ልዩ የበዓል ዝግጅት Easter program lamesgnew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 96

  • @amarignatube
    @amarignatube 3 года назад +14

    ጌታ እኮ ታማኝ ነው በየትኛውም ዓለም ሆናችሁ ይህንን ቪዲዮ የምትመለከቱ እግዚአብሔር ስለናንተ ያስባል ሁሉን ነገር በእርሱ ላይ ጣሉት ተወዳችኋል

    • @emugirma2308
      @emugirma2308 3 года назад +1

      Amen

    • @Lamesgnew
      @Lamesgnew  3 года назад +3

      Amenn

    • @tisyontube6219
      @tisyontube6219 3 года назад +1

      አሜን እዩ የተባረክ አንተ በረከታችን ነህ ቅን ሰው ነህ ይብዛልህ ስላንተ ጌታን አመሰግናለው

  • @endugebre5917
    @endugebre5917 3 года назад +12

    ሁሌ ለጌታ ያለህን ፍቅር ሳይ እገረማለው ኢየሱስን አቀዋለው ነገር ግን ሱስ ውስጥ ነኝ እባክህን ከእንደአንተ አይነት ሰው ጋር ህብረትን ማረግ እፈልጋለው ፀልይልኝ

    • @Lamesgnew
      @Lamesgnew  3 года назад +3

      0936532336 bezih kutr text yadrguln

  • @almetu.bashawalmetum4569
    @almetu.bashawalmetum4569 3 года назад +2

    Ye. Ihunati. Get. Yibarikachu. Tabarak.

  • @zeritu6030
    @zeritu6030 3 года назад +1

    Amen amen Ede yesusi Yale yelam🙏🙏🙏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌💞💞💞

  • @enkusirak2783
    @enkusirak2783 3 года назад +1

    wow ይሄ ምክስርነት ለእኔ ልክ እንደ መኪና እስፖኪዮ ነው የሆነኝ ያለፈው ማንነቴን አሳይቶኛል ማን እንደነበርኩ ከየት እንደመጣሁ እግዚአብሔር ከየት እንዳነሳኝ ስለ ፍቅሩ ስለምህረቱ ደግሜ እንዳስብ አርጎኛል እና ለወንድሞቼ እና ለእህቶቼ ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 3 года назад +12

    ዋዉ መጀመርያ ስለ ሂወቱ የመሰከረውን ልጅ በጣም ውስጤ ነካው መስማት ሁሉ አልቻልኩም ፊቴ በእምባ ታጠበ ምክንያቱም የኔ ታሪክ ነበር ሲናገር የነበረው ። ፍቅር እግዚአብሔር ነው የተደረገልን ፍቅር እያሰብን ሁሌ በመታዘዝ መኖር ይሁንልን ፣ ይህ ፕሮግራም ብዙዎች የሚያስተምርና የሚያንጽ ነውና በርቱ ፣ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ

    • @Lamesgnew
      @Lamesgnew  3 года назад

      Amenn aster tebarekilgn

    • @arsemamulugeta8291
      @arsemamulugeta8291 3 года назад

      እንግልዘኛው እስት ይቅርብህ የስ የስ ምንድነው?

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 года назад +5

    የሄን ኮሜንት የምታዩ ሁሉ ፀልዩልኝ ለምን ጌታ እየሱስየ ሀገር ርቀት ወዘተ አያግደውም ;ስሙ በተጠራበት ጉዳይ ሁሉ የሰማልና ፀሎቴ ምን እንደሆነ ጌታ እየሱስ ያውቀዋል 🙏🙏🙏🙏🙏ማን ያውቃል በዚሁ ቻናል ላይ ከሚመሰክሩት አንዷ እሆን ይሆናል 😭😭

  • @mimitamire3649
    @mimitamire3649 3 года назад +2

    ኢየሱስ ይበረክ የልብን ዕንባ የሚያብስ ይህንን ፕሮግረም አዘገጆች በእውነት ጌታ በብዙ ይበሪከችሁ ይህንን ፕሮግራም ስከተተል የአምለኬን ውለታ እያሰብኩ ጌታዪን አመሰግናለሁ

  • @mimitamire3649
    @mimitamire3649 3 года назад +2

    አንድ ቀን እኔም የሚስገና ናዶ ይዝ እመጠለሁ

  • @mirtiazajje5649
    @mirtiazajje5649 3 года назад +1

    ለምልሙልኝ ድቅ ምስክርነት ናዉ ዎደጀችን እየሱሲ ድቅ ናዉ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 3 года назад +1

    Amen eyesus geta new tebareku

  • @mimitamire3649
    @mimitamire3649 3 года назад +4

    ኢየሱስ ስጠረን እኮ ከሩቅ ማንም ሊጠጋገን ከመይፈልግ ከቆሻሻ ሰፍረ ጠረን እኛን ፍለገ የይገበውን ቦታ ገባ ኢየሱስ ይበረክ

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 3 года назад +3

    ዋው የሚደንቅ ምስክርነት ኢዩዬ ስላንተ ጌታ ይባረክ ቲክቶክ ላይ የምትለቃቸው መልክቶች ሁሌም ያስገርሙኛል ተባረኩ ወንድማችን በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ ከቅዱሳን ምስክርነት ብዙ እየቀረለን ነው የሁሉም ታሪክ የሚገርም ነው
    ሁሉን ቻይ የሆነው ጌታ ስለረዳቸው ክብር ለእሱ ይሁን

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 3 года назад +1

    ልዮ ጌታ

  • @meseretihabitanu92
    @meseretihabitanu92 3 года назад +2

    amen amen😭😭❤❤😘😘

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 года назад +1

    Amennnnn hallelujah nebse yemitwedih anite wide esti likegnilih enes kelibe eyesus eyesus asire tilalech nebise banite fikikr teyizalech 🙏🙏🙏🙏🙏 yemiyayilemed sim eyesus eyesu tebareku betifu

  • @selamerejabo5533
    @selamerejabo5533 3 года назад +2

    ዋው ዋው ማን እንደ እግዚአብሔር አለ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 года назад +2

    ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ከጨለማ ያወጣኝ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ✝️✝️😭🙌🏻🙌🏻🥰🥰🥰

  • @abenezer83
    @abenezer83 3 года назад +2

    እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።
    የዮሐንስ ወንጌል - ምዕራፍ 8: 32

  • @sabatekeste1648
    @sabatekeste1648 3 года назад +6

    Tebereku ❤✋🇪🇷

  • @hananmaskan4068
    @hananmaskan4068 3 года назад +7

    አሜንንንን እንኳን ጌታ ረዳቹሁ

  • @messeluzewde5363
    @messeluzewde5363 3 года назад +6

    ሚኪዬ ይሄ ፕሮግራም ስዓት ያንስዋል ዋውውው ደሞ ሚኪዬ ሲያወሩ ድምጻቸው በደንብ ወጣ እንዲል ይሁን እወዳችሃለሁ ኑሩልኝ ስፋ ያብዛችሁ

  • @ሸገርእንጫወት
    @ሸገርእንጫወት 3 года назад +4

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩልኝ በርቱልኝ

  • @sonhope7933
    @sonhope7933 3 года назад +2

    Tenberkike sisemachu neber be enba mikniyatum ene tewededkugni ኤፌሶን 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹-² በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው።
    ³ በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን።
    Be geta sim ene eko ....
    Bicha teberekuligni 🙏🥰

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    ድንቅ ምስክርነት አቤት ደግነትህ እየሱስዬ እወድሃለሁ መመኪያዬ ጌታ እየሱስስ 🙏🙏🙏

  • @pineallakew3187
    @pineallakew3187 3 года назад +4

    Thank you so much brothers and sisters in christ ❤🇿🇦 keep up please 🙏I'm blessed b/c your inspire me to worship God & praise he 🙏🙏

  • @berekettizazu5919
    @berekettizazu5919 3 года назад +2

    Geta hoy kefffffffffff bel kibir yigebahal

  • @ribkatamir9242
    @ribkatamir9242 3 года назад +5

    ዋው ስለናንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ

  • @lalabre382
    @lalabre382 3 года назад

    ሰው ሁሉ የደከመብንን እኛን በሞቱ የተባልን እኛን ያዳነ ኢየሱስ😍

  • @Israelbelete7
    @Israelbelete7 3 года назад +7

    tebareku

  • @burteadmass6844
    @burteadmass6844 3 года назад +2

    wow wow wow geta eyesus yasfachihu
    i love it this program more and moreeeeeeeeeeeeeeeee

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 3 года назад +4

    Wowww በጣም ድንቅ ምስክረነት እንኳን አደረሳችሁ እየሱስ ጌታ ነው ድንቅ አባት ነው ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 3 года назад +4

    እስይ እስይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ቅዱሳንዬ ዘመንችሁ ሁሉ ለበረከት ይሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለ እናንተ እግዚአብሔር እጅግ አድርግ አመስግለሁ ኢየሱስ ብቻውን ይድናል እልልልልልልልል Love you so mach !!ወዳች ኑሩልኝ

  • @hananmaskan4068
    @hananmaskan4068 3 года назад +2

    አሜን እየሱስ ይለያል ተባረኩ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mimigirma1322
    @mimigirma1322 3 года назад +4

    Egzihaber zemenachun yibarkh

  • @merhawimehari2656
    @merhawimehari2656 3 года назад +1

    Tebareku brukat nachu Miki

  • @danaitsamuel3043
    @danaitsamuel3043 3 года назад +3

    Weyne sewedachu eko zemenachu yibarek ye abate lijoch

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 3 года назад +5

    ምነው ባያልቅ ደስ ሲል ላመስግነው ጌታን

  • @tisyontube6219
    @tisyontube6219 3 года назад +2

    ውዶች የምወዳቹ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ተባረኩ

  • @elsaalazar6298
    @elsaalazar6298 3 года назад +1

    eseyyyy des yelal betam new yemiwedew yeh meskerent Gbu

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 3 года назад +2

    Misikirinetu wowwwwwww 🔥 🔥 🔥 new full of GLORY AMMMMMMEN!!!TEBARKEHAL YIBZALEH 🙏 🙏 🙏ALL ARE MOST POWERFUL TESTIMONIES DESSSSSSSSSSSS HALLELUJAH AMEN!!!!!!!!!!!

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад +3

    Woooooooooooooow egziabher yebarekachew

  • @dinkneshtesema2340
    @dinkneshtesema2340 3 года назад +1

    Jesus is Loud

  • @zion8780
    @zion8780 3 года назад +2

    I always love ur voice and the program may God bless you Miki

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад +4

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen

  • @ethiopiahager53
    @ethiopiahager53 3 года назад +2

    Woww thank you Jesus for everything

  • @serkikonjo2119
    @serkikonjo2119 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @manitimamo3618
    @manitimamo3618 3 года назад +4

    አሜን በኢየሱስ ስም ተባረኩ በብዙ እጥፍ

  • @BuzeeAlmuu
    @BuzeeAlmuu 3 года назад +1

    Ameeeen Ameeeeen Ameeeen Ameeeen tabarkii ❤❤❤❤❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏

  • @የጌታንስምየሚጠራይድናል

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏 እግዚያብሔር ይመስገን ምግርም መልዕክትና ፕሮግራም ነበር ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥺🥺🥺

  • @bettyyohannes8625
    @bettyyohannes8625 3 года назад +1

    Bless you abundantly🙏

  • @resurrectiontensay7774
    @resurrectiontensay7774 3 года назад +2

    Zemenachu burke yehune 😍

  • @kalibati4814
    @kalibati4814 3 года назад +5

    ተባረኩ በብዙ

  • @helengdefewu2282
    @helengdefewu2282 3 года назад +1

    እውነት ጌታ አንተን ወንድሜን አረዳህ አምላክ ከአለም ያወጣህ አምላክ እኔን ዛሬ ከአለም ውጥ ነፍሴን ልቤን ሳልፈልግ አለም አስገድዳኝ ከምኖርበት ህይወት ላወጣኝ ይችላልን? እኔ እንጃ ግን ጌትነቱን አውቃለሁ እና ላወጣኝ ይራራልኝ ይሆናል የምህረቱና የፍቅሩ ጥግ የለውም እኔ ከአለም ለመውጣት የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ይስፈልገኛል ቅዱሳን ጸልዮልኝ? እኔም እግዚአብሔር ቤት ውስጥ አገልጋይ መሆን ሳይሆን የእውነት ከልቤ ለጌታ መኖርና በደጁም ሁኘ ከአለም ብዙ ክብር ጌታ ለአንዴ ብቻ እንደናንተ ልቤን መልሶልኝ በደጁ የተጣልኩ ልሁን?

    • @amarignatube
      @amarignatube 3 года назад

      ጊዜው አሁን ነው ውሳኔው ያንቺ ነው

    • @helengdefewu2282
      @helengdefewu2282 3 года назад

      @@amarignatube እሺ ወንድሜ ጌታ ከማልፈልገው ነገር ያወጣኛል ኃይል ይሆንልኛል

  • @lifelife4904
    @lifelife4904 3 года назад +3

    Zemenachu yebarek

  • @dinkneshtesema2340
    @dinkneshtesema2340 3 года назад +1

    Wowwwww

  • @sintayehusila3412
    @sintayehusila3412 2 года назад

    አሜን ጌታ ይመስገን

  • @salamadisou9026
    @salamadisou9026 3 года назад +2

    ወልካም ጠፍተህ ነበረ

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    ተባረኪ በብዙ

  • @አገልጋይአንዱአለምሰ-ጸ6ዠ

    Wooooow geta abzto yibarkachihu bazi program baxam naw yambarkaw geta yibarak

  • @dinkneshtesema2340
    @dinkneshtesema2340 3 года назад +1

    Amen iyesus getan

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад +2

    Ameeeeeeen teberekulign 💓💓💓🍒🍒🍒🍒🍇

  • @messeluzewde5363
    @messeluzewde5363 3 года назад +2

    ውይ ምን ላድርጋችሁ ብርክክክ በሉልኝ

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 3 года назад +2

    Lamasgenew Tube Egziabher yebarikih

    • @Lamesgnew
      @Lamesgnew  3 года назад +1

      Amennn saina lemlemulgn

    • @sainasaina2388
      @sainasaina2388 3 года назад

      @@Lamesgnew Ameeeeeeen 💕💗💓💓💓😍😍😍😍🙏

  • @matiyastedros6085
    @matiyastedros6085 3 года назад +1

    Lamesgnew betam yemwedew program new tebareku

  • @tsihon4743
    @tsihon4743 3 года назад +2

    tabaraku

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 3 года назад +1

    ተባረኩ ስወዳችሁ

  • @እሙዬየባባ
    @እሙዬየባባ 3 года назад +1

    Eyalqsku new ysemawte endate yale abate new tebarkachuhle

  • @የቀኑአዲስዜና
    @የቀኑአዲስዜና 3 года назад +3

    😍

  • @shitayrezero4712
    @shitayrezero4712 3 года назад +1

    Tabaraku ba geta sim

  • @mitourago5814
    @mitourago5814 3 года назад +1

    𝚠𝚘𝚠 𝚢𝚎 𝚎𝚢𝚞 𝚝𝚊𝚛𝚔𝚒 𝚋𝚎𝚝𝚊𝚖𝚒 𝚍𝚎𝚜𝚒 𝚋𝚎𝚕𝚘𝚐𝚗𝚊𝚕𝚎 𝚖𝚒𝚔𝚗𝚢𝚊𝚝𝚞 𝚋𝚎𝚝𝚎𝚠𝚘𝚜𝚎𝚗 𝚖𝚎𝚕𝚔𝚞 𝚝𝚎𝚖𝚜𝚊𝚜𝚊𝚢𝚎 𝚢𝚎 𝚑𝚘𝚗𝚎 𝚑𝚒𝚠𝚘𝚝𝚎 𝚜𝚎𝚕𝚊𝚕𝚊𝚐𝚗 𝚋𝚎𝚝𝚊𝚖 𝚊𝚜𝚝𝚎𝚖𝚊𝚛𝚒 𝚗𝚋𝚎𝚛 𝚋𝚎𝚝𝚊𝚖 𝚋𝚎 𝚋𝚎𝚣𝚞 𝚝𝚎𝚋𝚊𝚛𝚔𝚞❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @yetimworkkondale9593
    @yetimworkkondale9593 3 года назад +1

    V

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 3 года назад +1

    😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 3 года назад +2

    yeawe tanshi wndema end ante nwe lante yedrsi amelaki lwndema yedrselti eyu wndema gna 14 amtu nwe bcha fetare yedirselte ande ken endze endemskire tsifa adrgalwe bamelaka

  • @hananmaskan4068
    @hananmaskan4068 3 года назад +3

    ኢትዮጵያ ሆናቹ ነው እሄን ዝግጅት የምታቀርቡት?

    • @Lamesgnew
      @Lamesgnew  3 года назад +3

      አዎ ኢትዮጵያ ነን

    • @hananmaskan4068
      @hananmaskan4068 3 года назад

      @@Lamesgnew በጣም ደስ ይላል በርቱ ደሞ ሞገሳቹሁ በጣም ነው ምወዳቹሁ😘

    • @Lamesgnew
      @Lamesgnew  3 года назад +2

      Thankyou betam tebarekuln

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 года назад +1

    tebareku

  • @የቀኑአዲስዜና
    @የቀኑአዲስዜና 3 года назад +3

    😍

  • @ethiopiahager53
    @ethiopiahager53 3 года назад +1

    Zemenachu yibarek

  • @hiwotabebe5351
    @hiwotabebe5351 3 года назад +1

    Tebarku