Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጩብየ💙🥰ምትወዱት 🥰🥰❤
ETVን ማየት አልፈልግም ነበር ግን እናንተን ብየ መጣሁ:: ግን አስቡበት
ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ገልፃችሁታል
አረ ውሮ ውለጂ እንጂ ዝሆን ነው እንዴ ያረገዥው😂😂😂😂😂
ye ewunet nw enda yaregezech ene eko gra gebagn
ህጳን አልተገኘም😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
😂😂
😂
የውሮ ልጅ አይወለድም እዛው ኑሮውን መስርቶ እየኖረ ነው ተስፋ ቁረጡ😉 ጩብቲን የምትወዱ😍
ባይወጣ ይሻለዋል በእውነት ዛሬስ ምነው እኔም እናቴ ሆድ በነበርኩ😅😅😅😅
@@ruhamabarkot4802 ክክክ አትመለሽ ነገር ሆነብሽ አይደል😀😀
😮
በጣም ቀላል አቀራረብ እናመሰግናለን ።
የውሮ እርግዝና እንደ ሀገሬ ስቃይ መገላገል አስናፈቀን እኮ😢😢
አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ በተለይ 3ቱ😂😂😂
ውርየማ የኢትዮን ችግር መሆን አለበት ያረገሽው😂😂😂😂😂 ለነገሩ ደግ አርገሻል እዛው ይደግና ትምርቱን ጨርሶ ስራቦታውን አዘጋጅተሽ ትወልጅዋለሽ ባንድ እግር😂😂😂😂😂😂😂
ጀግና በዚህ ቀጥሉ
የወተቱስ ትክክል ነው እኔም አጋጥሞኛል😅😅😅
.በጣም ያሳዝናል እናንተ በተቻላቹ መጠን እያሳቃቹ የህዝቡን ችግር ገልጻቸዋል ግን ህዝቡ አይገበውም ፈጣር ሀገራችንን ይጠብቅ
ketlubet wow wow😍😍😍😍😍😍😍
ኸረ ሚያውውው,,እንዳትወልጂ አሰኳቸይ ጊዜ አዋጁ ያዘሽ እዋይይ አንቺና ጤፍእኮ አንዴ ተሰቀላችሁ ምንአልባት እስከ 6,7ዓመት አትወርዱም አቦይይ ብርሀኑ ጥናቱን ይስጦት😂😂😂
ውሮ ግን እውነት ነው እርግዝና 😂❤
ጨዋታችሁኮ አይጣል😅😅😅 ብሬ ስወደውኮ😍
ክክክክክክክክ ምርጥየ ነው
የእውነት ዛሬ ደብሮኝ ነበር እናንተን ሳይ ፈገግ አልኩ እወዳቹዋለው❤❤😂😂
director spokiyo Mekinaw Layi Aleko ?
አውነቱን ለማውራት ወንድም አገኘ አያለ ልዩ ነበር የሁሉም yetwena ብቃት በተለይ ቹበው አረ ሁሉም ልዩ ነበሩ
tis episode is very funny and it has a concept. well done!!!!!!!!!!🥰😍🤩😘
ኧረ ቅኔ 😂😂
ማስታወቂያ ቀንሱ እንዴ
ላይክ❤❤❤
አረ ውሮ ቶሎ ውለጂ
ጩበው❤❤😂
ህይወት አለው❤🎉በርቱ
ጥሎብኝ ድመት ስወድ ዉሮ❤❤❤😂😂
12 ወር በላይ ነብሰጡር እረ ተው ደራሲው ምንድነው ዝሆን ነው እንዴ ደራሲው ጩቢቲ ረዱ ጋሽ አበበን ሚያክሉ ምርጦች እያሉ ተጠቀምባቸው ደራሲው ዳሪክተሩ.........
ውይ ውሮ 😂
Ethiopia in small room
Yezare 2 amet ye tigray ehit wendimochachin bamiyalkubet gize gin yet neberachub😮
ከሳሽ ና ተከሳሽ በህልም ሲሆን ደነገጥኩኝ አይ አቡ ህልም ሆና ክሱ😂😂😂😂
ውርዬ ስወድሽ
aref naw bertu
Thanke you
ዛሬም ህጳን አልተገኘ የውሮ ልጂ አልተወለደም😅😅😅😅😅
ኧረ ውሮ ውለጅ😂😂❤❤❤
ኧረ ጨዋታው ሞቆዋል😂😂😂
Enkan Beselsm Metachu
Wero Eti new alu, alaregezechem
Woruye mache new yemtwolijiw
Ichi huro yemitibal yemir 9 wer litishekam new de😂😂😂
እሄን ልጅ ሳይላቸው አስገብተውት ምን ያርጉት በቃ ማርገዝዋን አላየን
ህልም ነዉ እንዴ 😅😅😅😅😅 ከማያቴ በፊት አትነግሩኝም ነበር😅😅😅
ጓበዝ ጩባዉ
Wow 😂
SUBSCRIBE SHARE LIKE LIKE 🌹 🌹 ልደት ማርያም እንኳን። አደረሳችሁ ✨✨
💩💩🎉🎉።.
ዐቢይ ጾም ዋዜማ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
🩵🩵🩵💕🌼🌼🌼? 15:56 ?🌼
እንደውሮ አይነት ትክክለኛ አድርቅ ህህት ቢኖራቹ ግን ምን ታረጋት ነበር እኔ ባደረቀችኝ ሰዓት ዝልዝል እያረኩ ነበር የምነክሳት ውይውይ
😅😅😅😅😅
አርት አለቀደ እንደ ?
Wada derow leyu colorach eyamtchu nw dse blogial..... "Kasash mndnw moodh ...." 😆😆😆
dessssssssi sitilu
Perfect 😅😅😅
የመዶሻው ነገር😂😂😂
እዉነት ነዉ።9ወር አለፍት
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ፖለቲካ አታደርጉት ተመልካች ያሳጣችኋል
ረዱ ኮ ትተውነዋለች
Hilm nebar lakka😂😂😂
ቅኔው ዶር አብይ ያለበትን ስቃይ ያሳያል😢
ቱ አብይ ምኑ ላይ ነው የተሰቃየው ወረኛ አሽቃባጭ
Ye were lij nafeken or asewerejiew
በርቱ
Ye migerm political eko newu🤔🤔
next class
Ere tinayeee tefachisa
Ahun wendmagegn lema memeles alebet
የዛሬ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ያሳያል 🙄
❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
1🤝
ኡ ፍ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
suraye sewedh
የሚቀጥለው ስክሪፕት የኔነው
😅😅😅😅🎉🎉😂😂😊😊
እንደ ውሮ ምንድነው 😢
እረ ቲናየ ጠፋችሳ
😂😂😂
ere politics🏃
Amet alefew ye wero eregezena
Ere wero welegi😂😂
❤
እረ ውሮ ምን አስባ ነው ልጇን የማትወልደው ወይስ አብይ ከስልጣን እስከሚወርድ እየጠበቀነው 😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
አንድዚ ሞይትነት ኣል አንዲ ባኣሁን ዝምን😂
ለገባው ሰው መልህክቱ ገራሚ ነው ወድማማቾችን እያባ ያለው አብይ አህመድ ለሱ ነው መልህክቱ
Enante demo Ethiopiawi amara bicha naw mimeslachu tigray oromiya simotus yet neberachu
@@qatarqa5978አማራ እሚል መች ተፃፈ ወንድማማቾች እንጂ🙄🙄
Hagerachen yalechebetn yewendemamache megedadel ena ye mengest zemeta endewm yeheg alemenoren lemegleste mokerachehual peopleu gen mechem aygebawm.ketewesene sw beker lelaw comment adragi zemblo nw
😂😢😂
😂😂😂😮😮😮😮
እረ ማስታወቂያው አንገሸገሸን
😅😅😅😅
ውርዬ ውለጂና እንድገም የኔ ውድ
Holy bible Matthew 1:1 The book of the generation of Jesus Christ, the son of David, the son of Abraham.
ብሪ አድናቂ ነኝ
🐈🐈🐈🐈🐈🐈 ዉለጂ 🙄
አረ ከ ውሮ ኣገናኁኅ ፍቅር ያዘኅ❤❤ከነ ልጃም ቢሆን ልውሰዳት
Ye wero dedebent beza gin, ayasekem.. be hiwotewam zegemetegna nat
ማለት
ይሄ ድራማ በፊት አስቂኝ ነበር አሁን ተበላሽቷል
ደነዝ ሁላ ! የግዳቸውን ያያሉ ብለው መጫወቻ አረጉን
ምናወራውን እያወቅን please🤔🤔🤔🤔🤔
Ploetica mehonu new? Abiyen lemesedeb? Betam yewerede yemender sera new, dramaw endikelekel felegachehu ende? Yematerebu
😂😂😂😂❤❤
ጩብየ💙🥰ምትወዱት 🥰🥰❤
ETVን ማየት አልፈልግም ነበር ግን እናንተን ብየ መጣሁ:: ግን አስቡበት
ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ ገልፃችሁታል
አረ ውሮ ውለጂ እንጂ ዝሆን ነው እንዴ ያረገዥው😂😂😂😂😂
ye ewunet nw enda yaregezech ene eko gra gebagn
ህጳን አልተገኘም😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
😂😂
😂
የውሮ ልጅ አይወለድም እዛው ኑሮውን መስርቶ እየኖረ ነው ተስፋ ቁረጡ😉 ጩብቲን የምትወዱ😍
ባይወጣ ይሻለዋል በእውነት ዛሬስ ምነው እኔም እናቴ ሆድ በነበርኩ😅😅😅😅
@@ruhamabarkot4802 ክክክ አትመለሽ ነገር ሆነብሽ አይደል😀😀
😮
በጣም ቀላል አቀራረብ እናመሰግናለን ።
የውሮ እርግዝና እንደ ሀገሬ ስቃይ መገላገል አስናፈቀን እኮ😢😢
አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ በተለይ 3ቱ😂😂😂
ውርየማ የኢትዮን ችግር መሆን አለበት ያረገሽው😂😂😂😂😂 ለነገሩ ደግ አርገሻል እዛው ይደግና ትምርቱን ጨርሶ ስራቦታውን አዘጋጅተሽ ትወልጅዋለሽ ባንድ እግር😂😂😂😂😂😂😂
😂
ጀግና በዚህ ቀጥሉ
የወተቱስ ትክክል ነው እኔም አጋጥሞኛል😅😅😅
.በጣም ያሳዝናል እናንተ በተቻላቹ መጠን እያሳቃቹ የህዝቡን ችግር ገልጻቸዋል ግን ህዝቡ አይገበውም ፈጣር ሀገራችንን ይጠብቅ
ketlubet wow wow😍😍😍😍😍😍😍
ኸረ ሚያውውው,,እንዳትወልጂ አሰኳቸይ ጊዜ አዋጁ ያዘሽ እዋይይ አንቺና ጤፍእኮ አንዴ ተሰቀላችሁ ምንአልባት እስከ 6,7ዓመት አትወርዱም አቦይይ ብርሀኑ ጥናቱን ይስጦት😂😂😂
ውሮ ግን እውነት ነው እርግዝና 😂❤
ጨዋታችሁኮ አይጣል😅😅😅 ብሬ ስወደውኮ😍
ክክክክክክክክ ምርጥየ ነው
የእውነት ዛሬ ደብሮኝ ነበር እናንተን ሳይ ፈገግ አልኩ እወዳቹዋለው❤❤😂😂
director spokiyo Mekinaw Layi Aleko ?
አውነቱን ለማውራት ወንድም አገኘ አያለ ልዩ ነበር የሁሉም yetwena ብቃት በተለይ ቹበው አረ ሁሉም ልዩ ነበሩ
tis episode is very funny and it has a concept. well done!!!!!!!!!!🥰😍🤩😘
ኧረ ቅኔ 😂😂
ማስታወቂያ ቀንሱ እንዴ
ላይክ❤❤❤
አረ ውሮ ቶሎ ውለጂ
ጩበው❤❤😂
ህይወት አለው❤🎉በርቱ
ጥሎብኝ ድመት ስወድ ዉሮ❤❤❤😂😂
12 ወር በላይ ነብሰጡር እረ ተው ደራሲው ምንድነው ዝሆን ነው እንዴ ደራሲው ጩቢቲ ረዱ ጋሽ አበበን ሚያክሉ ምርጦች እያሉ ተጠቀምባቸው ደራሲው ዳሪክተሩ.........
ውይ ውሮ 😂
Ethiopia in small room
Yezare 2 amet ye tigray ehit wendimochachin bamiyalkubet gize gin yet neberachub😮
ከሳሽ ና ተከሳሽ በህልም ሲሆን ደነገጥኩኝ አይ አቡ ህልም ሆና ክሱ😂😂😂😂
ውርዬ ስወድሽ
aref naw bertu
Thanke you
ዛሬም ህጳን አልተገኘ የውሮ ልጂ አልተወለደም😅😅😅😅😅
ኧረ ውሮ ውለጅ😂😂❤❤❤
ኧረ ጨዋታው ሞቆዋል😂😂😂
Enkan Beselsm Metachu
Wero Eti new alu, alaregezechem
Woruye mache new yemtwolijiw
Ichi huro yemitibal yemir 9 wer litishekam new de😂😂😂
እሄን ልጅ ሳይላቸው አስገብተውት ምን ያርጉት በቃ ማርገዝዋን አላየን
ህልም ነዉ እንዴ 😅😅😅😅😅 ከማያቴ በፊት አትነግሩኝም ነበር😅😅😅
ጓበዝ ጩባዉ
Wow 😂
SUBSCRIBE SHARE LIKE LIKE 🌹 🌹 ልደት ማርያም እንኳን። አደረሳችሁ ✨✨
💩💩🎉🎉።.
ዐቢይ ጾም ዋዜማ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
🩵🩵🩵💕🌼🌼🌼? 15:56 ?🌼
እንደውሮ አይነት ትክክለኛ አድርቅ ህህት ቢኖራቹ ግን ምን ታረጋት ነበር እኔ ባደረቀችኝ ሰዓት ዝልዝል እያረኩ ነበር የምነክሳት ውይውይ
😅😅😅😅😅
አርት አለቀደ እንደ ?
Wada derow leyu colorach eyamtchu nw dse blogial.....
"Kasash mndnw moodh ...." 😆😆😆
dessssssssi sitilu
Perfect 😅😅😅
የመዶሻው ነገር😂😂😂
እዉነት ነዉ።9ወር አለፍት
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ፖለቲካ አታደርጉት ተመልካች ያሳጣችኋል
ረዱ ኮ ትተውነዋለች
Hilm nebar lakka😂😂😂
ቅኔው ዶር አብይ ያለበትን ስቃይ ያሳያል😢
ቱ አብይ ምኑ ላይ ነው የተሰቃየው ወረኛ አሽቃባጭ
Ye were lij nafeken or asewerejiew
በርቱ
Ye migerm political eko newu🤔🤔
next class
Ere tinayeee tefachisa
Ahun wendmagegn lema memeles alebet
የዛሬ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ያሳያል 🙄
❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
1🤝
ኡ ፍ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
suraye sewedh
የሚቀጥለው ስክሪፕት የኔነው
😅😅😅😅🎉🎉😂😂😊😊
እንደ ውሮ ምንድነው 😢
እረ ቲናየ ጠፋችሳ
😂😂😂
ere politics🏃
😂😂😂😂😂😂
Amet alefew ye wero eregezena
Ere wero welegi😂😂
❤
እረ ውሮ ምን አስባ ነው ልጇን የማትወልደው ወይስ አብይ ከስልጣን እስከሚወርድ እየጠበቀነው 😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
አንድዚ ሞይትነት ኣል አንዲ ባኣሁን ዝምን😂
ለገባው ሰው መልህክቱ ገራሚ ነው ወድማማቾችን እያባ ያለው አብይ አህመድ ለሱ ነው መልህክቱ
Enante demo Ethiopiawi amara bicha naw mimeslachu tigray oromiya simotus yet neberachu
@@qatarqa5978አማራ እሚል መች ተፃፈ ወንድማማቾች እንጂ🙄🙄
Hagerachen yalechebetn yewendemamache megedadel ena ye mengest zemeta endewm yeheg alemenoren lemegleste mokerachehual peopleu gen mechem aygebawm.ketewesene sw beker lelaw comment adragi zemblo nw
😂😢😂
😂😂😂😮😮😮😮
እረ ማስታወቂያው አንገሸገሸን
😅😅😅😅
ውርዬ ውለጂና እንድገም የኔ ውድ
Holy bible Matthew 1:1
The book of the generation of Jesus Christ, the son of David, the son of Abraham.
ብሪ አድናቂ ነኝ
🐈🐈🐈🐈🐈🐈 ዉለጂ 🙄
አረ ከ ውሮ ኣገናኁኅ ፍቅር ያዘኅ❤❤
ከነ ልጃም ቢሆን ልውሰዳት