የ 30 አመት የደም ኪዳን በ ሰከንዶች . . . The 30-year-old blood covenant with Satan in seconds. . .
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- #ላመስግነው #Lamesgnew #ምስክርነት #Testimony #Worship
ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 093653233
The most amazing and the last part
In this video we see how God saves the soul sold to Satan and The 30-year-old blood covenant
part one
• ብዙዎችን ያሰገደ ጠንቋይ ነበረ አየ...
part two
• የሰጠኝን ነጥቆ እብድ ሆኜ.. ሳለ ...
We need your help to make videos about God's work and miracles above
1000295096903 CBE SWFIT Code CBETTETAA Mikiyas Girma
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፡፡ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፡፡ እስራትን የፈታ ቀንበርን የሰበረ ጌታ ለዘላለም ይባረክ
ድንቅ ምስክርነት ነው እባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እደ ጌታ ያለ ማንም የለም ኦኦኦኦኦኦኦኦ
Amen amen amen
Abat yana gata dgnth hatytagawen ymtwad semh ybark
ነፍሴ ስሚ. አስተውይ. አሜን በይ
ኡኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉፉ 😭😭ኢየሱስ ❤❤እኮ ይለያል የኛ ወዳጅ አባቴ ኢየሴስ ዘላለም ተመስገን !!!🙏
Tebarek bbiz Amen Amen Amen Amen
ዋው እየሱስ ጌታ ነው ይችላል የኛ ጌታ እየሱስ ስሙ ከስሞች በላይ ነው እየሱስ ስሙ ይባረክ እንኳን ጌታ ደረሰለክ ወንድሜ 😭😭🙏
WOW AMEEN YENE GETA DINK NAW KIBRE LGETA YHUNE.TEBARKUILGN😥🙏🙏
እውነተኛ ለውጥ ደህንነት ያስታውቃል ።ጌታ ይባረክ ።
በምስክርነታቸው ድል ነሱ ማለት ይህ ነው ።
እየሱስ እየሱስ እየሱስ ክብር ለጌታ ይሁን እድልን የሠጠህ እድለኛ ነህ በቤቱ ለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኛ እግዚአብሔር
የሚሠማ
የሚመልስ
የሚናገር
የኛ ደግ አባት ስሙ ለዘለዓለም ይክበር 🙏
እግዚአብሔር ይክበር
የጌታ ፍቅሩ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ኦኦኦኦኦኦኦ ጌታ ሆይ ክብር ላንተ ይሁን
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልል መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን እየሱስ ክርስቶስ ነው ። አሜን ! አሜን! አሜን! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
አሜን
Yeny yesuse geta new
እዉነት።መዳን በሌላ በማንም የለም።መዳን በጌታ በየሱስ ብቻ ነው
አሜን እየሱስ ያድናል
ይገርማል! ሃሌሉያ! ተወዳዳሪ የሌለው አምላኬ የፍቅር ፥ የነፃነት፥ የእረፍት፥ የሰላም፥ የጤና፥ የብርታት፥ የበረከት አምላክ ነው! ህይወቴ ነው!
Bahiwote laye anidi nagari ayahu isunimi iyesusino
Haleluya ameni
እየሱስ ጌታ ነዉ🙏🏽❤️❤️
ባተ ምስክርነት ተፈወስኩኝ ወድሜ አሜን አሜን አሜን ዘመንክ ይባረክ🙏☝️
እልልልልል እልልልልልል የናዝሬቱ ኢየሱስ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን እግዚአብሔር ይባረክ ወንድሜ የደረሰልህ የረዳህ ጣልቃ የገባልህ የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ጌታ ክብር ለእርሱ ይሁን ገና ምድራችን በክርስቶስ
ነጻ ትወጣለች በርቱ ብዙዎች ይጠብቁናል በርቱ በርቱ በክርስቶስ ቃሉን ልበሱ ተጫሙ ታጠቁ ሩማማንቲያ ተባረኩልኝ
እጅግ በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ይመስገን ።
ነፃ ያወጣህ ጌታ ይባረክ
እየሱስ እኮ ሰውን ይወዳል❤❤❤❤❤❤
በጣም የገረመኝ ሤጣን ስንቴ በቀን እንደሚሰገድለት ግን አንድ ቀን ሲጎልበት ለማጥፋት አደሚፈጥን እግዚሐብሔር ግን በቀን ስንቴ ስበድለዉ በምረቱ የሚየድነን
😭😭😭😭😭😭😭አይገርምም የጌታ ምህረት እጅ በእጅ ቢቀጣን ማን ይቆም ነበር በፊቱ 🙏🙏😭😭😭ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁንለት 🙏🙏🙏🙏
Yemretu bezate eko newe
ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።
ፊልጵስዩስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
¹⁰ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
¹¹ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
ኡኡኡኡኡኡኡ አሜን መስቀሉን የሚያልፍ ኃይል የለም ምን ይባላል እናመሰግንሃለን
ኢየሱስ አለብን ተባረኩ...........
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ameen ameen yese
የሚያኮራኝ ስሞ ከዘላለም ሞት የዳንኩበት ስም ሠላም የሚሠጠኝ ስም ሁሌም የሚናፍቀኝ ስም በአፌ ላይ የሚጣፍጠኝ ስም እየሱስ የነፍሴ ጌታ ተባረክልኝ ውዴ እወድካለው
እንኳን ጌታ ኢየሱስ ረዳህ !!!
በእውነት እንደ እግዚአብሔር ያለየለም ጌታሆይ ወንድሜን ከጠላት ተናጥቀህ የራስህ ገንዘብህ ስላደረከው ተመስገን
እየሱስ እኮ
ሰላም ነው
ፍቅር ነው
ሕይወት ነው
ደስታ ነው
በዚህ ምድር ከኖርን አይቀር ለእየሱስ አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን
ምንም የሀይማኖት ልዩነት ቢኖረን የምናመልክው አምላክህ አንድ ሰለሆነ ስለ ተደረገላህ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
Medan bemanim yelem Wendime!!! Eyesus bicha new adagn!!
አሜን
Jesus saves my brother or sister
አሜን አሜን ተባረኪ እህቴ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
ኢየሱስ ብቻውን ህይወት ነው ውድ
አስደናቂ የጌታን ኤልሻዳይነት የሚያሳይ እጅግ ድንቅ ምስክርነት። እንኳን የጌታ ሆንን ተባረኩ ተባረኩ
አይ የእኔ አምላክ የእኔ ጌታ የምታሳርፍ የምታኮራ ግቦ መማፀኛ አያሻህ ስጦታ አያስፈልግህ አንተ ፃድቅ አንተ አዛኝ የምህረት አምላክ ምን እልሀለሁ ተባረክ ጉልበት ሁሉ ላንተ ይበርከክ ምስጋና ይገባሀል።
ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ተባረኩ
.አሜን አሜን እንዲት ደስ ይላል የኛ ጌታ ስሙ ብቻ የሚበቃ እየሱሰ ጌታ ነው 🙏🙏
የሰማይ እና የምድር ፍጣሪ. የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
Wooooooooooooow yene eyesus. yena gata zaree ena yemimiskeri new yemisiligni lemanimin yemachale gni le eyesus yechalalale 😭😭😭😭😭😭😭😭
ኢየሱስ ያድናል የምንለው ድነን ስላየን ነው ስሙ ለዘላለም የባረክ አለቃ ነኝ እኔ ንጉስ ነኝ ያለውን ሁሉ ያንበረክካል ሰላምን ይሰጣል ደስታን ይሞላል ኦ ኢየሱስ የኔ ውድ እወድሃለሁ አባ ተባረክ
ድንቅ ምስከርንት ነው እኔ በጣም አያለቀስኩኘ ነው የስማሁት እየሱስ ድንቅ ነው ጌታዬ እወድሃለሁ ተመስገን አባ 🙏❤🙏❤🙏ተባርኩ 🙋🙋🙋
Glory to God an amazing 👏testimony
Eyesus.sim.yebark.
Haluya.eyesus.geta.naw!
Enkan.geta.darsalik.wodema
tebarku❤
ድቅ ምስክር ነው እስራትን ፈቶ ነጻ የሚያወት የእግዚአብሔር ኢየሱስ ይባረክ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለስሙ ይሁን ተባረኩ ♥♥♥♥♥
Amazing Deliverance in JESUS mighty name, blessed be his presious name !!!
Very touching😢😢 ..........ኢየሱስ የሚለው ስም!!!!! ከሁሉ ይበልጣል!!!!
ኢየሱስ ጌታ ነው።መስቀሉን ያለፈ ሰይጣን የለም።አሜን!!!!!
Amenn
ወንድሜ እንካን እግዚአብሔር ደረስልህ ሳዳምጥህ የማቀው ታሪክ ስላለ ሴጣን ሁልግዜ ወራዳነው እግዛብሄ መልካም ጌታነው ይብዛልህ ይጨምርልህ አሜን
እኔ የፓስተር እሸቱ እና የዚህ ውድማችንን ምስክርነትን ከዚህ በፊት ሰምቸዋለሁ ግን ሁሌም ብሰማውም መልሺ ብሰማው እማልጠግበው እና ለምስጋና አፊም እንባይም ነው እሚከፈተው ማንም ማንም ሊያድነው ሊረዳው ያልቻለውን እግዚአብሔር በአንድይ ልጁ እዲህ ይታደጋል እዲህ ያወጣል እግዚአብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር እዲህ ጀግና ነው እየሱሲ እዲህ ነው እሚወደው መውደዱ እዲህ እውነት ነው
Amennn
ይሄነው የኛ ጌታ ይሄነው እየሱስ ነፃየሚያወጣ ከሞት የሚያድን ከውርደት ስፍራ የሚያነሳ በክብር ስፍራ የሚያስቀምጥ ኑና የዚህን ድንቅ አምላክ ፍቅር ቅመሱት እሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን አሜን
YEsss
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
ዋዉ: ግሩም: ምሰክርነት: ተባረኩልኘ ።
እባክህ: ወንድሜ: ሰልኩን: አሰፈቅደኸዉ: ብትልክልኘ: አብሬዉ: ማገልገል: እፈልጋለዉ: በተለይ: ወንጌል: ሰርጭት: አብረን: ብንሰራ: በልልኘ :ብዙ: መሰራት: ሰለምንችል ።
ኢሜንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እንኳን ጌታ እያሱሲ ነፀ አወጠክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ ለኔም ፀልይልኝ
ይቻላል የኛ ጌታ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜንንን እየሱስ ጌታ ነው 🙏❤🙏❤🙏❤🙏አባ እወድሃለሁ ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ይሄ ነው የኔ አምላክ ያድናል ይታደጋል! ከሞትም ያድናል ኢየሱስ።
Wow thank you father God that you help my brother from evil spirit.it’s so blessed testimony.I love the song too .father God you are soooooooooo loved one 😭😭😭
God bless you blessed
ወንድሞቼ እህቴ ተባረኩልኝ አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው
Gata lemderi Ethiopia yabqigni enjii ename bezu algni yemilwuuuuuuu eyesus yargiligni🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ኢየሱስ ቃል አጠዉልህ 😭😭😭😭ልሑል ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር ስሙ ይወደስ ተባርኩ በኢየሱስ ስም
Des yemil dinik program naw katilu 💗💗💗💗💕💕💕💕💕💓💓💓❤️❤️
እየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ድቅ አምላክ
ጌታዬ ጌታ የሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን።ከድቅድቅ ጨለማ ከሙታን አገር ያስመለጠህ የዘላለም አባት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን አሜን
ዋው በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እስከ ዛሬ ከሰማሆቸው፡ የእግዚአብሔር ምህረት ይገርማል እንዲህ አይነት ቦታ የእግዚአብሔር ክንድ ብቻ ነው ሊታደግ ሚችለው እንጂ ከአይምሮ በላይ ነው፡
ወንድም ሶፎኒያስ እና ፓስተር እሸቱ እና ቤተሰቦቻቸው በጣም በእግዚአብሔር የተወደዳቹ ቤተሰብ ናቹሁ፡ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለው ለዘልአለም ተባረኩ 👏
Woooooooooooooow egziabher yebarek 💗💗💗💗💗💗💗💗
ሀሊሉያ ስምህ ይባረክ ጌታ
@@zanabaworkababa4370 Ameeeeeeen Ameeeeeeen 💗💕💓
God bless you guys
እግዚአብሔር አተ ድቅ አምላክ ነህ ተባረክ አባቴ 🙏💕🙏💕🙏💕
ሃሌሉያ እልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው ምን እንድምል ቃላት የለኝም ስሙ ለዘላለም የባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Oh our God is greater than other gods..Jesus your king of kings Lord of lords..I thank you for thes brother because you broken chains
Wow Getahoy tebarek
Yemigerm miskrnet.
Ye ewnet tebarekubet tebareku.
እኔም የ33አመት እስራት ጌታ ፈቶልኛል
ክብር ለጌታ ይሁን ለዘላለም ተፈውሰሽ ቅሪ እኔም አንድ የምቸገርበት ጉዳይ አለ ጌታ ከኔ ነቅሎት ለምስክርነት ያብቃኝ ጸልዩልኝ 🙏🙏🙏ጌታ ሁሉን ይችላል አምናለሁ እድናለሁ 🙏😭😭😭
እንካን ጌታ ረዳሽ
ጌታም አምላክም ሁሉ በእርሱ የሆነ አሜን ደስ ሲል እንኳንም ረዳሽ አመለጥሽ ልዮ ነውጌታኮ ልዮ ሃሌ ሉያ❤❤❤
አሜን
ሀሌሉያ እየሱስ የኔ ወዳጅ ክብር ምስጋና ይገባዋል እልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
amen egzhebhar ymsgen anten yegobeje amlaki ejanmi ygobjin
እየሱሴ ምንላድርግልህ አንተኮ የእውነት ጌታ ነህ አንተን ማን ይቋቋምሃል የስንቱን ሰንሰለት በጠስክ ሁሌም እወድሃለሁ ።
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ.............!!!!!
አቤት እግዚአብሔር አሰራርህ ጠላትን መሰፈር በምክርህ❤ ወገኔ እድለኛ ነህ !እንኳን ደስአለህ!❤ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን !!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
እስቲ እናመስግነው መች ጠገብንና በምስጋናላይ ሌላ ምስጋና
እየሱስዬ ደስ ይበለው በምስጋናላይ ስሙን ላነሳሳዉ ሃሌሉያ አንበሳ ነው የይሁድ አንበሳ መቃብሩን ፈንቅሎ የተነሳ ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን
እየሱስ ዘለአለም በአንተ አንደበት ይተረክ!! ♥️
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
We praise you father God...what an amazing testimony. Stay blessed!
ኡኡኡ እየሱስ እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ እኛ እምናመልከዉ::ጌታ ስለመረጥከኝ ከጨለማዉ ዓለም ግዛት ስላላቀከኝ በነፃነት እንድኖር አንተ ሞተህ እኔ ዳንኩ ተመስገን እየሱስ ከፍ ከፍ በል ቃላት የለኝም አባ
ተመስገን
yess amennn
Ameeeeeeen Ameeeeeeen eyesus eko naw hallelujah hallelujah 💕🍇🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍇 uuuuuuuuuu 💕💕💕💕
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ ለወንድሜ ስላደረገለት አምላኬ አመሰግነዋለዉ ይሄ ነዉ የኛ አምላክ ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅብርሃኑ የጠራን የእርሱ በኅነት እንድንናገር የተመረጥን ትዉልድ የኑጉሥ ካህናት ቅዱስ ሕዝብ ለርስቱ የተለየን ወገን ናቹሁ አለን አደረገን እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን ላመስግነዉ የሚለዉ በዛ የምታገለግሉ ወንድሞቼ እህቶቼ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ ይህ አገልግሎት የምታገለግሉት የአምላክ ክብር የሚያጐርፍ አገልግሎት ነዉ ለዚህ አገልግሎት ስለቀባቹ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አመሰግነዋለዉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካቹ ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ ልጆች ወደ ምስጋና የሚያስገባ ፕሮግራም ነዉ ያዳነን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለዘልአለም ይመስገን አሜን
በእውነት ምን አይነት አምላክ ነው የምናመልከው. እየሱስ. የጌቶች. ሁሉ. ጌታ ነው ወንድሜ. የጌታ መንፈስ እየነካኝ. እያለቀስኩ ነው የሰማሁህ. በጣም እድለኝ ሰው ነህ እኔም ከዚሁ. መንፈስ ነው የወጣሁት. ለዚህ ነው እያለቀስኩ የሰማሁህ ያዳነህ ጌታ ለዘላለም በህይወት ላይ ይንገስ
አቤት ኢየሱስ እንዴት ድንቅ ነህ 🔥🔥🔥🔥
አንተን ምን ቃል ይገልፅካል የኔ አምላክ ውብ ነህ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ መገረሜ ውስጠቴ ታሪኬ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤
የ እግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ አይተን እንድናመሰግን ይህን platform ያዘጋጃቹ ሁሉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ሁሌም በስራው እንድንደነቅ እንድንፈወስም እንግዶቻቹን በጉጉት እንጠብቃለን 🙏🏽
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS AND WONDERFUL TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
Amen Bless you Bro
Eyesus yaderegelgn sayhon yaregegnn new mawerawu blowal
Yechelemawu tilket
yebrihanu dimeket
Yegeremegn gin wendimachn deliver sidereg mitseliyewu sew mezmur mekebelu 🙏🙏
Tebareku
እዉነት ነው በስሙ ዉስጥ ሀይል አለ እልልልልልልልልልልልልልልልልል በይ ነፍሴ!!!!!!
አሜንን ተባረኩልኝ 💝
አንተን የሻገረ እግዚአብሔር እኔን ካለዉ በት መከራ ያወጣኝ እጠብቀዋለዉ ፈጣሪዬን🙏🙏🙏🙏🙏🙏ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እና የተጫወተብእን ተጫወትበት ተባረክ ወንድማችን
አሜንንን ጌታ ይባርካቹ
የእየሱሰ ስም ብቻውን ይሰራል ክብር ለእየስስ ይሁን
አቤት ኢየሱስዬ ድንቅ አምላክ እኮ ነው ለታሰሩት መፈታትን ላዘኑት መፅናናትን ለወደቁ መነሳት ለዛሉ ብርታትን...... ጌታ ቸር ነህ። ግሩም የሚያንፅ ምስክርነት ነው ተባረኩ
እየሱስየ. የኔ ልዩ እኔንም ከዚህ ጨለማ ነዉ የታደገኝ ስሙ ይባረክ እናም ሁሉን የረሳሁብክ ሐለወቴ ታዲያ ካንተ ወዴት ይኬዳል አረ እየሱስየ እየሱስየ እየሱስየ ❤❤❤❤❤❤
Geta Egezehaber semu yebarek hallelujah
ኡኡኡኡኡ የኔ እየሱስ ስም ይባርክ ጌታ ኢየሱስ ይድናል ይድናል ይድናል ይድናል ይድናል ይድናል ይድናል ይድናል
አሚን አሚን ተባረክ እየሱስ ጌታ ነው
እግዛብሄር ድንቅ ነው ስሙ ለዘላለም ይባረክ
ቅዱሳን በእጥፍ ተባረኩ እውነት ነው ያስመልጣል
Denke amelke. Badelen yemaykoter eyasuse eyasuse
Eyesus Ye Egziabher lije Geta naw hallelujah hallelujah
እግዚያብሔር ይችላል ሃሌሉያ 🙏❤🙏❤🙏❤🙏
እልልልልልልልልልሰ አዳኜ እየሱስ የጄን ሰሰለት በጠሰዉ ክብር ይሁንለት
Tank you Jesus for this person let him free
በእዉነት እየሱስ ጌታ ነው ምን ይከፈለዋል ተባረክ ውዴ ጌታ እወድሀለሁ
ድንቅ ምስክርነት። የኢየሱስ ስም የስልጣን ስም ነው ። ሁሉን በእግሩ ስር ያስገዛ ስም ነው። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ይባርካችሁ።
ሀሌሉያ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ አባባ አንተ ፍቅር ነህ ወንድሜ እንኳን ጌታ ፈታህ በምስክርነትህ ነብስም አልቀረልኝ ጌታ ይባረክ
ምን ይሣንሃል የኔ ጌታ❤
Denik nwe amenn
Haleluya eyesus yichilal🙏🙏
ጌታ ይባረክ ስለእዚህ ምስክርነት ለአለም ቢደርስ ብዙዎች ይፈወሳሉ ብዬ እላለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
Amen
What an amazing testimony. My Almighty God JESUS CHRIST
thank you for my beloved brother
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ
Ere ebakachu le abet seleyoleg pls wogenoch esum be esrate wiset new yalehu netsa weto le mesega yabekan 😭😭😭😭
እረ ላመስግነው ጌታይክበር ተባረኩልኝ የሚገርም ምስክርነት ይጨምርለት ይብዛለት አሜን ጌታ