/ትንሽ እረፍት/ "የትራምፕ ጠባቂዎች ከእኛ ይማራሉ..." 😂😂//በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 128

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 2 месяца назад +35

    ጃፒ ኑሮውን ኢትዮጵያ አደረገዴ የኔ ሚስኪን የምር ኢቢኤስ ሀዘኑን ብቻውን እንዳይሆን በስራ ቢዚ ስላደረጉት እናመሰግናለን የአስፍቲ አደራ ነው

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 2 месяца назад +21

    የኔ ዉድ ጃፒዬ በጣም ነዉ የምወድህ አስፊቲን በጣም ስለማደንቀዉ ትለያለህ ትንሱም ምርጥ ልጅ❤❤❤

  • @Hana.endalkachew
    @Hana.endalkachew 2 месяца назад +12

    አምላካችንን እንደዚህ ብንፈራ እና ብንገዛ ኢትዮጵያ ይሄ ሁሉ ፈተና ባልመጣ ነበር

  • @zeyaduMoha
    @zeyaduMoha 2 месяца назад +8

    ዎው ጃፒ ምርጥ የአባትህ ልጅ ያርግህ

  • @NattiGirma
    @NattiGirma 2 месяца назад +9

    ሉላ ግን ብዙ ጊዜ እየታዘብኩሽ ነው ለሰው ስሜት ተጨነቂ ደሞ ለሰራ ባልደረቦችሽም እንዲናገሩ ቅድሚያ ስጫቸው

  • @aai3499
    @aai3499 2 месяца назад +7

    ጠባቂ መዳንያለም ብቻ ❤ ይሄ ሁሉ ስጋት ካለ ሀቀኛ መሆን መታመን

  • @AyenalemDesalegn-l8s
    @AyenalemDesalegn-l8s 2 месяца назад +10

    ጃፒዬ አንተ የሱ ጠባቂ አትሆንም እሱ አንተን ይጠብቅህ

  • @sharedaniel
    @sharedaniel 2 месяца назад +10

    እየጠበቃቹሁ ነው እያስጠቆራቹሁ አይ ትንሱ እና ጃፒ😂😂😂😂😂

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 месяца назад +5

    አድቀን ብቻ ባለሀብት ወይም ባለስልጣን ብሆን እና እንደዚህ ብጠበቅ😅😅😅😅

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 месяца назад +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed 2 месяца назад +4

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️ ወይኔ እዴት እዳሳቃችሁኝ ሰውየው ግን የሆነ ዝጋታም ነው ቀልድ አይወድም

    • @BARCHMENG
      @BARCHMENG 2 месяца назад +1

      Lk bleshal

  • @behayilutesfaye3413
    @behayilutesfaye3413 2 месяца назад

    Tinsae you are special!!

  • @feridteshome5525
    @feridteshome5525 2 месяца назад +8

    ሸፍነው ሸፍነው ኧረ ሸፍነው😂😂😂😂😂

  • @sadiamobile-ei5mz
    @sadiamobile-ei5mz 2 месяца назад +4

    አስፍቲ ብናጣዉም አላጣነዉም ምክኒያቱም አተን ሰቶናል በረታ ጃፒ

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 2 месяца назад +4

    ጃፒዬ ትንሱዬ የቤኤስ አድባር😍

  • @romangina5121
    @romangina5121 2 месяца назад +2

    ጃፔዬ ያሰፍቴ ምትክክክክ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ 2 месяца назад +4

    በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @romangina5121
    @romangina5121 2 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂😂 አይተሲሱሱሱ😂😂

  • @me_212
    @me_212 2 месяца назад +4

    ትክክለኛ የባለስልጣን ዉሎ....ሰራ ወፍ የለም!

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 месяца назад +2

    This is the funniest guy ever. He is like 4'11", how in the hell he is going protect me killers😂❤

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 2 месяца назад +3

    የሚጠበቀው ሰውዬ 😂😂😂

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад +3

    እውይይይ የዛሬውስ ጃፒዬ & ትንሱ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AedrisSayde
    @AedrisSayde 2 месяца назад +1

    በጣም አጋነናችሁት

  • @andzyou9423
    @andzyou9423 2 месяца назад +2

    😂😂እደዚህ ከምሰቃይ በምን ጣእሙ ድህነቴ ነፃነቴ😊

  • @chfhrthfh4586
    @chfhrthfh4586 2 месяца назад +3

    ጀፒ እና ትንሱ ቶኮለቹ ቶኮል አንደለም😂😂😂

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 2 месяца назад +2

    Wow አለባበሳችሁ 👍

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 2 месяца назад +8

    እኔ ጃፒዬን ሣየዉ ተንደርድሬ የምመጣዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @زهرايمام
    @زهرايمام 2 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂ሀሀሀሀሀሀሀሀጃቢ እናተሳኢ በጣምነው ያሳቃችሁኝ ነካ ሲያደርገው ሚስኪን ዝርርአለ 😂😂😂😂ከሱቅ ሲወጦ ደግሞ ሸፍነው ሸፍነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደገሟት ሀሀሀሀሀ

  • @AszAszc-zm8sn
    @AszAszc-zm8sn 2 месяца назад +5

    እሄ ስራ እኮ ረስን መስወት መድረግ ነው እኔ ለሀገሬ እንጂ ብጭራሽ ለግላ ስብ መስወት አልሆንም

  • @Zainab-zk8ni
    @Zainab-zk8ni 2 месяца назад +4

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን❤❤

    • @zewditu1735
      @zewditu1735 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን

  • @Zainab-zk8ni
    @Zainab-zk8ni 2 месяца назад +7

    የጥላዋነገር😂😂😂😂

  • @yeromyerom
    @yeromyerom 2 месяца назад +2

    ሰውየው መርፌነውደ ይሰረቅ መሰለኝኮ ሆ ባይሰራስ. ይንድህሁኖ

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ

    ከደህነት ከችግር እንደዚህ ብትጠብቁኝ አልለይሽም እያለ አስቸገርኝ 😂😂😂

  • @AbcAaq
    @AbcAaq 2 месяца назад +3

    😂😂😂😂ከምርነውያደነኮችሁ

  • @hikmayesuf7507
    @hikmayesuf7507 2 месяца назад +4

    😂😂😂😂😂እዴት እዳሳቃቹኝ

  • @yo-yo8964
    @yo-yo8964 2 месяца назад +2

    ክክክ it’s so funny

  • @chfhrthfh4586
    @chfhrthfh4586 2 месяца назад +1

    😂ክክክክክ

  • @awetkidu3941
    @awetkidu3941 2 месяца назад +1

    Was so funny 🤣🤣🤣

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 2 месяца назад +2

    ሰውየው ወላሂ ቁጭ መዳሜን አይወድለትም ከይር ነገር እድሁ ነው ስታሰቃየኝ የምውል

  • @abbyabbe4203
    @abbyabbe4203 2 месяца назад +1

    I, can't 😂😂😅😅😅

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 2 месяца назад +1

    ጃፒና ትሱ እብዶች😂❤

  • @busyline1119
    @busyline1119 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂ውይኔ ትሱዬ ጃፒዬበጣምእኮነውየምታስቁኝ

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender 2 месяца назад +1

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ 0:13

  • @DawitSorry
    @DawitSorry 2 месяца назад +1

    ትወና ነው።

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 2 месяца назад +1

    Weyii gudi iyen akili meceneki mini yilutali😮😮😮😮

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 2 месяца назад +1

    ወይ ጉድ ሀብታም ለካ እደዚህው እክብካቤው😂

  • @mezemrantube
    @mezemrantube 2 месяца назад +3

    Wow

  • @TedilaLemma
    @TedilaLemma 2 месяца назад +14

    የማሽቃበጥ ጥግ😂😂😂

    • @birukmoges
      @birukmoges 2 месяца назад +2

      ጭንቀጦች😅😅😅

  • @DawitAbu
    @DawitAbu 2 месяца назад +2

    Japi Italy school nw yetmarew atedengetu😂

  • @genetguliletaeshinaf1782
    @genetguliletaeshinaf1782 2 месяца назад +1

    Tirap😂😂😂😂😂😂

  • @MulukenMarsha
    @MulukenMarsha 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌e

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 2 месяца назад +1

    አረ የትንሡ ድንጋጤ

  • @maremahosen2478
    @maremahosen2478 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsediyemar
    @tsediyemar 2 месяца назад +3

    😅😅😅ቢቀርስ

    • @aai3499
      @aai3499 2 месяца назад

      😂😂😂😂

  • @onelove9263
    @onelove9263 2 месяца назад +1

    😂😂😂 alkerbachum

  • @hasinashaikh391
    @hasinashaikh391 2 месяца назад +1

    ኪኪኪኪኪ

  • @uaeser7110
    @uaeser7110 2 месяца назад +3

    😂😂😂😂ተሠቃየ ሠውየው

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 2 месяца назад +1

    ትሱየ ወንበሩ ላይ ቦብ ቢኖር ቀድመህ ተቀምጠህ ልጆችህን የቲም ልታዴርግ ስራው ከባድ ነው

  • @AbdiHailu-ok2mp
    @AbdiHailu-ok2mp 2 месяца назад +1

    Hhhhh migerm nw kezzis mot yishalal lemaykerw farto mn yaregalu

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 2 месяца назад +3

    7:20 ☂️ ☂️☂️☂️🫣☂️🫣☂️🤣🤣🤣

  • @eteneshgeda2187
    @eteneshgeda2187 2 месяца назад +1

    This is soooooo funny

  • @mensurseid9850
    @mensurseid9850 2 месяца назад +3

    ትንሱ ቀልድ ነው የያዘው

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 2 месяца назад

    ሥራ ፈቶች!

  • @MesfinBelay-pg4nx
    @MesfinBelay-pg4nx 2 месяца назад +1

    Poor secret service 😅

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 2 месяца назад +1

    👍👍👍👍❤️❤️

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 2 месяца назад +1

    ዘወትር ነበረ መሆን

  • @assafa35
    @assafa35 2 месяца назад +1

    Too much 😭😭🤣🤣🤣🤣

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BeletueAylewe
    @BeletueAylewe 2 месяца назад

    ወይ ተንሱ ጥላው😂😂😂😂😂😂😂

  • @FATUMAALI-gl8wj
    @FATUMAALI-gl8wj 2 месяца назад

    እደ እደት ይገላመጣል ሠዉየዉ ከኔ መዳም ባሠካ

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MisrakB
    @MisrakB 2 месяца назад +1

    😊😊🤩🤩

  • @MohammedMohammed-fn3ur
    @MohammedMohammed-fn3ur 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @Rawdamouhammedhassan
    @Rawdamouhammedhassan 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤😢😢

  • @SomuDaguye
    @SomuDaguye 2 месяца назад +1

    😂😂😊

  • @zahramohamad8924
    @zahramohamad8924 2 месяца назад +1

    ❤❤❤👍👍💘💘

  • @AlAin-y3y
    @AlAin-y3y 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @mfmmamd6002
    @mfmmamd6002 2 месяца назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 месяца назад +1

    ለዝህ ዘወትር ነበር የሚሆነዉ

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 2 месяца назад

    ሁለት ፓስታ ፍጥረታት እንኩዋን ሌላ ሰው ራሳችሁን ማዳን እምትችሉ አይደላችሁም፥፥ የ ፕሮግራም እጥረት እንዳለባችሁ ነው የምናየው፥፥😎

  • @ባባ-ቸ3ጐ
    @ባባ-ቸ3ጐ 2 месяца назад

    ምንድ ነው አሁን ይሄ ትምህርት ነው ምንድ ነው ምትጃጃሉት

  • @የረሱልወደጅ
    @የረሱልወደጅ 2 месяца назад

    😅😅😅

  • @amanueltesfu-hu2eu
    @amanueltesfu-hu2eu 2 месяца назад

    ምድረ ጉረኞች

  • @JeforeGeya
    @JeforeGeya 2 месяца назад

    ሰውየው ደጋግሞ "ሲዘር...ሲዘር" የሚል ሲሆን ነገር ግን በትክክለኛ ስሙ እና አጠራሩ Taser ይባላል።

  • @asiaahmed9243
    @asiaahmed9243 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😳

  • @ንጋትየጅሩዋል
    @ንጋትየጅሩዋል 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv 2 месяца назад

    አዛጋችሁን

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 2 месяца назад

    ክክክክ መንግስት እደዚህ የሚያሽቃብጡለት?

  • @bireandgerevlog
    @bireandgerevlog 2 месяца назад

    yabeda drama new tinsu yemin security

  • @jerryeyu8596
    @jerryeyu8596 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂t j

  • @Afro24Media-pr7gf
    @Afro24Media-pr7gf 2 месяца назад

    የሰው ደስታ ማያስደስታቹ
    ሰብስክራይብ

  • @genetgutema-h2f
    @genetgutema-h2f 2 месяца назад

    ባካችሁ አሳድጉልኝ ቻናሌን ምርጦች❤❤❤❤❤❤

  • @annutube942
    @annutube942 2 месяца назад

    🕕🕕

  • @FeyselMusema-oh7eq
    @FeyselMusema-oh7eq 2 месяца назад

    ገንዘብ ብቻ የሆነ ቲቪ አንድ ደህና ፕሮግራም ያላችሁም

    • @ዘሀቡሰይድ
      @ዘሀቡሰይድ 2 месяца назад +2

      ምነው ምቀኝነት አይሆንም እነሱ እንደሁልጊዜ ስራቸውን የሰሩት

    • @FeyselMusema-oh7eq
      @FeyselMusema-oh7eq 2 месяца назад

      @@ዘሀቡሰይድ አታሽቃብጥ

    • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
      @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ 2 месяца назад

      አንተ የሚመችህ ቁረጠው ፍለጠው የውሸት የሚዘግበው ነው ቅናተኛ ነህ

    • @FeyselMusema-oh7eq
      @FeyselMusema-oh7eq 2 месяца назад

      @@ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ ahunm alesh endea resahuh eko

  • @AmiraAli-x3c
    @AmiraAli-x3c 2 месяца назад

    Fake kkkkk sewyew enkuan bosss kkkkk😂

  • @LovelyBackgammon-dy6ou
    @LovelyBackgammon-dy6ou 2 месяца назад +1

    ❤❤

  • @ShibiruuShibiruu
    @ShibiruuShibiruu 2 месяца назад

    😂😂😂