ያን ሁሉ ነገር አልፌ የአይምሮ ህመም ውስጥ ስትገባ ግን ከበደኝ Lamesgnew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 54

  • @wossengessesse6471
    @wossengessesse6471 3 года назад +1

    እየሱሰ ጌታ ነወ ሰሙ ለዘላለም ይክበር አሜን አሜን

  • @wossengessesse6471
    @wossengessesse6471 3 года назад +1

    ጌታ ጌታ ሰምህ እሰከ ዘላለም ይክበር አሜን እልልልልልልልልል

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 года назад +5

    እግዚአብሂር በዘመናችሁ እንደዚ ከነ ምናችሁ እቅፍ የሚያረግ አፍቃሪ ትዳር ይስጣችሁ አሁንም ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ💘💔እየሱስዬ ክበርልኝ የኔ ውብ ድንቅ አምላክ❤🙇

  • @tigitigi2629
    @tigitigi2629 3 года назад +2

    የጌታዬ ያአምላኬ የእግዚአብሔር ድቅ ስራ የተገለጠበት የከበረበት የተባረከ ቤተሰብ ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ 🙏💓💓💓

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Год назад

    ድንቅ ምስክርነት !!! ጌታ ይባረክ !!!!!ዘማሪው ልጅ እባክህ በትህትና ነው የምጠይቅህ አንተ ብቻ ሳትሆን ብዙ አስመላኪዎች በጠቅላላው በሌሎች ዝማሬ የምታገለግሉ ሁሉ ከጥቂት ታማኞች በቀር መዝሙሮቹን በመጀመሪያ ከጌታ የተቀበሉት ሰዎች በጌታ ፊት ቆይተው ፀልየው ግጥምና ዜማውን ተቀብለው ውብ አድርገው የዘመሩትን መዝሙር አስመላኪዎች or ሶሎይስቶች ዜማውን እያጣመማችሁ የሚያስጠላ ጣእሙን ያጣ እያረጋችሁ ስትዘምሩ ይደንቀኛል እነዛ በመጀመሪያ መዝሙርናዜማውን ተቀብለው የዘመሩበትዜማ ልክ አይደለም አያምርም ማለታችሁ ነው ? በጣም ያሳዝናል አሁን አሁንማ በጠቅላለው የምንወዳቸው በመንፈስ ቅዱስ ቅባት የታሹ የነበሩ መዝሙሮች በስጋ እየታሹ ጌታን ሳይሆን ሰው ሰው የሚሸቱ እየተደረጉ የዝማሬ ጣእም እየጠፋ ንው የድምፃችሁን ውበት ለማሳየት ስትሉ የመንፈስ ቅዱስን ውበት ትደብቃላችሁ እባካችሁ ወይ እየፀለያችሁ ጌታመዝሙር ሰጥቷችሁ አምጣችሁ የወለዳችሁትን ዘምሩ ወይ ሌሎች የተቀበሉትን መዝሙር በመጣበት ግጥምና ዜማ ዘምሩ ደርቃችሁ አታድርቁን ይህ መልእክት ይህን ፕሮግራም አቅራቢውን አይመለከትም በጠቅላላውየሌሎችን መዝሙር በመዘመር የሚያገለግሉ ሰዎችን ይመለከታል በተረፈ ይህን የቴስቲሞኒ ቻናል ብዙ ግዜተከታትያለሁ በጣ ድንቅ ነው ጌታ ይባርክህ አዘጋጁ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው

  • @zewdemayu2734
    @zewdemayu2734 3 года назад +10

    እግዚአብሔር ክብሩን የገለፀባት ሴት
    ደግሞ ስታምር 😄ውይ ጌታሆይ ተባረክ!
    ተፈትኖ ያለፈ እምነት የጌታ አብሮነት የሚታይበት የተባረከ ቤተሰብ ሲያስቀኑ

    • @fghh5572
      @fghh5572 3 года назад

      እውነት በጣም ቆንጆ ናት እንኳን አልተዋት እንኳን ተንከባከብካት አንቺ የበለስ ፍሬ ትዳራችሁ ኑሯችሁ አሁንም በክርስቶስ ደም ይሸፈን

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 года назад +6

    ድንቅ እየሱስ ድንቅ ያደርጋል ምንም ማለት አልችልም ከማመስገን ለላ 😭😭😭

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 года назад +1

    ድንቅ ነው ድንቅ ነው ሀ

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 3 года назад +3

    የኔ ድንቅ እየሱስ የኔ ድንቅ እየሱስ አንተ አንተነክ የኔ መልካም አባት ከቃላት ከሁኔታ ከሚታየው ሁሉ በላይ ነክ አባቴ ሳላውቅህ ስላወከኝ ስለመረጥከኝ ልጅህ ስላደረገኝ ተመስገንልኝ ክበርልኝ የኔ ንከጉስ

  • @betimeskelo3503
    @betimeskelo3503 3 года назад +1

    ጌታ ሆይ ማን እንዳተ ክብር ለአንተ ይሁን

  • @ሮሆቦት-ጰ7ኈ
    @ሮሆቦት-ጰ7ኈ 3 года назад +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።ተባረኩ የሚገርም የመንፈስ አንድነት ይታይባቹሀል መቀባበላቹህ በሁለታቹህ ላይ ያለው የእግዚአብሔር ፀጋ ልዩ ነው ተባረኩ።እግዚአብሄር መልካም ነው በመከራም ቀን ደራሽ ነው ።ለዚህ በተሰብ ስለሆነው ሁሉ ክብሩ ለአምላካችን ይሁን።

    • @Lamesgnew
      @Lamesgnew  3 года назад

      Amen

    • @ሮሆቦት-ጰ7ኈ
      @ሮሆቦት-ጰ7ኈ 3 года назад

      የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ።ባንተ ላይ ባለው ፀጋ ከተጠቃሚዎቹ አንድ ነኝ ተባረክ ።

  • @abiyot7517
    @abiyot7517 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባረክ ሰለዚህ ቤተሰብ ደግሞ ሲያማምሩ

  • @pasteryesakbayar5555
    @pasteryesakbayar5555 3 года назад +1

    ለዚህ ለሆነላችው ድንቅ ታምራቶቹ ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሄር ክብር ይሁንለት!!!

  • @resurrectiontensay7774
    @resurrectiontensay7774 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል!! ክብር ለስሙ ይሁን ተባረኩ

  • @etsegenetsisay9168
    @etsegenetsisay9168 3 года назад +1

    ተመስገን🙏💙አሜን

  • @semhalhailu6114
    @semhalhailu6114 3 года назад +3

    ኣኣኣኣ ጌታ እየሱስ ስምህ ይባረክ👏👏👏👏!!!!!!!!!

  • @helentaddesse7952
    @helentaddesse7952 Год назад

    Wow ጌታ እኮ የሚገርም አባት ነው!! ምን አይነት ባል ነው wow ትግስቱ፣ ልቡ ሰፊ፣ ጌታ ብድራትህን ይክፈል!!❤❤

  • @samgeb1577
    @samgeb1577 3 года назад +1

    Wowwwww እንደዚ ኣልቅሼ አላቅም... የጌታ ክብር ይተገለጠበት ቤት.... ጌታ በዚ ፈተና ስያስልፈው ጥንካሬውን አውቆ ነው... የእግዚኣብሄር ጸጋ የበዛለት ኣባት.... እንደው ማማራቸው... መንፈስ ቅዱስ ያሳመራቸው ቤተሰብ

  • @JdJd-nz4uw
    @JdJd-nz4uw 3 года назад +1

    ምን ይሰጠዋ ክብር በስማ በምድር ይሁንለት ለዚ ጌታ እልልልልልል!!!!!

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ግን ምን ይከፈለዋል ???
    ብቻ ተመስገንንንን

  • @edentesema4872
    @edentesema4872 3 года назад

    የአምላኬ የጌታዬ ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን መልካም የሆነ አምላክ አባት የምንመካበት ስላለን ደስ ይለኛል ስሙ የተባረከ ይሁን ይህን ቤተሰብ ጌታ ስለረዳ በጣም ደስ ይላል

  • @ሰብለ-ዐ9ጠ
    @ሰብለ-ዐ9ጠ 3 года назад

    የሚገርም የሚገርም ድንቅ ምስክርነት:: ክብሩን ጌታ ይውሰድ 🙏🙏🙏🥰

  • @27lillymay
    @27lillymay 7 месяцев назад

    Hallelujah!!! TO GOD BE THE EVERLASTING GLORY ❤❤❤
    I CAN'T STOP CRYING!!! MY HEART IS FILLED WITH JOY AND THE LOVE OF GOD!!!

  • @richrich6758
    @richrich6758 3 года назад +1

    ለዚ ቤት እደእግዝያብሄር ያለ ማንም የለም

  • @edomedom2110
    @edomedom2110 3 года назад +1

    አሜንንንንንን

  • @gudataararsa8555
    @gudataararsa8555 3 года назад

    Praise the lord! He knows My Name, He knows my every thought...

  • @alemzinabu4897
    @alemzinabu4897 3 года назад

    Elelelelelelelel elelelelelelelel Eyesus Geta new 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @dehnayegizaw9305
    @dehnayegizaw9305 7 месяцев назад

    ወንድሜ ጌታ ትልቅ ነው እንዳንተ እይነት ባል ከየት ይገፕ ይሆን ስላንተ ጌታን እመስግናለሁ

  • @meazawoldezion9638
    @meazawoldezion9638 3 года назад +2

    GOD bless you Guys for the powerful program you sharing. Just amazing testimonies

  • @shiwaineshogbai9757
    @shiwaineshogbai9757 3 года назад

    Temesgen Amlak Amennnnnnnnn🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏❤️❤️

  • @genetdebebe7317
    @genetdebebe7317 3 года назад +1

    በመከራ የሚፀና ይድናል

  • @jerryethioshow7654
    @jerryethioshow7654 3 года назад

    Wooooow amen egzbehr eko God is good all the time

  • @jerryeyeru2054
    @jerryeyeru2054 3 года назад

    እግዛብሄር ትልልቅ ነው።

  • @frezerify
    @frezerify 3 года назад

    Praise the Lord

  • @burteadmass6844
    @burteadmass6844 3 года назад

    ante dink amlak neh lezelealem simih ybarek enkuanm agegnehgni enkuanm yante honku...

  • @edenalmedom7097
    @edenalmedom7097 3 года назад

    Waw May God Bless This Family!!!

  • @selamyegetalij8224
    @selamyegetalij8224 3 года назад +2

    Wow eyesus betam tilk tilk becha new kiber legeta yihun

    • @helenkebede8434
      @helenkebede8434 3 года назад

      Egzabher ymesgen Gets EYESUS Ybarek
      Zemedoche nacew ktracewn bmestet bttebaberung pliss?

  • @yefkrbet1632
    @yefkrbet1632 3 года назад

    Mn aynet dik amlaki new yalen mn ybalali lewuletaki bekenat yematgeta beametat yematreta lezufank yelelek acha yene geta bante komalewu lezelalem kante mshawu megegnetkin bcha yene geta 🙏🙏😪betesebochu mn aynet dik new befetar ker zemenachun bebereket ymulawu hulachum tebareku kefitan bcha yawursacha🙏🙏

  • @samueltadesseofficial2136
    @samueltadesseofficial2136 3 года назад

    Kemr betam yemigerm beteseb new Egzihabher betam yemiwdew beteseb new zemenachw be fkr be tena Ena sket ylek.

  • @ruthdachew9700
    @ruthdachew9700 3 года назад

    God is able

  • @edenbekele3083
    @edenbekele3083 2 года назад

    Ow amlake simu ybarek

  • @romanmengesta1217
    @romanmengesta1217 3 года назад

    hoooo geta hoy tebrke kelit.yelgnem anetan meglstebt

  • @yordanosserawit1582
    @yordanosserawit1582 3 года назад +1

    Setamer tanash ehetachew new metemeslew. Geta ayalkebetem kebru lezelalem yemesgen

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 3 года назад +1

    Gets melkam newu

  • @mesi724
    @mesi724 3 года назад

    Geta kanchi ena ke betesebishi guday alew .........geta melikam new

  • @kedijaahmed5153
    @kedijaahmed5153 3 года назад

    Gate babik negir lay talik segib eko yegiremal egn abekale belin senagiremerem esu gen sayakak Selam lenat yehun belok zaw belo segeb endat matadil new yaz gate mahon amen gate semu yabarik