ማርክ ሄለንን ይቅርታ ጠየቃት በደስታ ሄለን አለቀሰች😱😳😳

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 2,6 тыс.

  • @BirukTube-
    @BirukTube- Год назад +1778

    ከልቤ ነው ደስ ያለኝ አይለያቹ💕💞❣️

    • @ፋጡማየኑስኡመር
      @ፋጡማየኑስኡመር Год назад +9

      ❤❤❤❤

    • @ZUZUmidiy3714
      @ZUZUmidiy3714 Год назад +37

      ብሩክ ትለያለህ የጎደኛ ጥግ ነህ አላህ እዳናተ አይኖቶቹን ጋደኛ ያብዛልን👌👌👌👌

    • @አፀደማርያምነኝ
      @አፀደማርያምነኝ Год назад +32

      ብሩኬ እኔ ካተ ፍቅር ይዞኛል😢❤

    • @zinash1
      @zinash1 Год назад +6

      ዩቱቨር ቤተሰቦቻቸውን ሄለን አኩርፋለች ብቻ ይመቻቸሁ የኛ ፍላጎት በፍቅር መጣመራቸሁን ነው ❤❤❤❤❤ ያተ ጓደኝነትም ዋው አስመስክረሀል የብታጀራ ልጅ ነኝ 03 ስመጣ ሁላቹንም አገኛቹዋለሁ በፈጣሪ ጋር ላገሬ ያብቃኝና

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Год назад +4

      የጓደኝነት ጥግ እኮናችሁ❤❤❤❤😢⛪🙏

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Год назад +384

    የሰዉ ደስታ ዉስጤ ነዉ
    ለሁላችሁም ደስታን ያድላችሁ
    ለኛም ለመዳም ቅመሞች
    የእዉነተኛ አፍቃሪ ከስደት የሚገላግል ያድለን😢😢😢አሚን በሉ የሚሬን ነዉ

    • @almealmee
      @almealmee Год назад +6

      አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @BkJg-y2y
      @BkJg-y2y Год назад +1

      እግዚያብሄርእናተጋይሁን

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp Год назад +5

      አሚንንን እደማርክ እደ አብሪሽ ጥሩ አፍቃሪ ይስጠን😢😢😢😢❤❤❤

    • @RabyYouTube
      @RabyYouTube Год назад

      አሚን ማሬ

    • @Betsi1292
      @Betsi1292 Год назад

      አሜን

  • @Mitatubegt
    @Mitatubegt Год назад +28

    እውነት ከልቤ ደስስ ብልህናሃ እግዚአብሔር ፍቅርችህ ያብዛላችሁ 🥲😘💙💙💙💙

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff Год назад +114

    ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለሁ😍💒
    ማርያም ብዬ መቼ እወድቃለ😍💒
    የሚፆናናበት ስምሽ ነዉና ድንግል ሆይ ላቅርብ ላንች ምስጋና😍💒🕯
    አሜን አሜን አሜን ⓵⓶ 👏👏👏

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Год назад +57

    ለሄሉ እንኳን ይሄን አሻጉሊት ዳይመንድ ብታለብሳት አይቆጭም እሽ ተንከባከባት ❤❤❤ግዜ ስጣት እስኪ እደጋሽዬ ልጆች ከፕራንክ ውጡ ፍቅር ፍቅር ተጫወቱ ❤❤❤

  • @AzeAxumኣዙኣኽሱም
    @AzeAxumኣዙኣኽሱም Год назад +200

    ሄሉየ እንኳን ቀረሽ ምክንያቱ ስደት ከብዙ ነው እማስቀረሽ ኣደኛ ከሃይማነትሽ ትርቃለሽ ልኺ እዳሃገርሽ ፀሎት ኣታርጊም ሁለተኛ ከቤተሰብ ከፍቅረኛ ትከስራለሽ እና እና እንኳን ቀረሽ ሃገርሽ ይሻለሻል 🎉❤😢

    • @KdsanKdsan-w6c
      @KdsanKdsan-w6c Год назад +1

      ለቢማ እባ ❤😂🎉🎉🎉

    • @AzeAxumኣዙኣኽሱም
      @AzeAxumኣዙኣኽሱም Год назад

      @@KdsanKdsan-w6c ብኽደይ ምክሪ 😹🤛

    • @Rabeaa-m8q
      @Rabeaa-m8q Год назад +2

      ❤❤❤❤❤❤

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y Год назад +1

      ሳብስክራይብ ግበርለይ ጎል ዓደይ❤❤

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y Год назад

      ​@@KdsanKdsan-w6cቅድሳን ሳብስክራይብ ግበርለይ ማዓረይ❤❤

  • @Semufika45
    @Semufika45 Год назад +344

    የት ናችሁ የነዚህ ጥንዶች አፍቃሪ እስከመጨረሻው አይለያችሁ መጨረሻችሁ ይመር❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Год назад +93

    ማርያምን በጣምነዉ ደስስስስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችሁ የማርኬ ቤተሠቦች በሙሉ❤❤❤

  • @ልጅኤምቾየናቷ
    @ልጅኤምቾየናቷ Год назад +38

    ማርክ እኳን ደሰ ኣለህ ኣባ 😢ደሰታህን እንጂ ከፍቶህ ማየት ኣንፍልግም ሁሌም ፍክት በልልን😢🥰❤

  • @ሱሱነኝተስፈኛዋ-ከ8ቈ
    @ሱሱነኝተስፈኛዋ-ከ8ቈ 10 месяцев назад +8

    ሄሉዬ አችስታለቅሽ አብሬ የማለቅስ ውስነገር😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @agerneshtagilo5066
      @agerneshtagilo5066 4 месяца назад

      በጠም😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te Год назад +236

    ፍቅር ያሸንፋል ። ከዚህ በኋላ ፈተናን በቃ ይበላችሁ 👌👌👌❤❤❤❤❤❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Год назад +112

    እውነተኛ ፍቅር ቡታጅራ ከተማ ነው ያለው በርቱ ውዶቼ ❤

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 Год назад +3

      😂በቃ ሂዱ ወደ እኛ

    • @እሙኢክራም-ገ1ረ
      @እሙኢክራም-ገ1ረ Год назад +1

      😂😂😂

    • @maregemengistu2954
      @maregemengistu2954 Год назад

      እውነት ነው እኛም ምስክር ነን

    • @እሙእሪያንነኙኢሻአላ
      @እሙእሪያንነኙኢሻአላ Год назад

      😅😅😅 እኛ ሴቶቹ እንሂዲ ሠል ወደነሡ የኛ ሀገረ ወዱይ አሉይ አለረብ ሀገረ ሰደው ጫታቸው የሚበሉ 😂😂😂😂

    • @rukiamohammed2741
      @rukiamohammed2741 Год назад

      ኑኑኑ እውናተኛ ፍቅር በቡታጅራ ነው ሰፈሬ እወድሸላው

  • @የኤርሚያስልጆች
    @የኤርሚያስልጆች Год назад +60

    አልሀምደሊላህ ያተንም ያብርሽን ደስታ ያሳየኝ ጌታ ምስጋና ይገባው

    • @ራህማቢትባባ
      @ራህማቢትባባ Год назад +3

      በጣም አልሀም ዱሊላ

    • @Mhnhygt
      @Mhnhygt 4 месяца назад

      የድሮውነው ወላ ከተለያዩ ነው ይኸ የሆነው

  • @awerubegom7346
    @awerubegom7346 Год назад +108

    እኛ ስደተኞች ከኩሽና መዳም ወደ ፍቅረኛሞች ቭዲዮ ማየት የምንጓዝ ሆይ ህልማችን ተሳክቶ በሀገራችን ሙሉ እንጀራ ስጥቶን አርእያ ያድርገን ጌታ አሜን ፫

  • @3rtuuuRtyujji
    @3rtuuuRtyujji Год назад +10

    ይቅር በይኝ ሂሉየ በኩሚት ቡዙ ጌዜ እሰድብሽ አለሁ ስትሳደቢ ሳይሽ በጣም እሳደብ አለሁ በኩሚት በናትሽ በምታምኝዉ ባባትሽ ይቅር በይኝ ማርቆስ እያሳዘነኝ ነዉ እምሰድበሽ እና ይቅር በይኝ በናትሽ አፍፍፍፍ💔💔💔💔😭😭😭

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Год назад +63

    ከሄሉየ ጋር አብሮ ያለቀሰ😢😢
    ማርክ አደራ ቃልህን ጠብቅ ምንም ችግር ቢፈጠር በመነጋገር ፍቱት 😢
    ሄሉየ ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤❤

    • @Hayreiyamoges-bb6bh
      @Hayreiyamoges-bb6bh 4 месяца назад

      አየ ባጭር አስቀሩት እጅ እዴት ያለውን ፋቀር

    • @yshitesfa
      @yshitesfa 3 месяца назад

      ተለያይተዋል እዴ በናትሽ ንገሪኝ😢

    • @Hayreiyamoges-bb6bh
      @Hayreiyamoges-bb6bh 3 месяца назад

      @@yshitesfa ዛሬ እየሠማሽ ነው ውዴ ቀናት ቆጠሩ እኮ አሁን እማ እኛግን አለን በተሥፋ እዴት እደምወዳቸው በጣም ከሠው አይን ገብተው ነበር

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Год назад +43

    አቶደዉም ስትሉ የነበራቹ የት ናችሁ😂😂😂😂 ፍቅርን በተግባር አሳየሽን❤

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ Год назад +2

      ውነት ይሄው አሳየቻቸው

    • @AaDd-nc4fu
      @AaDd-nc4fu Год назад +2

      እዉነት እኔም ብዬነበር አሁን ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw 8 месяцев назад +1

      እውነት ፍቅር በተግባር ❤❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 2 месяца назад +1

      😢😢😢😢😭😭

  • @GuFy-dy8kw
    @GuFy-dy8kw Год назад +75

    ወላሂ የኔ ደስታ የኔ እደሆነ ነው የተሰማሩ ❤❤😢 የስደት እህት ወንድሞቸ የረፍት እጀራ ይስጠን ያረብ😢😢

  • @ወባለምነኝተስፈኝው
    @ወባለምነኝተስፈኝው Год назад +21

    ማርያምን በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችሁ የማርኬ ቤተሠቦች በሙሉ ❤❤🥰🥰😘😘

  • @ያልተፈታውህልሜ-ፀ4ኈ

    ቡታጅራወች የፍቅር ት/ቤት ክፈቱልን ብዙ ፍቅር የማይገባው ሠው ሞልቷል አሥተምሩልን

    • @ethiojole
      @ethiojole Год назад

      😮😅😅ነይ

    • @MmMm-wf4wf
      @MmMm-wf4wf Год назад

      እኮ ንገሪልን እማ😂😂😂

    • @ekramekram4625
      @ekramekram4625 11 месяцев назад +1

      😂😂😂😂

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi 4 месяца назад

      ንገሪያቸው😂😂

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Год назад +48

    እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉ሁሌም ደስ እያላችሁ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጦች የፍቅር ተስማሌቶች ቡታጀራዎች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @zeyndne
      @zeyndne Год назад

      ❤❤❤ኮረሁበቹ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Год назад +51

    ተጨንቀን ነበር እኛም ተፈርጀናል አይለያችሁ በደታ በፍቅር ኑሩልን ውዶቼ

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 Год назад +64

    በሰው ደስታ የምትደሰቱ በሰው ሀዘን የምታዝኑ ለራሳችሁ ላይክ የምታስቢውን ሁሉ ባገርሽ ያሳካልሽ ሄሉየ።

  • @thut-x8r
    @thut-x8r Год назад +9

    ምን አለ ሁሊ ደስታ ቢሆን ውዶች ሰላማችሁ ይብዛ እስኪደስ ያለው 🎉🎉👍👍👍👍👍

  • @Alh973
    @Alh973 Год назад +26

    ብቻ በየትም ኑሩ የተራራቀ ህይወት እዳትሞክሩት ከሚወዱት ጋር እደመኖር የሚያስደስት ነገር የለም ሁሌም አብራችሁ ሁኑ ተለያይቶ መኖር ባዶነት ነው

  • @ጓልራያሞኾኒ
    @ጓልራያሞኾኒ Год назад +58

    እንኳን ለዚ ደስታ ለዚ ፈገግታ😁አበቃቹ አይለያቹ ፍቅራቹ እግዚአብሔር ያዝልቅላቹ ውዶቼ ደስ ብሎናል 🙏💚💚

    • @BrtuBrtu
      @BrtuBrtu Год назад +2

      ኣሜን ኩሉሻዕ ዲና ባ ኣድነቅቲ ኮይና ክንተርፍ ንሕና ከ ባ 😂

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y Год назад

      ሳብስክራይብ ግበርኒ ማዓረይ❤❤

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y Год назад

      ​@@BrtuBrtuምርኒ ማዓረይ❤❤

    • @BrtuBrtu
      @BrtuBrtu Год назад

      @@SelamRUclips-g8y እሺ 🥰

    • @Genet1223
      @Genet1223 Год назад

      ታይትገብሪ ኣለኪ ኣቡዚይ😂

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube Год назад +474

    ማን ነዉ እንደኔ ከልቡ ደስስስ ያለዉ belike አሳዩኝ❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @sghhdhdhdh
    @sghhdhdhdh Год назад +16

    ደስ ብሎኛለ ፈጣረ መጨረሻችሁ ያሳምረዉ ፍቅረ ያሸንፋል ለሄሉ ይጋበታል ❤❤❤❤

  • @amaamm741
    @amaamm741 Год назад +4

    የኔቆጆ ሄለን ተባረኪ ፈገግታችሁን ሥለመለሽው ግን አድየመሰነግርሽ ነገር አለ አችምኮ ትንሽ ጥፋት አለሽ ከመጀመሪያ መናገር ነበረብሽ ከመወሰንሽ በፊት ከዛ ነገሩ እዚህ አይደርስም ነበር ኪሳራም አይበጣ ነበር እና አችም ይቅርታ ቢያሥ መጀመሪያ ማማከር ነበረብኝ ብለሽ ደሞ አፍቅርሻለሁ ሲልሽ እኔም አፈቅርሀለሁ እወድሻለሁ ሲልሽ እኔም እወድሀለሁ በይው አትፍሪ በርግጥ እደምታፈቂሪውኮ አስመሠከርሽ ግን ፍቅር መመለመለሠሰን ስለሚወድ በተረፈ መልካም የፍቅር ዘመን

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي Год назад +10

    ከሚወዱት እርቆ መኖር በኛ በስደተኞች ይብቃ ሄሉየ የኔ ደርባባ ማርኬ እውተኛ አፍቃሪ አይለያቹ❤❤😢

  • @Rahelname
    @Rahelname Год назад +32

    መጀመሪያውን ሳይሆን ፈፀሚውን ያሳምረላቹህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Год назад +23

    ደሰ ብሎኛል አላህ መጨርሻችሁም ያሳምርዉ ማሪቆሰዬ እሰካ ማሪቆሰና ሔሉን የሚወድ በላይከ አሳየኝ ቤተሰብ❤❤❤

  • @Reozyait
    @Reozyait Год назад +24

    እህ ስንት ሀሳብ እና ጭንቀት እያለብኝ
    እኳ ሳስባችሁነበር እንኳን ደስ አላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +10

    ደስታችው ደስታየ ነው እሳይይ ፍቅራችው እስከ መቃብር ይሁንላችው 😊😊❤❤ የኛ ነገር ምን ይባላል ስታልቅሱ እናልቅሳለን ስትደስቱ እንደስታለን ተመስገን አምላከ ☝🙌❤❤ የአብርሽ ደስታ ላይ ያንተም ተጨመር እግዚአብሔር ይመስገን ☝🙌❤❤😊😊

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Год назад +6

    የኔ ውዶች ደስስስስስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርገው❤❤❤❤❤❤❤

  • @zehara53o
    @zehara53o Год назад +53

    እንኳን ተስማማችሁ ማርክ እና ሄሉ ኤፊ እና ቡርኬ የምር ልዩ ጓደኛ ናቸው የጓደኛ ምሳሌዎች 👍👌

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Год назад +110

    በብስቅልቅል ህይወት ውስጥ ያለን ሰደተኞች እናንተ ስትስቁ እንስቃለን ስታለቅሱ እናለቅሳለን ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ፍቅር ያሸንፋል መነጋገርን ልመዱ አትዘጋጉ ፍቅርን ይገላል

  • @awlaw6688
    @awlaw6688 Год назад +9

    ፍቅር ያሻንፋል እኮን ዴስ ያላቹ ባታላይ ቡሩኬ ኤፍሬም ዬኔ ውዶች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lujainla5311
    @lujainla5311 Год назад +2

    እዉነት ሄሉ በጣም ተከፍቼብሸ ነበር አሁን ግን ከነቤተሰብሸ ለፍቅር ዋጋ ሰለከፈልሸ በጣም ወደድኩሸ መጨረሻችሁ ይመር

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Год назад +4

    አንድ ላይ መሆናቹ ደስ ብሎኛል ግን ሄለን አባትሽን አስቀይመሻችሀል ይቅርታ ማለት አለብሽ አባት የሚያክል ነገር የለም ከአዘኑብሽ ጥሩ አይደለም ለወደፊትሽ ሌላ በተረፈ በርቱ👍

  • @akrmsed9397
    @akrmsed9397 Год назад +91

    ለኛም ለመዳም ቅመሞች ቀን አውጣልን 😢😂 የበይ ተመልካች አታርገን

  • @BezawitFikru-g1y
    @BezawitFikru-g1y Год назад +27

    እንኳን ደስ አለክ ማርኬ ባንተ እረፍት አርፈናል ፈጣሪ ፍቅራቹን ይባርክላቹ
    እስከ እርጅና ድረስ በፍቅር ያኑራቹ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hasnahusain3061
    @hasnahusain3061 Год назад +11

    አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎናል የድሮ ፍቅራቸውን ስለተመለሰ ❤❤❤

  • @Biruk199
    @Biruk199 11 месяцев назад +3

    ደስ ብሎኛል ሄለን በጣም ጀግና ነሸ ታላደቄሸ አልቀሪም

  • @3rtuuuRtyujji
    @3rtuuuRtyujji Год назад +7

    ደስተኛ ስትሁን እደሣለሁ ሲከፋችሁ አልወድም ❤❤ሂሉ ደሙ ስትሳደብ እምሰድባት ነገርስ ሂሉን ይቅርታ አርጊልኝ በናትሽ አፍፍፍ እዴህ ልትታረቁ እኔ በኩሚት እምሳደበዉ ነገርስ ፀፅቱኛን በናትሽ ሂሉ ይቅር በይኝ 😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭

  • @Alem-p2g
    @Alem-p2g Год назад +30

    ማንም የማያደረገውን ነው ለፍቅሯብላነው አንተን አስበልጣ ነው ተንከባከባት ማርክ❤❤

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 Год назад +9

    እንኳን ወደደስታችሁ ተመለሳችሁ ሄለን አይዞሽ ስደት ክፍ ነው አልጋ በአልጋ አይደለም ።

  • @ማሚTube
    @ማሚTube Год назад +36

    ማነው እደኔ ሲደሰቱም ሲከፍሙ እሚያለቅስ ማነኘውም ሰው ሳይ😢😢😢😢😢😢😢 በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 9 месяцев назад +1

    የኔማር ሄሉየ ማነዉ መስቀሉ እንደኔ የታየዉ ከአንገቷ ዋዉ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr Год назад +7

    የኔ ማሮች እንኳን ደስታችሁ ለማየት አበቃኝ😢😢😢❤❤❤❤❤ውይይይ ስትስቁ ሳይኮ አብሬያችሁ ያለሁ እስኪሰማኝ ነው የምደሰተው እወዳችኃለሁ❤❤❤❤❤ፍቅራችሁ ይብዛ አይለያችሁ❤❤❤❤❤ቆራጥ ጨካኝ አፍቃሪ ስላለችህ እድለኛ ነህ ማርቆሴ በሄሉ ቦታ ሆኜ እራሴን ስፈትነው😢😢😢😢ድክመቴ አየሁት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui Год назад +13

    ዋው በጣም ደስ ይላል 😢❤❤❤❤በመታረቃቸው የተደሰተ እደኔ በላይክ👍👍👍👍

  • @OmumuazFatiya
    @OmumuazFatiya Год назад +16

    እንኳን ደስ አላችሁ በፍቅርና በደስታ አላህ ያኑራቹሁ ያስባቹቱን ይሙላልቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +33

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ፍቅር ደስታ ሰላም ይብዛላችሁ በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ

  • @adan1376
    @adan1376 Год назад +2

    የኔ ውድች ሄሉየ ስለቀርሽ ደስ ብሎኝል የኔ ቆጆው❤❤

  • @susuነኝስሬሷ
    @susuነኝስሬሷ 7 месяцев назад +3

    ይሔ ፍቅር ተበትኖ እደማየት ምን ልብ የሚሰቡር ነገር አለ 😭😭😭😭😭😭

  • @Bahar-i3e
    @Bahar-i3e Год назад +7

    ፊልም እየመሰለኝነዉ ወላሂ የእዉነትከሆነ አሏህ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ🎉🎉🎉🎉🎉💜💜💜

  • @aliuaq9039
    @aliuaq9039 Год назад +4

    ሄሉን የሚወድ ማን ነው የኔ ዉድ። ፍቅር ን ታቺ ተማረሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ካንቺ ብዚ ተምሬአለሁ መልካም ሰው ነሸ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @tsgeredaghebrai5180
    @tsgeredaghebrai5180 Год назад +26

    ኣንኳን ደስ ኣላቹ ወንድሞቼ፡ ሄለንና ወንድሚሽ ዊና የፍቅር ቤተሰብ ናቹና ኣስተምሩበት በናንተዙሪያ ያሉት ሁሉ። ጌታ ሰላም ይስጣቹ ።

  • @mawaysh
    @mawaysh Год назад +8

    ፈጣሪ ለሰው ልጅ ሁሉ ደስታ ይሁን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን በሉ

  • @FikrteWyohanns-bl4cd
    @FikrteWyohanns-bl4cd Год назад +1

    ዋው እውነት ነው የምልህ ጒደኞችህ የሄሎ ወንድም ለአንተ አንደኞች ናቸው ፍቅር የሆኑ በመቤቴ ዋው ❤❤❤❤❤❤

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye Год назад +9

    ሄሉየ የኔ ዉድ ማርክ እኳን ደሰ አላችሁ ማርያምን እዴት ደሰ ማርክ እደዚህ ደሰተኛ ሆነህ ሰላየዉህ በጣም ደሰ ብሎኛል😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muludejene
    @muludejene Год назад +42

    ጌታን በጣም ደስ አለኝ እንኳን ደስ አላችሁ ጌታ በፍቅር ያኖራች❤ ❤❤ ❤

  • @AsnidebelaAsnide-px3go
    @AsnidebelaAsnide-px3go Год назад +8

    አንተ እኮ ልክ ነክ ማርክ ስለምታፈቅራት እንዳታጣት ነው ስለዚህ ያለ እና የሚኖር ነው አብሽር ወደ ፊት አብራቹ ትኤዳላቹ❤❤❤❤❤

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw Год назад

    በጣምምምምምም ደስስስስስስ ብሎኛል እግዝአቤሔር በፍቅር ያኑረችሁሁሁሁሁሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElsaElsa-w6w
    @ElsaElsa-w6w Год назад

    Wowo Baxami new dasi yalenu geta fikirachuni yicamirachu ayilayachu ❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Год назад +9

    😢😢😢ወይኔ እንዴት ደስስ እንዳለኝ❤❤❤❤ ፍቅራችሁ ይብዛ❤❤❤❤ እፍፍፍ እሰይ ከዚህ በሓላ ደስታ እንጂ ሐዘን የለም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ Год назад +9

    እኔ በጣም ደስ ብሎኛል የእናተ እንባ በጣም ነው ልብ የስበረኝ እንኳንም ቀረች ሄሉ እና ማርክ ተጋብታቹ ወልዳቹ እግዚአብሔር ያሳይን❤❤❤❤❤

  • @mqidyitub
    @mqidyitub Год назад +16

    ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር ዋጋ ያስከፈላል እኳን ደስስስ አላችሁ 🎉🎉🎉 በቃ ፍቅር በህውት አለ ተስፋ ላድርግ😂😂😂 ከአብርሽ እና ከሩታ እና ከናተ ብዙ ተማርኩ ፍቅር እንዳለ

    • @newid5082
      @newid5082 Год назад

      አወ አሰራርቶ ነነሥቷል ከነሡላይ😂😂😂

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Год назад +1

    ማርክ ሔሉዬን በደንብ ተንከባከባት በናትህ የኔ ቆንጆ ሔሉዬ በርች እንኳን ደስ አላችሁ በአገራችሁ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችሃለው

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 Год назад

    አይዞቸዉ የኔማሮችአወአልፋቸዎልልአዉንምያልፈልየማያልፈቀንየለምያልፈልማረኮንንየአይዞሸእህታለምከአገረሸምሰረተሸመለዉ ትችላላቸዉእሸየኔማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @amaamm741
    @amaamm741 Год назад +11

    እንኳንደስ ያላችሁ የፍቅርአምላክ እድህነው ባድአረጋችሁ የምር ሰሞኑን አይኔ ፈዘዘ በለቅሦ ተመሥገን እንድህሆናችሁ ስላየኋችሁማነው እደኔ ደስያለው 👍❤❤

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Год назад +8

    በእውነት ደስ ብሎኛል ከልቤ እንዲህ ደስ ብሏችሁ ስላየሁ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን አባቷን አመስግናቸው በእውነት መልካም ነታቸውን አይቸበታለሁ ከመጀመራው ይቅር ሲሉ ገርሞኛል

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Год назад +23

    ስወዳችሁ እኮ ❤❤😂
    ይቅርታ የእግዚአብሔር ነው ደስ ብሎኛል ተባረኩ ሁለታችሁም ❤❤

  • @misayeyoutube8383
    @misayeyoutube8383 Год назад +3

    ማርክ ታድለህ ቆንጆ ታማኝ አፍቃሪ በምንም እማትቀይርህ እናት ሚስት እህት አግተሀል እዉነት ይገርማል ሄሉየ ❤

  • @SaifulRana-j9x
    @SaifulRana-j9x 4 месяца назад

    ኧረ በማሪያም እደትደስአለኝ ባድሆናችሁማለትነዉ የኔዉዶች ፈጣሪአምላክ የናተሳቅተመልሶማየት በጣምናፍቆኝነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihrattomas5664
    @mihrattomas5664 Год назад +6

    ወንድ ልጀ ውብ ዘናጭ ስሆን ሴት ልጅ ደስ ይላታል ማራኪዬ እሽ sport sera ውብ ሁንላት እሽ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Год назад +11

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደሰአለቸሁ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ የኔ ውዶች ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MkMk-ls4cv
    @MkMk-ls4cv Год назад +20

    ማርያምን በጣም ነው የምውዳችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ ❤

  • @NooklFookl
    @NooklFookl 4 месяца назад

    ኡፍፍፍፍፍፍ ላየዉ ስጓጓ የነበረዉ እንዴት ደስ እንዳለኝ ፈጣሪ ኣይለያቹ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Amoendiris
    @Amoendiris 2 месяца назад

    ወይኔ ወድሜ ዴስታህ አስዴስቶኛል ልጂቱም ልዩ ናት❤❤❤❤❤❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Год назад +7

    የእውነት ከልቤ ነው ደስ የለኝ በታለይ ካነደ በመቅራተ ፍቅርን ስለስበላጣች ጌታ❤❤❤❤❤❤ ማርክ እና ሄሉ ስወደችሁ አሁንም ጌታ ፍቅራችሁን ያብዘለችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +7

    አንኳን ደስ አላችሁ ሰታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesretmulugeta7682
    @mesretmulugeta7682 Год назад +6

    ወዚህ ራሱ ተመልሶአል የምር እንኩአን ደስ አለ ማርቆስ ❤🙏

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Год назад +3

    ማርክ የሔለን አባትንም አመስግን።።የእውነት አባትህ ናቸው። ሆስፒታል ውስጥ ።።በጣም ለአንተ ተከራክረውልሀል።።እሱም ልጄ ነው ።።ያሉ እውነተኛ አባትህ ስለሆኑ።።

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 Год назад +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅራችሁን ፈጣሪ መጨሻውን ያሳምርላችሁ

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 Год назад +11

    እንኳን ደስ አላቹ በፍቅር ዘላለም ኑሩ❤❤🎉ሄሉዬ የኔ ልባም ሴት

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Год назад +10

    አይለዬቹ ፈጣሪአለያቹ ፍቅራቹንያብዛው ፍፃሜያቹን ያሳምርላቹ ❤❤ፍቅርአሽናፊነው❤❤❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 Год назад +10

    ማርክ ሄሉ ፈጣሪ ከፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ምርጥ አስተዋይ ልጂ ናት ማርክ ፍቅራችሁ ለዘላለም❤❤❤

  • @FfdgfGghj
    @FfdgfGghj Год назад

    በጣም ደስብሎናል ደስታችሁ ፍቅራችሁ እስከዘላለም ያርግላችሁ እንወዳችሆለን❤❤❤❤❤❤

  • @YyRr-cx1fy
    @YyRr-cx1fy 8 месяцев назад

    ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Год назад +9

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስታቹ ተመለሰላቹ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ደስታቹ ደስታችን ነው እውነት በጣም ነው የተደሰትነው ፍቅራቹ ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rahwa-r21
    @Rahwa-r21 Год назад +5

    ዛሬ በጣም ነወ ደስስስስስ ያለኝ ማርያምን ማርኬ&ሄሉየ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ Год назад +10

    እኳንም ታረቃችሁ ዉዶቼ❤❤ ዋዉ ስታምሩ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ ማሮቼ🥰

  • @lij_ãľmî_19_23
    @lij_ãľmî_19_23 Год назад +1

    ማን ነው እንደኔ በጣም ደስስስስያለው belike አሳዩኝ♥️♥️♥️😘😘😢😢😢

  • @iui44i22
    @iui44i22 Год назад +1

    ማርያም ደስ ስትሉ ሄሉ ከስታለች😢😢😢😢😢

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 Год назад +5

    .ዋው እንኳን በደህና መጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ኑሩልን ክፉ አይነካችሁ ፈጣሪ ፍቅርና ደስታ ይጨምርላችኋል ❤❤❤❤🎉🎉

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt Год назад +72

    በቃ እደኔ በፍቅር የተጎዳችሁ ሠወች አላህ መልካሙን አፍቃሪ ይስጠን ተምወደዉ ባሌ ባልሆነነግ ተለያይተን ቀረን 😢😢😢😢😢 እኔም በስደት 12 አመት ብቻ አልሀምዱሊላ አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ በሉኝ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Год назад +10

    ❤❤የሰዉልጅ ፍቅር ብቻ እንደሆነ ዘላለም ቢኖረን
    ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ያብዛዉ❤❤❤❤❤!!!!!!ተመስንገ ከሁሉ ነገር ።ፍቅር ሀያልነዉ ፍቅሩ ንይስጠን❤❤❤❤

  • @hhdre5924
    @hhdre5924 Год назад +1

    አይለያችሁ በጣም አዝኜ ነበር አልሐምዲሊላህ ደስ ብሎኛል ለወንድምሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ ሰላሙኖ ተመኘሁላችሁ ታላቅ እህታችሁ ነኝ ከሳውዲ ቸር ያሰማን

  • @ሂዊ
    @ሂዊ Год назад +2

    ማርክ ሄሉን እዳታሥቀይማት አንቺም እዳታሥቀይሚው በተረፈ እግዚአብሔር ዘላቂ ፍቅር ያድርግላችሁ❤❤❤