ብዙዎችን ያሰገደ ጠንቋይ ነበረ አየሱስ ሲደርስለት . . Satan tormented him until he became mad
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- #lamesgnew #Worship #Testimon #Meracle
ምስክርነት ያላችሁ , በፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ
ለመርዳት የምታስቡ 093653233
he was menstruating as a woman
The evil spirit caused him to shed blood and burn coals of fire
But the name Jesus freed him from all bondage
His Name is Sofonias now he is a missionary
Amazing Testimony and Worship Part 1
For those who want to fund the service Lamesgnew Program:-
SWFIT Code CBETTETAA
Name. MikiyasGirma
1000295096903
Contact us at this address if you have testimony and would like to participate in the program 093653233 lamesgnewshow@gmial.com
tiktok.com/@mikiygirma
እደ እግዚያብሄር ያለ ማንም የለም ክብር ለስሙ ይሁን
እየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ፍቅር ነህ ወዳጅ ነህ አባት ነህ ሰላም ነህ እረፍት ነህ
ማረፊያ ንህ መጠጊያ ነህ ።
ሴይጣን እንጦ ንጦ ድክም ያደረገዉን ወዙን አጥፍቶ አመዳም ያደረገውን ጎስቋላውን ያገኝና ሞገሥን አልብሶ ውብና ድንቅ የሆነውን መንፈስ ቅዱስን ያፈስና ያንን መከራ ለተረት ያደርጋል ያለፍኩበትን ታሪክ ብሎ እንዲያወራ እድሉን ይሰጣል ።እስቲ በክርስቶስ ሰላም ያገኘ ሰው ጌታን አመስግኑልኝ ስመሙን ባርኩልኝ ጌትነቱን አውጁልኝ ሀሌ ሉያ እልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
Asey kazi kofoe alem wetsik nmskrnet betsika ellllllllllllllllllllle elllllllllllllllllllelllllllllllllllllllle Haleluja maranat tebarek Jesus goyta amen amen amen 🙏🙏🙏
Kbr hulu le igziabher yhun halleluya
Egziabiher Amlak ybarek enkan Christian Amennnnnnnnnnnnnnnnnn 😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቤት የሰይጣን ክፋቱ የጌታ ምህረቱ እጅግ ድንቅ ነው የኛ አምላክ አንተ ድንቅ አምላክ ነህ ከእስር ያስመለጥከን ሰንሰለቱን የበጠስክልን ሃሌሉያ ስምህ ለዘላለም ይባረክ ከምን እንዳወጣሀን አንተ እኮ ነህ የምታውቀው ፍቅርህ ልዩ ነው የኔ አባት እሰይ እሰይ እሰይ ሃሌሉያ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
amennn
Amen Amen Amen
Egziabher enkuan radah wondime 💐💐💐💐💐💐
ሶፊ የኔ ምርጥ ወንድም ይገርማል ያንተ ለጌታ ያለህ ነገርን ይገርማል እኔኮ ሁሌ የማልረሳው ነገር አለኝ አንተ እኮ እረስተህው ይሆንን ባለቤቴ በጠና ታሞ ፖውሎስ ድንገተኛ ክፍል ተኝቶ በጣም እያለቀስኩኝ መጣህ ግን አንተ ስትመጣ ግን ያደረከውን ነገር ሁሌም አወራዋለሁ ስትመጣ አይዞሽ አይሞትም እሱ ቢሞት እኔ የማመልከው ጌታን እተዋለሁ አልከኝ ምን ያህል በጌታ እንደታመንክ እና ዛሬም በህይወት አለ ጌታ ይክበር ወንድሜ ያብዛልህ ያለምልምህ ቤተሰቤ በሙሉ ይወድሀል ተባረክልኝ!!!!
እግዚአብሔር እንደት ድንቅ ነህ ስምህ ይባረክ ከየት እንዳስመለጥከኝ እኔነኝ የማውቀው ተመስገን ሊላ ምን እልሀለው አባ ድንቅ ነህ🙏🙏🙏
እሴይይ ኢየሱስ ጌታ ነው
"በውበትህ ምክንያት ልብህ ኮርቷል ከክብርህ የተነሳ ጥበብህን አረከስህ በምድር ላይ ጣልሁህ ያይሁም ዘንድ በነገስታት ፊት ሰጠሁህ በበደልህም ብዛት በንግድህም ኃጥያት መቅደስህን አረከስህ ስለዚህ እሳትን ከውስጥህ አውጥቻለሁ እርሷም በልታሃለች በሚያዩህ ሁሉ ፊት አመድ አድርጌሀለሁ " ። ትንቢተ ሕዝቅኤል 28 : 17-18. ሴጣን አይናቸው በእግዚአብሔር ተከፍተው በሚያዩት ፊት አመድ ነው። አይናቸው ላልተከፈተ ግን አምላክ ነው ያመልኩታል። ሴጣን የተዋረደ እና አመድ የሆነ የተሸነፈ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
Amen Amen Amen
What a testimony, how amazing is our God!!! God bless you Miki.
ገና ሳልሰማው እንባዬ ቀደመኝ ምክንያቱም ብዙ ልጆችን እንደዚህ የታሰሩ አውቃለሁ እባክህ ላንተ የደረሰ ጌታ እዛው አካባቢ ለሚኖሩት ልጆች እንዲያገኛቸው ፀልይላቸው እባክህ ለእህቴም ፀልዮልኝ
Be tsom be amlko sgdet ena be tselot be nsha wede egziyabher meleles ke seyitanawy aserar merak new mefthew kalhone be mnm ayinet menged mefthe yelewum
@@thinkitsnotillegalyet መፍትሄው ጌታ እየሱስ ስም ነው
@@ሰላም-ኰ8ዘ ye amlko sgdet le krstos new tselot wede krstos new nsha krstos yikr endilen new tadya enem eko yalkut getachin eyesus krstos yadnal new gn smun bcha metrat ayidelem wengel anbb wendme seyitanm bzu gize eyesus eyale tertotal i am sure u get my point
@@thinkitsnotillegalyet no worries. I got you. Jesus answered, "I am the way and the truth and the life. No one comes to the Father except through me. John 14-6
እኔንም ጌታ ከእንደዚህ ዓይነት መንደር ነው እጄን ይዞ ያወጣኝ! ስሙ ይባረክ!
Wow des yelal amenn
ልልልልልልልልል እሰይ ጌታ ይባረክ
Hallelujah geta eyesus simu yibark Hallelujah 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ። ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀኑ ያወጣህ ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘላለም ከፍ ይበል
አሜን ኢየሱስ ያድናል
የመረጠኝ ጌታ የጠራኝንምጌታ አመሰግነዋለሁ
ልልልልልልልልልልልል
ልዑል ሆይ ስምህ ብሩህ ይሁን አባዩ በኡነት እወድሀለሁ የኔ ፍቅር አባት የእግዚአብሔርን ልጅ መሆን በነፃነት መፈንጨት ነዉ እሰይይይይ እልልል ሀሌሉያያያያያ😥😥😥😥😥😥💗💗💗💗💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
Keep doing the good thing miki now u on the right truck...have your you tube
ወይ አምላኬ ክብር ይሁንልህ ለካ ዛሬም በምድራችን በገጀራ በጥይት ወዘተ ደምን የሚያፈሱ በክፉው ታዘው ደም ለማፍሰስ እየታዘዙ ነው እባካችሁ በተሰጠን የልጅነት መንፈስ የሰይጣንን ስራ ለማፍረስ እንታጠቅ ። ወንድሜ ተሰቃይተሀል ብቻ ቸሩ እግዚአብሔር እንኳን ደረሰልህ አባ ።
ልዑል ሆይ ማደርያህ ይባረክ ጉልበት ሁሉ ለአንተ ይንበርከክ።
We love you so much
GOD is good.
JESUS is LORD AMEN
Praise the LORD AMEN
Let All GLORIES be to GOD in JESUS NAME AMEN
ruclips.net/video/ZkbXl9Fn1WM/видео.html
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ጌታ የሱስ ክብሩን ጠቅልሎ ይወሰድ ጌታ ይባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እንኳን
ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት ፈለስክ
እሰይ! ወንድሜ በጣም ደስ ይላል
አቤት እሄ ጊታ እንዴት ድንቅ ነው የኛ ጠበቃ በመላእክት ፍቅሩ ልዩ እሄ ጊታ ስሙ ይባረክ ሰይጣን ጨካኝና ነፍሰገዳይ ነው በዚህ እስራት ያለ እሄን ምስክርነት ሰምቶ ያምልጥ
አቤትጌታ እየሱስ ለአንተየሚሳንነገር የለም ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ እንኳን ጌታ ኢየሱስ ደርስልክ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ላጌታ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን
እንኳን
እግዚአብሔር ረደክ ወንድሜ
ጌታ እግዚአብሔር ይገስፀው! ይሄ ክፋና አስመሳይ መንፈስ !!!
እንኳንም ጌታ ደረሰልህ ወንድሜ!!!
"እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም።"
ራዕይ 12:11
ጌታ እኮ ነው ይህንን ያደረገው ጌታእኮ ነው ነፃ ያወጣን ኦኦኦኦኦጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ቅዱሳን ተሳረኩ
Amen
Egziabher chawa naw simarit yawekibatal😭😭😭😭😭💓💓💓💓😭😭😭 enkuan Christian honikugn ameeeeeeen ameeeeeeen
አሜን ! ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው !!
እደ ጌታ ያለ ማንም የለም ክብረ ሁሉ ለእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ይሁን
አሜን
Amen Amen
Jesus is lord
I love this program , keep it up. Be blessed !
Thank you! Will do!
በናፃናት ልንኖሪ ክርስቶስ ናፅናትን አውጣን
ጋላትየ 5/1
ዎንድሜ ስላ አንቴ ጌታ ይመስገን ታባራኩ
Thank you for sharing this amazing testimony.
Enikokilishin yemifata ye egziabher lije eyesus teberek 💗💗💗💗💗💗💗
Enkan ye Wede honkugne esey Elelelele elelele elelele
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PROPHET SOFONIYAS ARGAW::
አቤት የጌታ ስራ ይገርመል የጌታ ስም የተበረከ ይሁን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እንኳን ጌታ ከጨለመ ወደ ምደነቅ ብርሃን አወጠህ ወንድሜ ዘመንህን ጌታ ይባረክ😘😘😘😘😘😘
ሚገርምነዉ እንኳንም ጌታ ረዳህ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ እንዲሁም በመፈሱ አለም ለሚሠቃዮ አየስሱስ ይድረስላቸዉ በዚ አጋጣሚየምሰሙ ሁላችዉ ይሄን ሰላም ያላገኛችሁ ወደ ጌታ ኑ ታርፋላችሁ እየሱስያድናሌ ያምላካችን ሰም የተባረከ ይሁን
አንተ ጠርቶ ማን አፍር ተማምኖብን ማን ከስር የተዘጋው ትከፍታለ የሞተውን ታስነሳለ የታመሙት ታድናለ ስልጣን ያንተ የኔ ጌታ ስልጣን ያንተ ። ሀለሉያ ድንቅ እየሱስ ድንቅ ያደርጋል እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ❤❤👍🖐
ኢየሱስ ታላቅ አምላክ ነው እግዚአብሔር ይባርክ ክብርይሁን
ዋው ጌታ የረዳው ሰው አሜን ይበል 💐💐💐💐
አሜን
Amen msgana namlakey
ታአምር ነው
ድንቁ እየሱስ ድንቅን ያረገው ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን የገርማል አቤት እየሱስ ❤️❤️❤️
አለሀምዱሊላህ ከጭንቀት ተገላገልክ
ተባረኪ ሙኒራ ኢየሱስ አንቺንም ይወድሻል !
ተባረኬ ኢየሱስ ፍቅር ነው እማ
@@jesussaves1474 😂😂😂😂😂 አንችንም እየሱስ ይወድሻል
የኔ ውድ ኢየሱስ ያድናል ❤
Glory to be Lord of Lord 👑 Jesus Christ hallelujaha
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ሰላም የአባቴ ልጆች እባካችሁን የምትለቋቸውን ተከታታይ ፕሮግራሞችን ክፍል 1
ክፍል 2
--እያላችሁ ብትዘረዝሯቸው
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን
Eyesus eko dinik Amilak naw simu yebarek 💐💐💐💐💐
እኳንም ደጉ ኢየሱስ አገኘክ ስሙ ይባረክ የእኛ ጌታ
እውነት ነው
Yene eyesuse endet leyou nawe God bless 🙏
ድንቅ ነው ለኔ ጌታ ድንቅ ነው ለኔ እየሱስ ሞኝነት ቢመስላት ላለም ድንቅ ነው ለኔ ዘላለም
Ufff eyasuse denken yadergalie elelelelele lelelelelelelel yagezaber semo lazellalm yebarki Amen amen amen amen amen amen amen amen
I have seen it with tears 😭😭😭..
Yene #chewa eyesu 😭😭😭
wow Amenn
እንደ እግ/ር: ያለ: ማን: አለ: ዉይይይይ: እንደ: እየሱሰ: ያለ: ማን: አለ: ሰይጣን: ነብሰ: ገዳይ: ሲለዉ: ቃሉ: ይሄ: ነዉ: አዉን: አዉቃለዉ: ሰይጣን: ይሄ: ነዉ: ጭካኔዉ: የመረጠህ: ጌታ: ይባረክ: ሰላንተ: ጌታን: አመሰግናለሁ: ሰለማቀዉ: እንባዬን: መቆጣጠር: አልቻልኩም: ለምን: ደሰታ: ነዉ: ያሰለቀሰኘ: ምክንያቱም: እሰራቱ: ጠንቅቄ: ሰለማቅ: ተባረኩልኘ: በጣም: ጥሩ: ፕሮግራም: ነዉ: ብርክ: በሉልኘ
Amen
ዋዉ ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ለዚህ ጌታችን ይሁን
እንኳንም ጌታ እረዳህ ወንድሜ !" ከጨለማ ያወጣን ጌታ ስሙ ይባረክ" እየሡስ ለዘለአለም ጌታ ነው።
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹👍👍💯✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🎸🎸🎸🎸📚📚🙌🙌🙌🙌😭😭😭✝️✝️📖
Geta hoy tichilalk betebochen kezi hywet gud tadegachew abaa😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
wey abate wey ante hulun chayi nehi yewdeken yemitanesa kalat yelegnim aba simhi yibareki
በምስክርነትክ በጣም ልቤ ረክቷል ኢየሱስ ጌታ ነው እንኳን ረዳክ ጌታዬ!!
ከድጡ ወደ ማጡ
@@arsemamulugeta8291 አርሴማ አንቺ አርሴማሽን ስበኪ እሱ ግን የአለም አዳኙን ክርስቶስን ይሰብከዋል። መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ስም ክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው የተፃፈው ይኸው ነው
@@arsemamulugeta8291 የናተን ማን ያውራ ጭጭ በይልን እስቲ ይሄ የናተው ጉድ አይደል ????????
@@yeneneshmarie1607 ተባረኪልኝ 🥰👍❤️🙏
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ይሄንን ያደረገው የናዝሬቱ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
ewenet new
ጌታ ድንቅ ነው እየስሱ የሁሉ ጌታ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኢየሱስ ሰሙ ይክበር እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ ወንድማችን እንኳን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ረዳህ
አሜን
አሜንንን አሜንንን wow እንኩዋን ክርስትያን ሆንኩኝ ህሳይ ኢሳይ
Geta yebarki
ዋው እንኳን ጌታ እረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን እየሱስ ጌታ ነው!!!
ጌታ. ሰሙ. ይባረክ. ከዚህ. ያወጣህ. ተመሰገን
ወይኔ እግዚያብሔር ከምን አይነት ህይወት ነው ያወጣን እንኳን ክርስቲያ ሆንኩኝ የሚገርም ልቤ ውስጥ የቀረው ንግግር ጌታ ስላደረገልኝ ሳይሆን ስላደረገኝ ይመስገን።
አሜን እንኳን የጌታ ሆንኩኝ
Getaymezgen❤❤❤❤❤❤❤♥
የኔ ጌታ ስም ይከበር ከየት እንዳነሳሀኝ መቼም አርሳዉም
እየሱሴ እወድሐለው ስንቶቻችን ከእስራት ፈታሄን ስምህን እወድስሀለው ሀሌሉያያ!!!!!!!
ጌታ እየሱስ አንተ እ ኮ ጌታ ይህ አንተ እኮ ፍቅር ይህ!
“እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።”
- 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16
❤ጌታ መልካም ነዉ ስሙ ለዘላለም ይክበር ኢየሱስ ጌታ ነዉ
Geta Eyesus Geta new!💙💙
Ameen Ameen kebir legetochi geta yihun
John 11:25 Jesus said to her, “I am the resurrection and the life. Whoever believes in me, though he die, yet shall he live, and everyone who lives and believes in me shall never die. Do you believe this? ”She said to him, “Yes, Lord; I believe that you are the Christ, the Son of God, who is coming into the world.”
Place bring part 2fast wow it’s a good testimony
Konjo leba እኔ ይገርመኛል ለምንድነው በራሳችሁ ቋንቋ ማትጽፉት አለማወቃችሁን ለመመዘን ይሆን place አሁን ምን ለማለት ነው ከእንግዲህ please ብለሽ ጻፊ
Come on bro! I am using my phone to type the key words fast it doesn’t work.also remember I didn’t learn Ethiopian language well ok even I born in Addis.I leave in state now so no language talk or write been long time bro.be bless any ways .takecare be safe from COVID
እውነት ነው ምታወሩት
ኡፍ አይ ሠይጣን ነፃ ስጦታ የለውም ጌታ ሆይ መሥገን ነፃ ያወጣህ ጌታ ይባረክ
Uffffffff mine lebel mine lawera yne geta semk ykber🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Amen eyesus kirstos geta nw. Yenenm betesboch tarikachw kante ga andayente nw ahun eyesus ke chelma wede birhan amttochewal egzihaber yemesegen
Wow ደስ ይላል ከቻልሽ አግኚን እና ለምስጋና መቅረብ የሚችል ከሆነ እናወራለን
Anten yerda geta zermanzeren kezi gud yawetachewal amnalew
መዳናችሁ አይቅለልባችሁ ክብር ለጌታ ይሁን
ጌታ ምን ይሳነዋል ሀሌ ሎያ😭😭😭😭😭
Abet egzbher ante matfetaw esr mn ale tebarek
እንኳን የየሱሰ ሆንኩኝ ኢየሱሰ እወድሀለው 🙏
እግዚያብሔር ያብዛችሁ እንዴት ደስ ይላል እደዚህም አለ
ሠላም ወንድሜ እግዚአብሔር እንኳን ማረክ
“ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።”
- 1ኛ ዮሐንስ 3፥9
ዋው የሚገርም ምስክርነት ነው ሚኪዬ ተባረኩ
Amenn Mess
Waw. Yesus ybarek. Inkan netsa wetah.
እግዚአብሔር ይባረክ
በጌታ አንተ የምትመሰክረዉ የጌታ ባራ ስለደራ የተነገረኝ ትንቢት ስላለ በጌታ ፍቃደኛ ከሆንክ ላግኝህ ተባረክ
እኔ እምፈልገዉ ልብቅርፅ ወይም ላይክ አደለም ልጁን እማገኝበት መንገድ ተባበሩኝ