የአሜሪካኖችን ምርጥ ሰላዮች የቀጠፈው የሶስት አለም ሰላይ ተረክ ሚዛን Salon Terek
HTML-код
- Опубликовано: 21 янв 2025
- Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia
facebook / salontubeent
Thank you so much for doing this!!!!
አልባላዊ እንዴት ያለ ብልህ እንደዎነ ነው የተረዳሁት። በጣም የምወደው ምርጥ ፐሮግራም ነው። የምትሰራው ስራ እጅግ ድንቅ ነው ቀጥልበት። ለረጅም ጊዜ የተከታተልኩት ውስን የሬዲዮ ፕሮግራሞች ያንተ ነው። ላቅ ያለ ምስጋና።
በጣም ነው ምወድህ አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል
u have no idea how much l like u r way of narrating and u r voice
የታሪክ አቀራረባው ሁሌም በጣም ነዉ ምመቸኝ ቀጥሉበት
Very interesting indeed!! ወንደታ ይሉሀል ይሄን አይነት retaliation unbelievable!!
አቀራርባቹ ልብን ይገዛል
በርቱልኝ
ጀግና
Appreciate Him.
Betam thank you brother
Sifelgow neber
ሀሪፍ
ትንሽ ሀልዲ ነው እሱ አልሞተም ወደ አላህ ነው የሄድው ኢስላማዊ ሰላም ነው ከመጡበት ግን ምንም አይፈራም ወንድሞች ለመገደል ነበር የሰሩት ግን አላህ አጠፋቸው ሳራያ ኢራቅ ፈሊስጠና አፈረሱ እናሱ ሰባት ስለ ሞቱ አለም አወቀ ግን ደም እንደ ጓራፋ ሄደ አላህ ጀንት ይድራግችው ፈሊስም ሁሊ የጀግኖች ሀገር ቁሰ አላህ ይጠብቅሽ
አላህ ይቀበለው
@@ሴትልጅጠንከርመሆንአለባት 😀😀😀😀አላህ የት ነው ያለው?
Wow swedachuuu
His really hero
እድሜ ከ ጤና ይስጥህ !
ይህ ለእኛ መንገር ለምን አስፈለገ እነሱን ሊያስገድል ይችል ይሆናል በምድራችንና በመሪዎቼ ላይ ማንም ምንም ሥልጣን የለውም ምክንያቱም ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ አንድት ፀጉራቸው አትነቀልም በሀገሬ ላይ የሚፀልይ ህዝብ አለ ከዚህ የተነሣ ሌላውን የጎዳ እኛን አይጎዳም ተስፋ ያደረግነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው በማንም አይሸነፍም
አንዳንዶች አስመሳይ እና ቦቅቧቃ ናቸው። እነዚያም እኮ ቀናቸው ደርሶ ነው። ወንድ ግን ኢፍትሃውያንን ከምድረ ገጽ ይሰርዛቸዋል።
ታዳ መሥማት ካልፈለክ ውጣ
🎉
Ebakachu CARLOS KEBERO yemibal selay selesu pls pls pls?
የ Carlos the jackal ን ፊልም ምየት ትችላለህ
I wish this TEREK stays for up to an hour …
ይሄ ጀግና ያረቦች ኩራት ነው የነሡ ማታለያና ብልጭልጭ አለማዊ ደሥታ ያልገዛው እርሡ ለወገኖቹ ለሀገሩ ለምነቱ ለመሞት ቅጣት የማይሳሳ እነርሡ ሂወትን የሚወዷትን ያክል እኛ ሞትን ሸሂድነትን እንመኛለን አለ ይሄ ሽብር አይደለም ይሄ ሀገራቸውን በግፍ ተቀምተው በየቀኑ እየተገደሉ ይሄንን ነው የተቃወሙት ለ70 ምናምን አመት ተስፋ ሳይቆርጡ እየታገሉ ነው ይሄን ሀቅ ለመቀበል ሙሥሊም ወይም አረብ መሆን አይጠበቅም ሠው መሆን በቂ ነው
Jegina nw
ደግ አረጋቸዉ ክክክ
10q des ylal
ሞሳድም በዚህ መልኩ መቀጣት አለበት
አንተዉ ተርከዉ ትረካን።።።
አቦ አረብ አሸባሪ ነው መልካም ነገር ሰርቶ አጥፍቶ አጠፋ ውይይይይ ይገርማል
ቅንጭላትህን ወደ ጭንቅላት ቀይረው እስቲ
ከመዘባረቅህ በፊት።
Chifen
አረብ አሸባሪ ስለሆነ ሳይሆን የራሳቸውን እና የወገናቸው ህልውና ለመጠበቅ ያላቸው አማራጭ አጥፍቶ ጠፊ መሆን ብቻ ስለሆነ ነው። መቼም ወዶ ሞች አይሆኑም ገዳይ እንጂ
አረብ በጣም ትልቅ ታሪክ ያላቸውና ምርጥ ህዝቦች ናቸው ይሄ ሁሉ ፈተናቸው የናተ የሠይጣናዊ ሥራ ውጤት ነው አሜሪካና አጋሮቿ ተሰብስበው ሀገራቸውን አፈረሱ ገደሏቸው ሀገራቸውን ወሰዱ ይሄ አልበቃ ብሏቸው ባሪያ ሊያደርጓቸው ተመኙ ነገር ግን ለነፃነታቸው መታገል ሞትን ሳይፈሩ እደሚሞቱ እያወቁ ተጋፈጧቸው ምናይነት ጀግንነት ነው እናተ ያገራችኝ ክርስታኖች ግን ምራቃቸውን የሚተፉባችሁን እና እደቆሻሻ ሠው አምላኪን አትጨብጥ ግደታ ሆኖብህ ከጨበጥክ ገላህን ታጠብ እነርሡ እደ ወር አበባ ላይ እዳለች ሴት የረከሱ ናቸውና ይላል ያይሁድ እምነት ክርስታኖችን እናተማ ውነትም የረከሳችሁ ናቸው መቸ ክብር አላችሁ ጀግናማ ለክብሩ ይሞታል
በረካሁንከዚህበላይእኔለዚቺደደብመጨመር አስፈላጊአይደለም😊@@toybaali8405