Sheger FM Mekoya - ቦካሳ የተከሰሰው የሰው ስጋ በመብላቱ ነው ! Jean-Bédel Bokassa - በእሸቴ አሰፋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • #EsheteAssefa #Mekoya #ShegerFMMekoya #Bokassa
    Sheger FM Mekoya - ቦካሳ የተከሰሰው የሰው ስጋ በመብላቱ ነው ! Jean-Bédel Bokassa - በእሸቴ አሰፋ
    Jean-Bédel Bokassa ([ʒɑ̃ bedɛl bɔkasa]; 22 February 1921 - 3 November 1996), also known as Bokassa I, was a Central African political and military leader who served as the second president of the Central African Republic and as the emperor of its successor state, the Central African Empire, from his Saint-Sylvestre coup d'état on 1 January 1966 until he was overthrown in a subsequent coup in 1979.
    Of this period, he served about 11 years as president and three years as self-proclaimed Emperor of Central Africa, though the country was still a de facto military dictatorship. His imperial regime lasted from 4 December 1976 to 21 September 1979. Following his overthrow, the CAR was restored under his predecessor, David Dacko. Bokassa's self-proclaimed imperial title did not achieve international diplomatic recognition.
    In his trial in absentia, he was tried and sentenced to death. He returned to the Central African Republic in 1986 and was put on trial for treason and murder. In 1987, he was cleared of charges of cannibalism, but found guilty of the murder of schoolchildren and other crimes. The death sentence was later commuted to life in solitary confinement, but he was freed in 1993. He lived a private life in Bangui and died in November 1996.
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

Комментарии • 55

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 Год назад +8

    ይህን የቡካሳን ታሪክ ቅንጥብጣቢ በልጅነት ሰምቼው ነበር አሁን ደግሞ የተሟላ ድንቅ ታሪክ ሰማሁ

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 2 года назад +7

    በልብ ህመም??? እንዲህ አይነት ሰው ከመጀመሪያውስ ልብ አለውን???
    አሪፍ ትረካ ነው!!! እናመሰግናለን!

  • @HABESHAINSIDER
    @HABESHAINSIDER Год назад +6

    I'm so excited by this man,amazing journalist ..I wish I had seen you when u r at sheger radio ,besides my home ..now living far away here in Canada..stay blessed

  • @yalewboriso596
    @yalewboriso596 11 месяцев назад

    የሚገርም ነገር ነው !!

  • @giziegizie5013
    @giziegizie5013 2 года назад +6

    ዘንድሮ እኮ የማይሰማ የለም የምትሰማውም የምታየውም ተስፋ ያስቆርጥሀል !!!😭😭😭

  • @HasenTube
    @HasenTube 2 года назад +9

    እኛ አፍሪቃውንኮ ወደን አልጠቆርንም እሸቴ😭😭😭

  • @henokfitsumberhan9857
    @henokfitsumberhan9857 Год назад

    እሸቴ ድንቅ ጋዜጠኛ
    #Respect

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 2 года назад +3

    እሸቴ አሰፋ አድናቂህ ነኝ::አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እስቲ የነቴዎድርስን የዮሃንሥን የሚሊሊክንና የኃ/ሥላሤን ታሪክ ከነ መጥፎ ስራቸው አቅርብልን በተለይ የቴዎድሮስን ጨፍጫፊነት የዮሃንሥ 30ሺህ የወሎ ሙስሊሞችን በአንድ ጀንበር መፍጀቱን የአኖሌን የጨለንቆን ሚሊሊክን አቅርብልን

    • @dawits7455
      @dawits7455 2 года назад

      Amoraw dedeb denkoro stupid

    • @bogalechgebre6560
      @bogalechgebre6560 2 года назад +1

      Read the conquest of Abyssinia" Fitul Al-Habesha"

    • @temesgenaman4259
      @temesgenaman4259 2 года назад

      @@bogalechgebre6560 🤙

    • @tube7688
      @tube7688 2 года назад +1

      እነዚህ ሰዎች እኮ ጥሩ ጎንም አላቸው እስኪ ጨለማን ትተህ /ሽ ብርሃኑን ተመልከች/ት

  • @FitsumkifleDenbel
    @FitsumkifleDenbel Год назад

    Wow

  • @yitayalbaye9039
    @yitayalbaye9039 2 года назад

    ጥሩ ነው...!!! ከአመታት በፊት በዚህ ዝግጅት ላይ የተላለፈ ኘሮግራም ለትውስታ ማቅረብ ። በእርግጠኝነት በቀጣይ ሳምንት አዲስ እና እንደሁልጊዜው አስተማሪ ታሪክ ለማቅረብ በከፍተኛ ዝግጅት ላይ እንደሆናችሁ እገምታለሁ ።
    እናመሰግናለን ...!!!
    በርቱልን...!!!

  • @abaia6186
    @abaia6186 Год назад

    3 አምባገነን መሪወች ነበሩን የትኛው ነው የኛ ቦካሳ?

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 2 года назад +1

    የሚዘገንን ታሪክ ታዲያ በሄድንበት ብንዋረድ ብንገላታ የገርማል ???

  • @balemualgetachew235
    @balemualgetachew235 2 года назад +4

    ምዕራባዊያን ማለት በቦካሳ ይገለጻሉ ምክናያቱም ሠውየውን ወደ አውሪነት ቀይረው ነው የላኩት

  • @kidus-cw5ly2bl6q
    @kidus-cw5ly2bl6q 2 года назад +3

    ጋሼ እሸቴ እናመሰግናለን!

  • @widitgashu7931
    @widitgashu7931 2 месяца назад

    ልጅ እያለሁ የሆነ መፅሀፍ አንብቤ ነበር የአፍሪካ መሪዎች አምሮ የላቸውም

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 2 года назад +1

    አይ እናት አፍሪካ 😥

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 11 месяцев назад +1

    Sir ,Thank You so much I appreciate your programe black is not beautiful inside why do we act like this after we got the power shame on us. Very unlucky people so sad always the. same killers no humanity, what a cuerse is that ? We need prayer.I hate my being from Africa real black . too much onlyvmy Magesty amd Asta Menilk was the best. .uffff

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 2 года назад +7

    "ለእናንተ ስል ንጉሥ ሆንሁላችሁ" አለ ቦካሳ። መቼም ወደው አይስቁ!

  • @dasewole4740
    @dasewole4740 Год назад +1

    አይይ ቦ..ካ ...ሳ

  • @temesgenaman4259
    @temesgenaman4259 2 года назад +2

    ምርጦች ❤️
    አዲስ ነገር አቅርቡልን። ያለፉትን ሁሉንም ዳውንሎድ አድርጌ ይዣቸዋለሁ።

    • @Love-zd2bi
      @Love-zd2bi 2 года назад

      ወላሂ በል 😄

  • @alem5097
    @alem5097 2 года назад

    ታድያ. የሰው. አውሬ. የምታረባ. አፍሪካ. ምድሪቷ. የለገሰችውን. ሀብት. ወይ. ህዝብ. አልተጠቀሐበት. ነጮች. ይግዙት. ቢባል. ባንዳ. ያሰኝ. ይሆን አሰከመቼ. በአፍሪካ. ያራዊት. አለቃ. ህዝብ. እየተበላ. ይኖር. ይሆን

  • @bereketnew6657
    @bereketnew6657 2 года назад

    Abake nay z satinali eseyas afewerki akirbelin

  • @binyamdemissie9123
    @binyamdemissie9123 Год назад +2

    አብይ ይቀጥላል

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 9 месяцев назад

    ውይይይ አፍሪካ

  • @beloved1900
    @beloved1900 2 года назад +15

    አብይ አህመድም ጦር ሜዳ በመዝመቴ ብሎ ጀነራልነትን እንደሚወስድ ጥርጥር የለኝም ከቆየም ከእህተ ማሪያም ጋር ንግስናውን ይጭናል( Thank you Eshete

    • @amm355
      @amm355 Год назад +1

      ፊልድ ማርሻል ይገባኛል ነው እንጂ የሚለው ጀነራል እማ አልፎበታል

    • @ZionPicturesusa
      @ZionPicturesusa 11 месяцев назад

      😂 የሚያሳዝነው ግን እኛ ስናወራ እሱ ለሀገሩ እየሰራ መሆኑ ይቆጨኛል

    • @ፍኖ
      @ፍኖ 8 месяцев назад

      @@ZionPicturesusaለየትነኛው ሃገር ዜጎችዋ በድሮን ቁምብላ እና በተከባባድ መሳርያ ሚቆሉባት ነው ወይሰ በራብ አለንጋ ሚገረፈባት የትኛዋ አገር ነው ምታወራው?

    • @nigushailu7632
      @nigushailu7632 7 месяцев назад

      ​@@amm355000😊0r
      Z
      R
      Zhou 009
      😊
      R
      😊Rr
      New word… Save? 🆗 9😊😊

    • @nigushailu7632
      @nigushailu7632 7 месяцев назад

      😊

  • @adefriskasayemengistu4849
    @adefriskasayemengistu4849 Год назад

    Strange man, he is not normal!! One Russian diplomat have asked him the bilatera situation relation of two countries and he answered we have a strong and closed relation we import and eat your fish caviar.

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 года назад

    Lemin sele Ethiopia Negestat Merewoch --
    sile Adadesochu Merewoch Atiterkilinm ??
    egnamga eko bizu Gud ale !!!

  • @meb66
    @meb66 2 года назад +2

    ከኣፍሪካ ኣንባገነኖች ታሪክ በላይ የሚያሳዝነው ነገር ቢኖር፣ የናንተ ኣፍሪካውያንን ለመስደብ በነጮች ተጋንኖ የቀረበ ታሪክ ማንበባችሁ ነው። ፈረንሳዮች ራሳቸው ኣንገት በከባድ ቢላዋ ይቀሉ እንንደነበር እንኳን ሊነግሩን፣ እንደዛ ያለ ጭካኔ ስለመነሩም ኣያምኑም።

  • @waynelewis78
    @waynelewis78 Год назад +1

    Just like Ethiopian new filed marshal …😂🤣😂🤣

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад

    ውሀአፍልቶ ነበር ከነሂወቱ መክተት አረመኔ ምድር አትቀበለው

  • @mesfinteferahabe4211
    @mesfinteferahabe4211 2 года назад +2

    ምን አይነት ሰይጣን

  • @johnphilippe8271
    @johnphilippe8271 2 года назад

    What happened to your voice the 🎤 not ok; is good example to our country 🤪

  • @Sunshine-ut1un
    @Sunshine-ut1un 2 года назад +2

    Don't believe pls everything written. Question yourself 1) Who wrote it 2) For what reason? What is the intention behind this story?

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep 8 месяцев назад

    ይሄ ደግሞ ከኢዲ አሚን ዳዳም የባሰ ነው። የኛውንም ጉድ ለመተረክ ያብቃህ።

  • @habil8160
    @habil8160 2 года назад +2

    አብይ ከቦካሳ የባሰ ነዉ
    ከትንሽ ጊዜ በዋላ ካለኔ
    ማን አላቹ ብሎ የዘላለም
    ንጉሳቹ ነኝ ይለናል አብይ
    እንደ ኤዲያሚን ዳዳ ደረቱ ላይ ሜዳልያ ደረድሮ

  • @sterlingferguson1704
    @sterlingferguson1704 Год назад

    This man was a killer.

  • @sarcasm1169
    @sarcasm1169 Год назад +1

    ይሄን ፊት እያዩ ፕሮግራሙን መጨረስ ይከብዳል

  • @solrebls7715
    @solrebls7715 Год назад

    this is due to dirty character of go god