Sheger FM - Mekoya - አራጆቹ መሪዎች (Idi Amin DaDa (ኢዲ አሚን ዳዳ ) - Jean-Bédel Bokassa - መቆያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 июл 2020
  • #Mekoya #IdiAminDaDa #Jean-BédelBokassa #መቆያ
    Sheger FM - Mekoya - አራጆቹ መሪዎች (Idi Amin DaDa (ኢዲ አሚን ዳዳ ) - Jean-Bédel Bokassa - መቆያ - በእሸቴ አሰፋ (EsheteAssefa)
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    youtube channel:bit.ly/2ychCUy
    Website:www.shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Telegram:t.me/EthioshegerFmRadio
    Twitter: shegerfm?lang=en
    Mobile Application ከApple Store እና play store ያውርዱ play.google.com/store/apps/de...
    apps.apple.com/app/id847859021
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 66

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 года назад +3

    እናመሰግናለን እሸቴ!!!ይገርማል::🙏

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 4 года назад +2

    ምርጥ ፕሮግራም ነው 👏👏👏በርታ ጋሼ እሸቴ

  • @qalln-w272
    @qalln-w272 4 года назад +12

    "ውሃ ቀጠነ ቁራ ጠቆረ" የቃላት አመራረጥህ በጣም እሪፍ ነው

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን።

  • @shewithagos9433
    @shewithagos9433 4 года назад

    Eahetye......haweye .....betam enodikalen....kelb

  • @yelkalgaddis5632
    @yelkalgaddis5632 3 года назад

    yezi terakew saweye semo manew betam naw yemimchgne ... good job

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 4 года назад +2

    💙💙💙እሸቴ አሰፋ

  • @Dev7217
    @Dev7217 4 года назад +11

    #የሻሸመኔዎቹ አራጆች በሚል ትረካ ታቀርብልን ይሆናል ታሪክ ይፋረዳል !!!!
    ካልሆነ እኔ እራሴ አቀርበይው ይሆናል
    ግዜን ለታሪክ እንተወው!!!!

  • @ephremmichael2970
    @ephremmichael2970 4 года назад +3

    እሼ ሌላም ታሪኮችን ስራልን እባክህ !!!

  • @aiddsalemmulat1344
    @aiddsalemmulat1344 4 года назад

    Eshet 💞👍✌💚💛❤

  • @user-sb8lj9vt1h
    @user-sb8lj9vt1h 4 года назад +6

    እሸቴ እንኳን ደና መጣህ አድናቂህ ነኝ
    እባክህን ስለ ንጉሳችን ቴዲ አፍሮ የህይወት ታሪክ ባንተ ድምፅ እና አቀራረብ መስማት እንፈልጋለን
    እባክህን 🙏❤

    • @yosephdemissie6232
      @yosephdemissie6232 4 года назад +1

      ዝተት!

    • @kedirahmed6694
      @kedirahmed6694 4 года назад +1

      እውነትም ዝተት

    • @mulualemabate3193
      @mulualemabate3193 4 года назад

      @yoseph Demissie and @kedir Ahmed ere bakachihu sew atizertitu. yihe sew zitet libal ayigebawum... yihe denez new yemibalew

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 4 года назад +1

    AFRICA 😢😢😭😭

  • @bereketnew3124
    @bereketnew3124 4 года назад

    eiseyasi afewerik anden hareda nay africa

  • @mamawest3407
    @mamawest3407 4 года назад +1

    መቆየያሀ አሪፈ ፕሮግራም ነው

  • @wehibbedri556
    @wehibbedri556 4 года назад

    Ohhh እሸቴ 10 qs

  • @user-jx6uv7ve5u
    @user-jx6uv7ve5u 4 года назад

    መቆያ በጣምምምም ደስ የሚል ትምሕርት ሰጭ የሆነ ትረካሕ ግፋበት በርታ እላለሁ ።
    ካሁን በፊት ጠይቄሕ ነበር ይሄን የትግራዩን ተወላጂ ኢሰያስ የሚባል በጋኔን የሚንቀሳቀስ ፍጡር እስኪ ሚስጥሩን ዘክዝከው ብየ ብጠይቅህ ፈርተህ ይሁን ያሰረው ክታብ አንደበትክን ዘግቶት አይደለም ልተርክን ምታስበውም አይመስለኝ የሆነ ነገር በለን ከሞተ በኃላ ብተርትን እሱ ሳይሆን አንተውና መደብህ ናቹሁ የሞታቹሁት በቅርቡ አሰማን

  • @bedasabekana3197
    @bedasabekana3197 4 года назад

    sewstegnaw dr abiy ahmed nw yesum andi ken tisraleh

  • @nugusbazenkunama7141
    @nugusbazenkunama7141 4 года назад

    Can you do for eritrea president Isayas Aforki.

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 4 года назад

    𝓮𝓼𝓱𝓮𝓽𝓮 𝓪𝓼𝓮𝓯𝓪 𝓶𝓾𝓻𝓽 𝓼𝓮𝔀 𝓮𝔀𝓮𝓭𝓱𝓪𝓵𝓮𝓱𝓾 𝓷𝓰𝓾𝓼 💙𝓷𝓮𝓱 𝓮𝓷𝓪 𝓶𝓲𝓰𝓮𝓻𝓶 𝓼𝓮𝓻𝓪 𝓶𝓽𝓼𝓮𝓻𝓪𝔀 𝓪𝓷𝓽𝓮 𝓽𝓮𝓫𝓪𝓻𝓮𝓴 👏👏👏

  • @esayashussen7446
    @esayashussen7446 4 года назад +4

    እኔ ግን እሸቴ የሚሰራቸው ሁሉ ይመስጡኛል እባካችሁ የቻይና .የጀርመን መሪዎች ስራ በናትክ

    • @user-bo2nt6ze1c
      @user-bo2nt6ze1c 4 года назад

      የቻይና ማለት ስለ ማኦ ዜ ዶንግና ኢትለር ነው?

    • @esayashussen7446
      @esayashussen7446 4 года назад +2

      @@user-bo2nt6ze1c አደለም ስለአሁን ስልጣን ላይ ስላሉት ነው አንጌላ ሜርክል እና ሺ ቺፒን

  • @user-zy1xs8hv6b
    @user-zy1xs8hv6b 3 года назад +2

    አሁንስ ምን ደህና መሪ አላት ምስኪኗ አፍሪካ

  • @ayamuhed7085
    @ayamuhed7085 3 года назад +1

    ወንድማችን ፣ ቃላቶችን በእኲል የድምጽ ከፍታ ብታነብልን! ለወደፊቱ...

  • @yimamah4127
    @yimamah4127 Год назад +1

    ክክክክ የዘላለም መንግስት

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 4 года назад

    K.MENGESTU-HAILMARIAMEN-yet-resahew?

    • @roottekele4269
      @roottekele4269 4 года назад

      አይ ከመንግስቱ ጋር አንድ አይደሉም መንግስቱ እንደዚ ባለጌ አልነበረም ለአገሩ የጠቀመ መስሎት በመሀይም መንገድ ሄዶ ሙሁር ጨረሠ እንጂ በሌብነትም በብልግናም አይታማም

  • @danelteffra5227
    @danelteffra5227 4 года назад +2

    እባክህን ስለ ዶክተር አብይ አህመድ ንገረን

  • @yidinekachewtadesse4816
    @yidinekachewtadesse4816 2 года назад

    ባደኩበት አከባቢ ቅፅል ስሜ ቦካሳ ነው

  • @umermeshesha5156
    @umermeshesha5156 3 года назад +1

    ስለ አንድ የ፲አለቃ የማሊ(ካልተሳሳትኩ) ወታደር ስላደረገው መፈንቅለ መንግስት የሰራችሁትን ፕሮግራም ፈልጌ አጣሁት። ካሁን በፊት በወፍ በረር ሰምቼው ነበር። አሁን አብዛኛዎቹን ችሮግራሞቻችሁን በጥሞና እየተከታተልኳቸው ነውና ብትጠቁሙኝ። በተረፈ እወዳችኋለሁ!!ሁላችሁንም!!!!

    • @hrytimultimedia
      @hrytimultimedia 3 года назад

      ruclips.net/video/N0X_o_q9DeU/видео.html

  • @robelyitref4495
    @robelyitref4495 3 года назад

    'ፊልድ ማር ሻል ' ! ? ነው ማር ማር ማር ማር. .....ሻል '
    አይይይይይ 'ጥቁር ድንጋይ'
    ቧ ወዲ ካሳ ሁን

  • @nuredin537
    @nuredin537 4 года назад +1

    You forgot Minilik & Haile Selassie! I'm sure you wouldn't tell me they were democrats, would you?

    • @user-bo2nt6ze1c
      @user-bo2nt6ze1c 4 года назад

      Yes both are democrat

    • @nuredin537
      @nuredin537 4 года назад

      @@user-bo2nt6ze1c then, you must justify your assertion.... Cuz nobody accepts sentimental answer... Go ahead!

    • @imloyalandfunnymanhonestly9986
      @imloyalandfunnymanhonestly9986 2 года назад

      This comment comes form ignorant person 😂😂😂

  • @eliasalemseged3553
    @eliasalemseged3553 11 месяцев назад

    በነጮች የተጻፈውን ዕውነት ነው ብለህ ተቀብለህ ማሰራጨትህ ነውር ነው።ኢዲ አሚን እንግሊዛውያንን በማዋረዱ ያላዩትን ድርጊት ፈጥረው ጻፉ።ኧረ እየተስተዋለ!

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 4 года назад

    እግዞ ምኑን አመጣችሁት ኢትዮጵያን ለማዳን እንደ ቦካሣ ያለ መሪ ያስፈልግ ይሆን ?

    • @nuredin537
      @nuredin537 4 года назад

      ክክክክክክ ከማን ለማዳን??? 21ኛው ክ/ዘመን ላይ ነን።

    • @roottekele4269
      @roottekele4269 4 года назад

      @@nuredin537 ከዘመኑ ከምንሰማው አስአፊ ነገር

  • @melakuhailelikka
    @melakuhailelikka 4 года назад +11

    ክ፲ አመት በኋላ የሻሸመኔ፣ ሃረር እና ነገሌ ቄሮዎች ልክ እንደዚህ "አራጆቹ ወጣቶች" እየተባለ ነው ነውራቸው የሚተረከው ማለት ነው?

  • @gali1268
    @gali1268 4 года назад +1

    Add minilik to them

  • @robelyitref4495
    @robelyitref4495 3 года назад

    .....ንጉ ስ....! ?
    ናናናናናና ፖይሊዩን ቦ ና ፖ ር ት!

  • @abrishatu6812
    @abrishatu6812 4 года назад +1

    ስለሌላ ሀገር መሪ ታወራለህ፣ ይኸው የኢትዮጵያ አራጅ መሪ አብዮት እያለልህ

  • @hajigabimohamednur244
    @hajigabimohamednur244 4 года назад +2

    ዶ አብይ ገዳይ ነው ኢትዮጵያ መንግስት በሙሉ ገዳይ ናቸው

    • @fikermariamayalew1645
      @fikermariamayalew1645 4 года назад

      Taw enje abeyn ambagenan malt aykbedam

    • @nardoseyabeyala1862
      @nardoseyabeyala1862 3 года назад

      @@fikermariamayalew1645 enath tibeda

    • @fikermariamayalew1645
      @fikermariamayalew1645 3 года назад +1

      @@nardoseyabeyala1862 ena mean yasdbhal degmo abey ambgnen aydelam salalhon maselin manem afun mekftaw koshasha degmo lante aydelam ysafkut hsaben manger manet naw ante ekakam

    • @nardoseyabeyala1862
      @nardoseyabeyala1862 3 года назад

      @@fikermariamayalew1645 dikala neh ede ye ekekam zer wef zerash
      Abiy akim binorow ke tigray ga wigya yigetm neber gin yifrrtital

    • @fikermariamayalew1645
      @fikermariamayalew1645 3 года назад

      @@nardoseyabeyala1862 Eee tplf nek taw leda leda neag ayelam