የመጨረሻው የሱስ ደረጃ ላይ ሆኜ እያበድኩ ወደ ሞት ስሄድ አንድ ምሽት ላይ ግን .| ዛሬን ያየ ያመሰግናል | lamesgnew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 26

  • @kelemuaabera4871
    @kelemuaabera4871 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ውንድማችን እንክዋን ረዳህ እረዳን/ እኔም ተስፋ ሰነቅሁ ለልጄ እንዲህ አይነት ምስክርነት እሰጥለሁ በጌታ እርዳታ::
    ተባረኩ የጌታ አገልጋዮች
    ስሙ ለዘላለም ይባረክ ውዴ ተባረክ አሜንአሜን

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 10 месяцев назад +5

    ዋውውው የት ነበርኩ ይሄንን ቻናል(ሚንስትሪ) ሳላውቅ? ብዙ ፕሮግራሞችህን አየሁ በመንፈስ ተነክቼ አለቀስኩ እኔም በኢየሱሴ ብዙ ተደርጎልኛል ክብር ለስሙ ይሁን በብዙ ተባረኩልኝ 🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @zinashalemu8747
    @zinashalemu8747 7 месяцев назад +2

    Yihen yemesele program eskezare alemayete germognal bro egiziabiher yibarkih tebarekilign zemenish hulu yetebareke yihun

  • @samrikoki6158
    @samrikoki6158 Год назад +6

    እሄ ድንቅ ኢየሱስ የሰላም አለቃ ሰላሙን ሰጥቶህ ሰላም እንዳደረገህ እናምናለን እኛ ጋር መጥቶ ለምስክር ያበቃናል

    • @Lamesgnew
      @Lamesgnew  Год назад +2

      Yes

    • @tigistuyosef8907
      @tigistuyosef8907 Год назад +3

      ታሪክን የሚለውጥ እየሱስ !!!
      እንዴት ድንቅ አምላክ ነው!!!

    • @fishgraceberhane6258
      @fishgraceberhane6258 Год назад +3

      “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
      - ዮሐንስ 3፥16❤❤❤❤

  • @hirut-rz3uh
    @hirut-rz3uh 10 месяцев назад +2

    በእውነት አንተ መልካም ብቻ እካ ነክ የጌቱች ጌታ እኔ አምላኬ አመሰግንካለሁ ትናትም ዛሬ ለወደፋት ለልጃችክ መልካም ስለሆንክ ተባረክ

  • @SamriBasi
    @SamriBasi 7 месяцев назад +3

    Amazing program, Our God is amazingly powerful 🙏 🎉

  • @የእግዚአብሔርቃልሕያውነው
    @የእግዚአብሔርቃልሕያውነው 11 месяцев назад +1

    ጌታ ይበራክ ማቼም ሰወን አይራሳም

  • @bethysolomon1257
    @bethysolomon1257 Год назад +4

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ እንወድሃለን ፌሾዬ አንተና ቤትህን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Год назад +2

    ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤

  • @Sintayew-vv5ih
    @Sintayew-vv5ih 7 месяцев назад +1

    ጌታ ሆይ እንዲሁ ምንም ሣንከፍል የወደድከን

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 Год назад

    እውነት ነው ታሪካችንን ጠረናችንን የለወጠ ሞታችንን በሞቱ የሻረ ጌታ ነው በምህረቱ ቆመናል ስሙ ይባረክ ቅዱሳን ተባረኩ የረዳክ ጌታ ይባረክ ወንድማችን እኔም ምስክር ነኝ እየሱስ ብቻሁን ያድናል ❤🙏ተባረኩ ቅዱሳን 🙏🙏🙏

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 10 месяцев назад

    ወንድሜ ፕሮግራምህን በጣም እወደዋለው እኔም አንድ ቀን ጌታ ፀሎቴን ከሰማኝ ለምስጋና መምጣቴ አይቀርመ

  • @dhangafetensa1456
    @dhangafetensa1456 Год назад +2

    yene yud GETA mn lebeleh ewdhalewu,akebrhalewu temesgen

  • @tesfatage238
    @tesfatage238 Год назад +4

    baxam miwodawu program❤

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 Год назад +1

    Amen
    Thankyou Jesus

  • @elizabethsesero3880
    @elizabethsesero3880 16 дней назад

    Hallelujah Jesus hallelujah Jesus hallelujah Jesus 🙏🙏🙏.

  • @bettyyohannes8625
    @bettyyohannes8625 Год назад +2

    Welcome back !May God bless you abundantly !

  • @bemnettefera1736
    @bemnettefera1736 Год назад +2

    God bless U. Thanks to God

  • @sintayehudebebe8858
    @sintayehudebebe8858 Год назад

    Amen Amen Amen Geta hoy Beruken adenew

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 9 месяцев назад

    God is good God is love God is mercy blessed

  • @YeshiAyele-ze6ux
    @YeshiAyele-ze6ux Год назад +1

    ❤.

  • @MayaMay-w5f
    @MayaMay-w5f 7 месяцев назад +1

    Yh
    Tarke.ahun.ena.ymnorw.hywte.nw.b.tlate.tkbebyalhe
    Asbunng.wendmocha.k.saudi.arbya