ሼክ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን በስኳር ድንች የአለም ሪከርድ ….. | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ሼክ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን በስኳር ድንች የአለም ሪከርድ ….. | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 138

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 года назад +63

    ፍትህ ለህፃናት ዳግመኛ ሞት መስማት አንፈልግም 😭😭😭

    • @tube-ot5cp
      @tube-ot5cp 2 года назад +3

      እህቴ ነጃት ሼር አድርጊልኝ ከቻልሽ እስኪ ተባበሪኝ

    • @aamfamilytube4131
      @aamfamilytube4131 2 года назад +1

      ትክክል

    • @eveali6794
      @eveali6794 2 года назад +1

      💔💔😭ትክክል

    • @hayatabdeulah6978
      @hayatabdeulah6978 2 года назад +1

      ትክክል አንድ ሰሞን ይጮህና ይረሳሉ ፍትህ የሌለባት ሀገር

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj 2 года назад +6

    ፈጣሪ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይስጥልን
    መጪውን አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን🙏🙏

  • @yusramohammde9502
    @yusramohammde9502 2 года назад +4

    ማሻ አላህ ሡበሀነ አላህህህ

  • @zamzamali5191
    @zamzamali5191 2 года назад +1

    ኢሻአላህ እኔም ብዙ መንታ ልጃችን በመውለድ የአለምን እሬከረድ እድሠብረ ያረገኛል

  • @Sifen2002
    @Sifen2002 2 года назад +8

    ሰላም በመላው አለም ላሉ የሰው ልጆች እናም ወድ ኢትዮጵያዊያን ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን ህፃናትንም! 💚💛❤️

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 2 года назад +2

    ሰይፉዪ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም ጥሩ ናቸው ግን በጣም ብዙ ተመልካቾ ስላሉህ እባክህ አንዳንድ መረዳት ያለባቸው ለምሳሌ እንደ ጌርጌሴኖን የአምሮ ህሙማን መአከልን ሄደህ ጎብኝተህ ብታቀርባቸው ህዝቡ አይቶ ሊያዝንላቸውና ሊረዳቸው ይችላሉ ስንል እኔና ቤተሰቤ ተመኘን አድራሻቸው ከሽሮ ሜዳ ወደላይ ጉስቋም ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው ስለምታረግላቸው ትብብር በቅድሚያ አመሰግናለሁ!!

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 2 года назад +3

    GMO in Ethiopia 🇪🇹 Allah will protect us.

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 года назад +4

    💞💞💞ዋውው ምን ያክላል ደስ ሲል ኢትዮጵያ እኮ ለም አገር ናት ብቻ እግዚአብሔር ሰላሟን ይመልስልን🕊🇪🇹🕊🕊💟ሴቶች ፀጉራችሁ እየተነቃቀለ ላሸገራችሁ ፍቱን መዳኒት አለኝ እየገባችሁ እዩ እንዲሁም ውፍረት መቀነስ ለምትፈልጉም እየገባችሁ እዩ❤❤❤❤

  • @abebutube
    @abebutube 2 года назад

    ሰላም ሰላም የሰይፉ ቤተሰቦች በጣም ደስስ የሚል ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እስኪ ወደቤቴ ብቅ በሉ ስወዳቺሁ

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 года назад +3

    የሚገርም ነው ጥሩ ነው ፕሮግራሙ ማለትም ሁሉም ተስጥኦውን ስራውን ማንነቱን የማናውቀውን ነገር እያየን ነው ድንቃድንቅ ነገር እያየን ነው ሱብሀንአላህ ወይኔ ደሞኮ ስኳር ድንች እወዳለሁ ሰይፍሻ አስቀምጥልኝ አደራ እዳትረሳ

  • @Nesru23
    @Nesru23 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ነው እንዲህ ያለው ስራ ይልመድብህ

  • @የኔነሸ.እትዮጵያ
    @የኔነሸ.እትዮጵያ 2 года назад

    ሰለም ሰላም ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @7lwahaha434
    @7lwahaha434 2 года назад

    Mashaallah

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 года назад

    አገሬ እኮ የሰጧትን ምታመርት ለም መሬት ያላት አየሯ ልዩ ነው ሠላም እና ፍቅር ይስጠን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 2 года назад +3

    ዘንድሮ በኢትዮጵያ ምድር ላይ አስገራሚ ነገር እያየን ነው በዚህ ስንደነቅ ሌላው ደግሞ አሳዛኙ ነገር በህፃና በራይድ ሹፌሮች በሴቶች ጥቃት የሚደርሰው ግድያ አሳዛኝ ነገር ቢቆም እንዴት ደስ ባለን ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ 🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ሆይ ስኴር ድንቻችንን ከምቀኛዋ ጎረቤታችን ግብፅ ጠብቅልን ይሄን ከሰማች ስኳርድንቹን በሚሳኤል ሰብራለው ትለናለች🙏

  • @litzprotacio5708
    @litzprotacio5708 2 года назад

    የሚገርም ነው

  • @tewodrostebekew879
    @tewodrostebekew879 2 года назад

    Seyfu that is nice, but we need another show regarding scientific issues. Thank you sir!

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 года назад

    ሱብሀን አላህ የሚገርም ነው

  • @ሀዋነኝያአላህባሪያ
    @ሀዋነኝያአላህባሪያ 2 года назад

    በደንብ ይለያል የፋረጅ እና የሀበሻው የኛ በጣም ይጥማል

  • @haregkitaw865
    @haregkitaw865 2 года назад

    ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያችንና 💚💛❤ ለህዝቦቻችን

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 2 года назад

    ጤና ይስጥልኝ ዶባይ እደዚህ ትልቅ ባይሆንም ትልልቅ እየታየ ነው እኔ ገርሙኝ ነበር አገሬ በተለየ ይገርማል ፈጣሪ ሥራ መልካም ዜና አገራችን ሰላም ይሆንልን

  • @marekonjo9241
    @marekonjo9241 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ምድርን ሲባርክ እንደዚህ ይሆናል ቅዱሳን ለምድር ፍሬ ይፀልያሉ ለዛ ነው ገና ከምድራችን ብዙ ማዕድ ይወጣል

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 года назад +1

    ሙቸ ነው የምወደው ለስኳር ድንች ያለኝ ፍቅር
    ምን ዋጋ አለው የአረብ አገሩ እንደ ኢትዮ ጣአም የለውም
    #ሠይፉ ከፀጉርህ ላይ እንዳይወድቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @saydgafary8415
    @saydgafary8415 2 года назад +1

    እሚገርም ነዉ አገር ሠላም መጥፋቱ እጅ ብዙ ነገር አለን

  • @meseret6982
    @meseret6982 2 года назад +2

    በህልሜ የሼህ አላሚዲንን እጅ ጨብጬ አየሁ ዝናብም ነበር ህልሜን ፍቱልኝ

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 2 года назад +1

    ወይኔ ድንች ሱኳር በጣም ነው የምወደው አምሮቴን ቀሰቀሳችሁብኝ በሉ እንግዲህ ሳውዲአረቢያ ሱቅ ለሱቅ ፍለጋ ልጀምር ወይ አምሮት ።

  • @zemzemyimer1804
    @zemzemyimer1804 2 года назад +11

    ማን ሊበላ ነው ህዝብ ህፃን እየሞተ 😭😭😭 ሴፉ ቴን እና ሀገርህን የምቶድ አይመስለኝም መጥፍን ነገር አታወግዝም እራቁት አርቲስቶችን ላይ ነው ትኩረትህ😏😏

  • @M-vr7zo
    @M-vr7zo 2 года назад

    Use them to make commercials for business purposes in the way they can be supported

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 года назад

    ለማንኛውም አደራ አስተማሪ የሆነ ሰው ጋብዙ ከድቃድቁ በተጨማሪ አደራ ፕሮዲውሰር ዳሬክተር እንዴ እንደ ድሮ ስሩ እንጂ ይሄ ድንቃድቅ ደግሞ አንደኛ ተመችቶናል በለው ደስ ሲል

  • @አላህአንዲነዉ
    @አላህአንዲነዉ 2 года назад

    ግሩም ነዉ

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 2 года назад +2

    #STOP THE GENOCIDE TARGETED AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

  • @gjryyvyt529
    @gjryyvyt529 2 года назад

    سبحان الله العظيم

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 2 года назад

    ስኳር ድንቹ በዓለም ሪከርድነት የሚመዘገበው እንዴት ነው ? ቶሎ ካልተመዘገበስ ኪሎው አይቀንስም ወይ ?

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад

    ዲንጋይ ነው የሚመስለው እሚገርም ነው ፍትህ ምንም ለማያውቁት በግፍ ለተገደሉት ሕፃናቶች ፍትህ ዛሬ የነሱን ቤተሰብ ታቀርባለሕ ብየ ነበር ሰይፉ😭😭😭😭😭😭

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 2 года назад

    Aye Sifu taskgnalh iko siqwar denchem lalew new 😋

  • @seidadem3734
    @seidadem3734 2 года назад +1

    ኢትዮጽያ ለወደፌት በስኩአረ ድንች ምረት ባለም አደኘአ ትሆናለች ኢሻላህ ደግም በዚህ ብቻ ሳይሆን በእቡዙ ዘረፍ አደኘ ነች ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛአ

  • @muluale5889
    @muluale5889 2 года назад +1

    አረ አለ የነጮቹ ስኳር ድንች አይጣፊጥም የኢትዮጵያ ጣፋጭ ነው አይገናኝም

  • @dabalo.ertirodabalo.ertiro3020
    @dabalo.ertirodabalo.ertiro3020 2 года назад

    wawu

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube6639 2 года назад

    የኦሮሚያ መሬት ተአምር ያሳየናል ገና የኢትዮጵያ ገበሬዎች በርቱልን

  • @ATNASIABabyVideos
    @ATNASIABabyVideos 2 года назад

    ፍትህ ለህፃናት 😭😭😭😭

  • @zebibaali7763
    @zebibaali7763 2 года назад +1

    ስኳርድንቹ በምንድን ነዉ የሚሰራዉ በግራይንደረ ነዉ

  • @gshjhsfsthhs2323
    @gshjhsfsthhs2323 2 года назад

    ሰላም

  • @TFHope
    @TFHope 2 года назад

    ሴፊሻ እኔም ትልቅ ነገር አለኝ መቼ ነው የምቀርበው?

  • @ayshahussen1966
    @ayshahussen1966 2 года назад

    ማህበረሰባችን አብዛኛዉ ደሃ ነዉ በሀገር ዉስጥ የሚመረት ማንኛዉም ነገር ዋጋ ቅናሽና አብዝቶ ገበያ ላይ አቅርቦት ቢታይ ሰዉ በአቅሙ የተለያየ አትክልትም ፍራፍሬም ጥራጥሬም አብዝቶ ቢቀርብ ሁሉም ቦታ

  • @ኢትዮጵያመመኪያ
    @ኢትዮጵያመመኪያ 2 года назад

    እኛም እናመርት ነበር ኪሎውን ባንለካውም ትልልቅ ነበር ውስጡ ነጭ ነው እንደ ዱባ ቆራርጠን ነበር የምንቀቅለው አሁን ግን የበፋቱ ምርት የለውም

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 года назад

    አላህ ይቅር ይበለኝ የፊት እርዝመት ሲባል ሳኩኝ አስተግፊሩላህ ለአዚም በፈጣሪ ስራ መግባት ከባድ ነው ሁሉንም አሳምሮነው የፈጠረው

  • @M-vr7zo
    @M-vr7zo 2 года назад

    Take a picture of all of them together for the new year and sell their poster as a gift of Ethiopia .. prepare calendar or posters so they can get some money out of it.

  • @foziloue8518
    @foziloue8518 2 года назад

    ሰይፉሻ ፍትህ በለህፀአናት

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 2 года назад

    ye Ferenj Sikuwar Dinish wuha wuha new milew, Eski Sikuwar Dinichi ena Chiornake Lakulij benatachu, endert endenafekej

  • @የጅዳዋቀንበጥየቤተሠቦችዋ

    ፍትህ ፍትፍ ፍትህ ሞት በቃን!! ስኩዋር ድንች ይቅርብን

  • @amanuel7643
    @amanuel7643 2 года назад

    አቤት ስለ ሼሁ እኮ ስታነሳ በቃ ጠርተሀቸው አትጠግም አአ

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 2 года назад

    አረ አባቴ እርሻ ላይ ስደት ከመንጣቴ በፊት ከዚህ ይበልጣል የሚወጣው ያው ለገበያ አይሆንም እኛ በምሳር እየቆራረጥን ቀቅለን መብላት ነው ትልልቅ ስለሆነ ነጋዴ አይረከበውም መካከለኛ ሲሆን ነው ነጋዴ የሚወደው

  • @ayalaben775
    @ayalaben775 2 года назад

    የሄን እማክል እናም ጋር ይመረታል አንፆካ ሞከይ

  • @zizuyeababilljtube3638
    @zizuyeababilljtube3638 2 года назад

    የጤናው አይመስለኝም ይሄ ስኳር ድንች እዲህ የተነፋው🤣🤣

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 года назад

    ይህማ ድንች ሰይሆን የበግ ሙኩት ነው እንጅ
    ደስ ይለል

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ክክክክክ😂😂ያውበይው እኔበጣም ነው እምወደው

  • @hewathewat2708
    @hewathewat2708 2 года назад

    Erh ayasa ersha alafeyachen bel bebekanem astwawklen

  • @yusramohammde9502
    @yusramohammde9502 2 года назад

    በማዳበሪያ ነዉ ያደገዉ ወይስ ኖርማሊ ነዉ ???

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      ኖርማል ነው ብሏል እውነቱን ከሆን ሰብስክራይብ አዲርጊኝ

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 2 года назад

    Ergetega ng ayetfetm....

  • @kamilaymiftawa5546
    @kamilaymiftawa5546 2 года назад

    የማዳሜ ድስት እልክላችኋለሁ

  • @aminushiferaw9928
    @aminushiferaw9928 2 года назад

    ሰይፍሻ ደባበስከውሳ ሼም አሲዘህ ለመውሰድነው አ ክክክክ

  • @gman9628
    @gman9628 2 года назад

    በፊትለፊታችን በሚዛን ብታሳየን ጥሩ ነበር

  • @mekbebmola2709
    @mekbebmola2709 2 года назад

    የዩክሬን የእርዳታ ስንዴ ጅቡቲ ደርሷል ፣ ራሻ ግን እንድንጨራረስ ክላሽ ትሸጥልናለች። ድል ለዩክሬንና አጋሮቿ።

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 2 года назад

      Sawoye sel mn sende new mitawarew haha egna ahun sukar dinch lay nene

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 2 года назад

      Sawoye sel mn sende new mitawarew haha egna ahun sukar dinch lay nene

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 2 года назад

      Sawoye sel mn sende new mitawarew haha egna ahun sukar dinch lay nene

    • @mekbebmola2709
      @mekbebmola2709 2 года назад

      @@gelanemegerasa9105 ከኢንፎርሜሽን እጥረት የቫይታሚን እጥረት ይሻላል።

  • @godlover7602
    @godlover7602 2 года назад

    ኬሚካል እና ፈርትራይዘር ነው

  • @selamderesse3877
    @selamderesse3877 2 года назад

    westu keleru yeteleye nw yetekural endeager west becherash nech aydelem betam tekur nw

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 года назад +1

    የአላሙዲን መሆኑንን አውቆ ነው ያለ አሳብ ያደገው

  • @bizuneshworku2611
    @bizuneshworku2611 2 года назад

    እንደዚህ እየተመረተ ርካሽ አይደለም ኑሮውን ሊያረጋጋ ይችላል

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 2 года назад

      Alesemashim wada wuch enlikalan ale eko egna sategaba

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 2 года назад

      Alesemashim wada wuch enlikalan ale eko egna sategaba

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 года назад

    ቆይ ግን ዕፁብ ድንቅን ለምን አትሸልማትም ግን? ያቺ አንድ እግር ብቻ ኑራት የተወለድቹ ሰሙኑን ዝብዬ ሳስባት ነበር ለምን ስለማያውቋት ነው ወይንስ አይገባትም ብለው ነው እያልኩኝ?🤔

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    ፈጣሪ በሰራው የምን ማሺቃበጥ ነው

  • @አርሴዬልጄ
    @አርሴዬልጄ 2 года назад

    አረ እኋእኋ የሚል አለ በኢትዮጵያ የአለሁት ዱባይ ነው ግን እኋ እኋ ነው የሚለዉ

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад

    እንደዚ የሚዳቀልና ተፈጥሮ ተዛብቶ በማዳበሪያ የሚያድ ነገሮች ለካንሰር በሽታ ይዳርጋል የነጮቹ አሑን ከባድ ችግር የሖነባቸው ካንሰር በሽታ ነው ምክኒያቱ የተፈጥሮ ምግብ ስለይመገቡ ነው

  • @Lula2090
    @Lula2090 2 года назад

    Hormone neu fertiliser yemeyamethau abnormal neu .

  • @ደቡብፍቅርዩቱብ
    @ደቡብፍቅርዩቱብ 2 года назад

    عَنْ عَبْدِ اللهِ بْنِ عَمْروٍ قَالَ: رَأيْتُ النَّبِيَّ يَعْقِدُ التَّسْبِيْحَ بِيَمِيْنِهِ
    አብደላህ ኢብን ዑመር እንዲህ ሲሉ አስተላልፋዋል፡ ‹‹ነብዩ ሶዐወ ተስቢሕን በቀኝ እጃቸው ሲቆጥሩ አይቻለሁ፡፡

  • @ziz505
    @ziz505 2 года назад

    Asa lay

  • @aamfamilytube4131
    @aamfamilytube4131 2 года назад

    የአንድ ሰው ጭንቅላት ያካክላሉ😂

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      እር ከቅንጭላትማ ይበልጣል

  • @mergabeyene1803
    @mergabeyene1803 2 года назад

    መርካቶ ና ድንች ተለያዩ ማለት ነው

  • @hshs8448
    @hshs8448 2 года назад

    Ye ethio skuar dnch yileyal ene yalehubet hager yalew mnm ayitaftim bezalayi sikekel wstu wuha yazlal teamum yan yahl adelem

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 года назад

    ሰይፉ አንተም እኮ ድንቅ ነገር አለህ መላጣህን ማቅረብና ማሸነፍ ትችላለህ ነው እንደ አንተ አይነት መላጣ አለደ

  • @jamesjones3799
    @jamesjones3799 2 года назад

    Why do you need to write alamoudin’s name. Click bate or he praised you some money

  • @frehiwottadele8925
    @frehiwottadele8925 2 года назад +1

    ምነው ቀደም ብትሉ በእውነት እኔ ከዚህ የሚበልጥ ቀይ ስር በአሜሪካ አምርቼ በልቻለሁ።

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 2 года назад

      Kkkk egna setayen American nane ende wayis American Africa wust honach

  • @ልዩቱቡ
    @ልዩቱቡ 2 года назад

    አራ እኔም ፊቴ ቴንሽ ቲንሽ ናው

  • @mama12373
    @mama12373 2 года назад

    Ayzoh eshi sikuar denech🥔 hulem ke goneh nen berta

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 года назад +1

    ፍትህ ለሞቱት ሊጁች ሰው yegedele መገደል አለበት

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 2 года назад +1

    ruclips.net/video/itpNv7I4Sf0/видео.htmlወይ እብይ

  • @messya7125
    @messya7125 2 года назад

    አይ የድሮ ቅልጥፍ ያለችዉን ስኳር ድንች ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል።

  • @ziz505
    @ziz505 2 года назад

    Ante rasek record seberekal lol

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 2 года назад

    ሄይ የጣእም ልዩነት አለው
    የባህላዊ ቀጫጭኑ ጣፋጭ ነው።
    ይሄ ጅላንፎ ነው። ጣእም የለውም።

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ

    አይሠይፍግን ምንም አታመልጥህ

  • @alec1697
    @alec1697 2 года назад

    This really false info for the public, this thing happen in our laboratory that we propagate by tissue culture methods for those varieties that we brought from south Africa and North Carolina, usa.Horizone plantation,one of medroc company, took from our lab and now they are acting like they did it.shame for this guy,anyone who want details can contact us,we so have sweet potatoes that weigh more than this but we don't want to show them,we are regrets to do this GMO in our country

  • @ፍቅርደማሙ
    @ፍቅርደማሙ 2 года назад

    የማዳበሪያ ብዛት 🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️

  • @zekiyaheyradin5516
    @zekiyaheyradin5516 2 года назад

    አረአንዱንለሰይፉስጡትአይኑአርፎበተል

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 2 года назад

    ምን ተጨምሪበት ነው? ይሄ የተፈጠሮ አይደለም።
    የጥንቱ የጡኣቱ የማይጠገብ ጣእም በጣም የምጥም
    መአዛው ከሩቅ የሚጣራ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 года назад

    GMO shit

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 года назад

    ዝምምምምም አትዋሹን ምድረ ወረኛ ሁላ ( የፈረንጅ እንቁላልማ,ስካርድንችም ማዳበሪያ ከነካው ለጤና ጠንቅ እግዚአብሔር በፈጠረው ተፈጥሮ መንገድ እስካልሆ ድረስ ሁል ጊዜ ጤና ጠንቅቅ ነው ንቁቁቁቁ...,,

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 2 года назад

      አለ ውዴ እኔ ስደት ሳልመጣ በፊት አባቴ ድንች ይተክል ነበርና ነጋዴ አይፈልገውም እንጂ ከዚህ ይበልጥ ነበር አባቴ የሚያመርተው አንዱ ኩንታሉን ቦታ ስለሚይዝባቸው ነጋዴ አይረከበውም አባቴ በበሬ አርሶ ነው የሚተክለው ባዳበሪያ ምንም አያውቅም አሁን ሲያካብዱ ገረመኝ

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 2 года назад

      አለ ውዴ እኔ ስደት ሳልመጣ በፊት አባቴ ድንች ይተክል ነበርና ነጋዴ አይፈልገውም እንጂ ከዚህ ይበልጥ ነበር አባቴ የሚያመርተው አንዱ ኩንታሉን ቦታ ስለሚይዝባቸው ነጋዴ አይረከበውም አባቴ በበሬ አርሶ ነው የሚተክለው ባዳበሪያ ምንም አያውቅም አሁን ሲያካብዱ ገረመኝ

  • @jemalmd
    @jemalmd 2 года назад +1

    ለካ ድንቹም ሪከርዱም ላለው እና ለታዋቂ ነው በሉ እኔንም ሰብስክራይብ አርጉና ታዋቂ አርጉኝ ሪከርድ እንዲመጣልኝ በሆነ ነገር

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад

    ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያችንና 💚💛❤️ ለህዝቦቻችን