Natt-jkx
    @Natt-jkx 6 месяцев назад

    አሜን🙏

  • @Natt-jkx
    @Natt-jkx 6 месяцев назад

    ❤❤❤ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @Tamgn
    @Tamgn 6 месяцев назад

    እየሱስ ጌታ ነው

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 6 месяцев назад

    አሜን አሜን ጌታ እየሱሰ በልባችን ተወለደ we LOVE YOU JESUS CHRIST✝️✝️✝️

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 6 месяцев назад

    ዋዉ ይህ የእግዚአብሄር እጅ ነዉ ሁሉም ሊሰማዉ የሜገባዉ ምሰክርነት።

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 6 месяцев назад

    አቤት ይህ ኢየሱስ እዴት ታላቅ ነው በቃ እሱን አምኖ በስሙ ለሐጢያት ስርየት ተጠምቆ እርፍ