ረዱ የድሮ የጋብቻ ፎቶውን ስታይ ቀለበቶን አወለቀች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 751

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  2 месяца назад +234

    ቃል በ ቃል ተከታታይ ድራማ ለመመልከት 👉👉youtube.com/@blenmultimedia?si=ZyrpXx-nfTDU00v4

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr 2 месяца назад +4

      እናንተን በመጠበቅላይነን❤❤❤❤

    • @AndiyeTube2324
      @AndiyeTube2324 2 месяца назад +1

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад +1

      ​@@EmuHiba-pv3wrደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@@AndiyeTube2324ደምረኛ

    • @HirutMaru
      @HirutMaru 2 месяца назад +3

      እዮባ እንደ ሃሳብ መግቢያ አታስረዝሙ

  • @Mndayenesh
    @Mndayenesh 2 месяца назад +70

    እረዱን ብዬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩት እዉነት እወዳታለሁ ጨዋ ልጅ እርግት ያለች ናት እዳታስከፋት እዉነት ምርጥ የምርጧች ምርጥ ናት ጠብቃት 😊

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 2 месяца назад +46

    እዮባ ታድለህ ረዱ አደሴቶቹ አጮህ ቀስ ብላነው ነገሮችን እምትፈታው እረዱየ እርጋታ ፀባይሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ ነው እሚመቸኒ ሁለታችሁንም በጣም ነው እምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 2 месяца назад +155

    እዮባ እርዱን አታስክፍብን የሆዷን አውጥታ ስለማታወራ ትጎዳብሀለች ስለዚህ ጠበቅአርገህ ያዝ❤❤❤❤❤

    • @helenbekele-ir4vp
      @helenbekele-ir4vp Месяц назад +1

      አዎ ማርያምን ስራ ቢሆንም እንደዚ ስታያት ያወራች ይመስልሀል ግን አላወራችም በተፈጥሮ መናገር እየፈለግን ማውራት ሚከብደን ሰዎች አለን ባሎቻችንን ለማስደሰት ምንስቅ እና እንደኔ ባል ያን መረዳት አለብህ አለዛ ስለሳቀች ብለህ ምትቀጥል ከሆነ ትጎዳብሀለች እዮባ ከትልቅ ይቅርታ ጋር🙏

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 2 месяца назад +22

    ትክክል ረድየ በእዮባ ያልተቀና በማን ይቀናል ይሄንን የመሰለ እግዚአብሔር ሁሉንአሟልቶ የሰጠው ልጅ ማንም የሚመኘው በእውነት መቅናት ደግሞ የማፍቀር ምልክት ነው ደስ የሚል ፍቅር ለእዮባ ስላለሽ ነው ጠበቅ አርገሽ ያዥ

  • @ራያነት
    @ራያነት 2 месяца назад +55

    ረዱየ ኣታሰለቅስብን ❤ እዮባ🎉

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 месяца назад +288

    ረዱ እና እዮቤልን የምትወዱ እስኪ

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 2 месяца назад +241

    እረዱ ከቃል ጋረ ተባብረሺ አስለቅሺልን😂😂

    • @HawiShife
      @HawiShife 2 месяца назад +1

      AWO 🤣🤣❤❤❤

    • @lisen888
      @lisen888 2 месяца назад +1

      የእውነት አዎ😂😂

    • @Rukuya-u4b
      @Rukuya-u4b 2 месяца назад +1

      እደ ባለፈው በሊላነገር ሆኖ አቅምሺው😂

    • @kokabsa1654
      @kokabsa1654 2 месяца назад +1

      አው😂

    • @PhanosLebznon-yc2gr
      @PhanosLebznon-yc2gr 2 месяца назад +1

      አዎ😂😂😂😂❤❤❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 2 месяца назад +25

    ምንም አይነት ሴት ቢመጣ ከራዱ የበለጠ ሴት ሰለማይመጣ ምንም አይመስለኝም ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ትግስተኛ ሴት ስርዓቷ ትዕግስቷ በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤🎉🎉

  • @helenb8411
    @helenb8411 Месяц назад +1

    እዮባ አንድ ነገርየገባኝ እኔ 28 አመት የቆየ ትደዳር አለኝ በፍጹም የሚያስቀና እና ለትዳሬ የሚፈታተን ፕራንክ ግን አላስበውም እቺ ልጅ ግን ሁለት ነገር ነው ፈተና እየሰጠሀት ያለ እሺ ብትልህም በጣም ከልብዋ አይወጣም እና በትዳርህ በቃልኪዳንህ ና በሰማንያህ አትደራደር አትቀልድ ይህ የኔ ምክር ነው ተጠንቀቅ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 месяца назад +16

    እንደ እውነታው ሺ ፕራንክ ቢሆንም መሆኑን ብታቅም በሷ ቦታ ሆኖ ያለውን ስሜት የቀመሠ ብቻ ነው የሚያቀው በእውነት ይሔ ፕራንክ የሚባል ጉድ ከምድር ገፅ ያጥፋው እመቤቴን።

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 2 месяца назад +43

    እረ ቀለበት አይወልቅም እባካችሁ በጋብቻችሁ ፕራንክ አታድርጉ እውነት መጥፎ ነው ስጠብቀው ነበር ፕራንክ ያደርጋታል ብዬ ❤❤❤❤

  • @MebrateTsegaye-q1r
    @MebrateTsegaye-q1r 2 месяца назад +87

    ረዱ ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ ነሽ እኔ ብሆን በሰከንድ አውርጄ ወይ አቃጥላለው ወይ እቀደዋለው ትግስትሽ ደስ ይላል የዋህ ነሽ

    • @FatumaMohammed-t5u
      @FatumaMohammed-t5u 2 месяца назад

      እዴቃልዬናት ጎበዝ

    • @Lubabakindu
      @Lubabakindu 2 месяца назад +1

      እ​@@FatumaMohammed-t5uእኔ መስታወቱን ጭንቅላቱላይ ነበር የምከሰክስለት😮😅😅😅

    • @salem3796
      @salem3796 2 месяца назад

      Esu selebirr becha nwe yemiyasbew. Deneze yehone nger

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 2 месяца назад

      @@salem3796በጣም መሀይም ጅል ነሽ ፕራንክ ምን እንደሆነ የማይገባሽ ደነዝ ነሽ ሰው ክመዝለፈሽ በፊት የፕራንክ ትርጉሙን ጠይቂ የማን ዥልጥ ገገማ ነሽ ፁፈሽ ሞተሻል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 2 месяца назад +60

    ረዱዬን እና እዮባ የምትወዱ😂እደኔ😂🎉👍 አሳዩኝ😂ረዱዬ አይዞሽ ተበቀይው😂🎉

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 месяца назад +1

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

  • @ራያነት
    @ራያነት 2 месяца назад +62

    ረዱየ ብድርሽ መልሽና ኣንጨርጭርልን እዮባን

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Месяц назад +1

    ረድየ ምንም ነገር ቢፈጠር ሁለተኛ ቀለበትሽን ከጣትሽ እንዳታወልቂ ከተናደድሽ አኩርፊው አታናግሪው ግን በጭራሽ ቀለበትሽን ለማውለቅ እንዳትሞክሪ ጥሩ አይደለምየልጅ ነገር አታድርገው ትልቅ ቃልኪዳን የተቀበልሽበት ነው በጭራሽ አይወልቅም ትክክል አይደለም ቃልኪዳን ከባድ ነገር ነው

  • @መኪያ-ነ4ገ
    @መኪያ-ነ4ገ 2 месяца назад +116

    ሙስሊሞች ደምሩኝ ቁርኣን ብቻ ነዉ የምለቀዉ ❤❤❤❤❤❤

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 2 месяца назад

      የኔ ውድ ደመርኩሽ መልሺ

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 2 месяца назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅👌👌👌

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 2 месяца назад +1

      ሠብሥክራይብና ላይክ አርጌሻለሁ ዉደ ማሺአላህጠክሪልን

    • @መኪያ-ነ4ገ
      @መኪያ-ነ4ገ 2 месяца назад

      ሽኩረን❤​@@hamdaabdirahman6715

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 2 месяца назад +12

    እረዱ ጎበዝ ልጅ ነሽ ጮከሽ አለማውራትሽ ቀስ በለሽ ነው ለመነገር የፈለግሽው ሴት ልጅ እደዚህ ስትሆን ደስ ሲል

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 2 месяца назад +12

    ሁለት ቆንጆ ጥንዶች እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsahayamara-jz3rg
    @tsahayamara-jz3rg 2 месяца назад +5

    ግን እኮ እዮባ ይሄ ቅናት አይደለም ህይወት ነዉ እንጂ ከባድ ነዉ በሌላ ብታደርግ ይሻል ነበር ግን እረዱ የኔ ቆንጆ ብድርሽን መልሽ በትዳራችሁ አትስሩ ጥሩ አይደለም እሺ 🙏

  • @berhaneb7932
    @berhaneb7932 2 месяца назад +7

    ሰላም የዚህ አይነት ፕራንክ በፍጹም ትክክል አይደለም ለሰከንድም ቢሆን ስሜት መረበሽ የለበትም ቢታስበት መልካም ነው።

  • @emansweet755
    @emansweet755 2 месяца назад +56

    ከረዱ ውጪ ያሉክን ፎቶዎች ቶሎ አጥፋ በዚ ቀልድ የለም ስርአት እዮብ ዋዋዋ

  • @ሰሙው
    @ሰሙው 2 месяца назад +8

    እረዱው ምርጥ ቤተሰብ ውስጥ ነው የገባሽው ፈጣሪሽን አመስግኝ

  • @amma4705
    @amma4705 2 месяца назад +5

    እረዱ ምርጥልጂናት ወላሒ እንደዘመኑ ወጣት አደለችም እርግት ያለች ጨዋ ልጂናት መልካሙን ሁሉ❤ እመኝላችኋለሁ አላል ዬጠብቃችሁ መልካምትዳር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 месяца назад +22

    እማይረባ ፕራንክ ፍራንክ እያላችሁ ትዳራችሁን አትጉዱ ልክ አይደለም😢😢

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 2 месяца назад +1

      ጅል ስራቸው ነው😂😂😂😂

  • @nardos55
    @nardos55 2 месяца назад +7

    እዮባ ግን በጣም ነው ያናደድከኝ እንደዚ አታድርጋት የውስጥዋን አውጥታ መናገር አትችልም እንደአየዋት ከሆነ ብጥለው ሁላ ደስ ይለኛል እረዱ አይደለችም እኔ ተናድጃለው

  • @halooooo554
    @halooooo554 2 месяца назад +9

    ትቀናለች አትቀናም ብሎ መፈተን ለምን አሥፈለገ
    ብትቀናሥ የምትወደው ሰው ያውም ቀለበት ያረገላት እንደዚህ አይነት ስታይ ቅናትም በሉት ምንም ዝም ብትል ነበር የሚገርመው

  • @GggHh-ft6sc
    @GggHh-ft6sc 2 месяца назад +23

    ረዱ የኔ ውድ ትለያለሽ እኮ ❤❤❤
    ሁለታቸው እንወዳችኋለን እዮብ ደግሞ አዝግ ነህ😂😂

  • @سمرا-ط7و
    @سمرا-ط7و 18 дней назад

    እዮባ ታድለህ እረድ ሚካፕ አትጠቀምም ተፈጥሮ በራሷ ውብ አድርጋ ፈጥራት አለች ተንከባከባት ትክክለኛዋ ሒዋን ናት🎉🎉🎉🎉

  • @RahealAshu
    @RahealAshu 2 месяца назад +1

    ወይኔ ረዱዬ ትግስትሽ ታድለሽ🥰 የኔየዋህ😘 እኔ ብሆን ጭራሽ ከሰቀለበት አዉርዶ እፊቴ ሲያገላብጥ አልታገሰዉም መንትፊ ከ አገር ዉጭ ነበር ምወረዉረዉ 😬😬😬😬😅😅😅😅

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 2 месяца назад +10

    ረዱየ ትግስቷ ይለያል የኔ ደርባባ ቆጆ❤❤❤

  • @bzuayehufeten576
    @bzuayehufeten576 2 месяца назад +1

    እዬባ ተዉ እረዱን አትጉዳት የኔ ማር ስወድሽ እደዚ አይነት ፕራክ ጥሩ አይደለም God blees you guys

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr 2 месяца назад +17

    እውይ አታስለቅሳት ስታሳዝን የኔ ድንቡሽቡሽ ተበቀይው እንዳትለቂ ❤️❤️

  • @FtvvvFf
    @FtvvvFf 2 месяца назад +11

    እረዱዬ የእኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ የእኔ አሳዛኝ ሲከፋሽ የሚከፍኝ ነገርስ❤❤❤

  • @fetijegnatube9887
    @fetijegnatube9887 2 месяца назад +61

    የዛሬው ገና አላየሁትም እስከ ዛሬ ስለሚያስቀኝ የሆንኩትን ልገራቹ ስራቦታ ሆኜ ቪድዮው እያየሁ እረዱ እያለቀሰች ወደ እዮብ ስትሄድ እዮብ እያለቀሰ ሲቀበላት ተቃቅፈው ሲለቃቀሱ እኔ እባይ መቆጣጠር አቅቶኝ ለካ ድምፅ አውጥቻለሁ ሴትያዬ እየሮጠች መጣች ምን ሆንሽ ምን ልከውልሽ ነው ቤተሰቦችሽ ቪድዮ ምን ልበላት ስልኬን ደብቄ ዝብዬ አለቅሳለው አሳዘንኳት አቅፋኝ አብራኝ አለቀሰች ምላት ሳጣ ቤተሰብ ናፍቀዉኝነው አልኳት ካርድ ገዝታልኝ አውራቸው አለችኝ ስራዬ ሳልጨርስ ቤትሽ ሂጂ ብላኝ ቤቴ ስሄድ ጓደኛዬ ቪድዮ እያየች ታለቅሳለች ካለፈ በኋላ ሳስታውሰው እስቃለሁ

    • @S-tv4yi
      @S-tv4yi 2 месяца назад +2

      😅😅😅😅😅

    • @BerhanTasamh
      @BerhanTasamh 2 месяца назад

      Kkkkkkkkko gatan ye ewnat yasikeli jilochi aderaguni iko enagn

    • @LemlemYakob-h2t
      @LemlemYakob-h2t 2 месяца назад +7

      የኔ ውድ በራስሽ ደስታ ደግሞ ማልቀስ ይሁንልሽ ሁሌም ፈጣሪ ደስተኛ ያርግሽ😂😂😂😂😘😘😘

    • @fetijegnatube9887
      @fetijegnatube9887 2 месяца назад +1

      ​@@LemlemYakob-h2tየኔ እናት ❤የሁላችንም

    • @Sumeyayutube
      @Sumeyayutube 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @Eshidehina
    @Eshidehina 2 месяца назад +1

    ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል የሚባለው እውነት ነው ስትመሳሰሉ ደግሞ በዛላይ ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ

  • @SADEMOHAMMED
    @SADEMOHAMMED 2 месяца назад +9

    ከነዛ ከቅልፍጦች እነዚህ መከታተልይሻላል ከድራማዉነፃ የዚህ ቤተሰብ በጣም ስወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 2 месяца назад

    selante Betam Des belonal Eyoba Egziabeher Yibarekachu! Mechereshachehun Yasamerew!!!

  • @FafeSeid
    @FafeSeid 2 месяца назад +16

    የኔ ውዶች ስታምሩ ረዱዬ የኔ ።ፍልቅልቅ እዮባ እረዱዬን አታሰከፋብን 😢😢❤❤🎉🎉በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 2 месяца назад +20

    የፍቅር መምህሮች. የተዋህዶ ወርቆች. ስወዳችሁ እኮ

  • @HirutMaru
    @HirutMaru 2 месяца назад +23

    ድምጹ ተንሽ ራቀ ብዙም ጥራት የለውም አይሰማም

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 месяца назад +7

    እዮቤል የምር ስለምትወድያማል የምር እደውም እርዱ ትግስትአላት ስለምትወድነው ❤❤❤❤

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 месяца назад +11

    ረዱ ያው ብድር ትመልሻለሽ አይዞሽ

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 Месяц назад

    እዮብ እሶዋ የማትፈልገውን ነገር አታድርግ በተለይ በፍቅራችሁ ጥሩ አይመጣም አስተማሪ የሆነ ነገር ስሩ ወደፊት ትዳራችሁ ላይ ችግር ያመጣል ለቀልድ የሚወድ ስው እንዳለ ቀልድ የማይወድም አለ ይህችን የቤት ልጅ ፈጣሪ ሰቶሃል በክብር ያዛት ከአመለጠችህ መመለሻ የለውም አታሳዝናት በፈጣሪ

  • @BanchiHaymanot
    @BanchiHaymanot 2 месяца назад +9

    በዚ ቀልድ የለም ተንከባከባት አባቴ

  • @Mbat-op4nf
    @Mbat-op4nf 2 месяца назад +4

    እረዱዬ የኔ ውድ እያለቀሰይ እሺ ሲላት እሺ ትላለይ እኔም እያለቀስሁ የሆነ ነገር አርጊ ሰሉኝ እየሳቅሁ እሽ ነው የምለው😢 እባዬ እየወረደ እስቃለሁ 😢😢😢

  • @Samirah-tx4lq
    @Samirah-tx4lq 2 месяца назад +1

    ረዱዬ ቁጂናብቻ አይደለም ያደላት ፀባይዋ እርጋታዋ ትግስቷ ብቻ ምርጥዬነሽ መቼም እዳይቀየርእሺ ዉዴ ❤❤❤❤❤❤

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw9735 2 месяца назад

    ነግሬሀለሁ እዬባ ዋዋዋዋዋዋዋ ስነስራት ረዱን እንዳታስከፍት ሁሉም ሰብስክራይቡን ያነሳዋልይች ድምጿኳን የማትሰማ ልጅ ሳይለንት የሆነች ስወዳትኮ ማር በሷ ውስጥ ልጀን ነው የማያት ልጅ ብትሆንም ትደርሳለችና እንደሷ ቆንጆ ናት

  • @Ruhama-c5c
    @Ruhama-c5c 2 месяца назад +7

    ❤❤❤❤❤❤ የኔ ምርጦች ሥወዳችሁ እኮ አትጥፉ ረዱየ አሪፍ ፕራክ አድርጊውእሡንም አሥለቅሺው

  • @EdenAbraham2883
    @EdenAbraham2883 2 месяца назад

    Reduye konjo bezam hone bezi yezi betseb abale bemehonesh egzabehere yemesegen feker nachew God bless you😘😘😘

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 2 месяца назад

    እዮቤ ተው እርዱን አታስለቅሳት የውስጧን መናገር እንደምትቸገር ታውቃለህ ምንም የማታውቅ ንፁህ ልጅ ናት ላንተ ያላትን ፍቅር የመጀመሪያም የመጨረሻዬም ያድርግህ አለችህ አይደል ተው እዮብ ረዱዬ ብድርሽን መልሺ የኔ የዋህ ቃልዬ አግዧት።

  • @woinshetberhan7920
    @woinshetberhan7920 2 месяца назад +4

    እረድዬ የኔ ቆጆ ስወድሽ እኮ❤❤

  • @MartaM-ov8dr
    @MartaM-ov8dr 2 месяца назад +4

    1ኛ ነኝ ዛሬ እረዱዬ እወድሻለሁኝ

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 2 месяца назад +4

    ከቃል ጋር ደም እምባ አስርጭው እርድየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @birhanuzerihun9973
    @birhanuzerihun9973 2 месяца назад

    እዮባ እርዱን አታስክፍብን የሆዷን አውጥታ ስለማታወራ ትጎዳብሐለች አታሳዝንህም

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 2 месяца назад +55

    ስደተኚ አህታቸሁ ነኚ ከአላህ አጅሩን ታገኛላችሁ ሳደምሩኚ እዳታልፉ የአላህን ቃል ነዉ የምለቅ አድስነኚ
    አላህ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ🌹

  • @MahiKetema-y1s
    @MahiKetema-y1s Месяц назад

    ረዱየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ

  • @TesafnshGetachw
    @TesafnshGetachw 2 месяца назад +1

    ረዱ ምርጥ ልጅ ናት ዬዋህ እርሩ ናት ባተ ቀልድ ኣታዉቅም እዉንተኛ ፍቅር ስለሆነ በናት ፖራንክ አድርገ ኣታስለቅስት

  • @fyry8481
    @fyry8481 2 месяца назад +3

    ✅እንኳን ለእናታችን ባታለማርያም አደረሳቹሁ ደምሩኝ የእማ ፍቅር ወዳጆች✅⛪🌷🌾

    • @GadiseEfa
      @GadiseEfa 2 месяца назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች

  • @WAw-d9h
    @WAw-d9h 2 месяца назад +16

    ረዱ ሁሌም እምመኛት ኣይነት ሴት ናት ስወድሽ ❤❤

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye 2 месяца назад +13

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ቅመሞች እንዳትረግጡኝ ተረጋጉ ውይ ደስታዬ መጣችሁልኝ እዮባዬ ረዱዬ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abay-cl2lj
    @Abay-cl2lj 11 дней назад

    እ/ር የሰጠህ ስጦታ ተጠቀምበት ረዱ አታስከፍት እዮብ

  • @EeEe-yw4qk
    @EeEe-yw4qk 2 месяца назад

    እሩድኮ ትክክልለኛ ሚስትናት ማሪያምን❤❤❤

  • @LuameAssefa-df3ju
    @LuameAssefa-df3ju 2 месяца назад +2

    Reduya betam selmtwed Lela sew endnkabat atfelgem eyoba yestahat feker melse new selzhi reduya tetekekelat yemjmriaw selhok atnkam atsnkm fekracun yabzalacu❤❤❤

  • @Seadiphone9776
    @Seadiphone9776 2 месяца назад +1

    እዮባ እና ረዱ ጎበዞች 250 ሊገቡ ነው

  • @zhr6681
    @zhr6681 2 месяца назад

    የኔውድ ርድየ ❤❤❤❤

  • @misirgezaheng3099
    @misirgezaheng3099 2 месяца назад

    እዮባ ረዱን አታስከፋት ሁለተኛ በእንደዚ አትቀልድ አያስፈልግም

  • @Fatma-rd3hl
    @Fatma-rd3hl 2 месяца назад +1

    እረዱ እዮብንም አስቀኝልን አደራ እሱ ሲቀና ማየት እንፈልጋለን 😂😂😂

  • @ine-h3
    @ine-h3 2 месяца назад

    ልብ አላት ጀግና ሴት ናት መንፈስ ቅዱስ ያደረባት ሌላ ሴት ብሆን ስሜታዊ ሁና ትታመም ነበረ እዮባ ተዉ አታስጨንቃት

  • @rishansolomon9726
    @rishansolomon9726 2 месяца назад +69

    ላይክ ማታደርጉኝ ከሆነ ግን 🤛🤛🤛🤛🤛🤛😅

    • @AjibaS-d9k
      @AjibaS-d9k 2 месяца назад +2

      😂

    • @HaHa-bu4wy
      @HaHa-bu4wy 2 месяца назад +1

      😂😂😂

    • @birhanemengistu
      @birhanemengistu 2 месяца назад +1

      ?😂😂😂😅 Begid naw ende? gud eko naw

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 месяца назад +2

      እሽ 😅ደምሪኘ ውዴ በቅንነት አትለፊኘ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 месяца назад +2

      ​@@HaHa-bu4wyውዴ ደምሪኘ እባክሽ

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 2 месяца назад +2

    ተኮል አያልቅብህ እረዱ እዳትለቂው ብድርሽን መልሽ ❤❤❤በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤❤

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 2 месяца назад +4

    የኔ ውድ ምትለው ግራ ገባት ጠብቅ ብድር መመለስ አለብሽ እረዱዬ የኔ ደርባባ ሆደ ባሻ🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @kalkidanendalew3917
    @kalkidanendalew3917 2 месяца назад

    ሰብስክራይብ አደረኳችህ ዛሬ እረዱዬ የኔ ታጋሽ ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk 2 месяца назад +5

    እኔ ልከፉ ልጄን እዮብ የስራን ይስጥህ
    አልልም ረዱ ቆንጆ ብድር በምድር ይባል
    አይደል ትሰራልሀለች ታስታውሳለህ የመኪናህን መጥፉት

  • @Shemet-c9v
    @Shemet-c9v 2 месяца назад

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️

  • @አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ

    ያአብርሽበጎች ኑአበርታቶቸውእኒህንእቁልጆችተውሽትነፃ

  • @ZedAyele-e7i
    @ZedAyele-e7i 2 месяца назад

    ቤተሰብ ከሆና እንደዚህ ነው እግዚአብሄረ ሲያደል ሰወዳቸሁ እኮ

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ 2 месяца назад

    Yene konjooche setameruuuuuu❤❤❤❤❤

  • @zhr6681
    @zhr6681 2 месяца назад

    እዮባ እባክህ አታስደግጣት❤❤❤❤❤❤

  • @adanesolomon5680
    @adanesolomon5680 2 месяца назад +1

    .ምንም ቢሆን ሴት ልጅ ታስተውላለች አታሳብቅም እንጂ ::
    .እዮባ እንደቀልድ የማይገኝ ልብ ነው ያገኘሀው:: ረዱ አስተዋይና ሆደ ቡቡ ናት ተጠንቀቅላት ፍቅሩን ያብዛላችሁ::
    .ደሞ ሞክሸዬን አታስለቅሳት ::
    .እወዳችሁአለው መልካሙን ሁሉ ተመኘው ::

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂 እረዱዬ ቆንጅዬ እውነትነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 2 месяца назад

    ማርያምን በጣም ነው የሚያምረው ስቀለው አንቺም በዚ በማዪቀና ነገር እደዚ መሆን የለብሽም መረዳት አለብሽ

  • @jemaneshabebe7254
    @jemaneshabebe7254 2 месяца назад

    ኧረ እዮብ ተዉት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችኋለሁ

  • @selamferede71
    @selamferede71 2 месяца назад

    እዮባ በል እግዲሕ አተም ረዱን በደብ ያዛት አዳንድ አሉ አብርሽና ዳኒ እሚባሉ ትዳርንና ፍቅርን ሲጨማለቁበት አደራሕን እደወድሞችሕ ተረጋጋ ቀለበት ምድነው ትወረውረዋለቻ ዋናው የልብ ቀለበት ነው አይምሰልሕ ወዶንች ፕራንክ እምታደርጉበትን ነገር እወቁ እነዛ ሑለቱ ሚዲያቸውን ተጨማለቁበት እዮባ ግን በደብ ተረጋጋ በፍቅር አትቀልድ አቤት ረዱን ማስለቀስ ስትወድ እብዋ ቅርብ መሆኑን እያወክ አስለቅሰሕ ታባብላለሕ

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 2 месяца назад

    እረዱ እደኔ ናት ማስረዳት አቃታት እባ ሚቀዲማት ከፍቷት አልከፍኝም ትላለች የኔ ሚስኪን❤❤❤😂😂

  • @MeroneKassa
    @MeroneKassa 2 месяца назад

    እረዶዬ የኔ በቆንጀ እዬባ በጣም ጨዋ ሰለሁን እንደዜ አያረግም ነገር ግን ፍቅርሸን ግለጨለት አትፍሬ እሺ።

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +16

    ሩዱዬና እዬብን ያሚዋድ መነው ግን እዳኔ🎉🎉❤❤😊😊😂😂

  • @niberttemesgen9183
    @niberttemesgen9183 2 месяца назад

    እረዱ ቆንጆ❤

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 2 месяца назад

    ባለፈዉ አሯሩጠሽልኛል መኪናዉን አሶስደሽ ካካካካ ደሞ ጠብቅ ካካካካ

  • @Redit-v5n
    @Redit-v5n 2 месяца назад +6

    ወይ አስጨነካት እዮባ ቢሆንም የምትወድህ ባለቤት አለችህ ቅድስት አርሴማ ሁለየም ትጠብቃችሁ

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 2 месяца назад

      ደግም አርሴማ ማን ናት አልገበኝም

  • @INATIE-p5b
    @INATIE-p5b 2 месяца назад

    እግስቷ ድስ ሲል የኔ የህዋህ 💖💖💞

  • @MilonBd-br6wv
    @MilonBd-br6wv 2 месяца назад +1

    ረዱዬ ተበቀዩ😂😂❤❤❤

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 2 месяца назад +14

    እኔማ የናተን video በመጠበቅ ብቅ ጥልቅ ስል ነው የምውለው😂❤

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 2 месяца назад

      እኔም ምክንያቱም የጨዋ ቤተሰቦች ልጆች ከእነአማቼቸው በፍቅር ጋር የተሞሉ እውነት ሁሉ ነገራቸው❤❤❤❤

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 2 месяца назад

      እኔም

    • @emu-n4l
      @emu-n4l 2 месяца назад

      ​@loveethiopiaእኔም9901

    • @zina5085
      @zina5085 2 месяца назад

      የወሬ ቋት ሱሰኛ ነሽ ማለት ነው እንደኔ ለወሬ😂😂

  • @meselusimegn-f7k
    @meselusimegn-f7k 2 месяца назад

    😂😂😂አሁንምሰቀልከው አለች የኔማር ረድ😂😂😂😂

  • @BihanHayelom-lz5fx
    @BihanHayelom-lz5fx 2 месяца назад +1

    ረዱየ ሱወዳት የኔ ልእልት❤❤❤❤😢

  • @Sarklmeegdawork
    @Sarklmeegdawork 2 месяца назад +4

    የኔው በጣም ትደነግጣለች ለማየትት ቸኮርሁ❤❤❤❤❤

  • @lemelemlemelem2753
    @lemelemlemelem2753 2 месяца назад +1

    በጣምነውየምወዳችሑመጨረሻችሑይመር።

  • @DenkewAb
    @DenkewAb 2 месяца назад +4

    እዮባ ኧረተወ ረዱን አታስከፋብን ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ረዱ እኔ ደርባባ እርጋታሽ አመለ ሸጋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 месяца назад

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

  • @HikmaKidane-k2s
    @HikmaKidane-k2s 2 месяца назад +1

    ኮሜንት ፅፌ አላቅም የምር ግን ዛሬ ክፍት ብሎኛል እዬብ በትዳር ፕራንክ ይደብራል ይቅርብህ ረድዬ አታስከፋት እንዳይደገም

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 2 месяца назад

    የኔ ጨረቃወች❤❤❤❤❤❤❤