🛑ሄለን አስደነገጠችን ኤፍሬም ስልኩ ውሀ ውስጥ ገባበት🥲

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@-haddiszema‬

Комментарии • 734

  • @GuFy-dy8kw
    @GuFy-dy8kw 10 месяцев назад +264

    እኔኮ እሚገርመኝ የኔ ደስታ እምደሰተው ነገርስ የኔስ ከፋ እኔም ያለሁ ነውኮ እሚመስለኝ😂😂😢

    • @ToybaSeid-w9p
      @ToybaSeid-w9p 10 месяцев назад +26

      የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው አላህ የወደደው ነው ❤

    • @tigistt276
      @tigistt276 10 месяцев назад +3

      እኔም

    • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
      @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 10 месяцев назад +7

      የኔ ውድ የሰው ደስተሠ የሚያሰደስተው ሰው ጡሩ ሰው ሰለሆንሽ ነው አችም አላህ ያስደስትህ🤞♥️

    • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
      @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 10 месяцев назад +4

      እግዳ የሰዉ ደስታ የምያስደስተዉ ሰዉ ነዉጂ❤❤❤❤😂

    • @sebledejene-8645
      @sebledejene-8645 10 месяцев назад +3

      የኔቆንጆ የሰው ደስታ ስለሚያስትሽ ነዋ ፍቅር የሆንሽ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 месяцев назад +95

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ፍቅር ያብዛላችሁ የተከፋችሁ ሁሉ ደስታችሁን ቅርብ ያድርገው❤❤❤❤❤❤

  • @tayba1611
    @tayba1611 10 месяцев назад +83

    ቅመሞችየ አይዞን ለኛም ቀን ይወጣል😢

    • @Aghhrrahmmg
      @Aghhrrahmmg 10 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤

    • @mekkyajo588
      @mekkyajo588 10 месяцев назад +2

      መርሀባ❤❤❤

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 10 месяцев назад +1

      እንሻአላህ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 10 месяцев назад

      ​@@mekkyajo588ደምሪኝ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 10 месяцев назад

      ​@@Aghhrrahmmgደምሪኝ

  • @פטפט-ט4ש
    @פטפט-ט4ש 10 месяцев назад +63

    እር እነአብርሀም ሩታ ሁሉም ቤተሰብ ናፈቁኝ በቀንበቀን ቢቀርቡልን አይሰለቹኝም ተናፋቂዎች❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 10 месяцев назад +35

    እናተ በሀገራችሁ ፈታ ትላላችሁ በስደት ያለነው ቤት ተዘግቶብን በጣም እኮ ነው የምናሳዝነው ሀገር እያለን እደሌለን 😥😥😥

    • @EmuyeEmuye-l5f
      @EmuyeEmuye-l5f 10 месяцев назад

      አይዞሽ ለ እኛም ቀን አለ😢😢😢

    • @mabept906
      @mabept906 10 месяцев назад

      😢😢😢😢😢

    • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
      @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 10 месяцев назад

      @@EmuyeEmuye-l5f እሺ እግዚአብሔር ያውቃል ድህነት ክፉ ነው ባይታወር ያደርጋል ዛሬስ ብቸኝነት አስጠላኝ ሀገሬ ናፈቀኝ 😭

    • @hamdaalkurbi6693
      @hamdaalkurbi6693 8 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሣ

    • @HawaAdam-t7z
      @HawaAdam-t7z 4 месяца назад

      የኛ ነገር አይወራ 😢😢😢😢😢

  • @HannaHanna-dv6tg
    @HannaHanna-dv6tg 10 месяцев назад +25

    ፓራክ በሆነ የወንድማችን ስልክ መጥፍት እናም በጣም ደስ ትላላችሁ የሰው ልጅ ፍፃሜው ሲያምር ነው መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 10 месяцев назад +150

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @FgFg-ei7tl
      @FgFg-ei7tl 10 месяцев назад

      SAW SAW SAW SAW❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @wubegnen7793
      @wubegnen7793 10 месяцев назад

      ሰላም ደምረኝወድም ደምረሀለዉ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 10 месяцев назад

      ሱለላሁአለይሂወሠለም

    • @MinaJemal-vc2ky
      @MinaJemal-vc2ky 10 месяцев назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @YelamMesela
      @YelamMesela 10 месяцев назад +1

      ye geta mulu selam yibizalachuu❤

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 10 месяцев назад +25

    ቡሩኬ አለባበሱን ስወድለት ❤❤👌👌👌

    • @Selwa-q2s
      @Selwa-q2s Месяц назад

      ,ቀላል የኔ ጠንበለል

  • @Enen550
    @Enen550 10 месяцев назад +44

    እኔ እምናደደው በራሴ ነው እድሜየን በስደት የጨረስኩት 😥😥😥ይሁን ይሄም ❤ፈታ በሉ የለሙሉማ ቤተሰቦች

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 10 месяцев назад +24

    በጣም ደሥ ትላላችሁ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች መልካም ግዜ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
    ኤፍሬምዬ አይዞህ በዚህ ይለፍልህ ሁሉም ለበጎ ነው😢❤❤❤❤❤

    • @wubegnen7793
      @wubegnen7793 10 месяцев назад

      ሰላም እህቴ ደምሪኝ ደምርሻለዉ

  • @fiker1816
    @fiker1816 6 месяцев назад +2

    ኤፋየ አይዞክ ደበረዉ እኮ የኔ ዉድ በተረፈ ደስ ይል ነበር ኤፋ የ ሲደብረዉ እኔንም ደበረኝ❤❤❤

  • @lebabalebaba4889
    @lebabalebaba4889 10 месяцев назад +9

    አብርሀም እና እናማረክ ምነዉ ባድ ቪድወ ከሰራችሁ ቆያችሁ በሰላም

  • @sadasada4221
    @sadasada4221 10 месяцев назад +4

    ዋውውው አዋሳየ ናፈቅሽንን ውዱባሌ አዝናንቶኝ ነበር አሁንም በሰላም ከቤተሰቦቼይጨምረንአገር ሰላም ከሆነ ከልጃችን ጋር እንዝናናልል

  • @HawaMohamed-zl1us
    @HawaMohamed-zl1us 10 месяцев назад +8

    እኳን ደስአላችሁ ወላሂ እኔ ብዝናና እራስ እደዚክ ደስ የሚለኝ አይመሥለኝም

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 10 месяцев назад +14

    እደራ እዳትጣሉ ፕራንክ አታብዙ በሰላም ይመልሳችሁ ❤❤❤

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 10 месяцев назад +3

    ማሻ አለህ ሁላቹንም እውደቹሀለው እንደ ሀገር ልጆች ናው. እና ኤፍሬም አይዞህ ፋጠሪ ይከስህ በመጨራሻ አሰዘናቹኝ አይዞወቹ ለበጎ ናው

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 10 месяцев назад +26

    አይዞህ ኤፍሬም የኔ የዋህ አሳዘንከኝ😢 አይ😢

  • @LubababintHassen
    @LubababintHassen 10 месяцев назад +9

    አይዞህ ኤፋ ስልክ ቢሄድ ስልክ ይመጣል 🎉🎉🎉

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 10 месяцев назад +6

    እለያችሁ.. ፉዋ ፈሽ በሉ... ታድላችሁ.. እኛ በስደት... ወገባችን... ንፋስ እንዳወዛወዘው ቆርቆሮ... ቁቁቁቁ.. ይላል.. እናንተ በመርከብ.. ታይታሂክ ሙድ... ቅቅቅቅቅቅቅ... ይመቻችሁ
    እመቤቴን በጣም ነው ከምንም.. በላይ የስው ደስታ
    እሚያስደስተኝ.. ሁሄም ደስ.. ይበላችሁ..👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🙌🏻

  • @saadasaada8842
    @saadasaada8842 10 месяцев назад +4

    አረ ወላሂ እኔ እሚገርመኝ ወድማ ነዉ የኔ ወድም ቢሆን ፍቅረኛየ ነዉ በለዉ ይጠረጥፈኝ ነበር ❤❤❤ ውድምሽ ❤❤❤❤ አደኛ ነዉ

  • @lemlem9975
    @lemlem9975 10 месяцев назад +5

    ዋው ሄሉ አምሮብሻል ደግሞ የምርብሻል❤❤ሁላችሁም ምርጥ ናቸው

  • @የቅዱስገብረኤልወዳጅ
    @የቅዱስገብረኤልወዳጅ 10 месяцев назад +9

    እናተ ግፈኞች ማርክና ሄሉ አብረዉ እንዳይሆኑ ጠብቁ የተባላችሁ ይመስል ስትቀመጥም ወንድሞ ጋር ተዉ ግን ማርክን አትጉዱት እቅፍ እያደረገ እጎኑ ያስቀምጣት😮

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 10 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 10 месяцев назад

      😂😂ሲጀመር እንደ ፍቅረኛ አይመስሉም ለምድነው በተለይ ሄለን ቸክም አታረገው አረዳ

    • @የቅዱስገብረኤልወዳጅ
      @የቅዱስገብረኤልወዳጅ 10 месяцев назад +1

      @@haykelbintmuhamed ፍቅረኛም አይመስሉ የምር ማለት ሲቀመጡም ለየብቻቸዉ ሲሄዱም ወንድሞ ነዉ የሚያቅፋት

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 10 месяцев назад +11

    ስታምሩ መልካም ቪዚት ይሁንላችሁ ስወዳችሁ ኤፍሬም አይክፋህ ሁሉም ለበጎ ነው❤❤❤

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ 10 месяцев назад +12

    ሁሌ የሚገርመኝ ብሩኬ ሁሌ እደዘነጠ ነው ማሻላ አቦ ይመችህ ወድልጅ ቀበጥ ሲሆን ነው ❤❤ በተረፈ ሁላቹሁም ታምራላቹ❤❤❤

    • @uthg7338
      @uthg7338 8 месяцев назад

      እኮ😂😂😂😂😂ይመቸው

  • @ዜድነኝወሎየዋያላህባያአላ
    @ዜድነኝወሎየዋያላህባያአላ 10 месяцев назад +3

    መልካም መዝናናት ኢፍሪም አይዙህ የበለጠውን ይተካህ አትዘን በተረፈ ደስትላላችሁ ወድምነታችሁ ያስቀናል

  • @rahima1683
    @rahima1683 10 месяцев назад +14

    አሰላምአለይኩም ❤እህትቼ ዱባይ ያላቺሁ ቦስቦርት ልታሳዶሱ የሰጣቺሁ መሰጠት ተጀምሮል እና ማጣት ትችላላቺሁ እኔዛሬ አመጣሁ ወላሂ❤❤❤🎉

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 10 месяцев назад +15

    ጦስህን ኤፍሬም አንተደህና❤
    ስልክኮ መጥፋቶ ሳይሆን የሚያናድደው ውስጥ ያሉት ፋይሎች ማጣት ነው የሚያናድደው ደርሶብኛል😢😢😢አይዞን

  • @hayatabate2636
    @hayatabate2636 10 месяцев назад +11

    መቸነዉ ከሥደት ተመልሸ እደዚህ ከቤተሠቦቸጋር ፈታየምለዉ😢😢😂😂

    • @birkichifara306
      @birkichifara306 10 месяцев назад

      😢😢😢😢😢የኔም አስብ

    • @hayatabate2636
      @hayatabate2636 10 месяцев назад

      @@birkichifara306 አይዞሺዉደ ኢሺአላህ ለኛም ቀንይወጣል😢😢

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 10 месяцев назад +5

    ዋው በጣም ነዉ የምታምሩት ዉዶቼ ሁሌም ምችት ይበላችሁ ❤ኤፋዬ አይዞህ አንተ ደና😢

  • @Meriym496
    @Meriym496 10 месяцев назад +11

    ደስ ትላላችሁ ካሜራ ማኑ ያሳዝነኛል እውነት

    • @wubegnen7793
      @wubegnen7793 10 месяцев назад

      ሰላም አህቴ ደምሪኝ

  • @awlaw6688
    @awlaw6688 10 месяцев назад +16

    ሄላን አቺ እዲላኛነሽ ዋላሂ ዋዲምሺን ሺ አማት ያኑርልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @wubegnen7793
      @wubegnen7793 10 месяцев назад +1

      ደምሩኝ ዉዴ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 10 месяцев назад +27

    ምርጥ ጊዜ እንደሚኖራቹ ተስፋ አለን ታምራላቹ❤❤❤❤

    • @wubegnen7793
      @wubegnen7793 10 месяцев назад

      ሰላም ደምሪኝ

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 10 месяцев назад +1

    አይይይይይ የምር ከሆነ በጣም ያሣዝናል መጥፋቱ ሥልኩ ይተካል ግን እዉስጡ ያለዉ ነዉ አይዞህ

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ 10 месяцев назад +3

    ማሽአላህ ደስ ስትሉ ኢፍሬምየ ወንድሜ አብሽር በዚሁ ይለፍልህ አብሽሪ 💝💝💝💝💕💓💙💕💓💓

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 10 месяцев назад +6

    ዋው አደኛ ነኝ ውዶችየ ስወዳቹህ ኤፋየ ደግሞ አዝናለሁ ወድም አለም አይዞህ

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 10 месяцев назад +5

    ስታምሩ ዋውውው የምር ቪድዮው በሳቅና በደስታ የምጀምረው ነገር ደስ ብሎኝ የማያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 10 месяцев назад +22

    የናቴ ደስታ የእኔም ደስታ ነው 😂
    ሰው ስደስት ደስ ይለኛል 😂❤

  • @theema4770
    @theema4770 10 месяцев назад +5

    ኤፍሬም አዝኛለሁ አይዞህ ያጋጥማል መጥፋቱ ሣይሆን ውሥጡ ያለው ፋይል 😢😢😢😢

    • @uthg7338
      @uthg7338 8 месяцев назад

      😢😢

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 10 месяцев назад +17

    😢ክፉ አይካችሁ ውዶቼ❤❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 10 месяцев назад +21

    ምርጥ ጊዜ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 10 месяцев назад +6

    እኔ በብሀር ሰመጣ ስረፈራሁ አልፈልግም በዉሃ መግባት እኳን ሰላም መጣችሁልን❤❤❤❤❤

  • @ታገስ-ኀ9ቸ
    @ታገስ-ኀ9ቸ 10 месяцев назад +2

    በሉ አዋጡና ገዝታቹህ ሰረብራይዝ አረጉት ሚስኪን 😢

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r 10 месяцев назад +3

    በእውነት ደስትላላችሁ እኔንም ደስብሎኛል ❤❤❤❤❤በሰላምተ መለሱስን

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 8 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي 10 месяцев назад +4

    አይዞህ ኤፊ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Hanna-f4o
    @Hanna-f4o 10 месяцев назад +6

    ከመዝናናት ወደ መጉላ ላት ይሉታል እደዚህ ነው

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 10 месяцев назад +3

    ዋው፣ወልካም፣እየጠበካቹ፣ነበራኮ
    ደስ ስትሉ ወዳቸዋለው❤❤❤❤

  • @hayte.mohammed8011
    @hayte.mohammed8011 10 месяцев назад +6

    ወይኔ ኤፊ ከመዝናናት ወደ መጉላላት አይይ አይዞኝ ኤፊ

  • @FyyTyu-j2q
    @FyyTyu-j2q 10 месяцев назад +3

    ባተላይ የመጣ ነገር በስልክህ አልፎልሀን በቃ ተወው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebademsse4862
    @zeynebademsse4862 10 месяцев назад +2

    የኔስ መደገጥ ወይኔስልኬን ሲል ኦፍፍፍ አሳዘነኝ አይዞህ የተሻለ ሊተካህ ነዉ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 10 месяцев назад +2

    ማሻ አላል ዴሥ ሥትሉ ሄሉ እና ውይና ከምር ድምቀት ናችሁ ሁላችሁንም ውድድድ

  • @hayat6647
    @hayat6647 10 месяцев назад +12

    ማነው እንደና ብሩኬን የሚወደው 😂😂😂😂😂 ንገሩት ፍቅር ነው መሰለኝ

    • @zadeayale8799
      @zadeayale8799 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @nunubintbaba
      @nunubintbaba 8 месяцев назад

      በይበይ ሐይማኖት ይቀድማል ከፍቅር አድበሽቁጭበይ

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 10 месяцев назад +3

    ደስትላላችሁ ኤፍረየም አሣሠነኝ አይዞህ

  • @aminaaa2510
    @aminaaa2510 10 месяцев назад +1

    አይዞህ ስልኩ ይገዛል ገን እውስጡ ያለውነገረ ነውእጀ እሚያስስበው😢❤ ገንእስኪ ደውሉበት ምንአልባት አሳወች ቢያነሱት😂😂እረ ፈታበል የምን መጨነቅነው

    • @Twr-m7v
      @Twr-m7v 9 месяцев назад

      😂😂😂 ኣሳወቹ ቢያወጡለት😂

  • @nardos125
    @nardos125 7 месяцев назад

    ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ ግን ተው ሂሉን ከማርክ ጎን ትቀመጥ ስትቀመጥ ከወድሟ ጋር አትጉዱት ማርክን

  • @hfem3901
    @hfem3901 10 месяцев назад +23

    በጣም ደስ ትላለችሁ የሰፈር ልጆች ሁላችንም ዋውውውው❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 10 месяцев назад +2

    ኣነ ኤርትራዊ እየ ግን ብጣዕሚ ደስ ትብሉ ፋሚሊ ኣምላኽ ዝመንኩም ይባርኸልኩም ኹፋእ ኣይቅረብኩም ጽቡቃትን ፍትዋትን ኢኹም ኣቦኹም ውን ብጣዕሚ ስለዝፈትወኩም እዩ ዝቃወመኩም ኣይትሓዝሉ።

  • @ለይላሰይድ-ደ9ጘ
    @ለይላሰይድ-ደ9ጘ 10 месяцев назад +9

    አላህ በሰላም ያስገባቹሁ እወደችዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 10 месяцев назад +7

    ዋዉዉዉ ስታምሩ 👌👌👌💪💪👌👌በሠላም ተመለሡ 🙏❤

  • @Hayuhayumu
    @Hayuhayumu 8 месяцев назад +1

    አረ ብሩኬ እዴት ደስ እደሚለኝ ሁላቹህም አለያያቹሁ በይበልጥ ግን ብሩኬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DgdTgrd
    @DgdTgrd 10 месяцев назад +4

    ስታምሩ ❤❤ ግን የገና ፆም አፆሙም እንዴ 😢

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 10 месяцев назад +3

    ለዚህ ቲም ሄለን ቅመም ማጣፈጫ ናት ስወድሽኮ ሄሉዬ

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e 10 месяцев назад +7

    ሲያምር ይመቻችሁ መልካም መዝናናት

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 10 месяцев назад +3

    መቼ ይሆን እኛ የማዳም ቅመሞች እንዲ ራሳችንን የምናዝናናው ወየው በማዳም ኩሸና እድሜዬ አለቀ እንደዚ ሳልዝናና ብቻ ተመሰገን

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 10 месяцев назад +4

    ቸሩ ነው እዲዝናኑ የጋበዛቸው የሚል

  • @AsdDsa-qx5uc
    @AsdDsa-qx5uc 10 месяцев назад +1

    አይዞህ ወድም ግዙለት አዋጥታችሁ

  • @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
    @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ እውድችውልው ዩን ወደች ❤❤❤❤🎉

  • @GdbggGchy
    @GdbggGchy 10 месяцев назад +1

    🎉ኤፍየ የገና ፆም አፆሙምደ በተረፈ ደስ ይላል

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 10 месяцев назад +6

    ዋውውውው ሰታምሩ በሰላም ተመለሱ ❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 10 месяцев назад +1

    አትልፍ ኤፍሬም ወተር ፕሩፍ ቢሆንም ቢገኝም አይሰራም እኔም እንደ ዛአ ነው ብዬ ዋና ውስጥ ይዥው ገብቼ አልሰራም አይዞክ

  • @nunubintbaba
    @nunubintbaba 8 месяцев назад

    ደሥ ትላላችሑ ሐገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ
    ሔለን ዉፍረት ቀንሽ ወንዶቹን በልጠሻለል ሤትልጅ ሸንቀጥ ሥትል ነዉ ደሞ ሡሪ አትልበሽ

  • @MilonBd-ih7sb
    @MilonBd-ih7sb 10 месяцев назад +3

    በሉ አዋጥታችሁ ግዙለት 😢😢😢

  • @GeniTubeገኒቱዩብ
    @GeniTubeገኒቱዩብ 6 месяцев назад

    የኔ ዉወዶች ደስ ስትሉ🥺🥰🥰🥰ብሩክ ግን ስጋ ነዉ የበላዉ ከይቅርታ ጋ 🤔🙏የምር ግን የኤፋ ስልክ ገብቶ ነዉ😥😥

  • @masarat2998
    @masarat2998 10 месяцев назад +6

    ኤፍሮም አሳዘነኝ የኔጌታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mekdes-l8o
    @Mekdes-l8o 10 месяцев назад +3

    ስታምሩ ዊናየ እኮ ምርጥ ዉንድም ነው ❤❤❤

  • @aberashyohans
    @aberashyohans 10 месяцев назад +8

    ስወደች እንኳን እግዚአብሔር ራደችሁ❤❤❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 10 месяцев назад +1

    ወይኔ እኔ ግን የስልኩነገር ድብቅ ውበት ፕራንክእያደርጉትይመሥለኛል ምስኪን

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 10 месяцев назад +3

    ኤፍሬም አይዞህ ትገዛዉ የለ በይቱቡ ብር❤😂😂

  • @quite701
    @quite701 10 месяцев назад +1

    በአላህ ፈቃድ ከስዴት መልስ ከሃላሌ ጋር ዘና እንላለን እናም ለናት አሪፍ ግዜ እንድታሳልፏ ዱኣ አርኩላቹህ በስላም ትመለሱ❤❤❤❤❤❤

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 10 месяцев назад +5

    አዝኛለሁ ኤፍሬምስለከፋው ሚስኪን አይዞክ

  • @GcgF-qp8jv
    @GcgF-qp8jv 10 месяцев назад +3

    ኤፍየ አይዞህ ፈጣሪ ያለው ነው

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 10 месяцев назад +2

    ሄሎ ግን በዚህ ስአት ፒራንክ😂😂😂😂 ኤፌ ደግሞ አይዞን ዋናው ጤና ነው ስልክ ይገዛል ቢስከፋም አይዞን🎉

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 10 месяцев назад

      ተሠርቆበት ነዉደ ምስኪን😢😢😢😢

    • @mqidyitub
      @mqidyitub 10 месяцев назад

      @@SxB-gz3mt ውሀ ውስጥ ወድቆበት

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 10 месяцев назад +4

    የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 10 месяцев назад +6

    ቆይ የበቡታጅራ ሰወች ፆም አታቁም እንዴ??????

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 10 месяцев назад +13

    አይዞክ አፋዬ አይክፋክ አሳዘንከኝ 😢😢 አተ ደናሁን ብቻ ፈታ በል በቃ በተረፈ በጣም ታምራላቹ የኔ ምርጦች ደስታቹ ደስታይ ነው አብሬያቹ ያለው እስኪመስለኝ ነው የተደሰትኩት ስትደሰቱ

  • @የኩታበሯነኝመዲ
    @የኩታበሯነኝመዲ 10 месяцев назад +3

    እስኪ አብሽር ሰርፐራይዝአርጉትከአዲስዋ ፍቅርኛውጋ ደስይበለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እውነት ያሳዝነኛል

  • @ኡሙረያን-ተ3ዠ
    @ኡሙረያን-ተ3ዠ 9 месяцев назад

    ወይኔ ኤፍሬም ሲያሰዝን እኔ እኮ አለመንኩትም አውን በውን ፕረንክ ይለል ብዬ ስጠብቅ ቪዲዮዉ አለቃ ቀልዱን መሰለኝ እኮ 😢

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 10 месяцев назад +5

    ❤ፈጣሪ ሰላም ለኣገራችን ኤርትራ ለኢትዮጽያ የስደት ማረፍያችን ሰላማችን ይብዛ❤🎉

  • @እምፈውዛን
    @እምፈውዛን 3 месяца назад

    ሄሉ መሽኮርመሟ ያስደስተኛል ሴት እንደዚህ ሲሆን ደስ ይላል

  • @አጀይባሚድያ
    @አጀይባሚድያ 10 месяцев назад +6

    ማሻ አለህ ነቹ አለህ ይጠብቀቹሁ

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x 8 месяцев назад

    አይዞህ ኤፍሬም ነገ ትገዛዋለሁ ስልህን ገንዘብ ለሚ ጠፊ ነው አትዘን😢

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 10 месяцев назад +1

    ከምር ወድም መከታ ነው እኔ ቀናሁኝ በሄሉ ከወድሟ እደዚህ ሲሆኑ እኔ ናፈቁኝ ወድሞቼ😢😢

  • @jadabuziki9203
    @jadabuziki9203 10 месяцев назад +5

    እኔ እሚገርመኝ ሂለን ከፍቅረኝዋን ቸክ የማታደርገው በቃ ምንም አይመስላት❤

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 10 месяцев назад

      እኔእራሱ ክክተላምዳውነውስ

    • @roroathiopia3519
      @roroathiopia3519 10 месяцев назад +1

      ማርክን ግን እደፍፍቅረኛ አታየውምኮ ዳር ያዝ ዊና

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 10 месяцев назад

    እንዲህ ተለብሶ በወንድም አጠገብ አዑዙብላህ እኔ አፈርኩኝ እሷ እያለች

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 10 месяцев назад +3

    ወይኔ ኤፍሬም አሳዘነኝ አይዞህወንድሜ🙏

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 10 месяцев назад +3

    ውዶቼ በጣም ታምራላችሁ መልካም ጊዚ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤

  • @naemaadam4175
    @naemaadam4175 10 месяцев назад

    አብሽር ይተካል ኤፍ ዋና ያተ ደህና መሆነው

  • @addyasd3780
    @addyasd3780 10 месяцев назад +1

    ብሩክእምትባልጅ እህትህን ለማን ይዘሀት አልሄድክም የዉጭሰዉ አጓፈህ ተምቴድ

  • @genethayilu6248
    @genethayilu6248 10 месяцев назад +1

    ጨበሬው ልጅ ፀጉር ክን ተቆረጥ በጣም ቆንጆ ነክ ለየት ማለት አያስፈልግም በተረፈ አይለያችሁ ታምራላችሁ

  • @MetadelTemesgen-x7w
    @MetadelTemesgen-x7w 8 месяцев назад

    እደዚህ ነው አባት ሲፈራ በጣም ደስ ይላል