🚀 ሽማግሌ ላክ ሶፊ እና ሚፍታህ ስለ ፍቅር ተወያዩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 2 месяца назад +261

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነው አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @AyshaTube-ez4oe
      @AyshaTube-ez4oe 2 месяца назад +1

      salalahublayahe wosalem

    • @mehdyasman7604
      @mehdyasman7604 2 месяца назад

      Selelahu aleyhi weselem

    • @Sada-n8d
      @Sada-n8d 2 месяца назад +1

      Saw saw saw saw saw❤

    • @aishasaid8137
      @aishasaid8137 2 месяца назад

      Salalahu Aleyhi Wasalam ❤❤❤

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu 2 месяца назад

      ሱለላህ አለይህ ወሰለም

  • @ኢክራም
    @ኢክራም 2 месяца назад +354

    ሶፊየን እእምቶዱ አትለፋኝ ዛሬሶስትቤት ከችብላለች የኔጀግና

    • @FayizaHaji-u9d
      @FayizaHaji-u9d 2 месяца назад +1

      ❤❤🎉🎉

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад +1

      ደምሪኝ🎉🎉

    • @ኢክራም
      @ኢክራም 2 месяца назад

      አቺምደምረኝ​@@maryamdawood5052

    • @ZabibaZz1234
      @ZabibaZz1234 2 месяца назад +1

      የኔውድተመቸሺኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Murshida-z5q
      @Murshida-z5q 2 месяца назад

      አደረኩሽ መልሽይ​@@maryamdawood5052

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 месяца назад +244

    ሶፊዬ የኔ ውድ❤

  • @AhammedAhammed-p8u
    @AhammedAhammed-p8u 2 месяца назад +77

    ሆሌም ደስተኛ ሁኙልኝ ስታለቅሽ ማየት አልፈልግም

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 2 месяца назад +90

    ስደተኚ አህታቸሁ ነኚ ከአላህ አጅሩን ታገኛላችሁ ሳደምሩኚ እዳታልፉ የአላህን ቃል ነዉ የምለቅ አድስነኚ
    አላህ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ🌹

    • @Lulutube-r1i
      @Lulutube-r1i 2 месяца назад +1

      መልሽ

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 2 месяца назад +1

      ደመርኩሽ ኢሻአሏህ እመጣለሁ🎉🎉🎉🎉

    • @Hawa-ji4hi
      @Hawa-ji4hi 2 месяца назад

      @Zyneb-pw3cf ሽኩረን ጀዛከላህ

    • @HabibaJemal-f2g
      @HabibaJemal-f2g 2 месяца назад +1

      እኔም
      ደመርኩሺ❤❤❤❤❤

    • @Hawa-ji4hi
      @Hawa-ji4hi 2 месяца назад

      @HabibaJemal-f2g ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +23

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤🎉❤❤❤❤

  • @Murshida-z5q
    @Murshida-z5q 2 месяца назад +99

    ወላሂ ምርጥ ልጅ ነች አግባት ቅመሞች ያጣምሩሀል እካንም ነገርከን

  • @SikoSilo-zm6gm
    @SikoSilo-zm6gm 2 месяца назад +253

    በሀላል አግባ ከዛ ውጪ አፈቀርኩሺ ምናምን በየሚዲያው ማፊ ኮይስ

  • @God-rd8kt
    @God-rd8kt 2 месяца назад +214

    ሙቤ ምርጥ ሠው😂❤❤

    • @طيبه-ح5ن
      @طيبه-ح5ن 2 месяца назад +3

      ሙቢ ማጣመር ልማድ ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 2 месяца назад +33

    ሚፍታህ ጎበዝ የልጆቸን ሀላፍትና ትወስዳለች ስትል እውነተኛ ህይወት እደምትፈልግ ማሳያ ነው ወድሜ ተባረክ በየሚድያው ከመተሻሸት በትዳር ተባርኮ አብሮ መስራትና መድከምን የሚያክል ፀጋ የለም በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy 2 месяца назад +171

    ሜፍታህ እና ናዱ ይገቡልን የምትሉ ላይኪ አሪጉኝ 🎉🎉

    • @tube-nw3og
      @tube-nw3og 2 месяца назад +8

      አውቆነው እኔ ላገባት የምፈልገው በተአምር ሚዲያላይ ያልወጣች እንድትወጣም አልፈልግም የሚዲያሤት አላገባም በጭራሽ ብሏል

    • @kemilatademmhommed5038
      @kemilatademmhommed5038 2 месяца назад

      ​@@tube-nw3ogበትክክል

    • @JjJj-lq5x24g
      @JjJj-lq5x24g 2 месяца назад

      በለዉ

    • @hayath9033
      @hayath9033 2 месяца назад

      Kkkkk welahi yigabu aye yenate neger

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 2 месяца назад

      @@JjJj-lq5x24g ምነው

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 2 месяца назад +160

    ወላሂ ምርጥ ልጅ ነች አግባት የመዳም ቅመሞች ያጣምሩሀል እኮንም ነገርከን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Ihvhihg
      @Ihvhihg 2 месяца назад

      😅😅ክክክ

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 2 месяца назад

      እኛእያለን 😂😂በይአቺደሞ እኔን ደምሪ❤

    • @HalimaGrma
      @HalimaGrma 2 месяца назад

      እኮ እኛያለን መቸም አይቸገርም

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 2 месяца назад

      😂😂😂

    • @keditube-e5d
      @keditube-e5d 2 месяца назад

      ​@HalimaGrmaእረ😂😂😂😂እኔንም አጣምሩኝ😅😅😅

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 2 месяца назад +43

    ወይኔ ሚፍታህ የምር አሳከኝ😂😂😂 ሶፊየ የምር ትለያለሽ ምን አለችሽ ሢላት ሚስጥር አይነገርም አለች ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Haimanusqtr
    @Haimanusqtr 2 месяца назад +56

    ሀገር ስገባ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሶፊዪን ማግኔት እፈልጌለሁ

  • @AhammedAhammed-p8u
    @AhammedAhammed-p8u 2 месяца назад +36

    ሶፊዬ የኔ መልካም ሴት ንግስቷ

  • @youtub4690
    @youtub4690 2 месяца назад +32

    ሚፍተህ እና ሶፊ ዪገቡ የምትሉ ለዪክ 👍 ወላሂ ሶፊ ልትደር ትሆነልዪ ሚፈተህ እደተምልጥህ

    • @HikmaHikma-gm9mb
      @HikmaHikma-gm9mb 2 месяца назад

      ሆሆ የማትሉት የለም መችም😂

    • @youtub4690
      @youtub4690 2 месяца назад

      @HikmaHikma-gm9mb ክክክክ ዉነትን እኮ ነዉ ምልክ የላቼዉ ሴቶቺ ልትደር አዪሆኑም እደኘ ጎማደውቺ ነቸዉ የሚሆኑት ስለዝህ ሶፊዬ የጎማደ ቆጆ ነት

    • @MakidaMizbahu
      @MakidaMizbahu 2 месяца назад

      Wollahi enem esunew lesu yemimagnelat tebeqem nebar

    • @Yjjd8ue
      @Yjjd8ue 2 месяца назад

      ክክክብሉይህየጓድኝውነች

  • @selamawitberh8458
    @selamawitberh8458 2 месяца назад +43

    በርቺ ሶፊየ የኛ የስደት እህታችን ስለ ምንም ነገር በማይረባ መልሲ እኔዳትመልሺ ከንግዲ ክብሽን ጠብቀሽ ወደፊት ከጎንሽ ነን እኛ እህቶችሽ የኔ ቀንጆ❤

  • @Meriyegrace
    @Meriyegrace 2 месяца назад +25

    ወዮ ያበደ ፍቅር ይዞታል ፊቱ ያስታውቃል የምትሉ😂😂❤❤

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n 2 месяца назад

      በጣምም😂😂😂😂

    • @ZeynebaHuseen
      @ZeynebaHuseen 2 месяца назад

      በጣም ነው የያዘው😂😂😂 ደምሪኝ ውዴ

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 2 месяца назад +59

    ሚፍ ወድሜ ላተ የምኮንህ የሚድያ ሠዉ ያላደለች ኒቃብ ለባሽ በጥቅሉ ከሀጅ ነቢ ሠዉ ጋ የማትገናኝ ተረጋጋ ፍቅር ፍቅር አትበል በል ወደ ራሥህ ተመለሥ ማግባት ከፈለክ ደሞ ቶለ የምን መሟዘዝ ነዉ ወድም አለም አሏህ ያበርታህ

  • @hayatHayat-bz2cq
    @hayatHayat-bz2cq 2 месяца назад +23

    ሚፍታህ እመን ይዞሀል አግባት በቃ❤❤❤🎉

  • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
    @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 2 месяца назад +18

    ማሻ አላህ ሶፊአምሮብሻል እምር ድምቅ በይ ለጥላት እጅ እንዳትሰጭ

  • @nta2615
    @nta2615 2 месяца назад +31

    ማፋቀር መታደል ነው ወንድማችን አይዞህ በርታ ደግሞ ብዙ ነገር ታዉቅ የለ 💙💙🌺🙏

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 2 месяца назад +23

    ስጃማር ትላንት ሙቢ ከነዲ ያሰረው ፕራንክ ነው🤚ሚፊታህ ሶፊን አግባት አጅርም ታጋኛላህ ምክንያቱም ረሱላችን ሰለላሁ አላይህ ወሰላም የተጎዳችን ሴት ነው ሚያጋቡት ያነባረው አላህ ይወድሃል ሶፊን ካሰት ❤❤❤❤

    • @ወሎየዋ-ቈ2ኀ
      @ወሎየዋ-ቈ2ኀ 2 месяца назад +1

      ጓደኝውነው

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 2 месяца назад +1

      ቢወን ጥሩነበር ግንደሞ ቶፊቅ ጎደኘዉ ነዉ እጅ ማች ያረጉነበር❤❤

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 2 месяца назад

      Ara yagodagawa mesetenita

    • @الحمدللهربلالمن
      @الحمدللهربلالمن 2 месяца назад

      @@mrabdula5342 ተላይተወለ እሷ ቁም ነገር ያለት ልጅ ነበረች

    • @hayat11-dj8ic
      @hayat11-dj8ic 2 месяца назад +1

      አተ ሦፌን አግባ ሚፍታህየ ናዲ የኢንዲ ናት ሊላ ነገር አያውረግርግህ

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 2 месяца назад +19

    ሶፊዬ የኔ መካሪ አስተዋይ ሰው ሚፍታዬ የልብክን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልክ የእውነት አሳዘንከኝ ወንድሜ አይዞክ ❤❤❤

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ 2 месяца назад +41

    ሚፍታህ አተ ጎበዝልጂነህ ወላሂ ግን ከሚዳየራቀች ብታገባ ጡሩነውውውው ከለባበሷ ይጀምራል😢

    • @Anshamohammed-xq2yt
      @Anshamohammed-xq2yt 2 месяца назад +10

      ስሚ እሳ ለስራ ነው ሚዳያ የወጣው አግባታ ይሰትራት ወደ አላህ እድትመለስ ያድርጋት በቃ እሱ ከወደዳት ያግባት

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 2 месяца назад

      ​@Anshእኮእህትየ ሢጀመርጡሩልጅናትamohammed-xq2yt

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 2 месяца назад

      ትክክል

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd 2 месяца назад

      ​@Ashamohammed-xq2yt አው ግን ሚፍታን ቢች አተስፍው እንጂ

    • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
      @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 2 месяца назад

      ምን ችግር አለው ለስራ ነው ሚድያ የወጣችው

  • @ሄሉነኝየሚካኤልልጅ
    @ሄሉነኝየሚካኤልልጅ 2 месяца назад +14

    ግጥም አድርጎ ይዞሀል 😂😂😂ሚፍታህ በቃ ተጣመሩ😂😂😂ማጣመር ስራችን ነው😂❤❤❤❤❤

  • @مكيهقدير-ر1ظ
    @مكيهقدير-ر1ظ 2 месяца назад +13

    ዲኑን በቃልበችን ዱኒያውን በኪሰቺን ጉሉ አሚን

    • @HayatEubrhm
      @HayatEubrhm 2 месяца назад

      አሚንንንን ያረብ

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 2 месяца назад

      ​@HአሚንayatEubrhm

    • @FadilaFadila-k6j
      @FadilaFadila-k6j 2 месяца назад

      አሚንንንን

    • @Rabyahusen
      @Rabyahusen 2 месяца назад

      አሚን ያረብ

    • @AAa-ig3uv
      @AAa-ig3uv 2 месяца назад

      አሚን አሚንንን የረብ

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 2 месяца назад +12

    ተጋቡና ተሰተሩልን 😂ሚፍታ ስለዲኑራሱ ማሻአላህነው🎉

  • @Falderia-ez8nv
    @Falderia-ez8nv 2 месяца назад +33

    ሶፊ ሁሌም እንድ ፊክት ብለሽ ነይልኝ የኔ ታነሽ እህት ኮሜት ሰጥቼ አለቅም የማጀማረዬነዉ ሁሉም ዘንጣሽ ነይልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @ASs-m2uእንድትንሽ
      @ASs-m2uእንድትንሽ 2 месяца назад

      ሶፊየኔቆንጅ❤❤

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 2 месяца назад

      ሶፊዬ በስስት የማያት ነገርስ 😢😢 አሏህዬ ሁሌም ሳቋን እንጅ መቼም ከፍቷት እዳታሳየኝ

  • @SadiyaDegene
    @SadiyaDegene 2 месяца назад +4

    ማሻአላህ ድብን አድርጎ ነው የያዘክ እጂ ሆ ግን ሽማግሌ ላክ ኒካ እሰሩ❤❤❤❤❤❤

  • @eeEe-c8d
    @eeEe-c8d 2 месяца назад +11

    ሶፊ የኔ ቆጆ እንደዚህ ፈገግበይ ሁሌም❤❤❤

  • @HayatEdres
    @HayatEdres 2 месяца назад +91

    በቃ እናተ ተጣመሩብለናል🎉🎉😂😂😂

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +21

    ሶፉዬና ሚፍታን ያሚዋድ ብቻ ላይክ😊😊🎉🎉❤❤ዳሞ ታጋቡ😂😂ታምራለቹ ማሻአላህ🎉🎉😂😂

  • @heyuti
    @heyuti 2 месяца назад +10

    ሚፍታህ ወንድሜ ካገባህ ሚድያላይ ያልወጣች ወደፊትም እማትወጣ በድኗጠንካራ የልጆችህ የድንመምህር እምቶንህን አግባአላህይስጥህ

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 2 месяца назад +4

    አለኒካህ ፈቅር አስፈላጊ አደለም ወድሜ ከተመቸቺህ አግባት ❤❤❤እርዝቅ በትዳርም ውስጥ ይከፈታል❤❤

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 2 месяца назад +12

    ሚፍታህ አግባት ምርጥልጂናት ❤❤ሶፋን የሚወድ❤❤❤❤❤

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 2 месяца назад +8

    አላህ በሀላል ያገናኛችሁ ሚፍታህ እና ናዱ ሶፊ የኔ የዋህ አላህ ካችጋ ይሁን

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 2 месяца назад +9

    ሁሌ እደዚህ ፍክት በይልን❤❤❤ሶፊየ

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 2 месяца назад +20

    የኔ ፉልቅልቅ በጣም ነዉ የምወድሽ ሁሌም ፈታበይ በአላህ ሣቂ ሁሌም

  • @umuhib
    @umuhib 2 месяца назад +11

    ሀሳብህ ጥሩነው ነገርግን ሚድያላይ ልታይ ልታይ የምትል እዳትሆን

  • @Hikutubeሂኩቲዩብ
    @Hikutubeሂኩቲዩብ 2 месяца назад +10

    ወንድሜ ፍቅር ምናምን አትጫወት ምርጫክ ከሆነች ዳይ ወደ ሀላል......በውጭም በውስጥ አላህን መፍራት ግድ ነው ለተመልካችም መልካም አረአያ መሆን አለባቹ።

  • @ZahraZahra-ej2pf
    @ZahraZahra-ej2pf 2 месяца назад +19

    ምርጥ ስው ሚፍታሀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hkmetadem256
    @hkmetadem256 2 месяца назад +4

    ጎበዝ ወንድ እድህ ነው ለትዳር የምትሆን መምረጥ

  • @SelamSelam-u5m
    @SelamSelam-u5m 2 месяца назад +2

    ሶፊ እህታቺን እንደዚህ ሁልግዜም ሳቂልን እንወድሻለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zeynbadadaabdlah3950
    @zeynbadadaabdlah3950 2 месяца назад +8

    ወንድሜ ሚፍታህ አብሽር ትንሽ ተረጋጋ

  • @zizusyt-w7q
    @zizusyt-w7q 2 месяца назад +1

    ሶፊየ የኔ ውድ ሚፉታህ ና ናድያ ይጋብ የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እሙሀፈሳነኝ
    @እሙሀፈሳነኝ 2 месяца назад +6

    ትክክልምፈታህወላሂ።እሚዳያላይሁሉንነገርአታዉራአላህንፈራ

  • @FbhcfcBhgfv
    @FbhcfcBhgfv 2 месяца назад +8

    ሚፍታ ወዲሜ የምር ተጋቡ🎉🎉🎉🎉

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 2 месяца назад +4

    ተይ ሚፍታህ መካንአይተህ ፍቅር ምናምን አትበል ማግባትካለብህ ኒቃቢስት ከሚድያየራቀች አግባ

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd 2 месяца назад +4

    ለሚፍታ የሚመኛ መልካም ውዴ አላህ የሚተቀርብህን ሴት ነው

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf 2 месяца назад +5

    ሚፍታህየ ጠግርሮሀል አላህ ባድ ያድርጋችሁ ናድ ሚፍታህ ምርጥሰውነው

  • @ZamzamMohammed-r3d
    @ZamzamMohammed-r3d 2 месяца назад +21

    Sofiye ❤❤🎉🎉

  • @MadeenaMadi
    @MadeenaMadi 2 месяца назад +4

    ሚፍታህየ በርታ ግን በሀላል ፍቅር ብለህ እዳትዘላዘል ሶፊ የኔ ልዩ ሁሌይም ሳቄልኝ

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn 2 месяца назад +8

    ያአሏህ ያረብ ምን አለ አላህ ቢሰትራት ያችን ቆጂዬ ልጂ ያአሏህ ያረብ በራህመትህ አቋራሿን አዲርገዉ እስጀነት

    • @Afleza
      @Afleza 2 месяца назад +2

      ትክክል በምዲ ፀጉረ የምየወጡ ሴቶች. ለትደርም አይሆኑም ለትደር ከምዲየ የረቆ ሴቶች ነው የምሆኑት😢

  • @MediSeid-l3m
    @MediSeid-l3m 2 месяца назад +17

    አዬ ሚፍታህ በቃ ፎቃ ጠግርሮሀል የምር🤭🤣🤣 በቃ ኒካህ እሰር🥰

  • @hadeya22
    @hadeya22 2 месяца назад +2

    ሚፍታህየ ፍቅር እያልክ እዳትጃጃል አማና ደህና ልጅ ነህ እዳያበላሹህ❤

  • @ሙስተሪ
    @ሙስተሪ 2 месяца назад +19

    ፍቅር ሳያሆን አይን ፍቅር ነው የያዜ

    • @RyTt-e1q
      @RyTt-e1q 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ሙስተሪ
      @ሙስተሪ 2 месяца назад

      @DadaTube225 እሽ

    • @ZeynebaHuseen
      @ZeynebaHuseen 2 месяца назад

      😂😂😂😂ሣህ ደምሪኝ ወዴ

  • @ሱዛን-pp5qf
    @ሱዛን-pp5qf 2 месяца назад +81

    ደስ ሲል አይሚፍታህ ሳታስበወ ፍቅርጠገረረህ ወይኔ ወድሜ በቃ ኒካህን እሰር❤❤❤❤🎉🎉🎉😂

  • @FurdosaHusen
    @FurdosaHusen 2 месяца назад +6

    ربنا هب لنا من أزواجنا وذرياتنا قرة أعين

  • @ZeharaMehemed
    @ZeharaMehemed 2 месяца назад +5

    ወላሂ ናድየ ምርጥልጅነች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZAHRAZAHRA-sc3kp
    @ZAHRAZAHRA-sc3kp 2 месяца назад +9

    እኳን ደህና መጣችሁ ጀማመረህ እዴ አየ ሚፍታህኪ አብሽር❤❤❤ አላህ ሷሊህ የሆነችውን ይወፍቅህ❤❤❤

  • @sususada6556
    @sususada6556 2 месяца назад +7

    በሉዉ የማደም ቅሞሞች ወደ ስራአ ሚፍታህና ናዱ እናጣምር አያቅተንም😊🎉🎉

  • @MakahAhmed-f8o
    @MakahAhmed-f8o 2 месяца назад +3

    ሚፈታህ አገባ ወላሂ ትዲረ ጥሩነው ፈቅረ ጀምሮሀል😅❤❤

  • @sbjl_9315
    @sbjl_9315 2 месяца назад +3

    ቶፊቅም ጥሩ ልጅነው ግን አገኝቷትነበር ግአመለጠችው

  • @የዓብድሪወዳጅ
    @የዓብድሪወዳጅ 2 месяца назад +3

    ያሳላም ያለው አስታያት ኣላህ ይጠብቓህ ወንድሜ
    ሶፊየ የንኔ ጀግና መሽጥር ማዉጣት አይቻልም ጡሩ አደለም🎉🎉❤

  • @berhmeth
    @berhmeth 2 месяца назад +3

    ወይኔሚፍታህ በቃ ገብቶልሀል ወላሂ ምርጥልጅናት በርቱ❤❤❤

  • @ElsabetHaile-hh4uj
    @ElsabetHaile-hh4uj 2 месяца назад

    ፍቅር,ይዘሀል,ቀጥል,አትፈር,ቆፍጠን,በል❤❤❤

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 2 месяца назад +5

    ሶፊየይ ትለያለሽ እኮ የኔ መካሪ የኔ ጨረቃ ኣንቺ የለሽበት ቪድዮ በስስት ምየዉ ነገርስ 😘 ሚፊተየይ ይቅናህ መፍቀር ፀጋ ነዉ❤❤❤

  • @Saeda-i1j
    @Saeda-i1j 2 месяца назад +2

    ሶፊየ የኔውድ ተጋቡሙባረክ ምርጥልጅነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @KvjfMvhxgxh
    @KvjfMvhxgxh 2 месяца назад +10

    ፍቅርይዞሀል

  • @Sofya792
    @Sofya792 2 месяца назад

    የሶፊ ሳቅ ያስደሰተው ማነው👍❤❤❤

  • @MurshidaFaisa-c5k
    @MurshidaFaisa-c5k 2 месяца назад +21

    ሙሲሊሞቺ በአለሀ ኪሪሲተኖ በሚተሚኑተ ኢኒኔሚ አበረተቱኚ የመደመ ቂመሚነኘ

    • @ZeynebaHuseen
      @ZeynebaHuseen 2 месяца назад

      እሺ ምልሽ ደምሬሻለሁ

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
    @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 2 месяца назад +1

    ናዱ እና ሚፍታህ ይጋቡ የምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 месяца назад +6

    ማሻአላህ የኔልዩወች የኔማሮች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤ሶፊየየኔ ጀግና በርች ጠንካራ ሁኝልኝ

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 2 месяца назад +1

    Sophie, we love you be stronger girl ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aelhemidulila
    @Aelhemidulila 2 месяца назад +4

    ስታምርማሻአላህአላህያጣምራችሁ❤❤❤

  • @Habi-v3z
    @Habi-v3z 2 месяца назад +3

    ድብን ያለ ፍቅር ይዞሀል

  • @berhmeth
    @berhmeth 2 месяца назад +16

    አደኛነኝ የኔውጆች❤❤❤

  • @rahmasaeed4843
    @rahmasaeed4843 2 месяца назад +5

    😂😂😂😂ሚስጥራችሁን ሰማሁት ናድየ እርጋታሽን በጣም ነው የምወድልሽ

  • @fatemahery
    @fatemahery 2 месяца назад +6

    ሶፊዬ ያኔ ውድ❤😮

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 2 месяца назад +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    ሚፍታህ ወንድሜ ፍቅር በኒካህ ደስ ይላል ሀቂቃ በደስታ የምትኖረው ህይወት ቢኖር ትዳር ነው አሏህ በሀላል ይዘውጅክ ወንድሜ 🎉🎉
    ናዲዬ 🥰🥰

  • @fathiyanasser2496
    @fathiyanasser2496 2 месяца назад +8

    አግባ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HikmaHikma-gm9mb
    @HikmaHikma-gm9mb 2 месяца назад +3

    አግባትና ከሚድያ አጥፋት የምር😊❤

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 2 месяца назад +3

    ወይኔ ሚፍታየ አጣደፈህ😂😂 አብሽሪ አይዞህ ያሰብከውን አላህ ያሳካልህ❤❤

  • @AnshaSeid-zi1tu
    @AnshaSeid-zi1tu 2 месяца назад +1

    ሚፈታህ እሚወድ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 2 месяца назад +3

    ሶፊየ የኔ መልካም ❤❤❤

  • @EymanAbdoo-oi6ts
    @EymanAbdoo-oi6ts 2 месяца назад

    የኔ ጀግኖች ሶፊዬ ሁሌ እንደዚ ስትስቂ ነዉ ማየት ነዉ ምፈልገዉ ሚፍታዬ ፍቅር ይዞሀል

  • @TigistAssefa-m8e
    @TigistAssefa-m8e 2 месяца назад +3

    ሙቢ ምሪጥሰዉ አገናኚቶሀል አይሚፍታህየ ጠብ ብለሀል በፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤በል ሰርግ አብላን

  • @user-iq5qq1ji6p
    @user-iq5qq1ji6p 2 месяца назад +2

    እሷም እኮ ዩቱበር የማፈቅረዉ አለ ብላለች ስሙን ግን አልተናገረችም

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад +4

    ሶፊ❤🎉ሚፋታ😂ይህሰሞንፍቅርእያጪዉታህል🎉🎉

  • @Jdhbd-sv2sr
    @Jdhbd-sv2sr 2 месяца назад

    ወላሂ ሶፊ ተረጋጋ ስትል በጣም ነው ያሳቀይኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MesA-gi2yj
    @MesA-gi2yj 2 месяца назад +5

    ምንይሸታችሆል❤❤❤

  • @FaezaMohammed-r7p
    @FaezaMohammed-r7p 2 месяца назад +2

    ሚፍታዬ አላህ ያሳካለህ አስተሳሳብህ ልክነህ እሷም ቆንጂዬናት ተተግባባቺሁ አግባት ሶፍየኔ ልዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 2 месяца назад +19

    ❤❤ እኔ ግን ውስጣችሁ ፍቅር አለ ሚፍታ እና ናድ እርስዋም በ አሚር ቻናል ዩቱበር የተማረ ሰው አፍቅሬአለሁ ብላለች ወይ ኤንዲን ወይ አንተን ነው የፈቀርች::❤😂

  • @ThyAa-d7y
    @ThyAa-d7y 2 месяца назад

    እረሡልን እሚወዴ ሠለላህ ዋአሊ ወሠለም❤

  • @GjgJf-k8b
    @GjgJf-k8b 2 месяца назад +3

    ተጣማሩ

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 2 месяца назад +1

    Sophie, my beautiful sister, be happy. Be strong. You got a good brother and sister friend around you. I want you to smile everyday please you going to be okay❤❤❤❤

  • @TitiTiti-k2f
    @TitiTiti-k2f 2 месяца назад +4

    ቆንጂየ ልጂ ናት ምፈታህ ተጠመሩ😊

  • @seadiethiopia
    @seadiethiopia 2 месяца назад

    ተጋቡ ሚፍተህ እርጋታ ያለህና አስተዋይ ነህ ሶፊን አትጎዳትም ቆንጆ ጥንጆች ሁኑ❤❤

  • @mominajuhar-tz3rx
    @mominajuhar-tz3rx 2 месяца назад +30

    አሰላሙ አለዪኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡመተል መሀመዲ በያላቺሁበት ያላህ እዝነት እራህመት አዪለያቺሁ🙌☝