Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 36 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 36

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 787

  • @titilove1644
    @titilove1644 4 года назад +379

    የሁለት ወር እርጉዝ መሆኔን ያወኩበት ቀን ነው እስኪ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ

    • @suzana-c5l
      @suzana-c5l 4 года назад +1

      እንኮን ደስ አለሽ

    • @lmissyoumom4600
      @lmissyoumom4600 4 года назад +1

      እንኳን ደስ አለሽ

    • @saadaallih5162
      @saadaallih5162 4 года назад

      እኳን ደስ አለሽ ማማየ ግን ልጅሽን አገሪቱን ቫይረስ ወሯታል አሁን ወደዝች አለም ባመጣም ግደለበይልኝ 😜😃

    • @ማርያምእናቴ-ተ6ለ
      @ማርያምእናቴ-ተ6ለ 4 года назад +2

      እንኳን ደስ አለሽ

    • @ekrutube2155
      @ekrutube2155 4 года назад +2

      በሠላም ይገላግልሽ ማር

  • @jaderabbit5720
    @jaderabbit5720 4 года назад +252

    እስኪ የጪቡቲ ወዳጅ ነኝ የምትሉ በ like አንበሽብሿት

    • @HANAHANA-gr9ju
      @HANAHANA-gr9ju 4 года назад +1

      ጩቢቲ

    • @tsiontsion3401
      @tsiontsion3401 4 года назад +1

      ከአረብ አገር ሰደተኞች በስተቀር የሱን ብልቅጥ አፍና ጩከት የሚያደንቅ ያለ አይመስለኝም😱😱😱😱

    • @amanaddis688
      @amanaddis688 4 года назад

      አው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @bekiman5214
      @bekiman5214 3 года назад

      አቡ ሌብነት ደስይላል

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 4 года назад +77

    ማነው እስኪ ይህንን ድራማ ሁሌም እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ 👍

  • @YouYou-gi4ep
    @YouYou-gi4ep 4 года назад +10

    ያቡ አድናቂ ላይክ ግጩኝ

  • @somiaaaa3654
    @somiaaaa3654 4 года назад +48

    ይህ ድራማ ደስ እሚለኝ ማስታወቂያ የለበትም እጥር ምጥን ጥፍጥ ያለ ከጩባው ሙዚቃ እና ግጥም ጨምሮ እከን የሌለው

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg 2 года назад +4

    እጩቢቲ ልጂ አየያዝ ይችላል😍😍😍

  • @የራያውመብረቅ-ኸ8ከ
    @የራያውመብረቅ-ኸ8ከ Год назад +2

    ጭባው አፍራለሁ አላለም😂😂

  • @aziza2714
    @aziza2714 Год назад +2

    አይ ብሬና ውሮ የአረብ ቀሚስ የምር አራዳአባት😂😂😂❤❤❤

  • @zedbb1303
    @zedbb1303 4 года назад +2

    በጣም ደሥ ትላላችሁ ሁላችሁንም ሣላደንቅ አላልፍም መልካም ሣምንት አቡ ዉሥጤ ነህ

  • @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ
    @መሢቤተሠቡቹንናፉቄ 4 года назад +84

    የድግልማሪያምልጅ መድሀኒአለም ከመጣብን በሽታ አንተውታደገን 😭😭

  • @زوزادم-س7و
    @زوزادم-س7و 4 года назад +98

    የጩቤቲ ግጥምና የእኛ ስደት መቸ ነው የሚያቀው ጩቢቲ ውስጤ ነው😂😂

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 4 года назад +46

    ውድ የአገሬ ልጆች ፈጣሪ ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏 ሁላችንም በየእምነታችን ፀሎት እናርግ 💚💛💖👈 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @tinazein1197
      @tinazein1197 4 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 4 года назад +4

    ጩቢቲ በጣም ነው የምትመቸኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @redusami6664
    @redusami6664 4 года назад +3

    ኧረ በሳቅ ጩቢቲ እና አቡ ውስጤ ናቹ ምርጦቼ

  • @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ

    የጩቢቲ እና የአቡ አድናቂወች✌😍

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 4 года назад +6

    ጩቢቲ ማርያም በጣም ነው የምወደው በጣም ያስቀኛል ትናትና ይጠብቃችሁ ነበር ተኝቸ ሳለ ተለቋል😍😍😍

  • @አስኒየማርያምልጅ
    @አስኒየማርያምልጅ 4 года назад +3

    በዚህ አስጨናቂና አስከፊ ዘመን ዘረኝነትና ክፍትን ትተን አንድ ሆነን ወደ ፈጣሪያችን እናንጋጥጥ በቸርነቱ ብዛት ይቅር ይበለን

  • @ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ

    መነው ወሩንና አቡን የሚወዳቸው ባማርኛቸው👉😂😂😂😘😘😘

  • @እደምነውወሎየደጋጎችሀገር

    ግን ሰው አለ በዚህ ሰአት ለምን አመሻችሁ በውጭም በአገርም ያላችሁ ትውልደ ኢትዮጵያን ከዚህ ኮረና በሽታ አላህ ይጠብቀን ያጥፋልን ይኽን በሽታ እራሳችሁን ጠብቁ በተቻላችሁ አቅም በየ ሀይማኖቶቻችሁ ዱአ እና ፆሎት አርጉ

  • @kelemuademssie150
    @kelemuademssie150 4 года назад +2

    አኔ እንደ 9 ነኛው ሺ የምወደው ነገር የለኝም።Thanks FANA 😉😉🤣

  • @afomiyagedlu3571
    @afomiyagedlu3571 2 года назад +1

    i love you mlat💖💖💖💏💏💏💝💑

  • @ትዕግስትወለተኪዳን
    @ትዕግስትወለተኪዳን 4 года назад +70

    ዛሬ መጣም ከፍቶኛል የሀገረ ልጆች የምዉዳት የአያቴን ሞት በሰደት ላይ ሁኑ መሰማት እንደት ይከብዳል ሙስሊሞ በዱአቹሁ ክርሰትያኑች በፁሉት አሰቡኝ

    • @ቅድስትየጅሩልጅ
      @ቅድስትየጅሩልጅ 4 года назад

      አይዞሽ ማር ነብሳቸውን በ አፀደ ገነት ያኑረው

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 года назад

      አይዞሽ እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ

    • @netsanetlayew5372
      @netsanetlayew5372 4 года назад +1

      ነብስ ይማር ማማየ አይዛሽ እህት እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ

    • @hghjhfhh6620
      @hghjhfhh6620 4 года назад

      ድንግል ማርያም እናቴ ናት አይዞሽ ማር እኔም እዳባት ሁኖ ያሳደገኝን አያቲን ሞት ተረግሪላሁ😢 አሏህ ያሉትጋ ያስተያየን💓

    • @ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ
      @ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ 4 года назад

      አይዞሽ ማማዬ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @mulu2978
    @mulu2978 4 года назад +31

    የሳቅ ምንጩቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ የብርሃኑ ቤተሰብ ስወዳችሁ ክክክክክ አይ ውሩ የመጨ ድንዝዝ እኮ ነሽ😀😀😀😀ሰላም ለሀገራችን ሁላችንም እደ ኮረና በሽታ የፈራነው ያህል ምናለ ፈጣሪን ብንፈራ

    • @hiwotayele8824
      @hiwotayele8824 4 года назад

      ትክክል በሽታዉን እግዚአብሔር ያመጣዉ ለበጎነዉ እስኪ ከበሽታው ፈጣሪን እንፍራ

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 года назад +4

    ❤️ ወይ ፍቅር ❤️
    አስተማሪ ታሪክ ነው። ይነበብ👇
    ከእለታት አንድ ቀን አንዲት ወጣት በትዳሯ ተስፋ ትቆርጣለች ። ባሏንም ለመግደል ታስባለች። ማታውን ስታሰላስል ታድርና ጧት ላይ እንዴት ማንም ሰው በማይጠራጠረውና እርሷንም ወንጀለኛ በማያስደርጋት መልኩ መግደል እንደምትችል ለመመካከር እናቷ ጋር ትሄዳለች።እናቷም "ማንም በማይጠረጥረው መንገድ እንድትገይው እረዳሻለሁ። ግን አንቺም ማድረግ ያለብሽ ነገሮች አሉ።
    1ኛ መጀመሪያ ከባልሽ ጋር መታረቅ አለብሽ። ምክንያቱም ከሞተ በኋላ በፊት ፀብ ካልነበረሽ ማንም አይጠረጥርሽም
    2ኛ ራሰሽን መጠበቅና ለባልሽ ቆንጆ ሆነሽ መታየት አለብሽ
    3ኛ ጥሩ እንክብካቤና አድናቆት ስጪው። ያሰብሽውን እንዳይጠረጥር ያደርገዋል።
    4ኛ ትዕግስተኛ ሁኚ።ፍቅር ሰጪው። ቅናት ቀንሺ።የሚናገረውን ጆሮ ሰጥተሽ አዳምጪው።
    እነዚህን ነገሮች ማድረግ ትችያለሽ?"ብላ ጠየቀቻት።እናቲቱ። "ምንም ችግር የለውም። እማ ብቻ እርሱን የምገድልበትን መንገድ ንገሪኝ።" አለች ልጅቷ።
    "እንደዚያ ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለብሽ እነግርሻለሁ። በደንብ አድምጪኝ።"አለች እናት።ልጅቷም በአትኩሮት መስማት ጀመረች።
    "ይህንን መርዝ በምግቡ ውስጥ በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ጨምሪ ቀስ በቀስ እያዳከመው ይገድለዋል።" አለቻት። ልጅቷም መርዙን ይዛ በደስታ ቤቷ ሄደች። በተነገራት መሰረትም ለባሏ መስጠት ጀመረች።
    ከወር በኋላ እንደገና እያለቀሰች እናቷ ጋር መጣች። "እማ አሁን ባለቤቴን መግደል አልፈልግም።በጣም ተለውጧል። እንደያውም ለርሱ ያለኝ ፍቅር ከቀን ቀን እየጨመረ ነው።እባክሽ እማ መርዙ እንዳይገድለው ምን ላድርግ?ያለ እርሱ መኖር አልችልም። አለች ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች።
    እናትም "አይዞሽ ልጄ አታልቅሺ የሰጠሁሽ መርዝ አልነበረም።የደቀቀ ስኳር ነበር። በርግጥ መርዝ የነበርሽው አንቺ ነበርሽ። ያ ነበር ባለቤትሽን ቀስ በቀስ እየገደለው የነበረው። አየሽ አይደል ፍቅርና እንክብካቤ ስትሰጪው እንዴት አይነት መልካም ሰው እንደሆነ።ስለዚህ ከዚህ ተምረሽ ለባልሽ መልካም ሚስት ሁኚለት።"ብላ ነገረቻት።
    የኔ እህት ወንድ ልጅ የፈለገ አረመኔ ቢመስል ልቡ ገራገር ነው በፍቅር ልታሸንፊው ትችያለሽ። መልካም ሚስት ሁኚለት።
    ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል ::
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @MMMM-hu1ow
    @MMMM-hu1ow 4 года назад +13

    ኮሮና ያስጨናቃችሁ በላይክ አሰዩኝ 👍👍👍👍

  • @enenegni882
    @enenegni882 3 года назад +1

    እንደው ውሮ አራዳ እዚህ ላይ በጣም ነው የተመቸችኝ የኔ አላዋቂ

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy7542 4 года назад +36

    Baga nagiyani dhuftani namin akka kotiti jaltu like nafi godha 😍😍😍😍😍😍chubtiii😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yordayesayat2909
    @yordayesayat2909 4 года назад +1

    የጬባው ልጅ አፍ ሲፈታ
    ኧረ God የዚህ ሰውዬ ልጅ ለምን አደረከኝ
    ውውውውውውውውውው
    አሁን ለጆሮዬ መጠንቀቅ አለብኝ
    ኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ የሚል ይመስለኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yergalmeahlog984
    @yergalmeahlog984 4 года назад +5

    ሰዉ ጥበብ ትጠራዉ እኒን ደሞ ማዳም በየደቂቃዉ ትጠራኛለች እፍፍፍፍፍ እስኪ እደኔ የማዳም ጥሪ የሰለቸዉ

  • @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
    @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 4 года назад +1

    እሂ ቤተሰብ በጣም ደስ ይላል ሁሉ ነገር በግልፅ እንደዚህ ሲሆን ጥሩ ነው የሚታርመው ይታርማል እንደ ውሮ ያሉትን ያልበሰሉትን ለመጠበቅ ይርዳ ድብብቆሽ ጥሩ አይደለም ብርሽ ግን ውሮን ጠብቃት አደራ አልበሰለችም እሄ ያልበሰል ልጁ እንዳያበላሻት ነፃነቱ ደስ ይላል ግን ውሮ መጠበቅ አስፈላጊነው ጤናዋ ወይም አልበሰለችም ወይ ውሮ ግራ ታጋባለች ጤናዋ? አልበሰልችም

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ
    @ወለተወልድየማርያምልጀ 4 года назад +14

    እመብርሃን ሀገራችንን ሰላም ታድርግል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ወይ ጩባው ለአንተ በቃ እያንዳንዱ ቃላት ግጥም ነው ማለት ነው 😂😂😂😂😂😝😝😝

  • @teklesesenbettadese3987
    @teklesesenbettadese3987 4 года назад +1

    ናይ በሓቂ ስድራ ኮይኖም ዮም ዝስሙዑኒ።

  • @nodevihodin3240
    @nodevihodin3240 4 года назад +6

    You guys.... if my days are bored and if I know I am going to watch you later
    I am sure you restore my day. I SEE DEEP PROFESSIONALISM 👍🏽KEEP IT UP

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 4 года назад +45

    ዎይ ጩባው 🤣🤣🤣🤣 በስቅ ትንታዬን አስነስተክ ገለህኝ ነበር ዘጠነኛው ሺ ቤተሰቦች ምችት ይበላችሁ ስዎዳችሁ 😍😍😍😍

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 года назад +1

      በኮሮና ቫይረስ ላይ አዲስ የተቀለደ ምርጥ ኮሜዲና ቪዲዮ፦ please subscribe our channel to enjoy the upcoming best funny videos
      ruclips.net/video/2lYOufjTgWI/видео.html

  • @balagerneger8322
    @balagerneger8322 4 года назад +51

    ወይኔ ዉሮ ግን😂😂😂😂እውነትም አሴ እንዳለችው ይሄ ሁሉ አለማወቅ ከየት ነው ያመጣሽው???? ዉይይይ አድክም የሆንሽ ልጅ 😘😘😘❤️❤️❤️

  • @amelefekadu1883
    @amelefekadu1883 3 года назад +1

    የኔ ምርጦች

  • @mahlatmola3613
    @mahlatmola3613 4 года назад +1

    እንኳንደህናመጣችሁ እሥኪሥለዚህሥለኮረናእየሰማሁያጨናነኩትንአእምሮየንበእናንተፈታላድርገው❤❤

  • @YG-de2sb
    @YG-de2sb 4 года назад +38

    ማነው እንደኔ አቡ ሚመቸው

  • @mymamem7164
    @mymamem7164 4 года назад +2

    ወይ ዉሩዬ የኔ አዋቂ 😂😂😂

  • @ሊሊየማርያም.ልጅ
    @ሊሊየማርያም.ልጅ 4 года назад +1

    ወይ.ውሮዬና.ጩባው.በጣም.ያዝናናሉ

  • @bamlakalemayehu9840
    @bamlakalemayehu9840 4 года назад +11

    እስቲ ጩቢቲን የምትወዱት ላይክ

  • @በፍቅርላዚምህፍቅርነህጌታ

    ዛሬስ ሶስተኛ ነኝ ውድ የነ ጩባው ተከታታዩች እንዴት ናችሁ ዘና በሉ ይመቻችሁ

  • @tsiontsion3401
    @tsiontsion3401 4 года назад

    ወርቁ ለምን ብቻውን አይሰራም😂😂 ሌሎቹ ተናግረው ሳይጨርሱ እኛም ሳንስቅ ይበለቀጣል አንዳንዴ ለኔ ብቻ ሳቁ የሚል ይመስላል😂😂 አድናቂህ አደለሁም።። ስምንት ነጥብ

  • @ፍቅርቡናማንቼየፖግባ-መ5ኈ

    አይ ጩቢት እዴት እደምወድህ ካተ ውጭ ዘፋኝ እና ገጣሚ ጠላው👌👌😂😂😂

    • @tiartefera5546
      @tiartefera5546 4 года назад

      😂😂😂😂😂😂👍👍👍

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 года назад +1

      በኮሮና ቫይረስ ላይ አዲስ የተቀለደ ምርጥ ኮሜዲና ቪዲዮ፦ please subscribe our channel to enjoy the upcoming best funny videos
      ruclips.net/video/2lYOufjTgWI/видео.html

  • @gerhardussnell1237
    @gerhardussnell1237 4 года назад

    የኔ ሱሴዎች ዛሬማ በሳቅ ገደላቸውኝ ለኔ የአመቱ ምርጦች ናቸው

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 года назад +5

    ወርቁ ብሎ ጠራኝ
    ወላጅ አባቴ
    የኔ ወሳኝ ኩነቴ 😁😁😁😁 አይ ጩቢቲ 😜

    • @ነቢያትyouTube
      @ነቢያትyouTube 4 года назад +2

      😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😂😂😂😂😜😜😜😜😜😜

  • @getagettahom5276
    @getagettahom5276 4 года назад

    harif new bertu Degmo siwdachu eko 💗💗💗💗

  • @tamiratgelgelu
    @tamiratgelgelu 4 года назад

    Hurro yene fkr
    Betam eko nw mewodesh
    Zare ke yonas gar ayeches betam nw yetanedadkubesh
    Gin yikir biyeshalew aaaa
    Enday lemdibesh 😬🎂

  • @kidsprogramming8220
    @kidsprogramming8220 4 года назад +1

    betam des yemel part

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 года назад +1

    ሲጠሩኝ አቤት
    ሲልኩኝ ወዴት ያረብ ሐገር ኑሮ መረረኝ

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 4 года назад +2

    እኳን ሰላም መጣቹ በጉጉት ነበር ስጠብቃቹ የነበረው በሰላም ነው ያዘገያቹት ለሌላ ጊዜ በሰሀቱ እድትለቁት በትትና እጠይቃለው ሁሉም ነበር በጉጉት ሲጠብቃቹ የነበረው በሀሳቤ የሚስማማ ኮሜት ላይክ ያርግ

  • @የአብስራየአርሴማልጅ
    @የአብስራየአርሴማልጅ 4 года назад +2

    አባት እና ልጅ የእውነት ይገርማሉ

  • @j.9775
    @j.9775 4 года назад +43

    እረበሳምት ሁለት ግዜ ልቀቁልን በናፍቆት ድፍት ልል ነው እስኪ የሚስማማ አለ

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 года назад +3

    ወይ ዘጠነኛው ሼ ስወዳቹ በለሊት መጣቹሁ ።በርቱልን እግዚሐብሔር ያመጣሁን እሱ ይመልሰው በፀሎት በርቱ

  • @Eyobina
    @Eyobina 4 года назад +6

    እናንተ መቼም አያልቅባችሁም😂😂
    ይመቻቹ ያገሬ ልጆች ሳቁልኝ የኮሮናን ትካዜ የሚያጠፋ ፊልም ነዉ❤❤

  • @alwanhassen726
    @alwanhassen726 4 года назад +2

    የ ባለጌ ወሬ አታውሩ ሕፃናት ያዩታል፡ ከቤቶች ተማሩ፡

  • @hadishggeorgis8784
    @hadishggeorgis8784 4 года назад

    በጣም ምርጥ ቀልድ ነው

  • @kaleabhailu6832
    @kaleabhailu6832 4 года назад +1

    ለምን የፍቅር ታሪክ ማስገባት እናዳስፈለገ አልገባኝም፡፡ ያሳቅቃል….ምንም አያስቅም፡፡ እንዴት ነው ከልጄ ጋር ይህንን ምርጥ የነበረ ፊልም ከአሁን በሃላ የማየው? ደራሲው ደከመው መሰለኝ፡፡

  • @MegfiraAli-s3y
    @MegfiraAli-s3y 2 месяца назад

    Wow wow wero yene bege beta new des metyew eko❤❤😂😂

  • @LemlemAlemayew
    @LemlemAlemayew 4 месяца назад

    ኣይ ረዱ❤❤❤❤

  • @paperart7511
    @paperart7511 4 года назад

    This movie is the best 😊😊😊😊😊😊😘😘😘😘😘😘😁😁😁😁😁😀😀😀😀😀

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 4 года назад +1

    ናፍቆቶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ የቤተሰባችሁ አካል እንደሆንኩ ይታወቅልኝኝ ውይይይ ጩባው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    ጌታ ሆይ ግን መቼ ነው ልጅ ምሰጠኝኝ እግዚአብሔር ያሳድግህ ሲያምር❤

  • @semimedia-s
    @semimedia-s 4 года назад +1

    ምርጥ እኮ ናቹ አቦ ስወዳቹ ،،،9ኛዉ ሺ

  • @zemedaabrha7748
    @zemedaabrha7748 4 года назад +25

    ኣቡየ ፍቅሬ የምወደው ካለ ላይክ ጉጩኝ

  • @marimali8395
    @marimali8395 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @frfrk9385
    @frfrk9385 4 года назад +24

    የኢ/ያ ኣምላክ ኣገራችን ጠብቅልን

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ውሮ አንቺኮ ለየት ያልሽ ነሽ ይሄን ሁሉ አለማወቅ ግን ከየት ነው የተማርሽው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ettube5099
    @ettube5099 4 года назад +1

    በጣም አሪፍ ድራማ ነው

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ በስደት ያላች እህቶቸ አይዞችሁ ፀልዮ የድግል ማርያም ልጅ ነዉ መድሀኒታችን አትጨነቁ

  • @afiyaafiya2521
    @afiyaafiya2521 4 года назад +2

    እስቲ እደኔ ጩቢቲን ሚዉድድ😍😍😍

  • @زهرهال-ش7م
    @زهرهال-ش7م 4 года назад +40

    ያረብ ይሄን በሽታ አላህ ያንሳልን ተሣቀን አለቅን

  • @yaseen419
    @yaseen419 4 года назад +3

    መጣችሁልኝ ስወዳችሁ ጩቢቲን የምትወዱ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 года назад +6

    ውሮ ና አብ ደሥሥትሉ እደኔና እደናቴ ወድም ሚሥጥር አትደባበቁም ❤😘😍

  • @YuyuYui-f5c
    @YuyuYui-f5c 10 месяцев назад

    አረሳቄተሰማኝ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤😂

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 года назад +1

    እንዴት ደስ እንደምትሉኝ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary1480 4 года назад +1

    በኮሮኖ ቫይረስ ተጨንቄ ነበር ግን ጩባው አዝናናኝ

  • @shrifhood2359
    @shrifhood2359 4 года назад +2

    ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 4 года назад +2

    በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር የኔ የሳቄ ምንጮቼ ስወዳችሁ ማርያምን ክበሩልኝ🙏💕💙

  • @selammousa750
    @selammousa750 4 года назад +1

    ውሮዬ ግን ልጅነቷ ደስሲል የኔማር

  • @eyureseyerus501
    @eyureseyerus501 4 года назад +1

    😀😀Warku New des Yemilgn

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    Woww chuchew emebete tasadigew yamirali chuwa😍😍😍

  • @kaleethiopia6269
    @kaleethiopia6269 4 года назад +1

    ምርጥ ስራ

  • @akkk2352
    @akkk2352 4 года назад +3

    Zetenegnaw shi is so good and cool

  • @eskabarjsjd1972
    @eskabarjsjd1972 4 года назад +3

    በጣሊያን ለሞቱት ኢትዮጵያዊያን ነብስ ይማር እስከ ችሁ ተጠንቀቁ ዘጠነኛው ሺህዎች እንኳን ደህና መጣችሁ መሳቅ አምሮኝ ነበር

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 года назад +1

      በኮሮና ቫይረስ ላይ አዲስ የተቀለደ ምርጥ ኮሜዲና ቪዲዮ፦ please subscribe our channel to enjoy the upcoming best funny videos
      ruclips.net/video/2lYOufjTgWI/видео.html

  • @zahraosman5543
    @zahraosman5543 4 года назад +2

    ኧረበሳቅ ገደላቺሁኝ በተለይ ውሮ የኔግራነገርነሽ በእውነት ስወድሽ

  • @ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ

    ህፃኑ ሲያምር ❤❤❤

  • @kookifunny8769
    @kookifunny8769 4 года назад +3

    welcome zetengnaw shi😍😍😍😍😍😍

  • @asterabera4074
    @asterabera4074 4 года назад

    Enkuan denah metachwu weya gen weru eku betam azhg nhes 😍😍

  • @betelhabeshawit4377
    @betelhabeshawit4377 4 года назад +1

    በሳምንት ሁለቴ ቢሆን እንዴት ደስ ባለኝ

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 4 года назад

    ጩብና ረዶ ካሉ ወገበ እስክቀጠቀጥ ድረስ ነው ማዬው💔💔💔💔😂😂😂😂😂😂😂

  • @ScrollSagas2
    @ScrollSagas2 4 года назад

    ያባቴ አጥት እሾህ ሁኖ ይውጋኝ አለ አቡ 😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @abddimr.792
    @abddimr.792 2 месяца назад

    እንኳን ደስ አለሽ

    • @AmenAbebe-l5q
      @AmenAbebe-l5q Месяц назад

      g࿆ྃz࿆ྃa࿆ྃR࿆ྃX࿆ྃS࿆ྃV࿆ྃG࿆ྃ

  • @kakaseblibd6654
    @kakaseblibd6654 4 года назад

    የብሬ ቤተሰቦች ደህና ናችሁ የጩቢቲ የኔ አዝግ

  • @haimanotterefe4971
    @haimanotterefe4971 4 года назад +2

    ወዶች በጣም ትመቻላችሁ

  • @foziyatube3930
    @foziyatube3930 4 года назад +59

    ኧው ኧውውውውውውውው
    ምነው በጨለማው ምነው በለሊቱ
    ሠውኮ ተኝቶኛል 9ኛው ሺዎች
    እኔንም ጥበብ እንደጩባው እየጠራችን ነው 😒😂😂😂😂😂
    በዚህ ሰአት ያልተኛችሁ የኔ ቢጤ ሸቃሎች መሆናችሁን ደርሸበታለው😎😋 GoodNight♥

  • @hanatasfy7475
    @hanatasfy7475 3 года назад +1

    wow

  • @zabibhesheu6569
    @zabibhesheu6569 3 года назад

    ወሮየ የኔ ቆጆ🤣🤣

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 4 года назад

    የአላህ ያርብ ሀገራችን ኢትዮጰያ ከኮረና ቫይርሰ ጠብቅልን እኛንም ሰደተኞች በአለንበት አላህ ይጠብቀን

  • @seidm4608
    @seidm4608 4 года назад +1

    የተለየ ነው የዛሬው ውይ ዘጠነኛው ሺ